Very very good and smart work. I like the part when he came out of the window and when he gave him A jug. I think he shoud'nt go to the bathroom because handsanatizer is like washing your hands with out geting up. (this is from 8 years old boy comment.)
Hello bewke, "the ride" part is unrealistic and, I would not say the "take_away" thing too!!, the beggar part is funny!!! sorry bewke I like comdey to be more realistic!!!
በዚህ ሰአት አንድ አዝናኝ ሰው ብትኖር አንተ ነህ
እጆችክ ይባረኩ ረጅም እድሜ ይስጥክ በውቄ
አሜን❤
እናመሰግናለን በውቄ። የምር ያዝናናል።
በውቄ እንዲህ አይነት ጭውውት ቶሎ ቶሎ ልቀቅብን እባክህ😂😂😂😂
መልካም ልደት ይሁንልህ!! የኔ ነፍሰ ረጅም😍😍
Honestly Bewketu is genius!!!
አይ መኮነን ላአከ አንተ ትለያለህ ስወዲህ እኮ❤❤❤
ሁሌም ልዩ ነህ በመንጋ ከማሰብ የወጣህ❤❤❤
😂😂😂 በሣቅ ፈረስኩ እኮ እረ ቀጥልብት ብውቄ እንዲህ ትንሽ አሥቀን ሣቅ እንቢ ያለው ነው ይቅርብህ የሚለው
በእውቀቱ በፍጹም አልወረደም በተቃራኒው በጣም ተሰቅሏል እኛን ጊዜውና ሰአቱ የሚመስል እውነተኛ ስራ ነው በርታ ከፍ ስንል ከዚህ የተሻለ ስራ እንጠብቃለን እናመሰግናለን
Bewuke, This is just super funny, I really loved it, keep up the good work
ምርጥ ነው
መልካም ልደት በዕውቀቱ!
My guy im proud bewke yelal
Thank you bro long live
🎉 Happy Birthday 🎂 bewuke
Very very good and smart work.
I like the part when he came out of the window and when he gave him A jug.
I think he shoud'nt go to the bathroom because handsanatizer is like washing your hands with out geting up. (this is from 8 years old boy comment.)
በውቄ የትውልድ ሥጦታ በጣም የሚያኮራ ሥራ ነው:: መኖርህ ለብዙዎች ከጭንቀት የሚያላቅቅ ደስታን የሚጭር ነው:: በቀልድ ውስጥም የምታስተላልፈው ነጥብ ቀላል አደለም:: አንዳንድ ሰው ባይገባው የትምህርት ጥራት ያመጣው ችግር ነው ምንም እንዳይመስልህ::
ምን አርግ ነው ምትሉት እስቲ እንዴ
Bewke Happy Birthday
Lol. Thank you Beweketu, happy birthday
በውቄ you the man😂😂😂😂🙏🏽🙏🏽
ቆንጆ ውህደት ነው!
አትግማሙ እንግዲ በሀይማኖታችን አትቀልዱ ማኩ በጣም የማከብርክ ሰው ነህ አትቅለል
እናመሰግናለን
ሞኬ አንደኛ 😂😂😂
አሜሪካ ጨዋታህን ነጥቃሀለች በውቄ ሲመስለኝ ተዋናዮቹን ጓደኞችህን ዝም ብዬ ገንዘብ ብሰጣቸው ጓደኝነታችንን ይጎዳዋል ብለህ ያልተዘጋጀህበትን ስራ ያቀረብክ ይመስለኛል ለጓደኝነት ያለህን ክብር ነው ያየሁበት እኔ ቀልደህ አዝናንተኀኛል ሁሌም እማይሰለቹ ምርጥ ምርጥ ስራዎችህን ባየሁበት ይሄንን ቀልድ ብሎ መቀበል ይከብደኛል በጣም ነው እማደንቅህ ግን እሱ እንዳይረሳ
አንደኛ😂😂😂😂
በጣም ሀሪፍ ስራ ነው
😂😂😂😂😂ይመቻችሁ ምርጦችየ 😂
Wow ተመቸኝ
አሪፍ ነዉ በጣም ምርጥ
በርታ በውቄ ህዝብ አንተን ነው የሚጠብቀው
👌👌👌
ሁሌም ስሩ ሳትለያዩ
በጣም ጥሩ ስራ ነዉ
Egna habeshoch yelugneta yatekanal ewnet menager min kifat alew bechirashe ayaskim endiyaum betam yewerede sera new
Thank you for posting this . 😂
አይ መኩዬ እድሜህ ይርዘም አቦ የሳቄ ምንጭ😅😅😅😅ኡፍፍፍፍ
አጠረች እንጂ ሸጋ ናት😂😂😂
AMAZING ❤❤❤
Super funny 😁 😂 😀 😄
ኸረ በውቄ እግዚአብሔርማ አለ
መልካም ልደት በውቄ
ይመችህ በውቄ
Happy Birth Day በውቄ 😘
baltefa qeld be amalikt 😢😢😢😢😢
በውቄ በርታልን
እረ በውቄ....አልተቻልክም! Please Continue,
ፈታ የሚያደርግ ነው በውቄ ቀጥልበት እንዳይቆም ያማል ቅኔው
True fan but this one lash new
The only way to do great work is to love what you do.
በመስኮት እያንጎዳጎደ ሲገባ እንዴት ነው ጮሌ ሰውዬን ወክሎ የሚጫወተው መኩ አለመስማቱ ደስ ይላል😅
😂😂 በሳቅቅቅቅ
ደስ ይላል
animation would be nice tho!
very nice
ይመቻችሁ ❤❤❤❤
የተረገምህ ፀሐፊ❤😅
እውነትክ ነው
ይገርማል 15 አመት በፊት ያጋጠመኝን ይመስል ለመከላከል ባልሞክርም።
❤❤❤❤❤❤❤❤
WELL COME BAWKE
አክባሪህ ነኝ
ችለህበታል በዕውቄ -------ቀጥልበት
😂😂😂😂😂❤
Happy birthday
አረፋውን ለብቻው አምጣልኝ!!😂😂🤣
በሀይማኖት ባትቀልዱ ጥሩ ነው
Faraa!
Hayemanotegna
fesam 😂😂😂 lesim bicha haymanotegna
አንተ ራሥህ ኃይማኖት ቢኖርህ ኖሮ መልእክቱን በቅንነት ትረዳው ነበር።
እንደዚህ ስላልክ እንደ ፅድቅ የሚቆጠርልህ ከመሰለህ ተፎግረሀል ነፍሴ
ye my christos gelemcha is very powerful😛😛😛😛🤣🤣🤣🤣🤣🤣
የት ይደርሳል ያሉት የት ነው ተገኘ የተባለው ?ቂቂቂቂቃቃ አንተ የጨርቆሱ አንተ የማንኩሳው ምነው ምነው ጫት የምታመነዥኩት ለዚህ ነው አንዴ?ከልጅ ያሬድ ጋር ማሰር ነበር!!!!
❤❤❤
"እንብላ " መጥፎ ባህል ነው :: learn from this experience 😂
ጥብሱ takeaway ሆናል ለራት ነው😁
🎉❤
😢😢
🤣🤣🤣🤣🤣 afer bilu, chigaramoch
Tolo tolo belekek arif nw
Yemikeledbetnm eyawekn gobez
ግርማቸው
በውቄ ቸስተሻል!
ወይ ዘንድሮ የሚል ግጥም ፃፊማ
በእውቅቄ እንወድሀለን
መኬ ትመቸኛለህ
በዛ
👍
Hello bewke, "the ride" part is unrealistic and, I would not say the "take_away" thing too!!, the beggar part is funny!!! sorry bewke I like comdey to be more realistic!!!
ለረጅም ግዜ እንደዚ ከሳኩ
This is funny men. KE HIGHWAYU ALEF TILINA...lol
Grum sra new , ehe new tibeb malet
😀🤩
0:27
Specialu enqulal alew 😅
ኤቲስ ጋር መስራት ግን ትክክል ነው???
ሁሌ ፈገግ የምለው በናተ ነው በርቱ
ኪኪኪኪ
ምነው ሞኪ ስራ አትመርጥም😢
Hahhhaaaaaaaaa
😂😂😂
😅😅😅😅
የሀይማኖት ንቀቱ እንደቀጠለ ነው
Ye migbu waga ke ride belto new?
Ye rayd mekaflew kalew lmen enkulal yeLmenaL
😂