They need to show this kind videos in EBs Or EtV channels many pepole lost their life and they have no clue about Europe they still think its heaven but people are suffering
Hey my man! Don’t say/advice such nonsense to real Ethiopians! Please please please! Are you following Ethiopian resent killing in many parts of the country?!
አይዞችሁ በርቱ አንድ ቀን ይሳካል መጥፎ ነገር ብቻ አታስቡ ሁላችንም በተመሳሳይ ጊዜ አልፈናልና ጠንክሩ መልካሙን ሁሉ እንመኝላችኃለን::C'est ne pas facile mais il faus bien en courage.It is'n easy but you should encourage yourself.!!!(*!*)
ይሄ ቻናል ጥሩ ይመስላል ያው ቀድሞ ማመስገን ያስፍራል እንጂ ስደት ድምፅ አልባ የሰውን ተስፋና እድሜ የሚበላ አውሬ ነው::
እናመሰግናለን የበለጠ ለመስራት እንጥራለን !!!
@@adinamedia እንደሌሎቹ ስግብግቦች ሰብስክራይብ ላይክ ምናምን አታበዙም ቢሆንም ለመጀመሪያ ጊዜ የናንተን ሚዲያ ማየቴ ነው በዚሁ ትቀጥላላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::
እንደ የተሰደድክበት ሀገር ይወስነዋል ቢመች ሀገር ካልሆነ ግን የሚከድበት ሀገር ይወስነዋል
Betam
እውነት ነው
እዚህ ስፍራ ላይ ራሄል የምትባል ምርጥ ኢትዮጵያዊ አለች ስደተኛ ተቀብላ እቤቷ ወስዳ አልጋዋን ለቃ የምታሳድር ፈጣሪ ውለታሽን ይክፈልሽ
Thank you for your comment Ewnet new semtenal
ቁጥሯን ላኩልኝ ከይቅርታ ጋር
እኔ ለመሄድ አስቤአለሁ ሰዉ የለኝም እርዱኝ
❤❤❤❤❤
@@Aendys-wx8pbyet not
ኢትዮጵያ ችግሯ የሰላም እጦት ነው እንጅ ምንም የጠፋ ነገር የለም አውርፓ በአሁን ሰአት ቀፎ ሆናለች
Deha Europe food ale. HIV yeleme. Genocider yeleme
የዱባይ ስደቴን አስታወሰኝ እግዝአብሄር ይመስገን አሁን ሀገሬ ተመልሻለው እናተንም እግዚአብሄር ለአገራቹ ያብቃቹ አሜን
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
አሜን ❤
Amen amen amen
Amen Amen Thank you for your comments
Amen ❤Amen ❤Amen ❤🥰😍💕😌🥹🙏🏾😇✝️✝️✝️
አዳሜ እሷኮ አውሮፓ ናት እሱኮ አውርፓ ነው ይላል ያያ ይፍረደው ስደት !!!
እህ የደላን ይመስል
Kkkkkk
አረብ አገር ይሻላል ማለት ነው
Thank you for your comments
Betam😅
ዋው! የሚገርም አስተማሪ ቪዲዮ ነው።
በፈረንሳይ ያሉ ወገኖቻችን ያን ሁሉ ምርጫ ከራ አልፈው ሄደው የሚሠሩት ሥራ ያው እዚሁ ሀገር ውስጥ ሊሠራ የሚችለውን ነው። ወገኖች ሁሉም እዚህ በሀገራችን አለና በተሳሳተ መረጃ ህይወትን ሸጠን አውሮፓ ለመሻገር ባንሞክር።
አዲና ሚድያ ጥሩ መረጃ ነው ያቀረባችሁት። በርቱ! በሌሎች ሀገራትም ያለውን ህይወት ብታሳዩ ብዙ ሰው ይማራል። በርቱ!
Thank You Getu
በጣም ያሳዝናል አይ ስደት አፈር ይብላ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያገሪ ልጆች ስቱ በህር በላው በረሀ በላው 😭😭😭😭
ያሳዝናል
በጣም ነው የምናመሰግነው ትልቅ ትምርት ነው ከዚ ስቃይ አረብ ቤት በምን ጠአሙ ሆሆሆ ከመሞት መሰንበት አለ ያገሬ ሰው 🙏🙏🙏
Leb Leb እኝም ስለ መልካም አስታየትሽ እናመሠግናለን !
ሌሎች ሠዎችም እንዲያዩት እናድርግ
betam arif program new keep going!!! be sidet yalachu egzhiaber yetebekachu.
Thank you Tame
They need to show this kind videos in EBs Or EtV channels many pepole lost their life and they have no clue about Europe they still think its heaven but people are suffering
Paw loss Lovable Thank you so much for your comment Let's share it here so that more people can see it...
Hey my man! Don’t say/advice such nonsense to real Ethiopians! Please please please! Are you following Ethiopian resent killing in many parts of the country?!
ስደት አይኑ ይጥፋ አቦ
Betam yehe hulu dehentachen new💔😭😭😭
ለምን ይጥፋ ያልተገላበጠ አረረ
ያሳዝናል የስደት ደህና የለውም
እዉነት ነዉ
ጥሩ ፕሮግራም ያስተምራል እንኳን ተያየን ወገኖቻችን 🙏🏽
Thank you for your comment
ለኛ ከኛ ውጭ ማን ይምጣልን ብቻ ቅንነትን እናሳድግ እንጂ ጥሩ ቀን ይመጣል no doubt better day we’ll come.
@@addis2653 Respect
ስደት በጣም አስቸጋሪ ነው,ለአንዱ መልካም ለሌላው ደግሞ ከባድ ነው, ፈረንሳይ በብዛት ያሉት ሀበሾች ከሌላ ሀገር ወረቀት ሳይሳካላቸው ሲቀር ነው የሚመጡት,እናም ብዙ ይቸገራሉ,
Ewnet new.... Thank you For ur Comment
ኢትዮጵያችሁን አትልቀቁ ወንድሞቼ።ሁሉም ባገር ነው።
ማን እንደ እናት
ማንም ከሀገሩ መውጣት አይፈልግም ግን የድህነታችን ሁኔታ ነው
@@meronabera43 Dehenet becha sayhone Yeentena Lej bet gezach sofa gezachbelew emeyabesachu bestesebochem selalune new sorry
ማንም መውጣት ፈልጎ አይደለም ስራ
ፈጣሪ ኢዮቶጵያን ህዝባን አሥብባቸዉ እባክህ እባክህ ፈጣሪ ይቅር በለን።
amen amen
Ere atewashu betam arif hager new hezebu tebabari seterab yabelehal lesi edefelek becha arif neger alewu gn metefowun bcha ataweru
ruclips.net/video/qWlMT1vQVfs/видео.html
Eski yehenen eyew...
Great show - please continue this program for it is highly informative and educational show.
Thank you so much for your comment
አስተማሪነው አሪፍ ነው
እናመሠግናለን ለሌሎች እንዲደርስ እናድርግ
እኔማ በእንባ እየታጠብኩ ነው ያዳመጥኩዋችሁ በባህር የሞቱትን እያስታወስኩ አምላክ ሆይ በቃ በለን ሀገራችን ሰላም ሆና ህዝቦቻችን በፍቅር ይኑሩ ስደት ይብቃን
Thank you for your comment
ሀገር እያለን እንደ ሀገር ኣልባ በስደት በናፍቆት የምንገላታ ኢትዮጵያን ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃን 💚💛❤️
አሚን ያረብ 😢😢😢 ለማይሞላ ዱኒያ ተሰቃይቶ መሞት
ከ ሮማኒያ ወደ ኦስትሪያ ከዛ ወደ ጀርመን ስጓዝ አጋቾች ይዘውይኝ ነፍሴ እስኪጠፋ ቀጥቅጠውኛል። አብረውኝ የነበሩትን ሴቶች የዘው ተሰውሩ እኔም ከ ህመሜ ስነቃ በጀርመን ሀምቡርግ ከተማ hospital 1አመት ተኝቻለው። እባካቹ በተለይ ሴቶች ወደ አውሮፓ እኔንጃ
አጋቾች የት አካባቢ ነው የሚየዙት ወንድሜ ወደ ሲውዲን መሄድ ይፈልጋል አሁን ሮማኒያ ነው ያለው
ያአላህ 😢😢
እስኪ አስረዱኝ ከኢትዮ እንዴት ነው መሄድ የምችለው ወደ ጀርመን አግብቼ ልሄድ ነው ስንት ጊዜስ ይፈጃል ፕሮሰሱን እሱ ነው የሚጀምርልኝ እንዳታልፋኝ
@@እናታላላገኝሽትናፍቂኛለሽ እኔ እንኳን የሄድኩበት መንገድ በ ሊቢያ ነው። አግብቶ ለመሄድ በጣም ከባድ ነው ግን የሚወስድሽ ሰው ዜግነት ካለው ቀላል ነው በትንሹ 5አመት
@@FedilaMominap ሮማንያ እና ቡልጋሪያ በቻ ምን ልበልሽ ምስራቅ Europe ሀገራት በጣም ከባዶች ናቸው። አሁን የት ነው ያለው??? ባይሆን በውስጥ ስልኩን አስቀምጪልኝ መንገድ እነግረዋለው።
አስተማሪ ነው ወንድሜ በርታ
Thank you
ወይይይ ስደት እንደ ስደት እና እንደ ዘረኝነት ክፉ የለም እዚህ ለመድረስ ስንቱን አየን ስንቱን በበረሃ ቀበረን አይናችን እያየ አቅማችን ስለ የማይችል ትተን አለፈን ስንቱ ለበህር ዓሣ ቀለብ ሆኖ ቀሩ ዛሬ ስደት በእኔ ይብቃ ይብቃ
መቼስ በአይኑ ያላየው አያቅም
ሰላም ለኢትዮጵያ🇪🇹 ሰላም ለአለም🌍
በስደት ያላችሁ የሀገሬ🇪🇹 ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏
Thank you for your comment Ayni
ምርጥ ምክር ነው እኔ ሌሂድ ነበር አስፈሩኝ
Wadaja mahe tanagart bengarote ayalkeme damo ahune c19 kabedale
ሰው ሲወጣ ያርባ ቀንእድሉነው የሚኖሮው አንዱከፋው ማለት ሌላው ኩፉነገር ይገጥመዋል አይደለም እኔ ጥሎቢኝ ርቆመሰደድ አልወድም ነበር እናም የመጀመሪያ እንደቤተሰብ ጥየቃም ነበር ወደካርቱም ሱዳን ያመራሁት የ13 አመት በፊት ጊዜው ደናነበር አንድአንዴም ወቶ ሌላሂወት ማየት ጥሩነው በምክንያት ነበር ፈጣሪ ወደዛ ያመራኝ ከወደ አውሮፓ የመጣ ሰው ለትዳር ጠይቆኝ ሀገሬ ኢትዮጵያ መቶ ቤቴሴቦቸ ተዋውቆ እጀን ስሞ አውሮፓ ይዞኝ መጣ ። እና ይህሁሉ የፃፍኩት እትዮጵያዊት እህቴ ስለሆንሽ አክብደሽ አትይው ወጣትም ከሆንሽ መንቀሳቀ የሚመስል ነገር የለም እኔ ስወጣ እንደቀልድ ካርቱም አክስቴ አያሎህ እንዳም ካለእሰራሎ ቢየነበር የወጣሁት እንጂ የትዳር አጋር ይገጥመኛል ብየአላሰብኩም ነበር ። ስለዚህ አንቺም ትወጪ ፈጣሪ ያዘጋጀሊሽ ነው የምትኖሪ
Thank you for your comments
@@frewoyniferede591 00971569325877 please ehta Azeb eblalew be imo bzi kturi dwylygi kslschgrkush emamkrsh neger selal new
@@frewoyniferede591እህቴ ተባበሪኝ ያዉ ኮሜንቱ ቆይቶአል ካየሽዉ መልሽልኝ
🥰Everybody nice....May God protect you...and returned you to peacefully live in your country Ethiopia!!🙏💚💛❤
Tashay Thank you for your comment
Enjera mishetew lij bedenb gelxotal mirt lij bless you
Thank you for your comment
Very useful video for all of us...
Thanks a lot
💚💛❤🙏Bale enjerawin wededkut....sefi..enjara yiwtalik....
መምጣት ለምትፈልጉ ከይቅርታ ጋር Europe ብዙም አይነፋም ሕይወታችሁን መጥፎ አደጋ ላይ በሚጥል ያህል መፅዋት አትክፈሉለት!
እናመሠግናለን ግን ፈቃድ የለለዉ ሠዉ መኖር ይቻላልደ
እሽ ጉዲነዉእኮይቅርብን
@@munaabdu-b5o አዎ😀
አላህ ላሀገራችን ያብቃን ወዶች በጣም አሥዛኑኝ
amen amen Thank you for your comment
አመሰግናለሁ
ችግሩ የኛ ህዝብ አይቀርም እንደ እሳት እራት እራሱን ይማግዳል እውነታውን ማቅረባችሁ መልካም ነው ምክንያቱም አንዳንዶች ይደብቃሉ ያለውን ነገር ልብ ያለው ልብ ይበል
በረታ ወንድሜ
betam yasaznal😢😢😢
ሙህዲን አሪፍ ሰው
Thank you for your comment
እናመሠግናለን
This is a very educational documentary that enlightens thousands of citizens who are left prey to smugglers and trafficers. Thanks Adina 😊
Thank you so Much
እኔ አፈር ልብላ ወገኔ እግዚአብሔር ሀገራችን ላይ ይሰብስበን 😔
Eunet sdet betam kead new
Thank you for your comments
ሀገር ዉስጥ ያለነዉሰ መች እንዋደዳለን ብንረደዳ ኖሮ አይሰደዱም ወንድሙን የማይረዳ ትዉልድ
እንዲ አይነት ብሮግራም መብዛት አለበት
Thank you Fanaye ለሌሎች እንዲደርስ share ያርጉት
በጣም አሳዛኝ ነው😭😭😭
እናመሰግናለን ወንድምየ
እንኳን ሠላም ገባችሁ።
Thanks 🙏
Welcome
ከልብ እናመሰግናለን
Well done Z hero!!
Fantastic piece of work. 👌
Thank you so much 😀
ወገኖቸ በህጋዊ ካልሆነ ያው ብዙ ስቃይ ሞትም አለ እናም አሁንና በፊት የተለየ ነው አሁን በጣም ሰውን ለሰው ተጨካክኖል አናም ስደት ባናስብ በህገወጥ ለመረጃው እናመሰግናለን ወንድሞች ሀገራችን ሰላምና ያድርግልን ከዚህ አቤት ደምሩኝ በቅንነት
አይዞችሁ በርቱ አንድ ቀን ይሳካል መጥፎ ነገር ብቻ አታስቡ ሁላችንም በተመሳሳይ ጊዜ አልፈናልና ጠንክሩ መልካሙን ሁሉ እንመኝላችኃለን::C'est ne pas facile mais il faus bien en courage.It is'n easy but you should encourage yourself.!!!(*!*)
Thank you for your comment
Enjera mishetew lij betam tiru lij nwe abren libya neberin mitaqut sew kalachuh pleas silk qutrun lakulig benekaw egachuh
Thank you so much for your comment
ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ አሁን በሕይወት ስላላችሁ ፈጣሪን አመስግኑ።ብዙዎች የባሕር ሲሳይ ሆነው ቀርተዋል ቤተሰቦቻቸውም ህርማቸውን ሳያወጡ የቀሩ አሉና እግዚአብሔር ይመስገን።አይዟችሁ ይህም ያልፋል አንድ ቀን በነጻነት ሐገራችሁ ላይ የምትወዱትን ስራ እየሰራችሁ ከምትወዱት ቤተሰቦቻችሁ ጋር የምትኖሩበት ጊዜ ይመጣል።
This video will help for young people in Ethiopian who dream to come to Europe they will think 10 times really sad😢
አይ ይሄንእያየሁእኩዋን መምጣትአስባለሁ
Broo...temchitoghal keep it up
Thank you Hailye
Wayena egezibare badabe matayate albate
እናመሠግናለን ክላሲካሉን ስሰማ ልቤ ተረበሽ አምየ ኢቶቢያ ልጆችሽን ሰብስቢ
መብዛት አለበት ይህ ፖሮግራም ብዙ አለ በየሀገሩ ለኛስ አንደየ ወጥተናል የሚአጡ ትምህርት ይሆናል።
Thank you for your comment
ወይኔ እጀራ እሚሸጠውን ልጅ ጅቡቲ አቀዋለሁ ምስኪን
Lib mineka program. Keep the good job brother!
ምን ይደረግ በሆዳም ፖለቲከኞች የተነሳ በሀገሩ ስንት መስራት የሚችል ወጣት በሰው ሀገር ሲንከራተት እድሜው ያልቃል አይ አፍሪካ ያልታደለች ምድር
Thank you for your comment
በነገራችሁ ላይ ስደት አስቀያሚ ነገር ነዉ ነገር ግን አዉሮፓ ልትቸገር የምትችለዉ ወረቀትክን እስከምታገኝ ብቻ ነዉ እንደዛም ሆኖ ቤኔፊት እንዳለክ ሳይረሳ ከዛ በኋላ ያንተ ጥንካሬ ነዉ የሚወስነዉ እጅግ በደንብ አድርገክ ትለወጣለክ በነፃ የፈለከዉን አይነት ህክምና እያገኘክ በነፃ በሚባል ደረጃ ትልቅ ቤት ተሰጥቶክ እስከለተሞትክ እየኖርክበት ወልደክ 80 ፐርሰንት መንግስት እየሸፈነልክ በምትኖርበት አገር ማማረር አይነፋም ግን ሊሰመርበት የሚገባዉ ነገር ለዚ ቆሻሻ አለም ተብሎ የህይወት መስእዋት ከፍሎ በህገወጥ መንገድ መምጣትን ፈፅሞ አልደግፍም።
Thank you for your comment
የት አገር ነው እንደዛ የሚያረጉት የፈረንሳይ የሶስት ወር ቪዛ ያለውስ ወደ እንግሊዝ ለማቁአረጥ ይችላል እስቲ ንገረኝ ካወክ
አዎ ይሻላል
@@ethiopiaethiopia7217 አዎ ይቻላል
እኔ መንጣት እፈልጋለሁ አናግሩኝ እስኪ በማርያም😢
ኣይላሻፔለ 😊 እንደዛም ሁኖ ፈረንሳዮች ትህቶች እና እንግዳ ተቀባይ ናቸው
Arif new berta
Thank you
እነዚማ ጥሩ ኑሮ የሚኖሩትን ነው ያቀረባችሁ ምናለ እዛ መንገድ ላይ የወደቁትን ብታሳዬ
ኢቶም የባሰ ስቃይ ሁኗል መውጣቱ ትክክል ነው አጠገር ላይ ባይተዋር ከሠመሆን
ትክክል ነህ
Thank you for your comment
ዋው
ነገሥታቱን,ፋኖ,መድሐኒዓለም,ለድል,ያብቃቸው,እንጂ,ጀግኖቹ,ቆንጆዎቹ
የአማራ,ፋኖና,ፈጣሪ,ብቻ,ናቸው,ኢትዮጵያን,የሚቀይሯት,ከስደትም,የሚያ
ድኗት,ፈጣሪ,እጆችህን,ኢትዮጵያ,ላይ,ዘርጋና,ወደጥሩ,ቀይራት,ለፋኖ,ጀግኖቹ
ድሉን,አጎናፅፋቸው,ኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ,ናናናናናናናናናና
Gewisa is the killers
ማሻአላህ🌹🌹🌹
ላሻቤ ማለት በጣም ዘግናኝ:አውሮፓ ነው ለማለት በጣም ይከብዳል😰😰3ሳምንት እዛ በረዳ ላይ ተኝቸ አሳልፌያለሁ :ብቻ ፈረንሳይ ለኢትዩዽያኖች ከባድ ነው
ላሻቤል ብዙ ነገር አለ ችግሩ እዳለ ሆኖ የሀገራች ወንዱች ርህራሄ የላቸውም እኔ ልጅ ይዤ በጣም አሠቃዬኝ ገንዘብ አምጪ ብለዉ ከፌዬ በሓላ እረዱኝ ሁሉን ሠዉ ነዉ የሚሥለቅሱት ሁሉም ላይሆነ ይችላል
Thank you for your comment
የአስተሳሰብ ጉዳይ ነው:: አእምሮህን ካሳመንከው በሀገርህ ላይ ሰርቶ መቀየር ትችላለህ:: የወደፊቱ የንግድና የኢንቨስትመንት መዳረሻ አፍሪካ ናት ወዳጀ:: ኤሮፖና አሜሪካ ቅሪታቸው ብቻ ነው ያለው::
ለአፍ ዳገት የለውም።
Were alebih
@@ንፁህዘርበቀለ that’s what you think limited believes.
Thank you for your comments
እግዝአብሔር ይጠብቃቹ እኛ ሀረብ አገሪ ያለነው እንሻላለን እግዝአብሔር ይመስገን
Thank you for your comment
wow yameral
betam konjo mereja new sewu yalewin chigir mawek alebet weto alga balga endemayhon
Thank you Ethio Marye
ምንም ሰው ቢነግሩት አይሰማም። ምቀኛ አውቀው ነው ብሎ የባሰ ነው የሚጠላው
እዉነት ለማዉራት አዉሮፓ ሚታፈስ መስሎኝ ነበር የመጣሁት እንደእድል ነዉ የተሻገርኩት ያለሁት ኢንግላንድ ነዉ እዚም ገብቼ ልቤ አልተረጋጋሁም ቢቻ አልሀምዱሊላህ ፍራስ ግን ትለያለች ብዙ ችለናለች ዩኬ ግን አያድርስ ነዉ ሀገራችን ይሻላል ምንም የለም
Thank you
ዋውውው እንኳንም ተሳካልሽ እስኪ ፈረሳይ የሚወስደኝ ፈልጊልኝ
እዛ አሁን እየሰራሽ ነው እኔም እንዳቺ እየምከርኩ ው
@@MelkamTadese-n8u ይቅናሽ እንግዲ
ደሞ ሴት አይደለሁም
@@MelkamTadese-n8u ስራማ ግድነዉ ጡረታ ለጡረተኞች ብያለሁ
Ye Ethiopia hizb wuch yale sew temechitot delitot yeminor new yemimeslew
Thank you feven
Part 2 Please
Thank you for your comment
ውይ ስደት ክፉ
Thank you for your comment
ህይወት ትግል ናት፤ በተለይ ለኛ ለአፍሪካውያኖች፤ ለምን ፩ 1 መሆን ስላቃተን!!! ምሳሌ ፈረንሳዮችን እዩዋቸው 1 ናቸው ዘረኝነት የለባቸውም። እንማር እንማር እንማር!!!
እውነት ነዉ
ዘረኝነት ያላዋቂነት ነው
@@adinamedia የሚገርምሽ እዚ ፈረንሳይ የምንኖር ኢትዮጵያኖች ውስጥ ዘረኛ ኢትዮጵያዊ ሳገኝ በጣም ነው የሚገርመኝ!!! ዘሩን ከመርጠ ዘሩን ከወደደ አንድ ዘረኛ ለምን ያለ ከለሩ ያለ ባሕሉ ብዙ ልዩነት ካለት ፈረሳይ ይኖራል??? ዘር ከለር ቋንቋ ሳይለዩ ነው ፈረንሳዮች በሰውነታችን ብቻ ሰው ስለሆኑ በጥሩ የሚቀበሉን የሚረዱን!!! ትምህርት ቤት ባንሔድና ባንማርም ሕይወት ትምሕርት ነች። ቢሮ ስንገባ ስራ ስንሰራ ከማን ጋር ነው የምንውለው ከሰው ልጆች ጋር ነው!!! ዘር ለሚዘራ የእሕል ዘር ነው። ስደትን አንድ እንሁንና እናቁመው ፍቅር ያሸንፋል አገራችንን አንድ እናድርጋት ስደት ይቆማል!!! እግዚአብሔር ይርዳን! ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለፈረንሳይ ሰላም ለዓለም!!!
@@bizuneshayele6281 ፍቅር ያሸንፋል እግዚአብሔር ይርዳን !!!
@@adinamedia አዲናዬ እግዚአብሔር እንዳንች አይነት ኢትዮጵያውያኖችን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግንሻለን። የተረሳን የፈረንሳይ ኢትዮጵያኖችን ስላስታወሽን
Merci beaucoup !!!
Sedat betam kebade now betlye workat kelelek are ayweram
Thank you for your comment
እውነት ነው ይሄ ኢትዮጵያ ላለው ሠው ያስፈልጋል እውነታውን ይወቁት☝☝☝
Abby Thank you for your comment ...
ሌሎች ጋርም እንዲደርስ ሼር እናድርግ
የስደት ኑሮ ይገርማል
አቶ መስፍን አሻግሬ ደህና ነህ ስለፈረንሳይ ባህል ፃፍልን።
አላህ ይርዳቹ
Thank you for your comment
Welcome ADINA MIDEA.
Thank you Dino
Egzabher yasban ethiopian 🙏
Amen Thank you
ኦኦኦኦ ከባድ ነው
Thank you for your comment
Arefe Lal nagare sera
Nice
እኛም ሳውዳረብያ የዛሬ ስንት አመት ውጡ ተብለን ድልድይ ስር ከፖሊስ ጋር እየተሯሯጥን ኖረናል ሀገራችን መኖር ከባድ ነው ተረኞች አላኖር አሉን😥
ጌታ ሆይ ቶሎና እባክል🙏
እረ ምን ሀገር አለን ሆሆ
ኢትዮጵያውያን: አገራቸው: "አርሶ: የመብላት": ኑሮ: ተሰረቀና: ትርፉ: እንግልትና: ሰቆቃ:ሆነ: እንጂ: ኢትዮጵያ: ገነት: ነበረች::እማማ: ኢት. ምንም: አላጎደለችም: ነበር::
እውነት ነው
ወፍ አንድ ኢትዮጵያዊ መጥቶ አልጠየቀንም አፍሪካዊያን ግን እግዚአብሔር ይስጣቸው ይጠይቁን ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ተስተካክሏል🙏
እንከንም ተሳካልሽ እስኪ እኛንም ተባበሪን
እኔም እዛ ነበርኩ ሶስት ሳምንት እዛ ቦታ ተኝቻለው
Yesew lij hager iyalew bechigir mikniyat sidet tesedo sinor yasazinal. Fetari hulunim wedeminafikew hageru tesaktolet beselam lemegbat yabkaw.
amen...Thank you for your comment
E/r yesew ager Lemagh ayargen Genzebehen keflo MengedLay menor betam yasazensle
Thank you for your comment
በስመ አብ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
ውጭውጭ የምትሉ ይህነው ውጭ
Thank you for your comment
glow ነኝ ከሰሊና
I wish politician can understand how your people suffer through out the world.
Thank you for your comment
wawu