ያልተነገረለት ከኢትዮጵያ ተነስቶ ህንድን ያንቀጠቀጠው ማሊክ አስገራሚ ህይወት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 июн 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 98

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 21 день назад +39

    አቤሎ ወንድሜ አንተ እኮ ትለያለህ የምታሳየን ነገር ሁሉ በጣም አስደናቂ እና ገራሚ ነዉ♥️እማ ኢትዮጵያ ጀግና ሕህብ ነበራት ግን እኛ እራስ በራሳችን ፍቅር የለንም ያሳዝናል😢♥️

    • @EtheneshTadu
      @EtheneshTadu 20 дней назад

      😢😢😢😢😭😭🙏🙏❤❤🙏🙏🙏

    • @user-ck8hg5gr3v
      @user-ck8hg5gr3v 19 дней назад

      😂😂😂😂

  • @Haregi849
    @Haregi849 21 день назад +12

    ይገርማል የህይወት ውጣውረድ የት እንደምታደርስ አይታወቅም ዛሬ ገና ሰማሁ ይህን ታሪክ አላውቅም ነበር አመሰግናለሁ አቤል

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 21 день назад +28

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳችሁ አቤላ ለ 1ሚሊዮን የቀረው 13ሺ ሰው ቀረው ጉዞ ወደ አንድ ሚላዮን

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 21 день назад +3

    አቤሎ ይመችህ፡፡ ደስታህ ደስታዩ ነው በርታ ጎበዝ፡፡

  • @addis312
    @addis312 21 день назад +5

    በርታ ታሪክን ጎልጉለህ አውጣ ለመሆኑ ጉግል ጎለጎለ ከሚለው የአማርኛ ፊደል ነው የተወሰደው ወይስ ትርጉም ተሰቶት ነው. ( አቤል )እስቲ ፩ በለኝ

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 21 день назад +3

    One million subscribers tomorrow, celebrate Abella

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 21 день назад +1

    Thank you ❤

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 21 день назад +1

    እናመሰግናለን 🎉❤

  • @old_class_Music
    @old_class_Music 20 дней назад +4

    Malik ambar it's from East hararghe haramaya it noole oromoo Ethiopia 🇪🇹

  • @MuhAli-wf1ys
    @MuhAli-wf1ys 21 день назад +3

    ኢትዮጵያ ከሆነ ያለከዉ የ ዓድዋ ሙዜም አሳየን❤

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr 21 день назад +4

    ዳንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ከኢትዮጵያ ወጦ አለም የግዛሉ የኢትዮጵያ ልጆች 🥺🥺

    • @selemunfisha234
      @selemunfisha234 21 день назад +2

      የ ኣሁኑ ኣክሱም ከተማ የድሮ ኣክሱም ሃገር ነበር ኣክሱማዊት ኪንግደም ከጫፍ ፖርችጋል እስከ ጫፍ ህንድ ሲገዙ ነበር ኣክሱም የኢትዮጵያ ሳትሆን ኢትዮጵያ የኣክሱም ናት ንጉሱም የኢትዮጵያ ሳይሆን የኣክሱም ነው.....

    • @ethiopiaspy1816
      @ethiopiaspy1816 17 дней назад

      @@selemunfisha234 bro Axum kingdom is agew kingdom not tigre or amharah

  • @6Sky6
    @6Sky6 21 день назад +3

    ኣቤ ኩሩ ዘጋቢ ስለ ሽንባ ( መሊክ ኣንበር ) እንኳን ኣቀረብክልን ::

  • @user-fq9dr8hm2g
    @user-fq9dr8hm2g 21 день назад +8

    አቤላ የምትሰራቸው ስራዎች እና ታሪኮች በጣም እያስተማረኝ ነው እባክህ ስለ ግረረክ ታላቁ ንጉስ sikander/alexander እና የህንድ ንጉስ የ porus የሁለቱን ታሪክ በ vlog ወይም እንደዚኛው አድርገህ ስራልን እባክህ ስላነበብክልኝ አመሰግናለሁ

  • @MlamuMlamu
    @MlamuMlamu 21 день назад +3

    😢 you're expensive ethio son
    I like you how you're diging good news

  • @seasea3019
    @seasea3019 21 день назад +2

    በርታልን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @Serawit35
    @Serawit35 21 день назад +4

    Wow

  • @SegidBayuGashu-kq8rh
    @SegidBayuGashu-kq8rh 20 дней назад +1

    አቤት ብርሀኑ ስለ ህንድ ብዙ ነገር ስራልን 😊

  • @Befike_React
    @Befike_React 21 день назад +11

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 20 дней назад +2

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @SumiSu-pd7ml
    @SumiSu-pd7ml 20 дней назад +1

    ኢነላሀ ማዐ ሳብሪን በእርግጥ አሏህ ከታጋሾች ጋር ነው🎉

  • @belety718
    @belety718 11 дней назад

    ወንድማችን አላህ ይጨምርልክ ሰለ ቢላል ሀበሺ ታሪክ አቅርብልን

  • @TilahunAnemut
    @TilahunAnemut 19 дней назад

    ልብወለድ መሳይ ድንቅ ታሪክ ነው ። አቤሎ እናመሠግናለን 🙏

  • @NatnaelKedir
    @NatnaelKedir 21 день назад +2

    የሚገርመው እንደታሪካችን ብንሆን ደስ ነው የሚለው በአፍ ብቻ መሆኑ ያሳዝነኛል

  • @eyanews4438
    @eyanews4438 20 дней назад +1

    ziway hayiq akababi nw yalew

  • @WondwosenShimels
    @WondwosenShimels 21 день назад +1

    አቤል ግብዝ ትችላለህ ❤❤❤

  • @foziyaahmed5080
    @foziyaahmed5080 20 дней назад +1

    1gnh nh abel❤

  • @derasaabomesa5357
    @derasaabomesa5357 14 дней назад

    እውነት ነው እግዚአብሔር ታጋሽ ነው አላህም እንደዛው የሰው ልጅ ግን ለማነው እየተገዛ ያለው ወንድሞቼ እህቶቼ

  • @Daniti-th3lx
    @Daniti-th3lx 21 день назад +1

    1000000 wede.......

  • @AbelPro42
    @AbelPro42 21 день назад +3

    Bro

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 19 дней назад

    እናመስግናለን ውንድም በጣም ይገርማል አይ ግዜ ነበር😢😢😢

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 21 день назад +1

    ድንቅ ልጅ!!!

  • @user-ez5ke6ki8l
    @user-ez5ke6ki8l 20 дней назад

    ❤❤❤

  • @mikiyad3065
    @mikiyad3065 5 дней назад

    Please tell about Ethiopian king that control world

  • @famiifaam9757
    @famiifaam9757 21 день назад

    ❤❤❤❤

  • @wellelahirpassa2210
    @wellelahirpassa2210 18 дней назад

    Yes, Malikhistory was talking for long time as he was oromo from Empire of Ethiopia.

  • @SamiraMohamet
    @SamiraMohamet 21 день назад

    ❤❤❤ 6:41

  • @jackmabele
    @jackmabele 21 день назад +1

    Betam new emamnew yaten u tube!!

  • @user-qj5cg8co9k
    @user-qj5cg8co9k 20 дней назад

    Really,thanks for your outstanding story,but malik is not "habesha" he was from oromo tribe called " Itu humbana " around hararghe zone.

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 21 день назад +1

    ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @gelanemegeresa-nb8xc
    @gelanemegeresa-nb8xc 21 день назад

    Ena abiye hilma sawera smichew nbr btm new yetgaremekut

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 19 дней назад

    Malik Ambar, the Ethiopian king of India! Can we get the English version of this story!?!? Very important.

  • @ERMY-1972
    @ERMY-1972 21 день назад +2

    ውድ ጋዜጠኛ ነህ እውነት።

  • @HelloORO
    @HelloORO День назад

    Malika anber he born east hararge Haramaayaa

  • @adunyaawadajoo4571
    @adunyaawadajoo4571 21 день назад

    Wawo

    • @kalucheru
      @kalucheru 21 день назад +1

      wow new not wawo

  • @ibsasule96
    @ibsasule96 16 дней назад

    malika amabar born in hararge region present day haromaya

  • @user-gi1rb4bu9o
    @user-gi1rb4bu9o 20 дней назад

    This is imamu ahmed

  • @user-ep7rj4ji7u
    @user-ep7rj4ji7u 12 дней назад

    ኢትዮጵያ

  • @balegoba6433
    @balegoba6433 20 дней назад

    Malik Amber

  • @fitsedokter1901
    @fitsedokter1901 21 день назад

    Ethiopiaw mehone Des yemlegn indeante turu dink sinegeregn new

  • @orraatube6945
    @orraatube6945 20 дней назад +1

    MALIK CHAMBER IDDOON ITTI DHALATE HAROOMAAYAA ARADDAA TUUJII GABBISA GANDA MIINYOO JEDHAMA GANDI SAN. AWAASAA WALIIN WANNI WALITTI DHUFU HOMAATUU HIN JIRUUTII WALITTI HIN LAAQIN SEENAA

  • @Nas_90s
    @Nas_90s 21 день назад

    1st

  • @kaleb-G19
    @kaleb-G19 21 день назад +1

    bruuuuuu

  • @user-ge6cc7iv9x
    @user-ge6cc7iv9x 12 дней назад

    ethiopa በባርነት አልተገዛንም እንላለን እንጂ በጣም ተገዝተናል ተሽጠን ዘራችን በአለም የሌለበትን የለም

  • @user-en4zn1sr8u
    @user-en4zn1sr8u 21 день назад

    አቤሎ ትለያለክ

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 21 день назад +2

    መጽሐፉን ስም ንገረን

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 7 дней назад

      ከቀመር እስከመንበር ነው መሰል ያለው

  • @kalab-vo9vj
    @kalab-vo9vj 20 дней назад

    malik ambar be harar 1549 yetewelede sihon ye mejemera simu shamba yibalal cidi yemitbal mist agbito 2wede ina 2set lijoch yafera sihon ye lijochu sim babi ina karima setoch degmo fati ina tanzi yibalalu malik ambar be 80 ametu arfowal

  • @yonasmebrat4661
    @yonasmebrat4661 21 день назад

    Wikipedia ላይ ጀግነቱን አንብቤ ተገርሜ ነበር፡፡

  • @helenfayisa1340
    @helenfayisa1340 19 дней назад

    Oromo ikwan Ethiopian Indian gestewol ye oromo dam yalelawu Nugus Ethiopian 1ndi adirgo yegeza yelem le misale nugus minilik half Oromo nw nugus hayilesilase mulu le mulu oromo nw mangistu hayile mariam mulu le mulu oromo nachew negar gin tariku tedebiko be lelawu terateret tsafiwoch tedebikewol

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 19 дней назад

    የግንኙነቶቹ: ዓላማው: ማቀጥቀጥ: ሳይሆን:-
    የንግድ: ልውውጥ:/ ፍትሃዊ: መንግሥት: እንዲተከልና: እንዲፀና:/ የስነፅሁፍ: ልውውጥ:/ መንፈሳዊ: ጥበባት: / ግንባታ:/ የሥነከዋክብት: ጥናትና: ምርምር:/ መድሃኒት:/ ወዘተ..... እንጂ: ዘረፋ: ግድያ: ወይንም: ሽብር: እልነበረም::

  • @MetusEuam
    @MetusEuam 20 дней назад

    🎉❤😂❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬👑👑👑👑🤲💪💪💪

  • @seblemekonnen2892
    @seblemekonnen2892 19 дней назад

    ይህ ማለት ኢትዮጵያዊ ነው ተብሎ አልተጠራም በህንዱ ንጉስ ያደገ ስለነበር ባሳዳጊው ነውጅ

  • @mulugetanegash594
    @mulugetanegash594 13 дней назад

    Done this been there, we are tired of this crap.

  • @20AA766
    @20AA766 21 день назад

    አቢሲኒያ ስፍራ ሳይሆን የቀድሞ የኢትዮጵያ ስም ነው

  • @DLzsa78
    @DLzsa78 21 день назад

    ህንዶች ይሄን ታሬክ ያቁታል? ድሮ የህንድ ባንዲራ የኛ አይነት እንደነበር አውቃለው

    • @blackstone07
      @blackstone07 12 часов назад

      የትኛው ባንዲራ?

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew 21 день назад +4

    ደሞ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ህንድ የኛ ነች እንዳይሉ ክክክክክክክክ

    • @FlAZ55
      @FlAZ55 21 день назад +3

      Bekt gimatam nek bro iziga politics yelem ihe ye tihmert bota new hedek izaw techemalek balge balge yasedegew

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 21 день назад

      😂😁😁😁

    • @user-er5xo2si5k
      @user-er5xo2si5k 20 дней назад

      እውነት ነዉ

    • @caaltuutolaa3889
      @caaltuutolaa3889 20 дней назад

      ፋሳም 🤧🤧🤧🤧

    • @MominaMomina-rp9cw
      @MominaMomina-rp9cw 19 дней назад +1

      😂አይቀርም

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 4 дня назад

    በጣም ይገርማል የእኛ ዘር ያልተበተነበት የለም ሕንድ ውስጥ ከ200 ዓመት ጀምሮ እስካሁን ድረስ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች እንዳሉ ታውቃልህ? ፖርቱጋሎች ለባርነት ከኢትዮጵያ ወደ እንግሊዝ በመርክብ ይዘዋቸው ሲሄድ ሕንድ ውቅያኖስ ሲደርሱ ዘለው ውሃ ውስጥ በመግባታቸው አራሳቸውን አትርፈው ይሄው ዛሬ ሕንድ ውስጥ የሕንድ ዜጋ ሆነው ይኖራሉ አቤል አንድ ቀን ሄድህ እያቸው

  • @Kezra347
    @Kezra347 21 день назад

    ግን ማንኛውን ታሪክ እንመን ኦሮሞወች በ16ክፍለ ዘመን ነው ወደ ሃበሻ ምድር የመጡት ይባላል 14:15 መቶ ክፍለ ዘመንም እንዳሉ ቡዙ ይፃፋል ማሊኪ ግን ተመችቶኛል

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 14 дней назад +2

    ሰው አይጠይቅ ወይ አይመረምር ዝም ብሎ መስማትና መከተል ብቻ ነው እንዴ??? በኢትዮጲያ ታሪክ ውስጥ የባርያ ንግድ አልተደረገም ጭራሽ እንደ ጥቆቁር አፍሪካዋች ትሸጠናለህ። ለዩቲዩብ ብለህ ማሸጠው የለህ ጭራሽ ባሪያ አረከን ታሪክ አንብብ መጀመሪያ ለንግድ ከመሮጥህ በፊት በሌላ መንገድ ነው ከሀገር የወጣው እንጂ የባሪያ ንግድ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም አትቀደድ የደነዘዘ አዳማጭ አገኘው ብለህ።

  • @seblemekonnen2892
    @seblemekonnen2892 19 дней назад

    ታሪኩ ትክክል አይደለም

  • @user-rs2ku6xl9j
    @user-rs2ku6xl9j 20 дней назад

    ቤሎ ይህን እውነታ ለፈረጆጁ በእንጊልዘኛ ብተርክላቸው ጫና ይኖረዎል

  • @seasea3019
    @seasea3019 21 день назад

    ቅዱስ ቁርኣን አላልክም😂😂😂😂😂😂

    • @user-mr4mc4uk4y
      @user-mr4mc4uk4y 21 день назад

      ምነው ቁዱስ ቁረአን ማለት ያስቃል እንደ?

    • @user-ym8mt6el3q
      @user-ym8mt6el3q 21 день назад +1

      አወ ቁዱስ ነው እየመረረህ ዋጠው

    • @seasea3019
      @seasea3019 21 день назад

      ማን ነው የቀደው 🤭

    • @user-fe6em9xo5e
      @user-fe6em9xo5e 21 день назад

      @@seasea3019 😤😤😤😤ግም

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 7 дней назад +1

      ​@@seasea3019አሏህ ነው ከዚህ ሁሉ ሀተታ ታሪክ የቁርአኑ ገረመህ አቤት ጉድ የጥላቻ ነገር አይዞህ ቅድስ ቁርአን እየመረረህ ዋጠው

  • @tinkshu4002
    @tinkshu4002 20 дней назад

    ወሬ። ሀበሻ በተረተረት የሚኖር ህዝብ።ቅማሉን ከማራገፈ ይልቅ ተረት የሚወድ ህዝብ።

    • @alemayehufikremariam6025
      @alemayehufikremariam6025 20 дней назад +2

      አየህ የእምሮ ጥበትህን ያደጉት ሀገራት ታሪኮቻቸውን ያከብራሉ መቼም ሾርት ሚሞሪ ነህ

  • @derasaabomesa5357
    @derasaabomesa5357 14 дней назад

    ታሪኩ ትክክል አይደለም ያልከው ልጅ እሺ አስረዳን አንተ

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 4 дня назад

    ቀዳዳ ቻፑ ደቡብ ነው. ጋላ በዛን ግዜ ወደ ኢትዮጽያ አልመጡም.

  • @yesuf875
    @yesuf875 19 дней назад

    ❤❤❤