አለምን ይወቁ EP 39: Latvia│ላትቭያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2024

Комментарии • 142

  • @marakiplanet
    @marakiplanet  2 месяца назад +23

    Thank you for watching 🖤/ ሰብስክራይብ ብታረጉ በጣም ደስ ይለኛል :)

    • @adonayisrael9670
      @adonayisrael9670 2 месяца назад +4

      Can I visit this country I,m from U,S,A

    • @begashawabegaz4224
      @begashawabegaz4224 Месяц назад +1

      ብዙ ለመከታተል ሞከርኩ አሪፍ ርእስ ታነሱና ጫፉን ነካ ነካ አድርጋችሁ መተው። ለዚያውም ከብዙ የመሸጋ ገሪያ ሙዚቃ ፣ መቄራረጥ ... ደም ነው የሚያፈላው። RUclips አትበሉት እዚያ ሰፈር ውሰዱት ምን ነበር አዎ Tiktok ምናምን ... We need more detailed info like Ehete's of Sheger FM did.

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 2 месяца назад +18

    ኡፍፍ እዚህ ብኖር አንዷን እጠብስ እና አገባና እወላልድ ነበር።እናም በደስታ እኖር ነበር።❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @todaytube718
      @todaytube718 Месяц назад

      zhlit

    • @Tsegayyemane-o9v
      @Tsegayyemane-o9v Месяц назад

      😂😂😂​@@todaytube718

    • @blackstone07
      @blackstone07 Месяц назад

      ጅል።

    • @he5896
      @he5896 Месяц назад

      የሚል አይጠፋም😂

    • @HailuHabtu
      @HailuHabtu Месяц назад

      @@he5896 የሚል አይጠፋም ።ልክ ነው።እኔም አንዱ ነኝ።የወንዱ ብዛት ከሴቱ ማነሱ እና አማላይ ቁንጅናቸው ይህንን ለማለት አነሳሳኝ።

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 2 месяца назад +6

    አንዳዴ ፈጣሪ የምያደለ ይመስላል ምክንያቱም በዝሁ ቸናል ብቻ ከአያነቸው ሀገር በሁሉም ነገር የታደሉ ናቸው።

  • @AlexBahiru-k4q
    @AlexBahiru-k4q 2 месяца назад +3

    What an episode, the video quality is excellent with topnotch storytelling 👏
    Ena I am glad to see my name in the video 😀

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      Thank you so much bro 🙏❤

  • @atire2020
    @atire2020 2 месяца назад +5

    አሪፍ እና ደስ የሚል አቀራረብ ነው

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 2 месяца назад +5

    ጥሩ አቀራረብ ነው።

  • @destafitsum4688
    @destafitsum4688 13 дней назад

    wawawa i love Latvians one day i will visit it ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyoelamanuel4783
    @eyoelamanuel4783 2 месяца назад +6

    Yemecheh andegna nesh broye berchi bezihu keteyi

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      Thank you so much @Eyoel 🙏❤

  • @yohannesbelay7020
    @yohannesbelay7020 2 месяца назад +3

    ቀጥልበት በጣም ተወዲጅ ብሮግራም ነው

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 Месяц назад +2

    ምርጡ አዘጋጅ እንኳን ደና መጣክ!!

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Месяц назад +1

    keep going your amazing work bravo..!!!

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 2 месяца назад +3

    መጠጥም አልጠጣም ነበር።ቆንጆዋን ብቻ ማስደሰት ሥራየ ይሆን ነበረ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dyasf
    @Dyasf 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን for any update ❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @YosephWordofa-n8q
    @YosephWordofa-n8q 2 месяца назад +1

    Thank you for scharing.👏

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад +1

      Thank you @Yoseph🙏❤
      Good to see you again.

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 Месяц назад +1

    Thanks. I ll go visit

  • @ethtewahdo11
    @ethtewahdo11 2 месяца назад +1

    ግሩም ስራ ነው፣ እንደ ወትሩ። ቀጥሉበት!

  • @tadesseketema2030
    @tadesseketema2030 Месяц назад +1

    I liked your job, Keep It Up!

  • @beshada1057
    @beshada1057 Месяц назад +1

    I need to get my prayer to those who are single

  • @azmachgebeyehu1691
    @azmachgebeyehu1691 Месяц назад +2

    Any girl who are voluntarily to make true relationship can make jotdown as soon as possible

  • @bereketdaniel8774
    @bereketdaniel8774 2 месяца назад +1

    ጥሩ አቀራረብና ነዉ

  • @BitsatSeifuabeje
    @BitsatSeifuabeje 2 месяца назад +1

    Became yemetamere Hager Neches lativia very rich country even natural resources I want to visit

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 2 месяца назад +1

    Very interest many thanks

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 2 месяца назад +1

    ብሰደድ ራሱ ይችን ሃገር እጠቀማለሁ Best way

  • @AyanaJabasa
    @AyanaJabasa Месяц назад +1

    Alen enhadalen sent yedersegne yehone❤❤❤❤

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 месяца назад +6

    የወንድ እጥረት አለ ያልከውስ ነገር ከምር ከሆነ ዛሬ ማታ ነው ያለኝን ሸክፌ የምበረው😮😢😊

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 месяца назад +3

      ኢትዮጵያ የሴቶች እጥረት አለ ማለት ነው? በላትቪያ ከ65ዓመት ዕድሜ በላይ ያሉት ሴቶች ቁጥር ስለሚያመዝን ነው ልዩነቱ የተፈጠረው። በዚህ ዕድሜ ክልል ያሉት ወንዶች በፊት በነበረው ኢኮኖሚ ድቀት ወደ ምዕራባውያን አገሮች ሥራ ፍለጋ ኮብልለዋል። ብዙ የሚባሉ ወንዶችም ያለ ዕድሜያቸው በተለያዩ ሱሶችና የህክምና ጉድለት ቶሎ ሞተዋል። የላትቪያ ሴቶች ግን ጥቁር ወንዶችን አይመርጡም። ዘረኝነት አለ። አስብበት።

    • @yonyyony4561
      @yonyyony4561 Месяц назад +1

      ​@birhanjommy እረ ይንካዉ ከፈለገ ይሄ ሹገራም

    • @chuan4498
      @chuan4498 20 дней назад

      አንተ ሴሰኛ እዛ ሳትደርስ ባህር ውስጥ እንዳትሞት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @HelinaGirma
    @HelinaGirma 2 месяца назад +1

    Thank you .

  • @Yif66
    @Yif66 2 месяца назад +1

    Thanks bro.

  • @shumetnecho1471
    @shumetnecho1471 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @DesalegnBalemaul
    @DesalegnBalemaul Месяц назад

    thank you man❤

  • @user-ub7be5xk8e
    @user-ub7be5xk8e 22 дня назад +1

    Simet yellow.sey.gedel.tigiba.yen.habesha.shokaka.mirt.simet.alT😂😂😂😂😂

  • @ethiopanorama7334
    @ethiopanorama7334 2 месяца назад +1

    Gerami Episode

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 2 месяца назад +1

    በላትቪያ ከ65ዓመት ዕድሜ በላይ ያሉት ሴቶች ቁጥር ስለሚያመዝን ነው ልዩነቱ የተፈጠረው። በዚህ ዕድሜ ክልል ያሉት ወንዶች በፊት በነበረው ኢኮኖሚ ድቀት ወደ ምዕራባውያን አገሮች ሥራ ፍለጋ ኮብልለዋል። ብዙ የሚባሉ ወንዶችም ያለ ዕድሜያቸው በተለያዩ ሱሶችና የህክምና ጉድለት ቶሎ ሞተዋል። በላትቪያ ዘረኝነት አለ።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад

      እውነት ነው፣ ይህንን ስላጋራሀን በጣም thank you @Birhan 🙏❤

  • @user-ub7be5xk8e
    @user-ub7be5xk8e 22 дня назад +1

    IT.SGOOD.CAUNTRIES❤❤❤ETHIOPIA

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 2 месяца назад +2

    የሰላሳ አመት የነፃነት ታሪክ አላት ዲሞክራሲን ገንብታለች በቅኝ ግዛት ያልተገዛን ህዝቦች ነን የፈላጭ ቆራጭ ዲክታተር አገዛዝ ያሻውን እያደረገ ከአለማችን ደሃ አገሮች አንዱ ነን

    • @demsashtemesgen4439
      @demsashtemesgen4439 Месяц назад

      ከድህነት ለመውጣት ስራ መስራት ነው! አቢይ አንተ ቤት መጥቶ አይሠራም:: ስልክህ ላይ ተጥደህ እየዋልክ ስለሀገር ድህነት ስታወራ ውለህ ብታድር ለውጥ አይመጣም 😊
      አንተስ ካልከኝ እኔ ስራ ላይ ነኝ 😅

  • @damtewbogale6794
    @damtewbogale6794 2 месяца назад

    Yehagerat Tarik beteley bekirbu yetemeseretu hagerat adis tirikt yemefter, Weym yalefen ewneta yemazabat azmamya silale. Tinikake yifeligal.

  • @KonjitAmbelu
    @KonjitAmbelu 2 месяца назад

    Love is a wonderfull expriance which apers at list once in his life so they have to get a love by any means

  • @Tsegayyemane-o9v
    @Tsegayyemane-o9v Месяц назад

    Ethiopia embacy የላትም 😢😢 ይህ ህመም ነው ውስጤ ቆስሏል

  • @Lmenh
    @Lmenh 2 месяца назад

    ዋው

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад

    ላትቪያ ድንቅ ሀገር ናት ለሁላት አማት ለትምርት እዚ ያ ነበርኩ ፡

    • @TedaMakzte
      @TedaMakzte Месяц назад

      እና ተመልሰክ መጣክ

    • @KuraMan-s8b
      @KuraMan-s8b Месяц назад

      😅😅😅

  • @Tajudi33
    @Tajudi33 2 месяца назад

    Next Estonia 🇪🇪

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 2 месяца назад

    የነፍስ ወከፍ ገቢ ማለት በወር ነው 21000$?

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 месяца назад

      ከዓለም አንደኛዋ ሲንጋፖር እንኳ ይህን ያህል በወር አያገኙም።

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  2 месяца назад +1

      አጠቃላይ የነፍስ ወከፍ ገቢ (GDP per capita) አመታዊ አማካኝ ገቢን ነው የሚያሰላው።

  • @HailemariamMengstu-n3y
    @HailemariamMengstu-n3y Месяц назад

    Lets go 50k ❤❤❤

  • @tarekegntadele9337
    @tarekegntadele9337 2 месяца назад

    በርታ

  • @usmanhasen-hi4hs
    @usmanhasen-hi4hs Месяц назад

    ቀጣይ ኢትዮጲያ❤🇪🇹

    • @Nice12-t3v
      @Nice12-t3v Месяц назад

      ኢትዮጵያ ምን? ለጊዜው የሚወራላት ሀገር የለንም

  • @LelisaDeme
    @LelisaDeme 2 месяца назад

    Jabaadhu

  • @Mastewal-h3n
    @Mastewal-h3n Месяц назад

    ይሜ ብሮ።

  • @alegntafelleke9234
    @alegntafelleke9234 Месяц назад

    In Letivia, there are fewer women than men under age 43. However, there are twice as many women over the age of 65. This video did not account this and is misleading.

  • @FelekeBelay
    @FelekeBelay 25 дней назад

    እውነት ከሆነ ያን አፍሪካዊ ወጠጤ መውሰድ ነበር የወንድ እጥረት ከሆነ ችግራቸው?

  • @morningstar4629
    @morningstar4629 2 месяца назад

    መጣሁልሽ ላቲቪ !!!!

    • @abrahamt2356
      @abrahamt2356 2 месяца назад

      ጥቁር አይፈልጉም

  • @Hlina-zn6pm
    @Hlina-zn6pm 2 месяца назад

    Maraki 💚💚💚

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 Месяц назад

    ወንዶቹ ለምን ጠጪ ብቻ ሆኑ ይህ ጥያቄ አልፈጠረባችሁም ድንገት ሴቶቹ እያቃጠሏቸው እየደፏቸው እንዳይሆን

  • @joshuanewsiscomming
    @joshuanewsiscomming 2 месяца назад

    Berta

  • @djzizuhabesh
    @djzizuhabesh 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @henokkumajota607
    @henokkumajota607 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @abedelamehamed8980
    @abedelamehamed8980 Месяц назад

    Sele Romany hager asyene

  • @TolasaBayou
    @TolasaBayou Месяц назад

    sile crusade war

  • @NinaNina-og5sx
    @NinaNina-og5sx 2 месяца назад +3

    የስደት መስመሮችን እየጠቆምክ እንደሆነ አውቀኽዋል? ለማንኛውም ጉብኝቱ ምርጥ ነው

  • @saudisaudi1203
    @saudisaudi1203 Месяц назад

    ውሰዱኝና ውለታ ዋሉልኝ

  • @MyPhone-pp3dt
    @MyPhone-pp3dt 23 дня назад

    ሀሀሀሀ ለሀበሻ ሴቶች ንገርልኝ ወንድ ልጅ ዳይመንድ ነው❤

  • @yonasgetachew7075
    @yonasgetachew7075 Месяц назад

    sub👍👍done👍👍bro

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 2 месяца назад +1

    ስለ ኢትዮጵያ ሀገሬን ስራልኝ በናትህ በሀገራችን ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ አለን

    • @Tigistkebede-z
      @Tigistkebede-z Месяц назад +1

      ምንም ታሪክ የለንም ዘረኝነት ብቻ ነው ያለው

  • @aklilutemelso5637
    @aklilutemelso5637 2 месяца назад

    Moldovia or lativia

  • @kebronakililu9613
    @kebronakililu9613 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @morningstar4629
    @morningstar4629 2 месяца назад

    ሰለ new Zealand ትንሽ በለን

  • @danielerkalo7145
    @danielerkalo7145 2 месяца назад

    ይሄ ያስጠጣል 🍻

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 Месяц назад

    ላቲሺያ የራሺያ ቀኝ ተገዢ ሳትሆን ራሷ ራሺያ ነበረች

  • @abdulwekilnegash1888
    @abdulwekilnegash1888 Месяц назад

    አረዳሩኝ እስቲ ካንዳጋር

  • @MusseKidane-f6w
    @MusseKidane-f6w 2 месяца назад

    🎉🎉🎉❤😮😂😢😅😊😂🎉😅

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l Месяц назад

    1ለ7

  • @Tesfahun-j4v
    @Tesfahun-j4v Месяц назад

    አረ ውሰዱኝ ውለታ አርሳም

  • @Oduu_Adda_Addaa
    @Oduu_Adda_Addaa Месяц назад

    yemechih ye wendoch etret beleh wendochun af askefeteh lash alk!!!!kkkkk
    wendocheye enkuan egre mengedachun sele latvia temarachu

  • @begashawabegaz4224
    @begashawabegaz4224 Месяц назад

    ብዙ ለመከታተል ሞከርኩ አሪፍ ርእስ ታነሱና ጫፉን ነካ ነካ አድርጋችሁ መተው። ለዚያውም ከብዙ የመሸጋ ገሪያ ሙዚቃ ፣ መቄራረጥ ... ደም ነው የሚያፈላው። RUclips አትበሉት እዚያ ሰፈር ውሰዱት ምን ነበር አዎ Tiktok ምናምን ... We need more detailed info like Ehete's of Sheger FM did.

  • @ArdoMuhammed
    @ArdoMuhammed 2 месяца назад

    1 ወንድ 4 ሴት ማግባት ይቻላል የምንለው በምክንያት ነው

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 2 месяца назад

      አንዷም አልተገኘች

  • @SalamlakDemlie
    @SalamlakDemlie 2 месяца назад

    ውብ የሆነች ሀገር

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Месяц назад

    መረጃህን አስተካክል ላቲቪያ የቀድሞ የሶቪየት ህብረት አንድ አካል የነበረች እንጂ የሩሲያ ቅኝ ግዛት አይደለችም መረጃ ከሌለህ በደንብ አሰባስብ በዓለም ለይ የቅኝ ግዛት ታሪክ የሌላት ሀገር ሩሲያ ነች

    • @ethtewahdo11
      @ethtewahdo11 Месяц назад

      በዚህ ሎጂክ ህንድ እና ሶማልያም የቀድሞዋ እንግሊዝ ኢምፓየር አካል እንጂ ቅኝ ግዛቶች አልነበሩም ማለት ነው? የቅኝ ግዛት ወይም Colonisation ትርጓሜ ምንድነው? እንደውም እኮ ሩስያም አፍሪካ ውስጥ ራሱ ለዛውም ኢትዮጵያን እና ጂቡቲን ለመያዝ እቅድ አውጥታ እና ሞክራ ነበር ስላልተሳካላት እንጂ። ለማንኛውም ሩስያ በመካከለኛው ኤዥያ፣ ካውካሰስ እና በአሜሪካዎቹ ቅኝ ግዛቶች ነበሯት።

  • @Cakebo-n8u
    @Cakebo-n8u 2 месяца назад

    Ok thanks ❤

  • @Sol-n6x
    @Sol-n6x 2 месяца назад

    🎉🎉👏👏

  • @mengistulema493
    @mengistulema493 Месяц назад

    በእግር ብዙ ይርቃል እንዴ

  • @beshada1057
    @beshada1057 Месяц назад

    I need a girlfriend

  • @TedaMakzte
    @TedaMakzte Месяц назад

    ቀጣይ ስለ ጣልያን ስራልን

    • @marakiplanet
      @marakiplanet  Месяц назад

      Thank you for watching
      የጣልያን ቀድሞ ተሰርቷል።

  • @Clinton.jah7
    @Clinton.jah7 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Месяц назад

    ❤❤❤