Maraki Planet
Maraki Planet
  • Видео 66
  • Просмотров 2 921 158
የአሜሪካዎቹ ሜኖናይትስ│American Mennonites
በዛሬው ዝግጅታችን ውጫውያን የሚቋምጡለትን አለም፣ ውስጥ ሆነው ስለተጠየፉት፣ ሌሎች የሚጓጉለትን ቅንጦት 'አይንህ ላፈር' ብለው ፊት ስለነሱት አሜሪካውያን የሜኖናይት ማህበረሰብ አስደናቂ የአኗኗር ዘይቤና የሀይማኖት ስርአት፤ በታታሪነታቸው፣ በስነ- ስርአታቸው፣ በልበ ንፅህናቸውና በቴክኖሎጂ ምድር ላይ ሆነው ቴክኖሎጂን በመጠየፍ ከሚታወቁት የሜኖናይቶች መንደር ጎራ ብለን፤ ይልቁኑም የሩቅ ምስራቅ ጥንታውያን ወይም ደግሞ የአፍሪካ ጎሳ ሳይሆኑ የአሜሪካ ሰሜናውያን መሆናቸውን እየተረዳን 'አጃኢብ መልከአ አሜሪካ!' እንላለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማድረግ አስተያየትዎንም ይስጡን!
.......
In this episode, we dive into the fascinating world of Mennonites in the United States. Known for their simple living, strong community ties, and deep faith, the Mennonites have preserved traditions that date back centuries. We’ll explore their unique way of lif...
Просмотров: 10 669

Видео

አለምን ይወቁ EP 47: ሞልዶቫ│Moldova
Просмотров 13 тыс.7 часов назад
በዛሬው 47ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ምስራቅ አውሮፓ ተጉዘን፣ የሞልዶቫ ወይን ጠጅን የቀመሱ፣ “የእውነተኛ ወይን ጠጅ ምድር” ይሏታል። አውሮፓ ውስጥ አብዛኛው ህዝቧ በገጠር የሚኖርባት ሀገርም ናት። ከ 90% በላይ የሚሆኑት ሞልዶቫኖች የምስራቅ ኦርቶዶክስ ክርስትናን ይከተላሉ። ነገር ግን ሀገሪቱ አውሮፓ ውስጥ የመጨረሻ ድሃ ከሚባሉት ሀገሮች ተርታ ትቀመጣለች። የቆዳ ስፋትዋ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእጅግጉ ያንሳል፣ በዛ ላይ የባህር በርም የላት። በዛሬው ኤፒሶዳችን እነዚህን እና ሌሎች ሞልዶቫን የተመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማ...
አለምን ይወቁ EP 46: ኢራን│Iran
Просмотров 23 тыс.16 часов назад
በዛሬው 46ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተጉዘን፣ የባለ ቅኔዎቹ ሀገር የሆነቺው ሚስጢራዊቷ ኢራንን በመጎብኘት፡ አለምን ስለቀየረው የጥንት ኢራናውያን የፍልስፍና፣ ስነግጥም እና የህክምና ትውፊት፣ የሂሳብ አልጄብራን ስለፈጠረው ኢራናዊ ሊቅ፣ ከ1979ኙ የኢራን እስላማዊ አብዮት በፊት የኢራኖች አኗኗር ምን ይመስል እንደነበር፣ ከክርስትና እና እስልምና በፊት ገናና ስለነበረው የኢራኖች ዞራስትርያኒዝም እምነት፣ የኢራን እና የምዕራባውያን ፍጥጫን ጨምሮ ሌሎች ኢራንን የተመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮ...
አለምን ይወቁ EP 45: አሜሪካ-ሚኒሶታ│MINNESOTA
Просмотров 30 тыс.21 день назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ አምስኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 45ኛው ኤፒሶዳችን፣ ወደ 100 ሺ የሚጠጉ ሶማሊዎች እንዲሁም ቁጥራቸው እያደገ የመጣው ኢትዮጵያውያን ሶማሊዎች እና ኦሮሞዎች በብዛት ወደ ሚኖሩባት የአሜሪካዋ ሚኒሶታ በመብረር ሶማሊዎች ሚኒሶታ ውስጥ ትንሿ ሶማልያን የገነቡበት ሂደት እና ታሪክ፣ The Twin Cities ወይም “መንትዮቹ ከተሞች” በመባል ስለሚታወቁት Minneapolis እና Saint Paul ከተሞች፣ ከሚኒሶታ ተነስቶ ወደ ሜክሲኮ ባህረስላጤ ስለሚፈሰው ትልቁ የሚሲሲፒ ወንዝን ጨምሮ ሌሎች ሚኒሶታን የሚመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን።ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮ...
አለምን ይወቁ EP 44: ታይዋን│Taiwan
Просмотров 25 тыс.28 дней назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ አራተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 44ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን፡ በቻይና እና በታይዋን መካከል ስላለው የፖለቲካ ሁኔታ እና ታይዋኖች ሀገር ሳይሆኑ ግዙፍ ኢኮኖሚ የገነቡበት ሚስጢር፣ ታይዋን በዕለት ተዕለት ኑሯችን በምንጥቀምባቸው ስልኮች እና ኮምፒተሮችን ጨምሮ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ቁልፍ አካል የሆነው ሴሚኮንዳክተር ተብሎ የሚታወቀው ግብዓት በማምረት ግንባር ቀደም እንደሆነች። ስለ ታይዋን አስደማሚ ተፈጥሯዊ ውበት እና ውብ ባህላዊ ትውፊቶች እንዲሁም ሌሎች ታይዋንን የሚመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይ...
አለምን ይወቁ EP 43: ሰሜን ኮርያ│North Korea
Просмотров 84 тыс.Месяц назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ ሶስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 43ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን፡ በዛሬው 43ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ወደ ኮሪያ ምድር ተጉዘን፡ የኮርያ ህዝቦችን በሰሜን እና ደቡብ ተብለው በሁለት ሀገሮች እንዲከፋፈሉ ያደረጋቸው እና አሁንም ድረስ እልባት ስላላገኘው ፖለቲካዊ ትኩሳት፣ ከመላው አለም ሙሉ በሙሉ በተነጠለቺው እና በሌላ ፕላኔት እንዳሉ የሚመስሉ ሰሜን ኮርያውያን ኑሮ ምን እንደሚመስል፣ በሰሜን ኮሪያ ውስጥ የሚተገበሩ ነገር ግን በተቀረው አለም እንዲም አይነት ህግ አለ ወይ የሚያሰኙና ግርምትን የሚጭሩ የሰሜን ኮሪያ ያልተለመዱ ህጎች እና ሌሎች ሰሜን ኮሪያን የሚመለከቱ ለማመን ...
አለምን ይወቁ EP 42: ፖርቹጋል│Portugal
Просмотров 37 тыс.Месяц назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ ሁለተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 42ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን፡ ከታሪክ ቀያሪው የቫስኮ ዳጋማ የባህር ጉዞ አለምን እስከዞረው ፈርዲናንድ ማጂላን ድረስ ባህረኞቿ ለመጀመርያ ጊዜ አለምን በመዞር ይታወቃሉ፣ በ16ኛው ክፍለ ዘመን ፖርቹጋላውያን Prester John የተባለውን የአፈ ታሪክ ሃያል የክርስትያን ንጉስ ፍለጋ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው እንደ ነበር…፣ የክርስትያ ሮናልዶ የትውልድ ስፍራ ስለሆነቺው Madiera ደሴትን ጨምሮ ሌሎች ፖርቹጋልን የሚመለከቱ እጅግ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግ...
አለምን ይወቁ EP 41: ፊንላንድ│Finland
Просмотров 42 тыс.Месяц назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባ አንደኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 41ኛው ኤፒሶዳችን፣ ለሰባት አመታት በተከታታይ የአለማችን ደስተኛዋ ሀገር የሚል ማዕረግ ተሰጥቷታል፣ 20 ከመቶ የሀገሪቱ ሀብት በዜጎቿ ሴፍቲ ኔት ፕሮግራሞች ላይ ታውለዋለች፣ በነጻ ትምህርት፣ በጤና እና የስራ አጥ ድጎማዎችዋም የዜጎችዋን ደህንነት ታስጠብቃለች። ከ70 በመቶ በላይ የሀገሪቱ መሬት በደን የተሸፈነ ነው፣ ከ187,000 በላይ ሀይቆች መገኛም ነች፣ ፊንላንዶችም ከተፈጥሮ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው፣ ለዚህም ነው ብዙ ፊንላንዳውያን በጫካ ውስጥ ሁለተኛ መሸሸጊያ ቤት ያበጁት። በአንድ ወቅት አለምን ተቆጣጥሮት ስለነበረው የፊንላንዱ የኖኪያ ስል...
አለምን ይወቁ EP 40: Indonesia│ኢንዶኒዥያ
Просмотров 60 тыс.Месяц назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት አርባኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 40ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን፣ የአለማችን ትልቋ የሙስሊሞች ሀገር የሆነቺው ኢንዶኒዥያ አስደማሚ ታሪክ እና የBali አስደናቂ የተፈጥሮ ውበት፣ ከ700 በላይ ቋንቋዎች የሚነገርባት ኢንዶኒዥያ ደማቅ የሆነው የአመጋገብ እና አኗኗር ባህል፣ ከ52% በላይ መሬቷ በደን የተሸፈነቺው እና ከምናስበው በላይ እጅግ በርካታ የምድራችን ብርቅዬ የእጽዋትንና የእንስሳት ዝርያዎችን የያዘች ኢንዶኒዥያ እውነትም የምድራችን ስነ-ምህዳር ማገር መሆኗን እና ሌሎች ኢንዶኒዥያን የተመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብ...
አለምን ይወቁ EP 39: Latvia│ላትቭያ
Просмотров 109 тыс.2 месяца назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሰላሳ ዘጠነኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 39ኛው ኤፒሶዳችን፣ በአለማችን የረጃጅም ሴቶች መገኛ ከሆኑት ጥቂት ሀገራት ቀዳሚዋ ናት፣ በሀገሪቱ የሴቶቹ ቁጥርም ከወንዶቹ ይበልጣል፣ በቁጥር ትንሽ የሆኑት ወንዶቹም በአለማችን ከፍተኛ ጠጪዎች ናቸው፣ ሀገራቸውንም ‘የአለማችን ሰካራሟ ሀገር’ በሚል ከፊት አስቀምጠዋታል። ብዙ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በሩስያ፣ ቤላሩስ ከዛም ላቲቭያ በማድረግ ወደ አውሮፓ ከሚገቡባቸው መስመሮች አንዷም ናት። በዛሬው 39ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን እነዚህን እና ሌሎች ላትቭያን የሚመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን።ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች...
አለምን ይወቁ EP 38: USA-Las Vegas│አሜሪካ-ላስ ቬጋስ
Просмотров 53 тыс.2 месяца назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሰላሳ ስምንተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 38ኛው ኤፒሶዳችን፣ “ቬጋስ ውስጥ የተደረገ፣ ቬጋስ ውስጥ ይቀራል” ይላሉ አሜሪካውያኑ ሲተርቱ። ይህም ያለ ምክንያት የተባለ አይደለም። Sin City ወይም የሃጢአት ከተማ በሚለው ቅጽል ስሟ በመላው አለም የገነነቺው ላስ ቬጋስ የአለማችን የቁማር እና የአደልት መዝናኛ ማዕከል ናት። በዛሬው ኤፒሶዳችን ወደ ላስ ቬጋስ በማቅናት ስለ ከተማዋ አጠቃላይ ኑሮ፣ ከተማዋ ውስጥ ሰሚገኙት የቁማር ቤቶች እና የሴክስ ትዕይንቶች እንዲሁም ሌሎች ላስቬጋስን የተመለከቱ እጅግ አስገራሚ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክ...
አለምን ይወቁ EP 37: India - New Delhi│ህንድ - ኒው ዴልሂ
Просмотров 27 тыс.2 месяца назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሰላሳ ሰባተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 37ኛው ኤፒሶዳችን፣ ወደ ህንድ ዋና ከተማ ወደ ኒው ዴልሂ ተጉዘን፡ በሂንዱዩዝም ሃይማኖት ለላሞች ስለሚሰጠው ቦታ፣ ስለ ህንዶች ደማቅ አኗናርና ተወዳጅ ምግቦቻቸው፣ ኒው ዴልሂ ውስጥ ከህዝቡ ብዛት ጋር ተመጣጣኝ ስላልሆነው የትራንስፖርት ስርአት እና የትራፊክ መጨናነቅ፣ በሃብታሞች እና በድሆች መካከል ስላለው ከፍ ያለ የኑሮ ልዩነት፣ ስለ የሂንድ ፊልሞች በኢትዮጵያ የነበራቸው ተጽዕኖን ጨምሮ ሌሎች አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ለበለጠ የሀገሮች ቪድዮዎች ሰብስክራይብ ማድረጉን አይርሱ፣ ፕሮግራማችንን ከወደዱት ደግሞ ላይክ በማ...
አለምን ይወቁ EP 36: Mongolia│ሞንጎልያ
Просмотров 67 тыс.2 месяца назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሰላሳ ስድስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 36ኛው ኤፒሶዳችን፣ አይኖቻቸው ጠበብ፣ አፍንጫቸው ደፍጠጥ ያሉት እና ቁመታቸውም አጠር ያሉት ሞንጎሎች፣ ቀደምቶቻቸው በአንድ ወቅት ኤዥያን እና አውሮፓን የሚሸፍን በሰው ልጅ ታሪክ ከታዩ ግዙፍ ኤምፓየሮች አንዱን የገነቡ ነበሩ፣ ሞንጎልያ ኢትዮጵያንም በመብለጥ የአለማችን 18ኛዋ ግዙፍ ሀገር ብትሆንም 99 ከመቶ መሬቷ ግን ሰው አይኖርበትም፣ በአንድ ወቅትም ቦታው የግዙፎቹ ፍጥረታት የዳይኖሰሮች መኖሪያ እንደ ነበር በቁፋሮ የተገኙት አጥንቶች እና የዳይኖሰር እንቁላሎች ምስክር ናቸው፣ በዛሬው 36ኛው የአለምን ይወቁ ኤፒሶዳችን ይህንን እና ሌሎች ሞንጎል...
አለምን ይወቁ EP 35: USA-California│አሜሪካ-ካሊፎርኒያ
Просмотров 41 тыс.2 месяца назад
እንኳን ወደ ማራኪ ፕላኔት ሰላሳ አምስተኛው ኤፒሶድ በደህና መጡ! በዛሬው 35ኛው ኤፒሶዳችን፣ የቀድሞ የሜክሲኮ ግዛት የነበረቺው እና የአሁኗ የአሜሪካ ሃብታም ስቴት የሆነቺው፣ ካሊፎርኒያ ነጻ ሀገር ብትሆን ኖሮ እነ እንግሊዝን በመብለጥ የአለማችን 5ኛ ሀብታም ሀገር መሆን ትችል እንደነበር፣ አሜሪካ አለምን እንድትቆጣጠር ያስቻሏት ካሊፎርንያ ውስጥ ስለሚገኙት የSilicon Valleyዎቹ Google፣ Apple እና Facebook ካምፓኒዎች፣ ካሊፎርኒያ ላይ መሰረቱን ያደረገው እና የአለም መዝናኛን ስለሚመራው Hollywood፣ አሜሪካ ውስጥ ለስደተኞች ምቹ ከሚባሉ ስቴቶች ቀዳሚ መሆኗን፣ ስለ Los Angeles ከተማ እንዲሁም...
EP 12፡ ለንደን│London: አውሮፓ ውስጥ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን በብዛት የሚኖሩባት ከተማ።
Просмотров 44 тыс.3 месяца назад
ከ150 ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን እንግሊዝ ውስጥ እንደሚኖሩ ይገመታል፣ ለንደን ደግሞ ሀበሾች በብዛት ከሚኖሩባቸው የአውሮፓ ከተሞች አንዷ ናት፣ በዛሬው ኤፒሶዳችን ለንደን ውስጥ በሀበሾች የደመቀው ሰፈርን፣ የአጼ ቴዎድሮስ ልጅ የሆነው የልዑል አለማየሁ ቴድሮስ በለንደን አቅራቢያ የሚገኘው መቃብርን፣ የለንደን ከተማ የአርኪቴክቸር ድንቆች እና የህዝቡ አኗኗር፣ ለንደን እና ከእግር ኳስ ያላት ቁርኝት፣ ስለ አርሰናል፣ ቼልሲ እና ቶተንሃም እንዲሁም ለንደን ከተማ ውስጥ ድመት የስራ ሃላፊነት እና ማዕረግ ተሰጥቷት እንደምትሰራ እና ሌሎች ለንደንን የሚመለከቱ አስደናቂ እውነታዎችን እንቃኛለን። በዛሬው 12ኛው የውብ ...
አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
Просмотров 130 тыс.3 месяца назад
አለምን ይወቁ EP 34: The Gambia│ጋምቢያ
አለምን ይወቁ EP 33: Greece│ግሪክ: ወደ አውሮፓ መሻገሪያዋ ሀገር!
Просмотров 79 тыс.3 месяца назад
አለምን ይወቁ EP 33: Greece│ግሪክ: ወደ አውሮፓ መሻገሪያዋ ሀገር!
አለምን ይወቁ EP 32: South Africa│ደቡብ አፍሪካ
Просмотров 97 тыс.3 месяца назад
አለምን ይወቁ EP 32: South Africa│ደቡብ አፍሪካ
ውብ ከተሞች EP 11፡ ባርሴሎና│Barcelona
Просмотров 15 тыс.4 месяца назад
ውብ ከተሞች EP 11፡ ባርሴሎና│Barcelona
አለምን ይወቁ EP 31: Mexico│ሜክሲኮ
Просмотров 24 тыс.4 месяца назад
አለምን ይወቁ EP 31: Mexico│ሜክሲኮ
Mini Documentary: የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሂወት በዩጋንዳ
Просмотров 127 тыс.4 месяца назад
Mini Documentary: የኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ሂወት በዩጋንዳ
አለምን ይወቁ EP 30: UAE│የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ
Просмотров 27 тыс.4 месяца назад
አለምን ይወቁ EP 30: UAE│የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ
Special Episode: የአሜሪካ ዶላር እንዴት የአለማችን ዋናው የምንዛሬ ገንዘብ ሊሆን ቻለ?
Просмотров 4,5 тыс.4 месяца назад
Special Episode: የአሜሪካ ዶላር እንዴት የአለማችን ዋናው የምንዛሬ ገንዘብ ሊሆን ቻለ?
አለምን ይወቁ EP 29: Sweden│ስዊድን
Просмотров 92 тыс.4 месяца назад
አለምን ይወቁ EP 29: Sweden│ስዊድን
አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ
Просмотров 163 тыс.5 месяцев назад
አለምን ይወቁ EP 28: Seychelles│ሲሼልስ
ውብ ከተሞች EP 10፡ ካይሮ│Cairo
Просмотров 18 тыс.5 месяцев назад
ውብ ከተሞች EP 10፡ ካይሮ│Cairo
አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ
Просмотров 70 тыс.5 месяцев назад
አለምን ይወቁ EP 27: Canada│ካናዳ
ውብ ከተሞች EP 9፡ ፓሪስ│Paris
Просмотров 6 тыс.5 месяцев назад
ውብ ከተሞች EP 9፡ ፓሪስ│Paris
አለምን ይወቁ EP 26: Bhutan│ቡታን
Просмотров 56 тыс.5 месяцев назад
አለምን ይወቁ EP 26: Bhutan│ቡታን
ውብ ከተሞች EP 8፡ ቤጂንግ│Beijing
Просмотров 5 тыс.5 месяцев назад
ውብ ከተሞች EP 8፡ ቤጂንግ│Beijing