በተቀዳደደ ልብስ ቤት ልገዛ ሄጄ ያልጠበኩት ነገር ገጠመኝ | Abel Birhanu | KB tube | DMC realstate

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @KBTubeEthiopia
    @KBTubeEthiopia  9 месяцев назад +179

    ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
    0911274881
    0905043433

  • @NigistLove
    @NigistLove 9 месяцев назад +538

    በእውነት በአለባበስ የማይለካ ማንነት ትትናነው ለወንዱ አስተናጋጂ የልቡን ይሙላለት

    • @merimahassenmerimahassen8718
      @merimahassenmerimahassen8718 9 месяцев назад +5

      ሴትኮውሻናቸውወላሂ

    • @samuelsaminago5203
      @samuelsaminago5203 9 месяцев назад +4

      እናቱ ድራማኮ ነው

    • @AmlesetHagos-g6b
      @AmlesetHagos-g6b 9 месяцев назад +1

      አዎ

    • @Eumeesmalle
      @Eumeesmalle 9 месяцев назад +1

      .አስተናገጁ ሊመሠገን ይገባል ችግሩ ግንአብዝሀኛው ሰው በልብስ ያምናል

    • @azizatube172
      @azizatube172 8 месяцев назад

      እናት ድራማ እና ለማስታውቅ ነው እሽ ሁሉን እናስተናግዳለን ለማለት ነው መልክቱ እሽ

  • @فسيكايوسف
    @فسيكايوسف 8 месяцев назад +81

    ዋው ምርጥ እቀባበል ተባረክ ልብሱን ሳይሆን ሰው በመሆኑ ማክበርህ ነው👍👍👍👍

  • @mikale9718
    @mikale9718 9 месяцев назад +343

    አሪፍ የሚያስተምር ድራማ ነዉ 😂 በተደበቀ ካሜራ ቢቀረፅ ኖሮ አሪፍ ነበር ለማንኛዉም አሪፍ ማስታወቂያ ነዉ በርቱ

    • @ethionatty109
      @ethionatty109 9 месяцев назад +6

      አሪፍ አድቨርታይዚንግ ነው ቀጥሉበት😅😅😅😅

    • @abdishatube7690
      @abdishatube7690 9 месяцев назад

      Awo yenem xeyaqe nbr mastaweqea new lemanegnawm yemech😅

    • @abshowdiasporatube7871
      @abshowdiasporatube7871 9 месяцев назад

      Yap thanks 😂

    • @gideymekonnen3644
      @gideymekonnen3644 9 месяцев назад +1

      Yes አስተማሪ ድራማ ነዉ

    • @destakiyaa6390
      @destakiyaa6390 8 месяцев назад

      Ekoo 😂😂

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 8 месяцев назад +15

    ወንዱ አስሀናጋጅ ማሻአላህ ደስ ሲል መልካም ልብ አስተዋይነዉ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 месяцев назад

      ዴምሪኝ እማየ🎉

  • @alemasefaw9
    @alemasefaw9 9 месяцев назад +476

    ማነሽ በለጤ ሰውን በአለባበሱ ሳይሆን በሰውነቱ ማክበር ብንችል መልካም ነው የእውነት ታሳፍሪያለሽ ለቦታው አትመጥኚም ወንድማችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ ❤

    • @halom3886
      @halom3886 9 месяцев назад +20

      ድራማ ነው ከሌላ እየኮረጁ ነው በዛውም ማስታወቂያ ሰሩ

    • @Boss79BOSS
      @Boss79BOSS 9 месяцев назад +3

      Mastawekiya new don't judge

    • @yenantw21
      @yenantw21 9 месяцев назад +14

      እነርሱ ቢዝነሳቸውን እየሰሩ ነው ልጅቷ ለድራማው ድምቀት ብላ ነው አትሳደቡ።

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 9 месяцев назад +6

      ይሔስ ድራማ ነው በእውነት ሰውን ባለባበሱና ባለው ንብረት የሚገምቱ ሰወች አሉ እኔም አጋጥሞኛል አንዳንድ ሰወች ጭንቅላት የላቸውም

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh 9 месяцев назад +4

      የእውነት የእውነት አንተ በልጅቷ ቦታ ራስህን አርግና ልክ እንደሱ የለበሰ ሰው ቢመጣብህ ምን ታደርጋለ?

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና
    @መሰረትየታደስልጅአባቴንና 9 месяцев назад +66

    ዋው ምርጥ እቀባበል ተባረክ ልብሱን ሳይሆን ሰው በመሆኑ ማክበርህ እንጀራ ይውጣልህ❤ሴቷ ግን ቡቱቶህን ቀይር አይባልም እንቺ የጭንቅላት ቡቱቶ በዚህ ፀባይሽ ብዙ ደንበኛ ታባሬሬለሽ

    • @sarahsaoron2393
      @sarahsaoron2393 9 месяцев назад +3

      እሰይ የኔ ቆንጆ ደግ አረግሽልኝ ይችን የጭንቅላት ቡቱቱ😂😂

    • @zamzamz7175
      @zamzamz7175 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂ደነዝነትማፊሞክ😅😅

    • @SaraTesfaMichaelAbreham
      @SaraTesfaMichaelAbreham 9 месяцев назад

      ይ ቺ አይድልም 12ሚሊን የቅርና 12 ብርር ስትሽት ነው የምግባው ቶሎ አስንብተውት

    • @AlliHossen-ts4wp
      @AlliHossen-ts4wp 8 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @WubeGetaneh
      @WubeGetaneh 8 месяцев назад

      የእሱሰ ቡትቶ በሰከንድ ውሰጥ ይቀየራል የአንች የአዕምሮ ብትቶ ግን ለመቀየር እድሜን መጨረሰሸ ነው ገለቴ 😢😢😢

  • @UmuAbuketubeኡሙአቡ
    @UmuAbuketubeኡሙአቡ 8 месяцев назад +33

    ዋውውውው እዲነው ትህትና ወድማችን ክብር ሰውን ማክብር ክበር

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 8 месяцев назад +329

    ወንዱ ልጂ ይሸለም የምትሉ በላይክ

    • @samirapelete369
      @samirapelete369 8 месяцев назад

      ይሸለም❤❤❤

    • @binyamingirum
      @binyamingirum 8 месяцев назад +1

      ማስታወቂያ እኮ ነው

    • @Asnaku-uh4vi
      @Asnaku-uh4vi 8 месяцев назад

    • @Asnaku-uh4vi
      @Asnaku-uh4vi 8 месяцев назад

      መሸለም አለበት

    • @BezaGche
      @BezaGche 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 9 месяцев назад +48

    ተባረክ ፡ቦታህ ይባረክ ይህ አለም የጎደለው ትህትና ምን ያህል እንደጎዳን ይህ ያስተምረናል፡፡ትህትና ሁሉን ያሸንፋል፡፡

  • @Esseytekle1670
    @Esseytekle1670 2 месяца назад +1

    አንድ ሰው በአለባበሱ አይለካም
    በአስተሳሰቡ እንጂ ወንድሜ ተባረክ💝💝💝

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 9 месяцев назад +24

    ወድሜ አተ ተባረክ ሰው ባለባበሱ አይደለም☝👍👍👍😍😍😍😍

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 8 месяцев назад +35

    ወንድ ወንድ አይደል አሳዳጊህ ይባረክ ባህል ወጋችንን ያረሳህ ጥሩ ትሁት ኢትዮጵያዊ ተባረክ

    • @ZakirMusema-du3gm
      @ZakirMusema-du3gm 7 месяцев назад

      የስራ ማስታወቂያ ነው ባክህ ብትሄድ በዚህ ልክ የምታገኘው ይመስልሃል?

  • @Tttt-xe9xq
    @Tttt-xe9xq 9 месяцев назад +76

    ዋው ትትና ወንዱ ልጅ ይለያል ለስራው ታማኝ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @ሳሚለጋ
    @ሳሚለጋ 8 месяцев назад +16

    ወንድሜ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AbebeGezahage
    @AbebeGezahage 9 месяцев назад +138

    የእውነት ቢሆን እንደዚህ በትእግስት አታስረዳውም። ለማንኛውም አሪፍ ነው

    • @SHiSHiG
      @SHiSHiG 9 месяцев назад +4

      ቀላል ያስረዳሉዴ ኮምሽን አለዉኮ ዉዴ😅😅

    • @NmN-by1ez
      @NmN-by1ez 8 месяцев назад

      ትክክልነሽ 😂😂😂😂

  • @msalem8573
    @msalem8573 8 месяцев назад +7

    በጣም ጀግና እና ሰዉ አክባሪ ነህ ወንዲማችን

  • @ChxydNcgdhx
    @ChxydNcgdhx 8 месяцев назад +10

    ዋዉ ወንዱ አስተናጋጅ ምርጥ ልጅ❤❤

  • @Abeba-w2c
    @Abeba-w2c 8 месяцев назад +7

    ማነች እቺ ቀሺም ለዛ ድርጅት አትመጥንም ዎንዱን ግን ሳላመሰግን አላልፍም ሰዉ በሰዉነቱ እንጂ በልብስ አይለካም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @AmroMobile-lv5qu
      @AmroMobile-lv5qu 8 месяцев назад

      ማስተወቂያ ድራማ ነው አትስደቧት

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 месяцев назад

      ዴምሪኝ እማየ🎉🎉

  • @samuelalemayehu9246
    @samuelalemayehu9246 9 месяцев назад +34

    ካሳሁን በጣም ትልቅ ሰው ነህ የሰው ልጅ በአለባበስ መገመት የለበትም ያደረከው ነገር ሁሉ ክበርልን እህታችን ላደረክሽው የተበላሸ ሥነ ምግባር መጸጸት አለብሽ ትክክል አይደለሽም ከሥራ ባልደረባሽ መማር አለብሽ ።

  • @EnatLakew
    @EnatLakew 9 месяцев назад +15

    በእውነቱ ከሆነ አንተን ለማመስገን ቃል የለኝም የምር የእውነት ሰው ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው ዘርህ ይባረክ
    የስራ ባልደረባህን ግን ምን ልበላት ብቻ ማስተዋልን ይስጣት
    እሄን የዘቀጠ አስተሳሰቧን እንትቀይር ወንድሜ አግዛት እባክህን አመሰግናለሁ ክበርልኝ

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 9 месяцев назад +16

    እዉነት ነዉ ሰዉ በሰዉነቱ ነዉ መከበር ያለበት አስተናጋጅዉ እጅግ በትትና የተሞላ ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @degefadadi8847
    @degefadadi8847 8 месяцев назад +2

    ተባረክ ፡ እንደ ባላጌዋ ልጅ ልብስ አይተክ አልናክም፤ቦታህ ይባረክ ይህ አለም የጎደለው ትህትና ምን ያህል እንደጎዳን ይህ ያስተምረናል፡፡ትህትና ሁሉን ያሸንፋል፡፡ ጀግና ልጅ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @tigistyiketu701
    @tigistyiketu701 8 месяцев назад +7

    እግዚአብሄር የባረከው ሰዉ እድሜ ይስጥህ የኔ ወንድም ሰዉን በአለባበሱ ሳይሆን በሰዉነቱ ማክበር ተገቢ መሆኑን ከዚህ ወንድማችን መማር ያስፈልጋል ሁሉም ሰዉ ክፉ አይደለም እንደዚህአይነትም መልካም ሰዉ አለ እድሜ ይስጥህ።

    • @tsehaydesalew4649
      @tsehaydesalew4649 8 месяцев назад

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HappyBabyTurtles-ub7ig
    @HappyBabyTurtles-ub7ig 8 месяцев назад +9

    ሰውንበአለባበሱ መገመት ከባድነው አሰተናጋጅን ግን አለማድነቅ አይቻልም ሰውየሚያከብርሰው ሁሌም ይከበራል ጎበዝበርታ በዚሁ ቀጥል

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 8 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abushikiyaabushi6613
    @abushikiyaabushi6613 9 месяцев назад +22

    ኩረጃ የማይሰለቸን ምርጥ ሀበሾች ነን

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 8 месяцев назад +7

    ሰው በልብስ አይለካም ሰው መሆኑ በቂ ነው ሴቷ ግን ለሰው ክብር የላትም ከዚህ ትምህርት ወስጃለሁ እና ወንድማችን ለሰው ያለህ ክብር የሚገርም አላህ ያክብርህ

  • @shams9208
    @shams9208 9 месяцев назад +15

    ብዙ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ላንች ደግሞ ልቦና ይስጥሽ ልበ ብሷ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 месяца назад

    ።።።።። ወንድም ካሳሁን ተባረክ።።ሰው በልብሱ አለመገመትህ።።ሴቷ ግን ደንበኛ የምታሸሽ ሰው በማንነቱ ሳይሆን በልብሱ የምትገምት።።ሰለሆነች ብቃት ያንሳታል።።።

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 9 месяцев назад +12

    ያስተናገድከዉ ወንድማችን እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድለህ የተቀደደ ልብስ ቢለብስ ለአንቺ ምንሺ ነካሺ ስራሺ አርፈሺ አትሰሪም ሰዉን በልብሱ መጻሐፍን በሺፋኑ አትዉደደዉ ይባላል እኮ ተረቱ ሀገራችን በእንዳንቺ አይነቶች ተሞልታ እኮነዉ ጣጣዉ የበዛብን ልቦና ይስጥሺ ፈጣሪ

  • @ደረሳዉሠይድ
    @ደረሳዉሠይድ 8 месяцев назад

    ዋው ወንዱ ልጅ በጣም ምርጥ የሸው ክብር ያለው እነደዚህ አድርጎ ማሰረዳት የሚገርም ልጅ ነው ያቺን ልጅ ግን የያዝከውን ብር ሳታሳያት እንዳትሄድ

  • @DawitYigletu
    @DawitYigletu 9 месяцев назад +7

    የሚገርም ማስታወቂያ ።ብራቮ እቤል ጅግና።

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 8 месяцев назад +1

    የተባረክነህ ፈጣሪይባርክህ😢😢ለዝችጨለባበስህንአስተካክልላለችህ ሱፍለብሰህሂድናጠይቃት ምንትላለች ማየትእፈልጋለን ይችባለጌ ሰውበሰውነቱ ይከበረል😢😢😢

  • @hussenmehamedapp7924
    @hussenmehamedapp7924 9 месяцев назад +9

    አላህ ያክብርህ ወንድማችን እንዳንተያለ ጨዋወችን ለሀገራችን ያብዛልን
    አቺን ቁሊታም እህታችንን እፕትፍረዱባት የሴት አይምሮ ስለሚፈጥን ነው ከዚህ ቡሀላ ትማራለች ብየ አስባለሁ

  • @ErmiTube-om9cw
    @ErmiTube-om9cw 8 месяцев назад +3

    በጣም ምርጥ ነው ሰው ለሚንቅ ስው ምርጥ ትምህርት ነው በርታ

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 9 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የሚገርም ደስ የሚል ውጤት ነው ። እንገዛልን ፍጥረት ይባረክ።አሜን።

  • @TemesgenGetamesay
    @TemesgenGetamesay 8 месяцев назад

    ወንዱ ልጅ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሰዉ ልጅ ትምህርት ነው የሰጠሀወ።

  • @MehbubaAwol
    @MehbubaAwol 8 месяцев назад +3

    ይህ ፈታኝ ስራህ ቀጥልበት በጣም ተመችቶኛል ወላሂ አንዳንድ የደነቆረ ጭቅላት ያላቸው ሰዎች ይማሩ ይሆነል አደንቅሀለሁ በርታ

  • @ChdvgGhdvfcf
    @ChdvgGhdvfcf 9 месяцев назад +1

    ሰውበአለባበሱ ሳይሆን በሰወነቱ መከበር አላበት ወንድ አስተነጋጁ ግን እግዝይቢሒራ አምላክ ክብሩን ይስጥክ ተባረክ ሲታ ደሞ በጣም ክፊነሽ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 9 месяцев назад +56

    ማነሽ ብርቄ ይኼውልሽ ሰው መከበር ያለበት በሰውነቱ እንጂ በአለባበሱ አይደለም ወንዱን ግን አለማመስገን አይቻልልም ❤❤❤ ብርቄ ግን ተረጋጊ

    • @yasewchu
      @yasewchu 9 месяцев назад

      ወየ ብርቄ

    • @WorkieWorkie-bt3yh
      @WorkieWorkie-bt3yh 8 месяцев назад

      እውነት ነው

    • @Mesti-h7d
      @Mesti-h7d 8 месяцев назад

      Birqe gin bishq nat benati set asedabi lebalderebawa gin 🤗🤗🤗🤗

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 8 месяцев назад

      ስሟ ደሞ ብርቄ ነው😂😂😂😂

    • @ameleworkabera
      @ameleworkabera 8 месяцев назад

      Ewnet new Wey Berke amelkaketsh yasferal

  • @ZerhunKaleb
    @ZerhunKaleb 2 месяца назад

    ሴቶች አስተሳሰባቸው እጅግ በጣም ይለያልና አቦ ይመችህ።❤❤❤❤❤❤

  • @muktarawole3517
    @muktarawole3517 9 месяцев назад +7

    ምርጥ የDMC ማስታወቂያ

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 8 месяцев назад +2

    ጀግናፈታኝነህየምር👍👍👍👍👌👌👌

  • @samrisamri1217
    @samrisamri1217 9 месяцев назад +6

    ዋው ማሪያምን ወዱን አሰተናጋጅ ሳላድቅ አላልፍም ሰቲቱን ግን ዝቅዘቆ ነበር መግርፍ እች ሰግጤ እንዴት ብላ ነው ያይችው ሰው ባለባበሱ ብቻ ነው እሚለክው 🤔🤔🤔🤔

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 8 месяцев назад

    ዋዉ ወንድማችን ካሳሁን በእውነትም ስራ ወዳድ ሰው አክባሪ ኑትህ ያስታውቃል አላህ ይጨምርልህ

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub 9 месяцев назад +50

    የሰራችሁት ማስታወቂያ ጥሩ ነው በእውነተኛም እንደዚህ ቢሆን ጥሩ ነበረ

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 8 месяцев назад +2

    የሚገርም ነዉ ወንድማችን እናመሠግናለን አባክሽ ሴቷ ግን እደት ነዉ የሚያረግሽ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 8 месяцев назад +3

    ምርጥስውየስውልክእማቅጋርያኑርንያአላህ❤

  • @selmaselama1739
    @selmaselama1739 8 месяцев назад

    ወዱልጂግን ሰውንበማንነቱሳይሆን ሰውንበሰውነቱብቻየሚያከብርነው ማሻአላህ 👍👍👍

  • @louhouldiallo7087
    @louhouldiallo7087 9 месяцев назад +6

    አሪፍ ማስታወቂያ ነው እውነት ብሆን ደስ ይል ነበር እንድመስልም ከፈለጋችሁ ድብቅ ካሜራ አርጉት ስትተውኑም ፍፁም አትሁኑ

  • @MenbereMamo-n2d
    @MenbereMamo-n2d 9 месяцев назад +2

    በለጤ አእምሮሽን አስፊው አሳፋሪነሽ ዎድሜ ፈጣሪ ትልቅያርግህ

  • @ethiopiahagere5377
    @ethiopiahagere5377 9 месяцев назад +143

    ካሜራ ማን መንፈስ ነው እንዴ😂

  • @HawwiiRoba568
    @HawwiiRoba568 6 месяцев назад

    ዋው በጣም አሪፍ በተለይ ውጪ ሆነው መግዛት እንደሚችሉ የሚለ በጣም ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን አንድ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር ሴቶችዬ የሰውን ልጅ በልብስ አትገምቱ በጣም ነው ያናደደችኝ

  • @ኣማኑኤልየድንግልልጅ
    @ኣማኑኤልየድንግልልጅ 9 месяцев назад +5

    ዋው ጀግና የሰው ማኘ እድሜ ከነጤና ተመኘሁል እሺ የኔ ጀግና በእንጀራላይ እንጀራ ይስጥህ የአብራሙ ስላሴ ይቺግን ሴት ተብዬዋ ግን እኔም ሴትነኝ ይሄን ስል ሆኖም ሴት ስልጣን አይኑራት ምክንያቱም አለባበስና ቁመና ስለምታይ አይኗ የጎሰቆለ ማየት ስለመትፈል የረገምን አይደል ምክንያቱም ከመጀመራዉኑ አዳምን ያሳት ስለሆንን ::

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ወንድማችን ስውን በስውነቱ እንጅ ባአለባበሱ ባአንለካ መልካም ነው በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው አነቃቅቶኛል ወንድማችንን ሸልምልን መበረታታት አለበት ❤

  • @AwalMahmoud
    @AwalMahmoud 8 месяцев назад +10

    አስጎምዠህኝ እር የኢትዮጵያ ህዝብ አዋጡእና ቤት ግዝለኝ ስያምር ማሻአላህ❤❤❤❤

    • @AlmazGirma-p7k
      @AlmazGirma-p7k 8 месяцев назад

      Ene be netsa besetugn alwesdem mekenyanum endezi aynet bet west Manor alchelem yedaha lin sele honku ene yemawuko lela alem new😂

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 месяцев назад

      ዴምሪኝ እማየ🎉🎉

    • @AwalMahmoud
      @AwalMahmoud 8 месяцев назад

      @@AlmazGirma-p7k ምን ያስቃል ቤት ገዙለኘማለትነውእደ

  • @kebebushhailu7306
    @kebebushhailu7306 8 месяцев назад

    ማስታወቁ ነው ።ግን በጣም ደስ ይላል ።የሰው ልጅ ።አለባበስ ሳይሆን ።ሰው በመሆኑ ብቻ መከበር ።አለበት ።🎉🎉🎉🎉

  • @fatumamengesha3807
    @fatumamengesha3807 9 месяцев назад +60

    ድራማህ ደሰ ይላል ግን ትልቅ ትምርት ነው

  • @TeheshMahari
    @TeheshMahari 8 месяцев назад

    ሰው በሰውነት ማክበር ኣለብን ወንድሜ እንተ ግን ተባረክ በእውነት

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 9 месяцев назад +18

    ወዱ አስተናጋጅ እመብርሀን ያልታሠበ እጀራ ትስጥህ❤❤❤

  • @ቲጂነኝየራያቆቦዋ
    @ቲጂነኝየራያቆቦዋ 8 месяцев назад +1

    ወዱ አስተነጋጂ ግን ዋውውውውውው ሥጦታ አበርክትለት ለመልካም እነቱ ለምትሉ ላክ

  • @uadh7751
    @uadh7751 9 месяцев назад +13

    ያዛሬው በጣም የሚጋርም ነው ❤❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 8 месяцев назад

    መልካም ሰው ወንዲማችን በርታ❤❤❤

  • @Semeru-Youtube
    @Semeru-Youtube 8 месяцев назад +5

    ምናልባት ለልጅቷ ጤነኛ እብድ
    መስሏትስ ከሆነስ...➛😂😂
    በነገራችን ላይ #አቤላ የምር ከልብ እናመሰግናለን ሀገር ውስጥም ላሉ ወጭ ሀገርም ላሉ የኢትዮጲያ ሰዎች እዛው ሆነው ቤት መግዛት ከፈለጉ በቀላሉ ሊገዙ እንደሚችሉ አሳይተህናል በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን..➛🙏 እስኪ ኢሄን መረጃ
    ሰምታቹ የተደሰታቹ ካላቹ በ...#Like..አሳዩኝ

  • @RaheemaRh
    @RaheemaRh 8 месяцев назад +1

    ማስታወቂያ አሰራር ከ ደስ ይላል ተነጋግራችሁበት እንደሆነ ግልጽ ነው

  • @tewachewahadu
    @tewachewahadu 9 месяцев назад +11

    ጥሩ የማስታወቂያ ስራ ነው

  • @Yemareyam
    @Yemareyam 8 месяцев назад

    ዋው ወንድ ልጅ ። ሔዋኖች ፈጥነትና ስህተት የተሰጠን ከፈጣሪ ስለሆነ ፈጠነች ተግስቱን ከዚህ በላይ ያብዛልህ🎉

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 9 месяцев назад +29

    ወንድየው ማሻ አላህ ሽልማት ይገባዋል ሴቷ ግን ለቦታው ብቁ አይደለችም።

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 месяцев назад +1

      ዴምሪኝ እማየ🎉🎉

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 8 месяцев назад

      @@SebrinaTube- እሺ

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 месяцев назад +1

      @@rukykassa210 ሽኩራን የኔ ልዩ

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 7 месяцев назад

      ​@@SebrinaTube-አፏን

  • @HayathAcmad
    @HayathAcmad 6 месяцев назад

    ውንድም እንጀር ይውጣልህ ጌታ ይባሪክህ❤❤❤❤❤

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit 9 месяцев назад +6

    ቆንጆ ማስታወቂያ ነው 😂😂😂,ተው ወንጀል አታስገቡን ተውኔት ሊሆን ይችላል ልጅቱን እንድናመናጭቃት ከማድረግ አስተማሪ በሆነ መንገድ በድራማ ቢቀርብ ጥሩ ነበር

  • @SeadaYimam-rp7bg
    @SeadaYimam-rp7bg 8 месяцев назад +2

    እውነት አስትማሪ ነው ስው ባለባበስ አይለካም አጎጎችሁኝ ቤቱንሳይ😂😂😂😂😂 አየሴት እንችኩላል ግንእኔም ሴትነኝምንም አልልሽም ልቦናይስጠን የአላህ አስትማርከኝ😢😅

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 9 месяцев назад +35

    አሁን የናቀቺው በአለባበሱ እሱዎ የድሐ ቤተሰብ ልጅ ትሆናለች ትልቁ ደሀ ትንሹን ድሀ ይንቀዎል ክክክክክ

    • @myoutube1806
      @myoutube1806 9 месяцев назад

      አይባልም ድሀ ለስው ክብር አለው ።

    • @GossaKiki
      @GossaKiki 9 месяцев назад

      ትክክል

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 9 месяцев назад

      ወላሂ ትክክል ይች ጎማ

  • @GdbggGchy
    @GdbggGchy 8 месяцев назад +1

    ልጁማ ማስረዳት ሲችል❤❤ ይሸለም የምትሉ ቆይስኪ ይህን መርጃ ሠምተው ከክፍለ ሐገር ቢመጣ ያስተናግዳሉ❤

  • @Henoke1978
    @Henoke1978 9 месяцев назад +12

    አሪፍ ማስታወቂያ ናት ስንት ተከፈለህ ግን ?

  • @zahraoromo2431
    @zahraoromo2431 8 месяцев назад +1

    በጣም ደሶሞሊ🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

  • @alemayehuabebe2678
    @alemayehuabebe2678 7 месяцев назад

    ጥሩ የማስታወቂያ ስልት ነው።ኢትዮጵያውያን በጣም እያደግን መሆኑን ያመለክታል።
    እኛ ደሀን እንደ ለማኝና ሌባ ስለምንመለከት በቅጡ እንደማናስተናግድ ታወቀ ነው። እቺን የማስታወቂያችሁ ሰስኜንስ አድርጋችሁ ስለተጠቀማችሁ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት።በርቱ

  • @SmilingCoffeePot-tm6cn
    @SmilingCoffeePot-tm6cn 8 месяцев назад +5

    ወላህ ወንድሜ አላህ ያክብሪህ ሳትጠየፊ ያስተናገድከዉ ፈጣሪ ያክብሪህ የትም ብትሄድ ተከበሪ በዝሁ ቀጥል

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 месяцев назад

      ዴምሪኝ እማየ🎉🎉🎉

  • @Phawlosnigussiee
    @Phawlosnigussiee 8 месяцев назад +1

    ቆንጆ ማስታወቂያ በቅንጅት ሰርታችኋል ተመችቶኛል አገባባችሁ

  • @EthioGebeya8
    @EthioGebeya8 9 месяцев назад +20

    እኛም ጋር ምንም ካሜራ ሳትይዝ እንደዚ ሆነ ብትመጣ በደንብ እናስተናግድሀለን. 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 8 месяцев назад

    አቺ የተረገምሺ አላህ ልቦና ይስጥሺ 😢😢😢ሰው በስውነቱ አክብሪ😢😢😢

  • @FentaErgataw
    @FentaErgataw 9 месяцев назад +3

    በልብስ ሳይሆን በአምሯቸው የሚያስቡ ሰዎች ስላሉ እ/ር ይመስጌን

  • @ህሊናሚዲያ
    @ህሊናሚዲያ 7 месяцев назад

    ዋው ምርጥ አቀባበል ነው ወንዱ ልጅ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 9 месяцев назад +66

    ኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን እደዚህ ለብሰው ወርቅና ሱፍ ለብሰህም አያስተናግዱም

    • @ekaramyatwb724
      @ekaramyatwb724 9 месяцев назад +2

      ግንለምና ዝቅተኞ ስለሆነነው አስተሳሰባች በልብስ

    • @SaraTesfaMichaelAbreham
      @SaraTesfaMichaelAbreham 9 месяцев назад +1

      አሱን ልብስክ በትህድ አንንገ ትክ ን በለው ነው የምድፉክ kiki😜😜

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 8 месяцев назад

      Exactly

    • @S.m543
      @S.m543 8 месяцев назад +1

      ትክክል ።የመንግስት መስሪያ ቤትማ ቅናት አለባቸው ደህና ለብሰሽ ሲያዩሽ ስድብ ይቀናቸዋል።

    • @zamzamyasen5099
      @zamzamyasen5099 8 месяцев назад

      ያላሕ ርግማን ይዉረዲብሺ እርጉም

  • @SamsungA04e-z5q
    @SamsungA04e-z5q 8 месяцев назад +2

    ተባረክወንደሜችን

  • @DakonbekeleMergiya
    @DakonbekeleMergiya 7 месяцев назад +3

    ወንዱ በርታ ሴቷ ልቦና ይስጥሽ ሌላ ምንም አልልሽ

  • @ruqiyanasir9812
    @ruqiyanasir9812 8 месяцев назад

    አገላለፁ ደስ ሲል ፈጣሪ እጀራህን ይባረከው

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 9 месяцев назад +3

    መልካም ሰዉ ተባረኪ

  • @YonasBedasa
    @YonasBedasa 5 месяцев назад

    ተባረክ ዘሜን እባረክ

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 9 месяцев назад +14

    ይገርማል የለጅቷ አስተያየት የምገርም ነው ሰው በአለባበስ አይለካም በውስጥ ማንነት እንጂ ዋጭ እውነቱነን

    • @መቅደስአበባዬ
      @መቅደስአበባዬ 9 месяцев назад

      እከካም በያት ሰዉ በልብሱ አይለካም 10000 ቢያሳሳያት አብራ ትጋጋደማለች አበት😊

  • @niema8807
    @niema8807 8 месяцев назад

    አሁን እኮ ሴታ ምንም አይኖራትም እንዴት እንደተመነቃቀረች አይ ሰው እንዴት ባለባበስ ይታያል ወንዱ ግን የኔ አባት በጣም ደስ ይላል❤❤

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 9 месяцев назад +4

    Top adeverteisment!!!!❤😂

  • @Ashenafit-gr9zc
    @Ashenafit-gr9zc 8 месяцев назад

    ሰዉ አይናቅም ሴቶች እኮ ሁሉም እንደዛ ናቸው thank you bro

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 9 месяцев назад +19

    የኔ እህት እንግዳ ቤት ሊገዛ የመጣ በኣለባበሱ መፍረድ ኣትችይም ላንቺ የሚገባ ቦታ ያለሽ ኣይመስለኝም ትንሽ ስርኣት ይኑርሽ ሌባ ዘንጧ ይሰርቃል ኣትሳሳቺ ማናጀሩ ጋበዝ ተባረክ

    • @BalayneshiKachine
      @BalayneshiKachine 9 месяцев назад

      እች ልጅ ድረመ ሰረናት አዴል

  • @tigistghebrehiwot1250
    @tigistghebrehiwot1250 8 месяцев назад

    ዋውውው ወንድሜ ትልቅ ስው ነህ ❤❤
    አንች ለቦታው አትመጥኝም

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 9 месяцев назад +5

    አሪፍ ማስታወቂያ ነው

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 8 месяцев назад +1

    ወዱአሥተናጋጂጀግናነህወላሂ👍👍👍👍

    • @SebrinaTube-
      @SebrinaTube- 8 месяцев назад

      ዴምሪኝ እማየ🎉🎉🎉

  • @daniman-lm2ii
    @daniman-lm2ii 9 месяцев назад +3

    እንዴት ቀረፃችሁት 100%script ነው😂😂😂😅😅😅

  • @girmamenedo170
    @girmamenedo170 5 месяцев назад

    መልካም አስተናጋጅ ነህ ተባረክ❤

  • @habibanesh5940
    @habibanesh5940 9 месяцев назад +5

    ምርጥ ማስታወቂያ በአቋራጭ

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 8 месяцев назад

    ዋዉ ሰዉየዉ ምርጥሰዉ ነዉ🎉🎉😢😢