Ke hulu hager bitibit jerba england alechibet.... I appreciate you balanced vedio.... this is a good lesson for those who think that the war starts on Oct7... Plus when we say isre@l we have to understand that they have full support (money and military) from western and usa...
😂😂😂😂😂 Ere bakeh keldegna Sijemer temar ena Anbeb okay Quran 17:4 Read it? 2nd demo Israel yemil kal ko Ye prophet Jackob(yaqob)puh name nw enji Ye Hager name aydelem jilu
የፓለስቲኖች ታሪክ አሳዛኝ ነው። Alaa የምትባል classmate ነበረቺኝ፣ ወላጆቿ በናቅባ ተፈናቅለው Jordan ከገቡት ውስጥ ነበሩ እና እሷም እዛው Jordan ውስጥ ነው ተወልዳ ያደገቺው። በጣም ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው ፓለስቲኖች።
Love from Ethiopia
Thank you for sharing your story 🙏🏽🖤
አትዋሹ ፍልስጥኤም የሚባል ሕዝብ የለም የአረብ ሕዝብ ናቸው
@@12120ruth አላአቅሳ መስኪድ የገነባው ራሱ አምስተኛው የኡመያዶች ሽፍታው ከሊፋ አልማሌክ ነው
መሀመድ ጨርሶ እየሩሳሌም አልሄደም
ፈሣም አህያ 😂
ኣም ሙስሊሞች 😂😂😂😂
ታሪኩን በደንብ ስለገለፅከው እናመሰግናለን በጭፍን ፍልስጤማውያንን ለሚጠሉ አይሁድውያንን ለሚያሞግሱ እውነታውን ማሳያ ነው ሚዛናዊም ነው
በተረፈ አላህ ለፍልስጤማውያን ነፃ የሚወጡበት ቀን እንደሚመጣም በቁርዓን ተናግሯል እርሱ እዝነቱን ምህረቱን ይሰጣቸው ዘንድ ዱዓ ማድረግ ብቻ ነው ከዛ ሌላ በሰዎች ዘንድ እዝነትና ፍትህ ጠፍቷል
ማስረጃ አለህ።
ena lemn ywagalu tadya yane netsa ywetalu maytebkuu mayashenfutn tornet ahun kemiwaguu
የምዕራባውያን ሚድያ በልጅነት ኣእምሮኣችን እንደ ኣሸባሪዎች እንድናያቸው ቀርፆናል::
በተግባር ግን ደጋግ ሰዎች ናቸው!
ሰላም ለምድራችን!❤
እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው።
በጣም የሚገርመኝ ነገር የኛ ሰወች ክርስቲያኖች ለአይሁድ አግዛችሁ የምትንጨረጨሩት በዛ ላይ እግዚአብሄር ለእስራኤል ይፈርዳል የምትሉት ነገር።😅ህዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ የተባለዉ ለናንተ ነዉ አንብቡ መፅሀፍ ቅዱስን። መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ትንቢቱ አለ።የእስራኤልና የፍልስጤም ጦርነት መቸም መቆሚያ የለዉም ።ምክንያቱም እስራኤል ልኡሏን አልተቀበለችምና ።ለዘላለም ጠላት ስትዋጋ ትኖራለች ጌታዋን ሰቅላለችና አሳዳለችና።የሰላምን ጌታ ገፍታለችና መዳኒቷን ንቃለች ገፍታለች።ኢየሩሳሌም ለዘላለም በምርኮ ትያዛለች እንዳለዉ ።ለዛ ክርስቲያን የሆናችሁ ዝም በሉ ።መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ አይሁዶች እየሱስ ክርስቶስን አብዝተዉ የሚጠሉ በክርስቲያን ላይም የሚተፉ አምላክን የከዱ በኦሪት ህግ የእንስሳ ደም መስዋት እያደረጉ የሚኖሩ ከሀዲያን ናቸዉ ።የሁለቱ ሀገራት ጦርነት ትንቢት ነዉ መጨረሻም የለዉም ።
እኔ እንደሜመስለኝ አይሁዶችን ሳይሆን እስራየልን ለመጠበቅ ነው ክርስቲያኖች አይሁዳውያንን የሚደግፉት ምክንያቱም መካ ለሙስሊሞች ውድ እንደሆነ ሁሉ እየሩሳሌም ለክርስቲያኖች ውድ ነው ስለዚህ ለእስራኤል ወይም ለእየሩሳሌም ወይም ለክርስቲያኖች አሙሰሊም አይሁድጋ በብሉይ ኪዳን መፅሃፍ ቅዱስን እንጋራለን ስለዚህ ለእይሩሳሌም ከሙስሊሞች በተለይ ከሽሀ ሙስሊሞች አይሁዶች ይሻላሉ ተብሎ ሰለሚታሰብ ነው ሀገራቸውም ሰለሆነ
ጥቁር ቆሻሻ አራጅ ሙስሊም ስለክርስቲያን አታውራ አራጅ አንገት ቆራጭ ሙሀመድ የተባለ ወራዳ ቆሻሻ ማረድ ብቻ ያስተማረህ ቱ አንተም ሙሀመድም አላህም ተበዱ ቆሻሾች ርካሾች አራጆች ይህ ሃይማኖት መጥፋት ግዴታ ነው
,አይ እውቀት ገመድ አፍ😂😂😂
ድልልልልልልልልልልልልልልል ለፍልሰጤም አይሁዶችን አተ በራህመትህ አጥፋ
የሀይማኖት ተከታይ ብዛት,ሰፊ የመሬት ስፋት,የብሔር[ ጎሳ] የበላይነት, እንዲሁም ከፍ ያለ የአንድ ሀገር ምጣኔ ሀብት ወይንም የቋንቋ የበላይነት በእነዚህ ሁሉ የሚደረግ እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ የሚደረግ ግብግብ መጨረሻው ቃላት የማይገልፁት ቀውስ እንደሚያመጣ ማሳያ ነው ሀገር አምላክ የቸራትን ፀጋ ሰላምን ነፃነትን ታሪክንና ባህል የተፈጥሮ ሀብቶቿን ለዜጎቿ እድገት እና ለውጥ ብታውል መልካም ነበር አሁን ግን ሁሉም ቦታ በተመሳሳይ ጊዜ በእነዚህ ምክንያቶች ሀገር እንደ ቀልድ ትፈርሳለች ሰላም ይስጠን 🌼ማራኪዬ እናመሰግናለን
እውነት ነው @MeronAb፣ ሰላም ይስጠን 🙏❤
እስራኤልና ፍልስጤማዊያን የአብርሃም አያታቸው የእስማኤልና የይስሀቅ ልጆች የወንድማማቾች ልጆች ።
ለመላው የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና በአርያም አደረሳችሁ አደረሰን
የዓለም አቀፍ ሕግ ጉልበት ላለው ነው። ፍልስጤም በታገለች ቁጥር እስራኤል ቦታዋን እያሰፋች ትሄዳለች በአሁኑ ውጊያ ሐማስ ያለበትን ሳይጠቀልሉ አይቀርም የዓለም አቀፍ ሕግ ምንም አየይፈይድም ለፍልስጤማውያን እግዚአብሔር ያግዛቸው የሁለት ወንድሞች ልጆች ሲባሉ ይኖራሉ ።
አንቺ ብቻ ከሀቅ ጎን የቆምሽ
ትክክል ጎበዝ
በርግጥም ድል የኛ ናት ግዜውን አላህ ብቻ ነው አዋቂ
አንቺ የ ሰለሀዲነል አዩቢ ሀገር ታገሽ ቢዘገይም ድሉ የ አንቺ ነው አላህም በቁርአኑ ተናግሮታል
😂ቂቂቂቃቃቃ ፈሣም ሽብርተኛ
Mnm mnm mamtat aychlm muslim hone cristian ayagebawem be ayhud eko tbebegnam tibitegnam new enesu kegna yeteshale yawkalu ewnetun enam tornetun emiyaskomew esu ye abreham yemuse amlak eyesuskrstos bcha new atnchachu....
@@MikeAsmare3308አህያ ምን አውቀህ ነው አንተ በልተህ ከማራት ውጭ
“እነርሱም፦ አንቺ ቤተ ልሔም፥ የይሁዳ ምድር፥ ከይሁዳ ገዢዎች ከቶ አታንሽም፤ ሕዝቤን እስራኤልን የሚጠብቅ መስፍን ከአንቺ ይወጣልና ተብሎ በነቢይ እንዲህ ተጽፎአልና በይሁዳ ቤተ ልሔም ነው አሉት።”
- ማቴዎስ 2፥5-6
Palestine
Thank you so much My brother እንዝህ ጽንፈኛ ያሁዳች ህጻናት ስቶች መጨፍጨፊ ክብር መስሌችሀል 😢
1200 እስራኤሊያዊን የጨፈጨፈው ማን ነው ደግነቱ የመሃመድ ቡችሎች እውር ናቹ
ስትጨፈጭፉ ስታርዱ ማሻሏ ትላላችሁ ስትጨፈጭፉ ስትገድሉ ደሞ ንጹሀን አይደል😅😅
Amazing history.Thankyou.
እስራኤል የአባቶቻቸውን ቦታ ነው የጠየቁት ድል ለእስራኤል።❤❤❤
ያሁዲትማነዉመሥጊዱንለያሁዲያደረገዉሢጀመርእሥራኤልሙሥሊምነበርኮደደቦከፍረዉነዉጂሸርሙጣ
አማረኛተናጋሪያሁዶችዉጡካገራችንፋኖምቢሆንያሁዲነዉሙሥሊምፋኖዎችመዉጣትአለባቸዉፋኖአታላይነዉያሁዲነዉ
@@TamirSeid-ly2kxአንቺ አሸባሪ አህዛብ ተቃጠሉ
Brother eskezare yalgebgn...nger nw yagnhubet..bertalgn.....
በመጀመሪያ ፍልስጥኤም ከኢራንና ከሌሎች ታጣቂዎች ጋር ተባብራ እስራኤልን ማጥቃት ነበረባት ወይ
ወገኖች በያላቹሕበት ሰላማቹሕ ይብዛ ሲቀጥል አሁን አለምን ያስቸገራት ወሬ እና ውሸት ነው የኔ የሚባል ወሬ ለችግር እና ለጦርነት ዳረገን እረ ባካቹሕ የኔን ውደዱልኝ እና እኔ አዋቂ ነኝ እኔ የበላይ ነኝ እኔ የተማርኩ ነኝ እኔ ትክክል ነኝ እኔ ባላባት ነኝ እኔ የንጉስ ዘር ነኝ ሁሉም የኔ ነው ብቻ ለምን ለምን እረ በፈጠራቹሕ ?????
እስራኤል የእግዚአብሔር ሀገር ናት ስለዚህ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም
ፍልስጢማውያን ሀገር የላቸውም እግዚአብሔር ከነሱ ነጥቆ ለእስራኤላውያን ሰቷቸዋል
ኢሱርኤል፡ሚበልሀገርይለም፡ህሽአለ፡አልሀ፡የጠፍሉ፡አውቆአጢፊ፡ሀገሩአጡፍ፡ይለል፡የጋሬስው፡ውቀች፡አጡፉ፡
ስንት ካሬ ሰጣቸው
This is such a balanced and comprehensive coverage of the Palestinian issue, well done.
May peace reign
Thank you for watching 🙏🏽🖤
Bher hegr mehon aychlm?
መሬት በ1000 አመቱ ለባለቤቱ ድል ለእግዚአብሄር ሀገር ለእስራኤል❤❤
Ewnet tark kawek? Yeflstem abts manw hultum abrew lzmnat alnorum wy?
ሙሉ ለሙሉ አከባቢው የእስራኤል ነው. ይሄ እኮ ግልፅ ነው
Thanks ❤❤❤
በጣም የሚገርም ታሪክ ኖዉ
ሁሌም ነገር ቀስቃሽ መሆናቸው ይገርማል ፈጣሪ ለአለም ሰላም ያውርድልን
Because that is their nature
Because that is their nature
Ayhud ewent kemkebel yilik motun yimertal meselochachu.ewer nachu subhanallah
አንድ ማወቅ ያለብህ ነገር ቢኖር ወርቃማዋ መስጊድ አልአቅሳ እንዳልሆነ ና ቁዱሱ መስጅድ ግን ሌላኛው ነው ስሙም ይለያያሉ
Thank you for sharing 🙏
Bher hegr yemhon mebts yelwum?
እስራኤል የአባቶቻቸውን ቦታ ነው የጠየቁት ድል ለእስራኤል።
የየቱን አባታቸውን?ኦርቶዎች ለአይሁድ የምትገረዱበት ስነልቦናነው ድንቅ የሚለኝ
@Sofi-ksየ አባታቸውኅ የ አብርሃም መሬት ነው 3zo
አባት የለሌው ስለሌላ አባት ማውራት አይችልም ድቃላ ገረድ
Ke hulu hager bitibit jerba england alechibet....
I appreciate you balanced vedio.... this is a good lesson for those who think that the war starts on Oct7...
Plus when we say isre@l we have to understand that they have full support (money and military) from western and usa...
በአለም አቀፍ ደረጃ ለምንድን ነው ሙስሊም የሚገደለዉ?
እዉነት መቼም አትጠፋም ትቀጥናለች እንጂ?????
አሸባሪ አራጅ ሰለ ሆኑ
arifw bro🎉🎉🎉🎉
Thank you bro 🙏🏽🖤
ሁሉም የ እስራኤል ነበር ከ አብርሃም እስከ ሰለሞን እስራኤል ሀያል አገር ነበረች ከዛም በ ሮም ፐርሺያ ባቡሎን ቱርክ ተወራ ተሸንፋ የ እስራኤል ልጆች ተበተኑ ከዛም አረብ የሆኑት ፍልስጤማውያን ተስፋፍተው ወሰዱት እስራኤል ተሰዳጅ ሆነው ኖረው ግን በ አንድ ሰው ወደ እስራኤል አገር የ ማድረግ ስብሰባ አድርገው ተመለሱ
Behymanot ytkfafel mrets al?
Ya alla lijoch machem aytefum hwunet lahaq❤❤
Please do Greece
We will soon, thank you for watching 🙏🏽
እምነትን፣ ፖለቲካን እና ታሪክን እያቀላቅላችሁ ነው። እውነታው ግን በታሪክም በፖለቲካውም ፍልስጤም የሚባል ነገር የለም - እስራኤል ነበረች እስራኤልም አለች እስራኤልም ትኖራለች። ወደ አርኪኦሎጂ ፣ በጽሑፍ ታሪክ ፣ በቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ፣ ቁርኣንን ጨምሮ ይመልከቱ ። ኑ እና በእውነቱ እዩ፡ ሁሉም ነገር እስራኤል ነው! የምታመጣው በማህበራዊ ድህረ ገጽ እና ትርጉም በሌላቸው ሀገራት የቃላት ጦርነት ውስጥ ብቻ የሚንፀባረቅ ህዝባዊነት ነው።
,እኔኮ እሚገርመኝ እየሡሥን የምናከብረውን ሙስሊሞች ጠልታችሁ ተላቶቹን ሥትወዱ አታፍሩም የእየሡሥ ወዳጂ ነን ሥትሉ
የመሀመድ ሸርሙጣ ተረት 😂😂
ካፊር ምኑን ያቀዋል እህት
መሀመድ ይንጫቹ መቸም ለሱ ብዙ ሸርሙጣ ተፈቅዷል ሴሰኛ ሲጨልል ግደል ሀትወዳጅ እያለ የተደበረበትን መጵሀፍ ይዛቹ የፈጣሪ ቃል ሕረ ሼም ነው
ነሷራ እውቀት የላቸውም ጥላቻ እንጅ
የደበከን ታሪክ 👉የእስራኤል አባቶች የሚባሉት ሦስቱ አብርሃም ይስሃቅ እና ያዕቆብን ጠቀስክል በዚህም መነሻነት መሬቱ ጥንት የአይሁዶች ነው አልከን !!👉የኔ ጥያቄ 1ኛ- አብርሃም ሲጀምር ከየት ተሰዶ ነበር አዛ ቦታ ላይ የሰፈረው ???
2ኛ- ከአብርሃም በፊት አዛ ቦታ ላይ ይኖሩ የነበሩ ህዝቦችሽ እነማን ናቸው ???? 3ኛ- ይህንን መነሻ አድርገህ ታሪኩን በድጋሚ ብተሰራው የመጨረሻው ጥያቄዬ ነው ?! አንተንም ፍትሃዊ ፍርድ ለመስጠት ያመችህ ዘንድ
ለብዙ ወንድም እና እህቴ መናገር የምፈልገው ነገር አይሁድ ወደ አባቶቹ ምድር ነው የተመለሰው ከታሪኩ እንደሰማችሁት መጀመሪያ እስራኤልን የገዟት አይሁዳውያን ናቸው በመፅሃፍ ቅዱስ እንደተፃፈው እግዛብሔር ለአብርሃም በገባው ቃል መሰረት ምድሯን ለአንተ እና ለልጅ ልጆችህ እሰጥሃለው ባለው መሰረት ሌላው ፍልስጤም የሚባለው ሃገር አልነበረምም ኑሮም አያውቅም ምክኒያቱም ፍልስጤም የሚባል ሀገር ከነበረ የመጀመሪያው የፍልስጤም መሪ ማን ይባላል ?? መልስ የለም አውቃለሁ ብዙ ሙስልሚ ወንድሞቸ ከሀይማኖት ጋር ስለምታገናኙት ወደ ፍልስጤማዊያን ታደላላችሁ ሌላው አላቅሳ መስጊድ ብለው የሚያሳዬችሁ የወርቅ ቅብ መስጊድ ይሄ ደግሞ አይደለም ከዚህ መስጊድ ምንም አይነት የሀይማኖት ስርአት አይካሄደም አላቅፃ መስጊድ ከዚህ ቦታ ትንሽ ሜትር ይርቃል ሌላው አይሁድ ይጥፋ የምትሉ ብዙወቻችሁ እስኪ ከዚህ ታሪክ ተማሩ ብዙወቹ አይሁድን ለማጥፋት ሞክረዋል ነገር ግን አልቻሉም አይሁዳውያን ጥንት ከነበሩ ህዝቦች ብቸኛ እስከ አሁን የሚኖር ለወደፊትም የሚኖር ከህዝቦች ሁሉ የተመረጠ ህዝብ ነው በመፅሃፍ እንደተፃፈው ሀጢያትን በሰራችሁ ግዜ በጥብቅ እቀጣችኃላው በአለም ዙሪያም እበትናችኃለሁ ወደ እኔ በጮሃችሁ ግዜ እሰበስባችኃለሁ ባለው መሰረት ግዜው ደርሶ አይሁድ ወደ አባቶቹ እርስት ተመለሰ ሌላው ይሄን ጦርነት የጀመረው ሀማስ የሚባል የአሸባሪ ቡድን ነው ለፍልስጤማዊያን መገላታት ተጠያቂው ሀማስ ነው ብዙወቻችሁ በጦርነቱ የመጀመሪያ ቀናት ሀማስ አሸነፈ ሀማስ ፍልስጤምን ነፃ አወጣት አይሁዶች ተበተኑ ስትሉ አልነበርም ታዲያ ምን ተገኘ እና ነው አሁን ጭሆት የበዛው?? ለማንኛውም የፈጣሪ ሃይል እንጅ የሰው ሃይል አይሁድን አያሸንፍም "እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም "
Yes!
አንተራስህ አይሁዳ ነህ
ንፍጣም ከሀዲ ይሁዳ 😤 ዘ ፍጥረት 16ን አንብብ የአብረሀም የበኩር ልጅ ማን እንደሆነ ለማን ምን ቃል እንደተገባ ያስረዳሀል። እያየህ ካልታወርክ በቀር የምታየውን ግን እንዳትክድ? በይተል መቅዲስ ወይም የሰለሞን ቤተ መቅደስ የገነባም የኢስማኢል ነገድ ሱለይማን ነው። ታዲያ ኢስማኤልም ሱለይማንም ነብይ ካልነበሩ ጠቢብ ማለት ምን የሚሉት ፈሊጥ ነው????? ራስህን ጠይቅ ለራስህ መልስ ። አትካድ ክህደት የይሁዳ መለያ ነው😤😤😤
ሙሀመድ ተብዬ ዘላለማዊ ጂሀድ ስላዘዘ ነው እንጂ ሙሲሊሞች ለፊሊሲጢም አዝነው አይደሉም። አዎ እስራኤላውያን ወደ አባታቸው እርስት ትመለሳላቹ አላቸው ተመለሱ ከአሁን ቡሀላም አይፈርሱም።
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💋💋💋💋💓💖💖💖💖💓💞💞💞💞💞💞✝️🕎✝️🕎🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💋💋💋💋💋
ደስይላል
Selam Lehagerachin Selam Lealem Hizib Bemulu Yihuni 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen 🙏❤
አይሁዶች የተረገሙ ህዝቦች አላህ ያጥፋቸው ስንቱን ንፁሃን ፍልስጤማውያንን ደም አፈሰሱት ለነገሩ እነሱ እኳን ለፍልስጤማውያን እና ለነብያቶችም አልተመለሱ የተረገሙ ናቸው
ከናተ በላይ የተረገመ እና እርጉም የለም በዚ ምድር ኣላህ ዋክበር እያላቹ ሰውን ምታርዱ ቆሻሾች
ጭፍን የጥላቻ ንግግር መሆኑ ግልፅ ነው
Anchin yatifash ye alah
እናንተ ናቹ አራጅ የምድራችን ነቀርሳዎች ናቹ እስራኤል የናንተ መድሃኒት ነች ትኑር ለዘላለም 😅😅😅😅😅
@@israelloveisraellove125 እሚገርመውግን ክርስቲያኖች ለእስራኤል የመታሽቀብጡት እስራኤል ለአረብ ነው የምትቀረበው ሙስሊም አይሁድን ነው የሚጠላው እየሱሳችሁን ለመግደል የተጋበዙት አረበ አይደለም አይሁዳች እጂ
ድል ለስራኤል ይሁን
Dill eysus yezmut lij lalut ena sidetgna
ሀላህ ምናምን ብሎ ነገር የለም አትጃጃሉ!
ድል ለፊልስጤም
Israel 🙏🤲❤️❤️❤️💪💪
❤❤Asrel. Lzalme.ynoralu
Aslmna.washata.naw.
Qorqoro bichhoh....
Mejmrya temar
አይሁዶች ከሮማውያን ጋር ክርስታያኖቹን ለማጥፋት የሳድዱ ነበር ክርስታኖችም በምናባቸው ለሀጢየታቸውው እየሱስን የገደሉላቸውን አይሁዶች ከሮማውን ጋር ከሀገራው በታትነው ጥገኛ ሰፈሪ እንዲሆኑ አድርገው ነበር ከመፎ ሰዎቸ ጋር የአሏህ በሮችን ለመበደል ነው የምትደጋገፉት አውሬውንም ጭምር የመጀመሪያ ታምረኛው መሲህ መጣልን ብላችሁ እንደምትቀበሉትና እንደምታምኑት ሰለተነገረን አይሁዶች የሀጢያት ታላቅ ወንድሞቻችሁን መደገፋችሁ አይገርመንም የኢትጵያ ክርስቲያኖች ከማንንነትችሁ ይለቅ ዲቃላ ማንነት የምትናፍቁ ጥገኛ ቫይረሶች ናችሁ
Donqoro nesh iko😂 Bible raasu Palestine yilatal midriwan
ምድርን ጠፍጥፎ የስራ እስራኤልዊ ነው ወይስ ፍልስጤም ነው?
ኢስራላዊ፡ኢትዬጵያ፤ፍልስጤማዊ ፥አውሮፓዊ ቻይናዊ የሚባለውራሱ የሰው ሀሳብ ነው አብረን ለመኖር የተፈጠር ነው እስካሁን የሰው ልጅ ወደ ምድር አልመጣም ስለዚህ ስቃይ በሰው ልጆች ስቃዩ የበለጠ ይበዛበታል።
ፍልሥጤም እሥራአል ከማለት የኛን ሃገር ጦርነት አውራ
እኔ የሚገርመኝ ጌታ እየሲስ ክርስቶስ ለምን ክርስታንና አይሁዶችን ማጣላ ፈለገ 1 ጌታ ከሆነ ለምን ለጠላቶቹ ተሸነፈ 2 ለምንድነው ክርስታኖች ከሙስሊም ይልቅ አይሁዶችን የሚወዱት ሙስሊሞቾ እኮ አይደሉም ጌታቸውን የሰቀሉት?
አይሁድ የዘር ሀረግ ነው እስልምና ደሞ ሀይማኖት ነው፡፡ በመፃፍ ቅዱሳቸው የተጠቀሱት ሁሉ አይሁድ ናቸው ብለው ስለሚያስቡ ነው፡፡
ሂሊና የለው አውነት እውነት ይፈርዳል
Next one Japanese please get me..
Japan's video is episode 22nd
እናተ የሰሜን አይሁዶች ከንጉስ ሰለሞን ዘር እንዴት እንደመጣቹ ታሪክ እወቁ
ማለት???
Next is UAE 📌 pls Dubai ❤❤
Soon, thank you for watching 🙏🏽🖤
አይሁድ በእስልምናም በክርስትናም የተረገሙ ሁነዋል የምቀኝነት ካልሆነ በስተቀር ሙስሊም ሲሞት ደስየሚላቸው ሰወች
Ewnet bilehal
የተረገሙ አህዛብ ናችሁ አይሁዳውያን በእግዚአብሔር የተመረቁ ድንቅ ህዝብ ናቸው ok
@@Mekd87 ሲጀመር አይሁድ ተረግመው ነው በሰው ሀገር እዲከራተቱ የተፈረደባቸው ስለዚህ የተረገሙ ናቸው እየሱስንስ ሊሰቅሉ ያሱቡሰወች እዴት የተቀደሰ ህዝብ ይሆናሉ ለእስልምና ጥላቻ ካልሆነ በስተቀር እውነቱን ታቃላችሁ
@@alemazararseደደብ ንፍጥ ጭቅላት ነሺ አቺ ለምን ኢትዮጲያ በጥገኝነት እደምትኖሪ መጀመሪያ እሄን ታሪክ እዎቂ😂😂😂😂😂😂
@@מסרק ጥገኛ ማ አይደለሁም ምናልባት አንቺ ጥገኛ ሁነሽ ከሆነ አላቅም አይሁድ ነሽእዴ ምናልባት ከሆንሽ ስደተኛነሽ ማለት ነው
ያሳዝናል 😔
ቀማውራቲክ በፊት ታሪክ ማንበብ አለብህ 😊
በጣም ብዙ ሰወች የግንዛቤ ችግር አለባችሁ እስራኤላዊ ነብይ ነው በእስልምና ብዙ ወቹ ነገር ግን አሁን የሉት እነዛ ሳይሆኑ አይሁደወች ናቸው
አይሁዶች እስላምን ነው ሚጨፈጨፉት እዴት ደስ ይላን😂😂😂
@@מסרק ድሮም እኳ ፈጣሪ አይሁድን ረግሞን የተባለው ከሀዴ ሰለሆኑ ነው ናዚ 6ሚሊየን አይሁድን ሱጨፈጭፍ መጠለያ ነሆናችሁ የአረብ ሀገራት ነው በመስቀል ጦርነትም ስትሰደዱ መሸሸጊያችሁ ሙስሊም ሀገሪት ነበሩ ከሀዲስለሆኑ ሙስሊምን ይገላሉ
ፍልስጤም ዘለለም ትኑር
13:54 😢
ይህ ታሪ ክ እውነት ለሚፈልጉ በቂ ማስረጃ ነው
Galatoomaa warri kana nuuf dhihesitan.
እሰራኤል የአይሁድ ሀገር ናት
Israel
ያረብ አላህዬ ለአለም ህዝብ ሁሉ ስትፈጥረን የሰጠከንን ነፃነት በመጥፎ ሰዎች ለተወሰደባቸው በጠቅላላ አንተ ፈርጅ
የእስራኤል ነው መጀመሪያ አንብብ ፍልስጤም መጤ አረብ ነው
Granada የምትባል አገር ንገረን
Egziabhair Le Israel sele sete ye Israel naw keza befit ye Palestinian neber
Israel lezlalm tenoralch 🇮🇱🙏🏽
አቀራርብህ አድሎ አለው
እስላም የአለም ነቀርሳ ነው 🤮 ፈጣሪ አረብና እስላምን አጥፋልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Yes
አይሁድዳንን አላህ ያጥፋ እሰላም ሠላም ነው እሸ ቢገባሽ ንገሪኝ እሰቲ ነይ ምክናየቱን ካፊር ምኑን ታቂዋለሸ
ይመችህ ለተበዳዮ አላህ ይዘን
መሀመድ አርጓል እንዴ😮😮😮😮
አይሁዶች ሂትለር 6 ሚለየን ገደለ ከምድረ አዉሮፖም አባረረ አረቦች ፈልስጢኖች ደበቋቹ ከሚበሉትም አካፈሉ ነገር ግን ቤታቸውን መሬታቸው ዘረፉ ነጮች ለህልሁናቸው ፈርተው ከምድራቸው ያባሯቸው አይሁዶች መሸሸጊያ ለሆናቸው ፈልስጢኖች መከራ ሆነዎል 😢😢
ውሸት በራሳቸው መሬት ነው ያሉት አንተ መጤ አረብ
Washatam.
እንሽአለ ሁሉም ነገር የጊዜ ችግር ነው እንጂ የልፍል
ኬት ያመጣህውን ሙሉ የታሪክ ማስረጃ ያለው ከካርታ እስከ ህዝብ በፍልስጢኖች እጅ ነው ከከንአን እስከ ቤቴልሄም ያሉት ለሺ አመታት የኖሩ ፈልስጢኖች የሆኑት ለታሪክ ህያው ምስክር ይሆኑ ዘንድ እውነት አትደበቅም ማንም ግፈኛ የእጁን ሳያገኝ አልቀረም ፂዮናዊያኑ ለ100አመታት የሠሩትን ግፍ ይከፍላሉ ለልጅ ልጆቻቸው የሚያኮራ ታሪክ ሳይሆን የሚያሳፋር እንደህዝብ የሚሳደዱበትን ታሪክ አስቀምጠዎል !!!
ጡሩምባ ቱልቱላ መንፋትና ማሽቃበጥ ማጨብጨብ የምትወዱትማ እናንተ ውሾች የአረብ ሽንትቤቶችና ተላላኪዎች ገረዶች ናቸሁ አፈር ብሉ
እየሩሳሌም የሚል አንድ ቃላት በቁራን የተጻፈ የለም
በመፅሐፍ ቅዱስ ግን አለ።
😂😂😂😂😂
Ere bakeh keldegna
Sijemer temar ena Anbeb okay
Quran 17:4 Read it?
2nd demo Israel yemil kal ko
Ye prophet Jackob(yaqob)puh name nw enji
Ye Hager name aydelem jilu
የእስራኤል እና የፍልስጤም ደም ይቆም ዘንድ አላህና እግዚአብሔር ማቆም ለምን ተሳናቸው ?
ሁለቱም ከጥንት ጀምሮ ደማቸውን ሲያፈሱ የኖሩ ወንድማማች ህዝቦች ናቸው
ፍልጤምም ሆኑ አይሁድ አረቦች ናቸው
ለምን ዲነዉ በጣም ምትቀዮዉ። ደሞ ጉዕዞታቻን ደሚ ሚብል ነበረ
እስራኤ ከጥንት ጀምራ የፍልስጤም መሬት በሀይል የያዘቸው አይደለም እንዴ
😅😅😂
🇵🇸🇵🇸🇵🇸🤲🤲❤️❤️💪💪💪👏👏☝️☝️🌹🌹🌹
ፍልስጤ እንጂ እስራኤል ምትባል ሃገር የለም እስራኤል 1948 እ/ም የተመስረትች በምእራባውያን
Free Gaza from Hamas and the people of palestain
Weshtam
Israel ❤❤ ❤ maninm alwererechim gzatan new yasmelesechw hulem lsrael
Ayy alemawek.....libona yisteh
Tinish.enkuan le manbeb mokir ante mutticha
ውሸት ዩትም አይደርስም
ተዉ እንጂ😂😂 ከቻልክ history አንብብ or ዝም በል
Dadab ewek mejamera arwit
ምን አይነት ድንቁርና ነው ታሪክ እንኩአን እየተነገራችሁ አይገባችሁም እስራኤል የምትባል አገር አይደለችም ወራሪ ነች ሌባ እስቲ ታሪኩን አዳምቲት ችፍን ጥላቻ ይዛችሁ አትቀደዱ ምን አይነት ድንቁርና ነው
ወረራ መጤ ፍልስጤም ነው እስራኤል የራሳቸው አገር ነው🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪
ህልውናዋ የሰለማዊ ህዝብን ደም በመምጠት ላይ የተንጠለጠለች ብቻኛ ሀገር በመጨረሻም የውርደት ቀማሸ እስ....
ፍልስጤም አንረሳሽም 🥺🇪🇹💚⚪️🖤❤
ፍልስጤም የሚባል ምድር የለም መሬቱ የእስራኤል ነው አለቀ
Long live Israel 🇮🇱.
ሮኬት ተኩሰው ሳይሆን ገብተው ወደ 1300 ሰዎችን ከገደሉ በውሃላ ነው ጦርነቱ የጀመረው።
በደል ስለ ደረሰባቸው ነው ምነው አትሰምም አንዴ ወይስ ታሪክ አታውቂም 😂😂😂😂
@@sofiaahlam ሞስሊም ስለሆንሽ እንጂ ታሪክን ወይንም ስለተበደሉ ሰዎች ኣዝነሽ እንዳማትደግፊ እርግጠኛ ነኝ። ለፓለስታይን እንደምትራሩ በየሃገራቹ ለምያልቀው ሰላማዊ ህዝብ ብትጮሁ ኣለም ሰላም ትሆን ነበር።
@@robelrg𝘀𝗺𝗮𝗿𝘁 𝗮𝗻𝗱 𝗴𝗼𝗼𝗱 𝗽𝗼𝗶𝗻𝘁! 𝗪𝗲 𝗵𝗮𝘃𝗲 𝗲𝗻𝗼𝘂𝗴𝗵 𝗼𝗳 𝘁𝗵𝗲𝗶𝗿 𝘁𝗲𝗿𝗿𝗼𝗿𝗶𝘀𝘁 𝗺𝗶𝗻𝗱𝘀𝗲𝘁! 𝗜 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗻𝗲𝘃𝗲𝗿 𝗳𝗼𝗿𝗴𝗲𝘁 𝘁𝗵𝗲 𝗟𝗶𝗯𝘆𝗮 𝟰𝟬 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻 𝗖𝗵𝗿𝗶𝘀𝘁𝗶𝗮𝗻𝘀. 𝗧𝗵𝗲𝘆 𝗺𝗲𝗿𝗲𝗹𝘆 𝗸𝗶𝗹𝗹𝗲𝗱 𝘁𝗵𝗲𝗺 𝗯𝗲𝗰𝗮𝘂𝘀𝗲 𝘁𝗵𝗲𝘆 𝗰𝗮𝗻'𝘁 𝗰𝗵𝗮𝗻𝗴𝗲 𝘁𝗵𝗲𝗶𝗿 𝗿𝗲𝗹𝗶𝗴𝗶𝗼𝗻, 𝘁𝗵𝗲 𝗿𝗲𝗰𝗼𝗿𝗱𝗲𝗱 𝘄𝗵𝗶𝗹𝗲 𝗰𝘂𝘁𝘁𝗶𝗻𝗴 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮𝗻𝘀 𝗵𝗲𝗮𝗱 𝗶𝗻 𝘁𝗵𝗲𝗶𝗿 𝗰𝗮𝗺𝗲𝗿𝗮, 𝘁𝗵𝗲𝘆 𝘀𝗮𝗶𝗱 " 𝗜𝗳 𝘆𝗼𝘂 𝗱𝗼𝗻'𝘁 𝗮𝗰𝗰𝗲𝗽𝘁 𝗶𝘀𝗹𝗮𝗺 𝘄𝗲 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗱𝗼 𝘁𝗵𝗶𝘀 𝘁𝗼 𝘆𝗼𝘂! " 𝗙𝗼𝗿 𝘁𝗵𝗲 𝘄𝗼𝗿𝗹𝗱 𝗽𝗿𝗼𝘂𝗱𝗹𝘆! 𝗜 𝗮𝗺 𝘀𝘂𝗿𝗲 𝘀𝗵𝗲 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗻𝗲𝘃𝗲𝗿 𝘁𝗮𝗹𝗸 𝗮𝗴𝗮𝗶𝗻𝘀𝘁 𝘁𝗵𝗲𝘀𝗲 𝗽𝗲𝗼𝗽𝗹𝗲. 𝗪𝗵𝘆? 𝗩𝗲𝗿𝘆 𝗰𝗹𝗲𝗮𝗿 𝗯𝗲𝗰𝗮𝘂𝘀𝗲 𝘁𝗵𝗲𝘆 𝗮𝗿𝗲 𝗲𝘀𝗹𝗮𝗺𝗼𝗰𝗵 𝗮𝗻𝗱 𝗲𝘃𝗲𝗻 𝘁𝗵𝗲𝗶𝗿 𝗽𝗿𝗼𝗽𝗵𝗲𝘁 𝗰𝗼𝗻𝘃𝗲𝗿𝘁𝗲𝗱 𝗺𝗮𝗻𝘆 𝗖𝗵𝗿𝗶𝘀𝘁𝗶𝗮𝗻𝘀 𝘂𝘀𝗶𝗻𝗴 𝘁𝗵𝗮𝘁 𝗸𝗶𝗹𝗹𝗶𝗻𝗴 𝗺𝗲𝘁𝗵𝗼𝗱 😢 𝘃𝗲𝗿𝘆 𝘀𝗮𝗱 𝗵𝗶𝘀𝘁𝗼𝗿𝘆 𝘄𝗶𝗹𝗹 𝗻𝗲𝘃𝗲𝗿 𝗵𝗮𝗽𝗽𝗲𝗻 𝗮𝗴𝗮𝗶𝗻! 𝗜 𝗵𝗼𝗽𝗲𝗧𝗵𝗲 𝘄𝗵𝗼𝗹𝗲 𝘄𝗼𝗿𝗹𝗱 𝗸𝗻𝗼𝘄𝘀 𝗮𝗻𝗱 𝘀𝗲𝗲𝘀 𝘄𝗵𝗮𝘁 𝗜 𝘂𝗻𝗱𝗲𝗿𝘀𝘁𝗼𝗼𝗱 𝗿𝗲𝗰𝗲𝗻𝘁𝗹𝘆.
ነብዪ አርገዋል😂😂😂😂
የገረመኝ እሱ ነው 😅😂😂😂😂
Mareetu ya Palestine new yihe la hullum gilits new ya Ethiopia chiristianoch ka Iwunet gar ka maqom yiliq wushetin merxew bilbilachewum kidewal
ወንድሜ ተባረክና አንድ እዉነት ረሣክ እሥራኤል ከትክክለኛ አምላክ ሠማይና ምድርን ከፈጠረ የተሠጠች ጥንት ሃገር ናት .እግዝአብሔር አያዳላም በአብርሃም ዘመን በቦታዉ የሚመለከዉ ጣኦታት ነበር እሥልምና በ624 ገደማ በመሃመድ የተሠረት የቅርብ ጌታ ካረገ በህዋላ ሥንት መቶአመታት አልፎ የተመሠረተ ሃይማኖት ነዉ .ፍልሥጤማዉያንና ሌሎች ነገሥታት ሙሥሊም አልነበሩም ትክክለኛዉን አምላክ ሥለማያመልኩ ጣኦት ያመልኩ ሥለነበር እግዝአብሔር ጠፍተዉ እሡነ በእምነት ያመልከዉ ለነበረዉ ለአብርሃምና ዘሩ ተሠጠ .እሥልምና በህዋላ ሢመጣ በመሃመድ እሥልምና ተቀብለዉ ፍልሥጤማዉያን እሥላም ክርሥቲያንም አለባቸዉ ተለወጡ በሃይማኖት እናም ያች ትንሸዋ እሥራኤል የሄን ሁሉ ጠላት ብን እያደረገች የምታሸንፈዉ ዉጊያዉ ትክክለኛዉ አምላክና ሤጣን መሃል በመሆኑ ነዉ ቦታዉ የአምላክ ነዉ በርግጥ ነገሮቹን በሠላም ፈቶ በጉርብትና መኖር ሢቻል ችግሩ የሤጣን ሥለሆነ እሥራኤልን ለማጥፋት አልተሣካመ አይሣካምም ተሥፋ የሚሠራ ሥራ ከጌታ አለባትና ምድርዋ
Ewnetshin ነው??? 😂😂😂 ምነው abrakeham አታውቁም አልሺሳ?? አንደዉም ብመርሽ ዋጪው አብረሃምም ሆነ አየሱስ, አደምም ሆነ ሙሀመድ ሁሉም ዉድ የ አላህ መልክተኛ ናቸው ክርስትና የመጣው አየሱስ ካረገ ቦኃላ በ ሰዎች ጉባዬ የተመሰረተ ስም ነው ለዛዉም በ ፓጋኞች. ነቢዩ ሙሀመድ የማንሳት akmum ድፍረቱም የለሺም ሴጣን
@@sofiaahlam እህት ሢጀመር ከርሥትና በእየሩሣሌም ጌታ ካረገ በ40 ቀን በአሥረኘዉ ቀን ተመሠረተ ሥራቹም ራሡ ጌታ ነዉ እየሱስ ቢገባሸ እግዝአብሔር ነዉ ግን እነመሃመድ በመግደል በመማረክ የመሠረቱትን ለዛም ክርሥትና ከተመሠረተ ከ625 በህዋላ በቀትር እርር ያለ ዉሸት በመዋሸት ከመፅሃፍቅዱሥ ኮፒ ተደርጎ አብርሃምን ኢብራሂም ሠለሞንን ሡሊማን እያለ ጭራሸ እጅግ ዉሸት ደግሞ ቁራን ከሠማይ ወረደ በማለት ካሉት ሚሥቶች በዘጠኝነት ደረጃ ያለችዉየዘጠኝ አመትዋ ጡት ያላወጣችን አይሻ በማግባት የግፍ ግፍ የፈፀመ መሃመድን መከተል በእዉነት በጌታ ያሣፈል
ለአህያ ማር አይጥመው አለ ያገሬ ሠው አብረሐም ኢሥማኤልም ኢሥሀቅም ያእቆብም ሙሤም እየሡሥም መሐመዲ አንዲ ናቸው የአላህ ታማኝ መልክተኞች ነበሩ እናንተ እንደምትቃዡት አይደለም
እየሱስ እውነትም መገድም እኔነኝ ብሏል እውነተኛ መገድ አልነገረም መሐመድ @@Sada-dj4hi
ደጃል አምላኪዎች አላህ ይጥፋልንስ
አላህ የፈጠረውን ህዝብ አያጠፋም ለሰው ሞት ሚመኙ ሰዎች ግን ይጠፋሉ
ደጃል ማነው
አህዛብ እንተ ጥፊ 🤧
እሰራኤል ወይም አይሁድ ኢየሱስን የሰቀሉ ናቸው
እየሱስ እራሱ አይሁድ ነው
Ye yehuda nbere endia enatelebda shermuta
እስራኤል የምትባል ሀገር የለችም
Tbd
Eziga ye MUSLIM FÒƁIŸÀ YALEBACHU HULU YE ŹÙMÈT LIJOCH NACHEW YIH EWENET NEW LIK ENDALUT AYHUDOCHU ZER HARGACHU
ፍልስጤም የተባላቹሁ ቁሻሾች የእርግማን ልጆች የፈጣሪን ቃል አልቀበልም ብላቹሁ በአይሁድ ህዝብ ላይ የዘመታቹሁ ወዮላችሁ የማትቀረዋ የመከራና የእልቂት የለቅሶ ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መሸሸጊያቹሁ ወዴት ይሆን ? አልሰማሁም አላወኩም አላየሁም አልገባኝም አይሰራም ሁልህም በቅርቡ የዘራኸውን ታጭዳለህ እመነኝ በእሣት ወንፊትም ትበጠራላቹሁ አይቀሬ ነው
ምሣሌ ልንገርህ እሣት በውሐ ይስቃል አለ ያሐገሬ ሠው እሣቱ በዉሐው ጠብታ እንደሚጠፍ ረስቶ
@@Sada-dj4hi ፈሣም ቅራቅንቦ ቅዘናም የቅዘን ጨርቅ ሽንታም እስላም የተባላቹሁ ሠይጣን አምላኪና የሠይጣን ተከታይ በሙሉ ወዮላችሁ የማትቀረዋ የመከራና የለቅሶ ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው እናንተ ውሾች ማፈሪያዎች ማን እሣት እንደሆነ ማን ውሃ እንደሆነ በቅርቡ ታዩታላቹሁ አትቸኩሉ
ፈጣሪ ለምን ዝም አለ?
ጊዜ የማይሽረው የአምላክ ነው
ፈጣርአይቸኩልም ምንአስቸኮለው??