Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
This two combination needs to be continue😍😍
በጣም ቆንጆ ነው ሁለታችሁንም እዲሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን
bewketuን እንደኔ የምትወዱት እስኪ በ LIKE ግለፁት
Haha that was good one. In 7 minutes, our current messy situation. Bravo, you made your point. GOD Bess our Ethiopia
በጣም ደስ የሚል ጣዕምራ ነው።በጣም የማደንቃችሁ ሁለት ጀግኖቼ ናችሁ።
በውቄ እንኳን በዚህ መልኩ መጣ ሁለታቹም ትመቹናላቹህ በርቱ !!
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤
ዋው አሪፍ መልዕክት ነው ይመችህ
እንደ ዛሬ በህይወቴ ስቄ አላቅም። Thank you በውቀቱ እና ሞኬ
Bewqie thank you thank you so much for making my day brother please do more of these videos
,ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በሙላ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ስራየን እየገባችሁ እዪና አበረታቱኝ❤❤❤❤
ይህን ጭውውት እኔ ስተረጉመውየፍሪጁ ባለቤት ኢትዮጵያን ይመስሉኛልፍሪጁ ደግሞ እኛ ህዝቦቿ ሰሪው ደግሞ ጠቅላይ ሚንስትራችንን ይመስሉኛል። እንግዲህ ገጣጥሞ መረዳት ነው
😂😂
ያማል ቅኔዉ❤
❤❤❤❤😂ገ
@gasha😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wambaw2561
Sooo funny.. You're a brilliant writer and actor... you should do more of this , i love to see you on screen ❤️ 😍 ❤️ love you, Bewke..
bewuke, i love and appriciate your work, pls do more work
beweketu ewnet yastelal akum endezi aynet sera tegmamachihu sidebr
ሁለት ምርጥዬ 💝ባለ ቆቦ ሚስማርና 😮ባለ ጭራ መዶሻ 🤣 ስታምሩ 💝
Bravo andegnoch
"ባለቆብ ሚስማር እና ባለጭራ መደሻ" ተመችቶኛል
Derasiw Telatachu new....nikubet ...ejig yewerede sira
VPN + መሰላል × የሚሳብ መብራት + (ባለቆብ ሚስማር እና ባለጭራ መዶሻ) = የቴሌ ብር 😂😂😂😂
😂😂🤣😅😅😅😅❤️❤️❤️
Amazing talent combo.
ፍሪጁን B like sir
ጨርቆስ ከ ደብረ ማርቆስመኮንን ከ በእውቀቱ 😂 አሪፍ ነው ❤
finfine ke debremarkos. zeregna
ሁለቱ ምርጥዬ
በጽሁፍ ብታዝናናን ነው ሚሻለው በውቄ። you are good at that! ይሄ ላንተ እሚሆን ኣልመሰለኝም!
ደንግለ ፊሊሚ
ተባረኩልኝ
ይመችህ በውቄ
Bewketu eskahun lemin film alseram tadya❤ye Gash Moke wedajna kifugna adnaki negn❤❤❤❤❤❤❤❤
Really its very interesting two best actress
what?
በዉቀቱ አድናቂህ ነኝ።🙏🙏🙏
ምረጦች ምርጥ አይገልፃችሁም ስወዳችሁ ሁሌም አብራችሁ ብትሰሩ አንደኛ 👍👍👍👍ወንድሜ እንኳንም ዶ/ር አልሆንክ አስበሀዋል........😂😂😂😂የሰራ ቱታ ድርያም ይሆናል ለካ በዚ ጊዜ እንደለበስከው ቱታ ያለ ሰፊ ሜዳም የለም...
በዉቄ በርታ ምርጥ ስራ ነዉ🇬🇧
Performing art … with a substantial comedy sketch!!! ይጥምር ሞያ ባለቤት ነህ ለካ ! Keep up brother!
የበውቄ አድናቂ ነኝ፥ ይሄ ስራ ግን "የተመታ" ብለው ልክ ምሆን ይመስለኛል::
እንሆ ሁለት ምርጦች
🤣🤣🤣አቦ ተመቻቺሁኝ በጣም አድናቂህ ነኝ ፊሪጂ ሰሪዉ ሰዉየ 😂 አላቅም ብትል እራብ ልሞት ነዉ ስለኒህ እደማታዉቅ እስከሚነቃ ድርስ ትግል ማድረግህ አይከፋም ከተነቃ ይቀራል ሁሉም😂😂መኮነን ለቀ ቀላል ሠዉ አልነበረም እደዚህ ድራማ የተሸወደበት ብታ የለም 😂እርቦኝ ነዉ ያስማል😂
እናንተ እያላችሁ በድብርት አለቅን በምጣአድናቂአችሁ ነኝ በርቱ።
Des ayelem kante yeha sera ayetebekem jemare meseleke eko
Bewuketu Yale field gebitek atizebariki
እንደዚህም ትችላለህ ድንቅ ነው እሽ የተደበቀ ችሎታ
ወይ ድምፅ በውቀቱ ኑርልን
this duo wow
Both you are my hero
አይ በዉቄ አሁን በዚህ አስከፊ እና ጆሮን ጭዉ የሚያረግ ዜና በበዛበት ፈገግ ስለምታረገን እናመሰግናለን
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ በውቄ ግን ለምን ጂጂን እዳገኘሀት ተውርቷል ለም የተሰማህን አታጋራንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
ቅዱስ ሚካኤልን ነዉ ምላቹ ቀኑን ሙሉ በጣም ደብሮኛ ተናደጄ ተሰፋ አጠቼ ነበረ የዋለኩት በአለቅ ሰዓት ማታ ለተኛ ስል አየቼዉ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ( በግ አያረዱም አላረድም አልበላም እኔ በላሎታለሁ)😁😁😁😁😁😁
Perfect combination!
Bravo..🎉😊😅ቀጥሉበት..
ያማል ቅኔው ❤
ኧረ በውቄ እኔኮ ሳይህ ገና ነው የምሰቀው 🙄🙄😂😂😂😂😂👏👏👏👏🙏
እኔም 😂
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
በውቄ ትችላለህ የድሮውን የሀብቴና ደረጃን ዘመን ነው ያስታወስከኝ
Bewketu and mekonen one of the best combinations ever."Yebete mingest dish"😂😂"big ybelah"😂😂
ግሩም ትርዒት ነው።
በርታልን!!👍
ትወና ይብራብህ$$$$
ጭውውቱ ያዝናናል ወቅታዊ ነው። በዕውቄ መጨረሻ ላይ "ጋሼ የሠራሁበትን ብር በቴሌ ብር ላኩልኝ" ስትል መኮንን ላዕከ ደግሞ ሲመልስ "ወገኛ ሲባል ተስምቷላ! ኡኡቴ አልቀረብህም! በኖርማሉም በሆነልህ" የሚል መልስ ቢሠጥ ለሚመለከተው አካል ጥሩ ነበር። ለራሴው ይሄን ጨምሬ ስሰራው በይበልጥ አዝናናኝ መልዕክት ሠጠኝ🤣🤣
እጅ እጅ😢
በውቄ ምንተስኖት! ወንድሜ አንተ የማትችለው ነገር የለም በርታ!አድርቅ ኮሜዲኖያን ክችች በሚሉበት ዘመን በአንደኛው ዙር ነው የተመቸኸን (ብሄረሰቤን ወክየ ስለምናገር ነው እኛ ያልኩት እግግ ና እትትን )
how? how do you guys made it. 😄😄like to see more of u, plc keep it up!!!
በውቄ በርታ ደስ ይላልመኮንን ላከ #1
ስወዳቹ❤❤❤❤❤
Huletachum mirit nachuh Lela gizem abirachu bitiseru des yilal 😊😊
አይ በውቄ ቪፒዬን አልጫኑም ወይ ይመችክ እኔ ምልክ ምናለ መንግስት ላይ ቪፒዬን ቢጫንልን አይምሮ እንዲከፈት
😂😂😂 ዞላዬ😢😢
Brother See you in Heaven, we will miss you😀😀😒😮💨😮💨
ኧረ ድራማውን አጣጥሚው ጀለሴ ሁሌ ማንጋጠጥ አንገት ያደክማል
ዞላ 😂😂😂😂 የእኔም ምኞት ነው
@@ghsavhb ⁶
Yegebaw kale yasredagn
"...እኔ እበላለሁ,,,ጋሼ የሰራሁበትን በቴሌብር ይላኩልኝ..."😂😂😂
እኔ በላለሁ ተመችቶኛል😁 በቴሌብር ይላኩልኝ ኧረ በውቄአችን ኑርልን❤😁
wow hulet yemiwedachew artistoch. nurulin
በጣም የወረደ የህፃናት ኩመካ
በትክክል!! ከእነሱ አይጠበቅም!!
Wow yemr betam des ylal please በርቱ 😂😂😂❤🥰
Wow selam nw
wellcome
😂😂😂😂😂 oh my God it is so funny really!! Keep going Bewki❤❤❤❤
የምወዳችሁ💙።
ለሕዝብ የቆመ ሕግ፡ እንዲይዝ ስርዓቱ፤ የጸና የቀና፡ እንዲሆን መንግስቱ፤ በጥበብ ይናገር፡ መኮንን በውቀቱ። ምኒልክ ሣልሳዊ - ዘ ብሔረ ወግዳ
What is this? አያስቅ ፣ አያስለቅስ ወይም አያስተምር። አራተኛ ክፍል ለወላጆች ቀን የሰራነው ድራማ ከዚህ በስንት ጣእሙ
Selemaygebah nwa yematsekw. Yahunu tewld mech qene yawkal
ድምፅ ስለሆናችሁን እናመሰግለን
ወላሂ በውቄ ኣትሆንም፡ በንደዚህ ስላልለመድኩክ ነው መሰለኝ ,,😮😮
ኣልመጣ ኣልከኝ
Very good
በበውቄ ጥበብኝነት መቼም አይደብርም። ክበርልን በውቄያችን።🙏🤣
በውቄ ልክ ነህ እኮ መሰላል ያስፈልግሃል.... ፈታ አደረጋችሁን
ምርጥ የቴሌ ብር ማስታወቂያ ናት!
አዝግ...አዝዝዝግ ... አዝግም... ግ...(ይቅር)
በውቄ ስወድህ እኮ
I like you bewuke
Wow siwodachu eko
No more Bewuketu
1ኛ
አንድ ላይ ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል ። ደሞ በውቄ ወፍረሃል 😀
ሰምተካል እንዴ ገራሚ ነው በደንብ በርታ
😂😂😂😂😂 beiketu ilal😅
ለበርካታ ዓመታት በሙያው ውስጥ ኖራችሁ ይሄን የሕፃን ልጅ ድራማ መስራታቹ ይገርማል:: አለቀባቹ አይደል? ያሳዝናል😕😕
ውይ በውቄ አንተስ ምን እንደሚሻልህ እፍፍፍ አነፈርከኝ። ለማንኛውም አመሰግናለሁ
ያሰቅቃል!
አዛጋችሁን
😂😂 በእውቄ ዘና ነው ያረከኝ ...tnx👌🏽👌🏽
Ayasikim😭😭😭
Comedy ko adelem. Enditsiki adelem yeteseraw
በእውቄ ምርጡ ❤❤❤
እምትችለውን መስራት የማትችለውን አለማውራት ቦታውን ለሚችሉት ልዩነትን በመቻቻል መፍታትለመቻል መማር በጥራት
This two combination needs to be continue😍😍
በጣም ቆንጆ ነው ሁለታችሁንም እዲሜ ከጤና ፈጣሪ ይስጥልን
bewketuን እንደኔ የምትወዱት እስኪ በ LIKE ግለፁት
Haha that was good one. In 7 minutes, our current messy situation. Bravo, you made your point. GOD Bess our Ethiopia
በጣም ደስ የሚል ጣዕምራ ነው።በጣም የማደንቃችሁ ሁለት ጀግኖቼ ናችሁ።
በውቄ እንኳን በዚህ መልኩ መጣ ሁለታቹም ትመቹናላቹህ በርቱ !!
ሁለት ምርጦች ስወዳችሁ እረጅም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤
ዋው አሪፍ መልዕክት ነው ይመችህ
እንደ ዛሬ በህይወቴ ስቄ አላቅም። Thank you በውቀቱ እና ሞኬ
Bewqie thank you thank you so much for making my day brother please do more of these videos
,ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ በሙላ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ስራየን እየገባችሁ እዪና አበረታቱኝ❤❤❤❤
ይህን ጭውውት እኔ ስተረጉመው
የፍሪጁ ባለቤት ኢትዮጵያን ይመስሉኛል
ፍሪጁ ደግሞ እኛ ህዝቦቿ
ሰሪው ደግሞ ጠቅላይ ሚንስትራችንን ይመስሉኛል።
እንግዲህ ገጣጥሞ መረዳት ነው
😂😂
ያማል ቅኔዉ❤
❤❤❤❤😂ገ
@gasha😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂wambaw2561
Sooo funny.. You're a brilliant writer and actor... you should do more of this , i love to see you on screen ❤️ 😍 ❤️ love you, Bewke..
bewuke, i love and appriciate your work, pls do more work
beweketu ewnet yastelal akum endezi aynet sera tegmamachihu sidebr
ሁለት ምርጥዬ 💝
ባለ ቆቦ ሚስማርና 😮ባለ ጭራ መዶሻ 🤣 ስታምሩ 💝
Bravo andegnoch
"ባለቆብ ሚስማር እና ባለጭራ መደሻ" ተመችቶኛል
Derasiw Telatachu new....nikubet ...ejig yewerede sira
VPN + መሰላል × የሚሳብ መብራት + (ባለቆብ ሚስማር እና ባለጭራ መዶሻ) = የቴሌ ብር 😂😂😂😂
😂😂🤣😅😅😅😅❤️❤️❤️
Amazing talent combo.
ፍሪጁን B like sir
ጨርቆስ ከ ደብረ ማርቆስ
መኮንን ከ በእውቀቱ
😂 አሪፍ ነው ❤
finfine ke debremarkos. zeregna
ሁለቱ ምርጥዬ
በጽሁፍ ብታዝናናን ነው ሚሻለው በውቄ። you are good at that! ይሄ ላንተ እሚሆን ኣልመሰለኝም!
ደንግለ ፊሊሚ
ተባረኩልኝ
ይመችህ በውቄ
Bewketu eskahun lemin film alseram tadya❤ye Gash Moke wedajna kifugna adnaki negn❤❤❤❤❤❤❤❤
Really its very interesting two best actress
what?
በዉቀቱ አድናቂህ ነኝ።🙏🙏🙏
ምረጦች ምርጥ አይገልፃችሁም ስወዳችሁ ሁሌም አብራችሁ ብትሰሩ አንደኛ 👍👍👍👍
ወንድሜ እንኳንም ዶ/ር አልሆንክ አስበሀዋል........😂😂😂😂
የሰራ ቱታ ድርያም ይሆናል ለካ በዚ ጊዜ እንደለበስከው ቱታ ያለ ሰፊ ሜዳም የለም...
በዉቄ በርታ ምርጥ ስራ ነዉ🇬🇧
Performing art … with a substantial comedy sketch!!! ይጥምር ሞያ ባለቤት ነህ ለካ ! Keep up brother!
የበውቄ አድናቂ ነኝ፥ ይሄ ስራ ግን "የተመታ" ብለው ልክ ምሆን ይመስለኛል::
እንሆ ሁለት ምርጦች
🤣🤣🤣አቦ ተመቻቺሁኝ በጣም አድናቂህ ነኝ ፊሪጂ ሰሪዉ ሰዉየ 😂 አላቅም ብትል እራብ ልሞት ነዉ ስለኒህ እደማታዉቅ እስከሚነቃ ድርስ ትግል ማድረግህ አይከፋም ከተነቃ ይቀራል ሁሉም😂😂መኮነን ለቀ ቀላል ሠዉ አልነበረም እደዚህ ድራማ የተሸወደበት ብታ የለም 😂እርቦኝ ነዉ ያስማል😂
እናንተ እያላችሁ በድብርት አለቅን በምጣአድናቂአችሁ ነኝ በርቱ።
Des ayelem kante yeha sera ayetebekem jemare meseleke eko
Bewuketu Yale field gebitek atizebariki
እንደዚህም ትችላለህ ድንቅ ነው እሽ የተደበቀ ችሎታ
ወይ ድምፅ በውቀቱ ኑርልን
this duo wow
Both you are my hero
አይ በዉቄ አሁን በዚህ አስከፊ እና ጆሮን ጭዉ የሚያረግ ዜና በበዛበት ፈገግ ስለምታረገን እናመሰግናለን
ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ በውቄ ግን ለምን ጂጂን እዳገኘሀት ተውርቷል ለም የተሰማህን አታጋራንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🙏
ቅዱስ ሚካኤልን ነዉ ምላቹ ቀኑን ሙሉ በጣም ደብሮኛ ተናደጄ ተሰፋ አጠቼ ነበረ የዋለኩት በአለቅ ሰዓት ማታ ለተኛ ስል አየቼዉ ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ( በግ አያረዱም አላረድም አልበላም እኔ በላሎታለሁ)😁😁😁😁😁😁
Perfect combination!
Bravo..🎉😊😅ቀጥሉበት..
ያማል ቅኔው ❤
ኧረ በውቄ እኔኮ ሳይህ ገና ነው የምሰቀው 🙄🙄😂😂😂😂😂👏👏👏👏🙏
እኔም 😂
ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤
በውቄ ትችላለህ የድሮውን የሀብቴና ደረጃን ዘመን ነው ያስታወስከኝ
Bewketu and mekonen one of the best combinations ever.
"Yebete mingest dish"😂😂
"big ybelah"😂😂
ግሩም ትርዒት ነው።
በርታልን!!👍
ትወና ይብራብህ$$$$
ጭውውቱ ያዝናናል ወቅታዊ ነው። በዕውቄ መጨረሻ ላይ "ጋሼ የሠራሁበትን ብር በቴሌ ብር ላኩልኝ" ስትል መኮንን ላዕከ ደግሞ ሲመልስ "ወገኛ ሲባል ተስምቷላ! ኡኡቴ አልቀረብህም! በኖርማሉም በሆነልህ" የሚል መልስ ቢሠጥ ለሚመለከተው አካል ጥሩ ነበር። ለራሴው ይሄን ጨምሬ ስሰራው በይበልጥ አዝናናኝ መልዕክት ሠጠኝ🤣🤣
እጅ እጅ😢
በውቄ ምንተስኖት! ወንድሜ አንተ የማትችለው ነገር የለም በርታ!
አድርቅ ኮሜዲኖያን ክችች በሚሉበት ዘመን በአንደኛው ዙር ነው የተመቸኸን (ብሄረሰቤን ወክየ ስለምናገር ነው እኛ ያልኩት እግግ ና እትትን )
how? how do you guys made it. 😄😄like to see more of u, plc keep it up!!!
በውቄ በርታ ደስ ይላል
መኮንን ላከ #1
ስወዳቹ❤❤❤❤❤
Huletachum mirit nachuh Lela gizem abirachu bitiseru des yilal 😊😊
አይ በውቄ ቪፒዬን አልጫኑም ወይ ይመችክ እኔ ምልክ ምናለ መንግስት ላይ ቪፒዬን ቢጫንልን አይምሮ እንዲከፈት
😂😂😂 ዞላዬ😢😢
Brother See you in Heaven, we will miss you😀😀😒😮💨😮💨
ኧረ ድራማውን አጣጥሚው ጀለሴ ሁሌ ማንጋጠጥ አንገት ያደክማል
ዞላ 😂😂😂😂 የእኔም ምኞት ነው
@@ghsavhb ⁶
Yegebaw kale yasredagn
"...እኔ እበላለሁ,,,ጋሼ የሰራሁበትን በቴሌብር ይላኩልኝ..."😂😂😂
እኔ በላለሁ ተመችቶኛል😁 በቴሌብር ይላኩልኝ ኧረ በውቄአችን ኑርልን❤😁
wow hulet yemiwedachew artistoch. nurulin
በጣም የወረደ የህፃናት ኩመካ
በትክክል!! ከእነሱ አይጠበቅም!!
Wow yemr betam des ylal please በርቱ 😂😂😂❤🥰
Wow selam nw
wellcome
😂😂😂😂😂 oh my God it is so funny really!! Keep going Bewki❤❤❤❤
የምወዳችሁ💙።
ለሕዝብ የቆመ ሕግ፡ እንዲይዝ ስርዓቱ፤
የጸና የቀና፡ እንዲሆን መንግስቱ፤
በጥበብ ይናገር፡ መኮንን በውቀቱ።
ምኒልክ ሣልሳዊ - ዘ ብሔረ ወግዳ
What is this? አያስቅ ፣ አያስለቅስ ወይም አያስተምር። አራተኛ ክፍል ለወላጆች ቀን የሰራነው ድራማ ከዚህ በስንት ጣእሙ
Selemaygebah nwa yematsekw. Yahunu tewld mech qene yawkal
ድምፅ ስለሆናችሁን እናመሰግለን
ወላሂ በውቄ ኣትሆንም፡ በንደዚህ ስላልለመድኩክ ነው መሰለኝ ,,😮😮
ኣልመጣ ኣልከኝ
Very good
በበውቄ ጥበብኝነት መቼም አይደብርም። ክበርልን በውቄያችን።🙏🤣
በውቄ ልክ ነህ እኮ መሰላል ያስፈልግሃል.... ፈታ አደረጋችሁን
ምርጥ የቴሌ ብር ማስታወቂያ ናት!
አዝግ...አዝዝዝግ ... አዝግም... ግ...(ይቅር)
በውቄ ስወድህ እኮ
I like you bewuke
Wow siwodachu eko
No more Bewuketu
1ኛ
አንድ ላይ ስላየኋቹህ ደስ ብሎኛል ። ደሞ በውቄ ወፍረሃል 😀
ሰምተካል እንዴ ገራሚ ነው በደንብ በርታ
😂😂😂😂😂 beiketu ilal😅
ለበርካታ ዓመታት በሙያው ውስጥ ኖራችሁ ይሄን የሕፃን ልጅ ድራማ መስራታቹ ይገርማል:: አለቀባቹ አይደል? ያሳዝናል😕😕
ውይ በውቄ አንተስ ምን እንደሚሻልህ እፍፍፍ አነፈርከኝ። ለማንኛውም አመሰግናለሁ
ያሰቅቃል!
አዛጋችሁን
😂😂 በእውቄ ዘና ነው ያረከኝ ...tnx👌🏽👌🏽
Ayasikim😭😭😭
Comedy ko adelem. Enditsiki adelem yeteseraw
በእውቄ ምርጡ ❤❤❤
እምትችለውን መስራት
የማትችለውን አለማውራት
ቦታውን ለሚችሉት
ልዩነትን በመቻቻል መፍታት
ለመቻል መማር በጥራት