ውብ ከተሞች EP 11፡ ባርሴሎና│Barcelona
HTML-код
- Опубликовано: 25 янв 2025
- ስሟ ልክ የኢትዮጵያ አንድ ከተማ ይመስል ከብዙ ወጣቶች አፍ አትጠፋም፣ በተለይም በሊዮነል ሜሲ እና በእግር ኳስ ባላት ትልቅ ቦታ ከብዙዎቹ የአውሮፓ ትላልቅ ከተሞች ትለያለች፣ የሆነ መንፈሳዊ ጣዕምም አላት፣ ባርሴሎና የትንሽ መንደር ድባብ ያላት ትልቅ ከተማ ነች፣ በጎዳናዎቿ እየተዘዋወሩ የሚደንሱ ሰዎች አብረዋቸው እንዲደንሱ ሊጋብዝዎት ይችላሉ፣ ካታላኖች ጮክ ብለው ያወራሉ፣ ጮክ ብለውም ይስቃሉ፣ መንገድ ላይ ሰዎች በፈገግታ ያናግርዎታል፣ በጎዳና ጥግ ጥግ የተሰሩ መጠጥ ቤቶች እና ካፌዎች ለአላፊ አግዳሚው ይጣራሉ፣ ካታላኖች መኖርን ያውቁበታል፣ ልዩ ድባብም አለው። ባርሴሎና ከካታላኖች እና ከሂወት ጋር ፍቅር ታስይዛለች። በዛሬው 11ኛው የውብ ከተሞች ኤፒሶዳችን ወደ ስፔን ተጉዘን የካታሎንያ ዋና ከተማ ባርሴሎናን እንቃኛለን።
......
In the 11th episode of Maraki Planet's Beautiful Cities series, we explore the vibrant city of Barcelona. Nestled between the Mediterranean Sea and the hills of Catalonia, Barcelona is a cultural hub known for its stunning architecture, including Gaudí's masterpieces like the Sagrada Família. The city's lively streets, rich history, and artistic heritage make it a must-visit destination for travelers seeking a blend of tradition and modernity. Join us as we uncover the unique charm of this enchanting city.
Follow us on TikTok:
/ marakiplanet
For collaboration and business inquiries:
marakiplanet@gmail.com
t.me/Mihret_Ab_14
Support Maraki Planet:
www.buymeacoff... - Развлечения
Welcome bro! 😀Yemwedat club ena ketema, Barcelona sraln lil sasib new surprise yaregkegn bro!
Thank you @Alex🙏❤
ካየሃቸው የ ኢሮፕ ሃገሮች ባርሴሎና እና ስዊዝ ልዩ ሀገሮች ናቸው አብሶ ባርሴሎና የ ቀዝቃዛ ፍራፍሬ ጭማቃቸው ምግብ ነው በዛ በ ጸሐይ ውብ ከተማ ናት❤❤❤
My favorite city and first viewer
Greece Athens please my friend
Thank you @Daniel🙏❤
የአካባቢው ነዋሪ ነኝ ትክክለኛና ግሩም አገላለጽ ነው ,Gracias y Adiós!!!
ይመችህ ብሮ 🙏❤
እሰኪ እዛ ያላቹህ ሀበሾች እንገናኝ ዘና እንበል ሁሉም ከልኩ አያልፍም ወገን😅❤
Thank you for watching @Nahom🙏❤
ስለ ባርሴሎና ቪዲዮ ስለሰራቹልን እናመሰግናለን ድንቅ አቀራረብ ነው
Thank you @Tadele🙏❤
i like your posts. please try to make a video about Hawaii and Hawaiian?
Thank you @Alemayehu🙏❤
We will visit Hawai soon.
L like it this program
First comment ,next Real Madrid
Thank you @Alemu🙏❤
Madrid soon!
wow
Firist Liker and commenter 🎉🎉
Thank you so much @Daniel🙏❤
👌❤
Miami please
Thank you @Surafel🙏❤
Miami soon!
And About Agazighen/Imazighen/Amazighen people and cultures?
ስለ ባሌ 15 championslegue real madrid ስራልን
Ethiopia please 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
South africa
Thank you @Habir🙏❤
South Africa is the next episode!
Please Miami
Thank you @Demil🙏❤
Miami soon!
ባርሴሎና የጋውዲ የግሉ ናት ማለት ይቻላል
እውነት ነው በጣም!
south Africa
Thank you @Yabsa🙏❤
South Africa is the next episode!
ውዱ ወንድማችን Like share subscribe አድርገናል ሌላ በምን ልናግዝህ እንደምንችል አናውቅም በርታልን
በጣም አመሰግናለሁ @Darge 🙏❤
Sle greece yeseralen
Thank you for watching @Liul🙏❤
Greece is coming this month!
China creasy city
Sle greece sralen