አለምን ይወቁ EP 38: USA-Las Vegas│አሜሪካ-ላስ ቬጋስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 83

  • @abrahamkuhulay9401
    @abrahamkuhulay9401 Месяц назад

    አስደናቂ የሰው ዕድገትና ብልጽግና ሰው ከሰራ አስደናቂ ትርኢት ና ህወት ቀላል መሆን ይችላል ዋው ዋው ዋው

  • @mimizenebe5442
    @mimizenebe5442 2 месяца назад +5

    ሳላደንቅህ አላልፍም 13 አመት ስለኖርኩባት እና በደንብ በሚባል ደረጃ ስለማውቃት የመኖሪያ ከተማዬ በጣም በተመስጦ እንድከታተልህ ተገድጃለሁ። ጨዋነት በተሞላበት አቀራረብህም በርታ ልትባል ይገባል። ጎበዝ። የሚያጣራ አይምሮ እንዳለው ሰው በዚህ ዘመን የሚከበር የለም።ጽ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад +2

      እኔም ለመልካም ቃላቶችሽ አመሰግናለሁ ሚሚ፣ ባለሺበት ሰላምሽ ይብዛ 🙏❤

    • @Nati_HD4
      @Nati_HD4 2 месяца назад +1

      ሴት ከሆንሽ አግብተሽኝ ውሰጅኝ

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 2 месяца назад +3

    Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw. Dagime teweledu be mewelede ye Egezihaber lej Ena ye semayawi zegenet yagengalu. Eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 2 месяца назад +10

    No words for this 👌👌, Amazing episode!

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 2 месяца назад +2

    ጎበዝ አሁንም እየነረኩዋት ነው ኑሮ በጣም ተቀየረች vegas እውነት ነው የሓጥያት ከተማ ነች የሴጣን ግብረሶዶም ሃገር ናት

    • @leoulgmichael4454
      @leoulgmichael4454 2 месяца назад

      Enem eyenorkubat new ande ande megerem neger ayalehu ke bakelachen weta yale

  • @getuhaile4665
    @getuhaile4665 2 месяца назад +7

    እንዲህ ነው እንጂ ዩ ቱዩበር ጎበዝ በርታ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ ጌቱ 🙏❤

  • @abiberhane1158
    @abiberhane1158 2 месяца назад +3

    Wow arife agelaltse new gen 2.2 billion dollar selefejew sphere eresitehal beterfe hulunem nekakitewal good job

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад +1

      Thank you for sharing this @Abi 🙏❤

  • @TomasTesfaye-j4c
    @TomasTesfaye-j4c 2 месяца назад +3

    Wow Class Yalew Programme Naw !!!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      Thank you so much @Tom 🙏❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 месяца назад +1

    በጣም አሪፍ ወቸ ጉድ ያስብላል 👍👍👍👍

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 2 месяца назад

    በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ እርጋታህ አቀራረብህ ደስ ይላል ትችላለህ በርታ የነጮቹ ልብ የሚቀልጠው ቬጋስ ነው Vegas is Vegas no word ነው የሚሉት ብቻ የሰው ልጅ ተጨንቆ ተጠቦ የሰራት ከተማ ነች ቬጋስ።it is a capital a poeple going crazy and big.go big or go home ይላሉ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ @Tesfaye, and thank you for sharing this 🙏❤

  • @BIGPANDA-g8k
    @BIGPANDA-g8k 2 месяца назад +2

    Great

  • @YabsaYonas
    @YabsaYonas 2 месяца назад +2

    አሪፍ ነው

  • @yoftahegsilasse4742
    @yoftahegsilasse4742 2 месяца назад

    ይገርማል

  • @YafetKinfe
    @YafetKinfe 2 месяца назад +2

    Woww

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 2 месяца назад

    I miss Vegas so much, I lived there for 6 years, and my favorite by far from 16 states I've visited! The name doesn't match with state in my personal opinion!

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 2 месяца назад +2

    RUclips lay hul gezia sayachew des kemelugn tekit channels andu maraki planet naw !!

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      እናመሰግናለን፣ ቢንያም 🙏❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 2 месяца назад +2

    በቅናትም ሖነ በቅራኔ ወይ በውሸት ክሥ የ ወገንን ዜግነት መግፈፍና አሥሮ አጎሣቁሎ ማቆየት ማሠደድ ወይ መግደል ማንንም የሐገር ተወላጅ ከሐገሪቷ ዕንዲርቁ ያደርጋል። የሠውን ክብር ገፍፎ ጤነኛ ዜጋና የከበረች ሐገር ዕናቆማለን ብሎ ማለት አይቻልም አይሖንምም። በፖለቲካ በሕግና ሥርአት ባለበት አለም በቀል ወይ ትላንትናን ዛሬ መኖር ጥረት ከንቱነት ነው። ለዛሬ ውረደት መሠረት የጣሉ ደርግ ማሌሊትና ሻቢያም ቢሖኑ ፤ በወቅቱ ሕብረትና ሐይል አሠባሥበን ቢሖን ኖሮ ዛሬ በራሥ ጭንቅላት አመቺ የገራ መፍትሔ ፈልገን አግኝተን ወደ ሥራ በተሠማራን ነበር። ያ ግን አለመሖኑ ዛሬ ቅጥረኛ ነፃአውጪ ነን ባይ የጦር ከበርቴዎች ጥፍር አውጥተው ዐየቧጠጡን ነው። ሥለዚሕም ነው ፍልሚያው በባንዳ ርዝራዦችና በሐቀኛ ጀግኖች አፍሪካውያን መሐል ነው የምንለው። አመፅ ያለ አንቀሣቃሽ ታጣቂ ማሕበር ድርጅት ፓርቲም ይሑን ተቋም ካልታገዘና ከለላ ካልሠጠ ሕዝብ በቅሥበት በተናጥል አይነሣም። ብቻውን የጮኸ የሮጠና ካራ ያወዛወዘ በከንቱ በተናጥለ ዕየተንጠባጠቡ ያልቃሉ። የሐገር ሕዝብ በረሐብ የተነሣ ቆመውም መሔድ ያለቻሉበት ሠአት ነው። ይሕም የለውን ሸክም የሖነን የገፋፊ ሥብሥብ ረድቶ የመጪውንም የመንግሥት መንበር ለማሥተካከል የሚደረገውን ምርጫ አጭበረብረው ለመቀጠለ ሑሉ ቅድመ ሑኔታ አዘጋጅተው ተሠናደተዋል። አንዱም ከኮሚኒሥቶች የተወረሠውን የአባላት ምዝገባ ነው ያም ሕዝቡን በሙሉ የዚሕ ፓርቲ ብቻ አባል ናችሑ ማለት ነው። አብይ ዕናንተ ዕንደምታሠቡት ቀላ ሠው አደለም፤ ሠይጣን ነው። ከብዙ ብጤዎቹ ደደቦች ጋር ሥለዋለ ሑሉ ዜጋ ዕንደነሡ ሥለመሠለው የሐገርን ሕዝብ አዛውንት ቀሣውሥት ሼኮችን ምሑራንን አንጋፋ ዜጎችን በጠቅላላ ሕዝባችንና የሐገረ ሠራዊት አመራር ሠጪዎችን ነቋል። ብቻውን ያሥባል ብቻውን ውሣኔ ይሠጣል ብቻውን ያሥተዋውቃል ያ መፈፀም አለበት ቃሌ ማሕተመ ነው ፣ ዝንፍ ያልሽ መቃብርሸ ትገቢያታለሽ ማለቱ ቆራጥ ጀግና የሚያሠኘው መሥሎታል። ይቺ መንፈራገጥ ጊዜ የወሠደችው በጎሣና በክልል ሥለከፋፈሉን የየክልሉ ንጉሦችም ሥለተመቻቸው የክልል ባለቤት ያልሖኑን ዕንኳን ሠብሥበን ሐገራቸውን መልሠው ዕንዲየዙ ዜግነታቸውንም ዕንዲያሥከብሩ ለማድረግ አቅቷል። ያለን ሑለት ምርጫ ነው፤
    1 ፋኖንና ትግራይ ውሥጥ ያሉ ኢትዮጵያዊ ሐይላት ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ሐይላት በማጣመር በማዋሐደ ሐይል ፈጥረን ትግራይንና አማራ ክልልን መንጠሪያችን ማድረግ።
    2 ያለውን ሑኔታ አሥከፊነት ተንትኖ በማጋለጥ፣ አፓርተይድ በጥቁር ሕዝብ መሐል በአብይ መንግሥት መሪነት ዕንደሚሥተናገድ በመረጃ በማሣየት፤ የሕዝብ መጎሣቆል፣ ሥደትና ሞት የዚሑ ምርት ውጤት መሖኑን በፅሑፍ በቃል በውይይት ለመላ አፈሪካ ሐገራት አሣውቆ ጥምር የጦር ሐይል አሠናድተው ቀጥተኛ ውጊያ አድርገው ተጠያቂዎቹን ለፍርድ ለማቅረብ ዕገዛ ዕንዲያደርርጉልን ማሥተባበር ይጠቅማለ። በኢትዮጵያ የሚፏጨው ፉጨት ዕያንዳንዱ ጎሣ ባንዲራ ዕንዲሠቅሉና ለልዩነት ዕንዲጋደሉ ማድረግ ለሐገር ለአሕጉሪቷና ለአለም ከፍተኛ ሥጋት ዕንደሖነ በአውረፓና አንጋፋ አፍሪካውያን ምክክር የታመነበት ነው። በተለይ የዛሬ ሦማሌ ላንድን በሐገርነት መቀበላቸውና ሦማሌን ለመበተን መጣራቸው አንድ ትልቅ ማሥረጃ ነው አፍሪካን አደጋ ላይ ጥለው ለአረቡ ዕያሠናዱ ለመሖኑ።

  • @zemakale8779
    @zemakale8779 2 месяца назад +1

    Benjamin Bugsy Siegel, ከሆቴሉ investment ጋር በተገናኘ ከሌሎች ማፍያዋች ጋር በገባበት ችግር ምክንያት ሆቴሉን በከፈተ በወሩ በአትላንታ ተገድሎ ህይወቱ አልፎል እዳልከው ፍላሚንጎ ሆቴሉ ግን ለአሁኖ Las Vegas መሰረት ነው

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      Thank you so much for sharing this with us!

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm 2 месяца назад +1

    💚💚💚

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 месяца назад +5

    ኧረ አጠረብን በክፍል ሁለት እንደገና ተመለስ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад +1

      Thank you @Million 🙏❤

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 2 месяца назад +1

    ይሕን ሁሉ ስትተርክ እስትሪፕን እያለፍኩት ነበር ትክክል ነወ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 месяца назад +7

    Hi በአሁኑ ጊዜ ወደ 60ሺ ሀበሾች እየኖርበት ነው ለኑሮ ምቹ ከተማ ነበረች አሁን ግን ኑሮ እየተወደደባት መጣች እንጂ።ብዙ የግነት ማስታወቂያወችን በጣም ትጠቀማለች ዋና ምክንያት ለመመሰርቷ ግድቡ ነው ወንጀልን ወደሀብት የመቀየርና ለህዝብ ጥቅም ማዋሉን አሜሪካ ትችልበታለች መቀዳት ያለበት ዘዴ ነው የሰለጠነ ንግድ ማድረጉን።።።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад +1

      Thank you for sharing this 🙏❤

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 2 месяца назад +1

    ዋጋዋን

  • @ashe_ayalew
    @ashe_ayalew 2 месяца назад +4

    Adult ብለክ መናገርህ ጨዋነትህን ያሳያል

  • @DANIELBEYENE-nl9jm
    @DANIELBEYENE-nl9jm 2 месяца назад +3

    የቁማር ከተማ

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад +1

      Thank you for watching @Dani 🙏❤

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 2 месяца назад

    🌎🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 месяца назад +2

    ለመኖሪያ ግን ይሆናል? ማለት ሰው ይኖርባታል?

    • @Aloha83
      @Aloha83 2 месяца назад +3

      Awo, eske 40 shi yemihonu ethiopianoch bcha alobat

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 месяца назад +5

      ለyoung ተሯሩጦ ሰርቶ ብዙ ለማግኘት ደህና ነዉ። በአብዛኛዉ ስራ የንግድ ቦታ፣ ሆቴል ከአልጋ አንጣፊ፣ እስከ አስተናጋጅና፣ የቁማር ቤት አስተናጋጅ፣ ታክሲና በታክሲያቸዉ አልፎ አልፎ ሴቶችን አገናኝም የሚሰሩ አሉ። ለሲንግል ገንዘብ ለማግኘት ደህና ነዉ። ለልጆች ግን ጥሩ አይደለም፣ የ education እና child care ደረጃዉ ሎዉ ነዉ፣ የክሪሚናል ሬቱ high ነዉ፣ የህፃናት abduction በከፍተኛ ሁኔታ አለ። ባጠቃላይ ለልጅ ለፋምሊ አይሆንም። ልጁስ ምን እያየ ያድጋል?!
      ለጉብኝት ለማየት ነዉ እንጂ ለኑሮ አልመኘዉም።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад +2

      Thank you so much for sharing this @Mimi 🙏🏽🖤

    • @Hlina-zn6pm
      @Hlina-zn6pm 2 месяца назад

      @@miminigussie4971 bedenb new yetenetenshiw!

    • @kingkiya7177
      @kingkiya7177 2 месяца назад

      40,000 በላይ ሀበሻ ይኖርባታል እኮ 😊

  • @Wub-2030
    @Wub-2030 2 месяца назад +1

    በአልፋ ቤት ነዉ ብለህ ነበር ታዲያ ኢትዬሰ?😌

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      Thank you for watching @Wubit 🙏❤
      የኢትዮጵያም እንሰራለን!

  • @marknugsa3696
    @marknugsa3696 2 месяца назад +1

    650 ሺ ይስተካከል

  • @MousyHonzalez
    @MousyHonzalez 2 месяца назад

    ጦቢያ ሰ እንዴት ያለች ፃድቅ ናት

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 месяца назад +1

    ምነው ባየሁት ብር ቢኖረኝ

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 2 месяца назад

      በጣም ነው ሚያስጠላው

  • @MesfinAkenaw
    @MesfinAkenaw 2 месяца назад

    Please Please about, Germany, Germany, Germany. Germany. Germany Germany. Germany Germany. GERMANY

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      Thank you Mesfin, we will make Germany's video very soon

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 месяца назад +3

    Las Vegasን ተርከህ ልብህ ወልቋል! To describe the bad ass city on earth, you need more than that you got paint the whole picture!

    • @Hlina-zn6pm
      @Hlina-zn6pm 2 месяца назад +1

      ቬጋስን አቃታለሁ እና ቪድዮው ከማጠሩ ውጪ አብዛኛውን ነገር በጣም ቆንጆ አርጎ በትክክል ነው ያቀረበው። አንተም "የምታቀውን" Share ልታረገን ትችላለህ @Rocketman

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman 2 месяца назад +1

      Hilina, Vegas ሄደሽ ምን እንዳደረግሽ ንገሪኝ ሀበሻው ሄዶ ምን አድርጎ እንደሚመጣ የታወቀ ነው ሌላው ይቅርና እዛ የሚኖሩትም ሀበሾች በቅጡ አያውቁትም😂

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 месяца назад +1

      የተሰጠውን የተጠና የሲቲዉን ኖቲስ ነው የሚያነብልህ ዲሲም ቢሆን ይኸዉ ነው ካልኖህበት ማወቅ የምትችለው ይሄንን ያህል ነው ብዙ ታሪክ አለባት በሙሉ አሜሪካ ግን በደንብ ሜድአፕ ብቻ ነው ለራሳቸው ሞገስ ተብሎ የተሰራ ነው ሀቢቢቢ።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 месяца назад +1

      ​@@SuperTherocketmanትሩ ሀይለኛ ማነብረረያ ከተማ ነው።

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 2 месяца назад +1

    Yihe ye Oromo party sim yazoral wey...

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 месяца назад +1

    ደግ አደረጉ ምናባቱ ምንም ሀጢአት የለም ሰው አልጎዱ

    • @tenuhailu9570
      @tenuhailu9570 2 месяца назад +2

      ኧረ ቆንጆ ሀገር ናት የገንዘብ ሀገር ካልደከመህ አስር ስራ ብትሰራ የምትችልባት አብሶ ሀበሻው እዚህ ሀገር የሚገኜው አብዛኛው ስኬታማ የሚባል ነው ወደ 40 ሽህ የሚጠጋ ሀበሻ ይኖራል ወደ ሰባት የሚጠጋ የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አለ እኔ እወዳታለሁ ቬጋስን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      @@tenuhailu9570 Thank you for sharing this. ከቻልሽ ይህንን ኮሜንትሽን እና ስለቬጋስ የሀበሻ ኑሮ በቪድዮው ላይ ጻፊው እና pin አደርገዋለው፣ ብዙ ሰው እንዲያየው።

    • @Eyeab66
      @Eyeab66 2 месяца назад

      @@marakiplanetለምን ሀጥያትን ስለሚያበራታታ ነው🤔🤔🤔🤔

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 2 месяца назад

      ​@@tenuhailu9570 እኔ ብቻ ነኝ እዚህ ሀገር እየኖርኩ ቦርኮ የሆንከት

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 месяца назад

    እዛ የሚኖር ግን ታድሎ

    • @beze4073
      @beze4073 2 месяца назад

      በምንድን ነው የሚታደሉት

    • @AbelMelake-es6ub
      @AbelMelake-es6ub 2 месяца назад

      I live there but it's so hot during the day 🙂

    • @Porchmonkey4321
      @Porchmonkey4321 2 месяца назад

      I am living in Las Vegas for the past 10 years It’s a beautiful place.