Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውይይይ በጣም ያምራል ከነ ጁሱ
መልካም ሰንበት ። እንዴት ያምራል ውይይት ሀባቡ ሽታው መጣብኝ
አር ሜላት ብቅ በይ
Hi Melat is she ur mom
@@merryyemaryam8094 eshi merryee
@@betlhemafeworki396 yes bettye
በጣም ደስ የሚል ቀላል አሰራር እግዚአብሔር ይስጥልን እናቴ
እና መሰግናለን
እጅግዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የጋገርሽው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👏👍👌ሼር❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ያሰጎመጃል እእጅዎ ይባረክ
ማምዬ እንኩዋን ደህና መጡ ቆንጆ እና ለአሰራር ቀላል ነው ያሳዩን እጆት ይባረክ ይበርቱልን
የእናቶች ሞያ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርዎት ብዙ ሙያ እያስተማሩንነው ሜላትም ብትጠፋ እርስዎ መተውልናል ለመላ የኦርቶዶክስ እምነትተከታዬች በሙሉ መልካም ፆመ ነነዌ ይሁንላችሁ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ደስ ይላል
This is so calming and the food looks amazing
Thanks
Gobeze Gobeze Egege yamerale...Yetafeteshe...WOW.😊
It is just a blessing to watch you mother, ufff I don’t have enough words to comment 🙏🙏🙏🙏👍👍🥰
Thank you so much
Betam yameral ehetalem tebareki ❤🇪🇷
Amen betam amesegnalew
ejesh ybarek enatachen.... btam yamral
አሜን አመሰግናለሁ
You are amazing this is very special i am going try it all you work are fantastick God bless you and all your family❤️🥰💕💖💐🎉👏👏👏
WOW WOW betam yameral Thank you
ዋዉ ዳቦውም ጁሱም በጣም ለጤናም ጠቃሚ ነው:: እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🙏🏾
አመሰግናለሁ
መልካም ሥራ በመልካም አንደበት ሲገለፅ ደስ ይላል አድናቂዎ ነኝ በርቱ እግዚአብሔር ይራድዎ ከመላ ቤተሰቦቾ ጋር🙏
Yene wede enate Ejsh yibarke tabarkey
ማዘርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን ከነ ሙሉ ቤተሰበወ አቤት ሙያ ማሻ አላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ልዮ አሰራር ነው👌🏽የተባረከ ይሁን!
God blessing you mother ❤
እናመሰግናለን ማማየ በጣም ቆንጆነው እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ በጣም
የዶሮ ዳቦ እንጂ ፡ዳቦ በስጋ አላዉቅም ነበር ፡አንድ ሙያ ተማርኩ ፡እናመሰግናለን ፡እጆት ይባረክ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
እንደ ሁልጊዜው በጣም አሪፍ ነው ተባረኪልኝ
ፐ እንዴት ያስጎመጃል እጅሸ ይባረክ 🙏❤
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው
እድሜና ጤና
Thank you mother Great job 👍love ♥
Betam bezu yemegeb aserar eytemaren new enamsegnalen leyet yale aserar new 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍😍😍😍
Amesegnalew betam
Oh mon dieu j😃 deifo Dabo ?! 😛😋 C'est parfait ont fait tout suite . Nostalgie 🤔 Wow pour hiver ❄️🌫️🌁🌬️🌊💤🥶 ça le pizza Habechan 😋 grand merci 👍🏾 Madame 👍🏾😔💖✨✨☘️🌿🌼🌸
እናመስግናለን እናታችን 😍😍😍
በጣም ምረጥ ሴት ነሽ እኛ ሴቶች ብዙ እለፍለን ብዙ ሞያም ማር እንፊልጋል ለዝሕ ሞያ ለማር አች ጥሩ ሴት ነሽ ልጆችሽ ጥሩ ምሳሌ ነሽ ለኛም ለናቶችም ቤሖን ጥሩ አሰተማሪ ነሽ በረች ጤናሽ ይብዛልሽ ብረክ በይለኝ
እጅግ በጣም ቆንጆ ነው 🍞 ዳቦ እንደዚም ይጋገራል ልዩ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልንመልካም ቀን እኛም እንወድዎት አለን ተባረኩልኝ 🙏❤️
እጅይ ይባርክ
Wow!
I love it! I just made one after watching your video.
How is it
@@ejigemoya በጣም ጣፋጭ ነው
በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ ሙያ ነዉ
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ በጣም ልዬ ነው ሁሉም ላይክ 👍ሸር
እጅግ ባለሙያ
Wow
Konjo new ke cameraw tirat gar😍
በጣም ቆንጆ ዳቦ 🙏🙏🙏👍👍👍
ባለሙያ ልሆን ነው መሰል እናመሰግናለን በጣም በዛዉም ያለኦቭየሚሰራ ነገር አሳይን
ዋው በጣምያምራል
Ye juice machinun keyet nw yegezut?
Machinu kewechi new yetgezaw gn temesasay alu bezu bota lay
የስጋዳቦአላቅም. የዶሮ ዳቦ. በልቻለው. ማወቅ. ጥሩ ነው. ያገራችን. ስው ሲተርት. መልክስጠኝ እንጂ. ሞያ ከጎረቤት. እማራለው. ይባላልድሮ
እውነት ነው
ዘንድሮ ደሞ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዮቲዩብ እማራለሁ ሆኗል
Mashaallah leyete yale aserar new Hagerachenen selam yaderegelen yemiqetelew samenete beselam yaderesen 👍👍👍👍👍
Amen selam yakoyen
Yetbareke eji !!
በጣም ደስ የሚል ዳቦ ነው እማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yummy
በጣም ቁንጅ ሙያ ብሉ ዝም ነው እጅ ይባረክ
እማ እጆችሽ ይባረኩ የተለየ ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይሥጥሽ።።👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍💖💗💖💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖
አመሰግናለሁ በጣም። አሜን አሜን
በጣም ምርጥ አሰራር ነው በርቺ አማ 😍
Ejish Yebaraki😄👏🇸🇦🕊❤
አሜን
በጣም ጥሩ በርች
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ማማዬ
ማማዬ እጅሽ ይባረክ
በጣም ልዩ ነዉ ሲታይ ራሱ ያስታዉቃል!! ካሮት ፍቀን ከስጋዉ ጋር ብንጨምርበትስ የእነ ሜሉ እናት?? ጥሩ ሊሆን ይችላል ብዬ ስላሰብኩ ነዉ??
እውነት ነው ይቻላል ከመሞከር ነው ሞያ የሚገኘው
@@ejigemoya እሺ አመሰግናለሁ የኔ እመቤት ካሮት ስለምወድ ልሞክረዉ ፈልጌ ነዉ
Hasbesh terunewe gen dorowe yesalale bemerku yelewsale. Seme beleshe sanduce betesere yeshalesale.
ሰላም እማሚ በጣም ባለሞያ ነዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት
በጣም ልዮ ነው❤❤❤❤❤❤
Watching mum yummy thanks for sharing
❤❤❤❤❤❤😊
minew endih aynet enat le 1 samnt benoregn!
Wow liyu nw 🥰🥰🥰👍👍
❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይስጥልኝ የኔ እናት እርጀም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ የሜላት እናት ።
ማዘርዬ. ለካስ ከቤቱ ነው ሙያ የልቻችሁ. ተከታያይ ነኝ k.mAdama
Watching # 6
Gobez
ወውውውውውው በጠም አሪፍ ነው
👍👍👍👍👍
ማስገረሙ ቀጥላል ሚሊ በማን እነደወጣች ደረስኩበት
እናመሰግናለን እናታችን ነጭሹኩረቱን በዘይት ወይሰ በውሀ ነው የቀቀልሺው እናታችን
በዘይት ነው
@@ejigemoya አመሰግናለሁ
እንኳን መጣሽ ማምዬ መልካም ቅዳሜ ❤️
የኔ ደርባባ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ
👍👍👍👏👏
ያለ ስጋ ማረግ አይቻልም?
ሙያማ የቤተሰብ ነው በርቱልን
እናመሰግናለን
ፈጣይር. ቱርኪ ይባላል በአረበኛ ማን ቀምሶ የሚያውቅ ላይክ. እናመሰግናለን እናታችን
አመሰግናለሁ እኔም
Yene malkam enewedeshalen.
ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ ዋውውውውውውውውውውውውው አረፍ ሙያ ማሻ ሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ ጎበዝ ጎበዝ ዋውውውውውውውውውውውውው ፍትህህ ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ለወለጋ ይሁን
🙏🙏👌👌
ባሮ ሽንኩርት የትኛው ነው
Spring onion or green onion የሚባለው
@@ejigemoya እሺ እናቴ አመሠግናለሁ 🙏
Wow I love it 😻 mom 100 like 👍 with you thanks 🙏
የኔደርባባ እናት እናቴን ይመስል ለሁ
እውነትም እጅግ ባለ ሙያ
ቁርአንአብረንእንቅራ ፕሮፈይሌንተጭናችሁኑኑኑኑ
ዶሮ ዳቦ አሳዩን
እትዬ... መልካም እለተስንበት ከነ ቤተስሽይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩልን... በጣም ልዩ ነው... መልክ ስጠኝ እንጂሙያ ከዩቲዩብ እማራለሁ አሉ... አሉ ነው እሄ አይደለሁም...😀… 🙏🙏🙏❤️❤️❤️…💚💛❤️👈… please Share… Subscribe @ like 👍
በሙልሙል መልኩ ብሰሩት :: የተቁላላዉን ስጋ ከቲማቲም ስጎ ጋር ቢሰሩት , ለአበላል ይመቻል ዉስጡም አይደርቅም !
በርገር ነው ይሄ
Very hard to hear u
እሚገርም ነው አገር ገብቸ እስክሠራው ቸኮልኩ እውነት እኔ በዶሮ ነበር እናቀው እናመሠግናለን እናት ላክ ያሳል ላክ አድርጉ ይህን ሞያ ዝም ብሎ ማየት ግፍነው
መልካም ምግብ
"ዶሮ ዳቦ እኮ አለ" ከዶሮ ወጥ ጋር የሚጋገር ድፎ ዳቦ ።ግን ሮዝ መሪኑ ዳቦው ከበሰለ በሁዋላ ለመብላት አያስቸግርም.?
አያስቸግርም
ስለመለሱልኝ አመሰግናለሁ !
Yechalal
ውይይይ በጣም ያምራል ከነ ጁሱ
መልካም ሰንበት ። እንዴት ያምራል ውይይት ሀባቡ ሽታው መጣብኝ
አር ሜላት ብቅ በይ
Hi Melat is she ur mom
@@merryyemaryam8094 eshi merryee
@@betlhemafeworki396 yes bettye
በጣም ደስ የሚል ቀላል አሰራር እግዚአብሔር ይስጥልን እናቴ
እና መሰግናለን
እጅግዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነው የጋገርሽው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ👏👍👌ሼር❤🙏
በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ያሰጎመጃል እእጅዎ ይባረክ
ማምዬ እንኩዋን ደህና መጡ ቆንጆ እና ለአሰራር ቀላል ነው ያሳዩን እጆት ይባረክ ይበርቱልን
የእናቶች ሞያ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርዎት ብዙ ሙያ እያስተማሩንነው ሜላትም ብትጠፋ እርስዎ መተውልናል ለመላ የኦርቶዶክስ እምነትተከታዬች በሙሉ መልካም ፆመ ነነዌ ይሁንላችሁ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ደስ ይላል
This is so calming and the food looks amazing
Thanks
Gobeze Gobeze Egege yamerale...Yetafeteshe...WOW.😊
It is just a blessing to watch you mother, ufff I don’t have enough words to comment 🙏🙏🙏🙏👍👍🥰
Thank you so much
Betam yameral ehetalem tebareki ❤🇪🇷
Amen betam amesegnalew
ejesh ybarek enatachen.... btam yamral
አሜን አመሰግናለሁ
You are amazing this is very special i am going try it all you work are fantastick God bless you and all your family❤️🥰💕💖💐🎉👏👏👏
Thank you so much
WOW WOW betam yameral
Thank you
ዋዉ ዳቦውም ጁሱም በጣም ለጤናም ጠቃሚ ነው:: እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን🙏🏾
አመሰግናለሁ
መልካም ሥራ በመልካም አንደበት ሲገለፅ ደስ ይላል አድናቂዎ ነኝ በርቱ እግዚአብሔር ይራድዎ ከመላ ቤተሰቦቾ ጋር🙏
Yene wede enate Ejsh yibarke tabarkey
Amen betam amesegnalew
ማዘርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን ከነ ሙሉ ቤተሰበወ አቤት ሙያ ማሻ አላህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
በጣም ልዮ አሰራር ነው👌🏽የተባረከ ይሁን!
አመሰግናለሁ
God blessing you mother ❤
እናመሰግናለን ማማየ በጣም ቆንጆነው እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ በጣም
የዶሮ ዳቦ እንጂ ፡ዳቦ በስጋ አላዉቅም ነበር ፡አንድ ሙያ ተማርኩ ፡እናመሰግናለን ፡እጆት ይባረክ
እኔም በጣም አመሰግናለሁ
እንደ ሁልጊዜው በጣም አሪፍ ነው ተባረኪልኝ
አመሰግናለሁ በጣም
ፐ እንዴት ያስጎመጃል እጅሸ ይባረክ 🙏❤
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
ማሻ አላህ በጣም ቆንጆ ነው
አመሰግናለሁ በጣም
እድሜና ጤና
Thank you mother
Great job 👍love ♥
Thank you so much
Betam bezu yemegeb aserar eytemaren new enamsegnalen leyet yale aserar new 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻😍😍😍😍
Amesegnalew betam
Oh mon dieu j😃 deifo Dabo ?! 😛😋 C'est parfait ont fait tout suite . Nostalgie 🤔 Wow pour hiver ❄️🌫️🌁🌬️🌊💤🥶 ça le pizza Habechan 😋 grand merci 👍🏾 Madame 👍🏾😔💖✨✨☘️🌿🌼🌸
እናመስግናለን እናታችን 😍😍😍
አመሰግናለሁ
በጣም ምረጥ ሴት ነሽ እኛ ሴቶች ብዙ እለፍለን ብዙ ሞያም ማር እንፊልጋል ለዝሕ ሞያ ለማር አች ጥሩ ሴት ነሽ ልጆችሽ ጥሩ ምሳሌ ነሽ ለኛም ለናቶችም ቤሖን ጥሩ አሰተማሪ ነሽ በረች ጤናሽ ይብዛልሽ ብረክ በይለኝ
እጅግ በጣም ቆንጆ ነው 🍞 ዳቦ እንደዚም ይጋገራል ልዩ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን
መልካም ቀን እኛም እንወድዎት አለን ተባረኩልኝ 🙏❤️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
እጅይ ይባርክ
አሜን አመሰግናለሁ
Wow!
I love it!
I just made one after watching your video.
How is it
@@ejigemoya
በጣም ጣፋጭ ነው
በጣም ደስ ይላል ለየት ያለ ሙያ ነዉ
አመሰግናለሁ
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እጅግ በጣም ልዬ ነው ሁሉም ላይክ 👍ሸር
አመሰግናለሁ በጣም
እጅግ ባለሙያ
Wow
Konjo new ke cameraw tirat gar😍
በጣም ቆንጆ ዳቦ 🙏🙏🙏👍👍👍
አመሰግናለሁ
ባለሙያ ልሆን ነው መሰል እናመሰግናለን በጣም በዛዉም ያለኦቭየሚሰራ ነገር አሳይን
ዋው በጣምያምራል
አመሰግናለሁ በጣም
አመሰግናለሁ በጣም
Ye juice machinun keyet nw yegezut?
Machinu kewechi new yetgezaw gn temesasay alu bezu bota lay
የስጋዳቦአላቅም. የዶሮ ዳቦ. በልቻለው. ማወቅ. ጥሩ ነው. ያገራችን. ስው ሲተርት. መልክስጠኝ እንጂ. ሞያ ከጎረቤት. እማራለው. ይባላልድሮ
እውነት ነው
ዘንድሮ ደሞ መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከዮቲዩብ እማራለሁ ሆኗል
Mashaallah leyete yale aserar new
Hagerachenen selam yaderegelen yemiqetelew samenete beselam yaderesen 👍👍👍👍👍
Amen selam yakoyen
Amen selam yakoyen
Yetbareke eji !!
በጣም ደስ የሚል ዳቦ ነው እማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
አመሰግናለሁ በጣም
Yummy
በጣም ቁንጅ ሙያ ብሉ ዝም ነው እጅ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ በጣም
እማ እጆችሽ ይባረኩ የተለየ ነው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይሥጥሽ።።👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍💖💗💖💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖
አመሰግናለሁ በጣም። አሜን አሜን
በጣም ምርጥ አሰራር ነው በርቺ አማ 😍
Ejish Yebaraki😄👏🇸🇦🕊❤
አሜን
በጣም ጥሩ በርች
አመሰግናለሁ በጣም
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ማማዬ
አሜን
ማማዬ እጅሽ ይባረክ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ልዩ ነዉ ሲታይ ራሱ ያስታዉቃል!!
ካሮት ፍቀን ከስጋዉ ጋር ብንጨምርበትስ የእነ ሜሉ እናት?? ጥሩ ሊሆን ይችላል ብዬ ስላሰብኩ ነዉ??
እውነት ነው ይቻላል ከመሞከር ነው ሞያ የሚገኘው
@@ejigemoya እሺ አመሰግናለሁ የኔ እመቤት ካሮት ስለምወድ ልሞክረዉ ፈልጌ ነዉ
Hasbesh terunewe gen dorowe yesalale bemerku yelewsale. Seme beleshe sanduce betesere yeshalesale.
ሰላም እማሚ በጣም ባለሞያ ነዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት
አሜን አመሰግናለሁ
በጣም ልዮ ነው❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
Watching mum yummy thanks for sharing
Thanks
❤❤❤❤❤❤😊
minew endih aynet enat le 1 samnt benoregn!
Wow liyu nw 🥰🥰🥰👍👍
❤❤❤❤❤❤
እግዚያብሔር ይስጥልኝ የኔ እናት እርጀም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ የሜላት እናት ።
በጣም አመሰግናለሁ
ማዘርዬ. ለካስ ከቤቱ ነው ሙያ የልቻችሁ. ተከታያይ ነኝ k.mAdama
Watching # 6
Gobez
ወውውውውውው በጠም አሪፍ ነው
👍👍👍👍👍
ማስገረሙ ቀጥላል ሚሊ በማን እነደወጣች ደረስኩበት
እናመሰግናለን እናታችን ነጭሹኩረቱን በዘይት ወይሰ በውሀ ነው የቀቀልሺው እናታችን
በዘይት ነው
@@ejigemoya አመሰግናለሁ
እንኳን መጣሽ ማምዬ መልካም ቅዳሜ ❤️
አመሰግናለሁ በጣም
የኔ ደርባባ እናት እረጅም እድሜ ይስጥሽ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
👍👍👍👏👏
ያለ ስጋ ማረግ አይቻልም?
ሙያማ የቤተሰብ ነው በርቱልን
እናመሰግናለን
ፈጣይር. ቱርኪ ይባላል በአረበኛ ማን ቀምሶ የሚያውቅ ላይክ. እናመሰግናለን እናታችን
አመሰግናለሁ እኔም
Yene malkam enewedeshalen.
ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ ዋውውውውውውውውውውውውው አረፍ ሙያ ማሻ ሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻሻ ጎበዝ ጎበዝ ዋውውውውውውውውውውውውው ፍትህህ ፍትህ ለወገኖቻችን ፍትህ ለወለጋ ይሁን
🙏🙏👌👌
ባሮ ሽንኩርት የትኛው ነው
Spring onion or green onion የሚባለው
@@ejigemoya እሺ እናቴ አመሠግናለሁ 🙏
Wow I love it 😻 mom 100 like 👍 with you thanks 🙏
Thanks
የኔደርባባ እናት እናቴን ይመስል ለሁ
እውነትም እጅግ ባለ ሙያ
አመሰግናለሁ
ቁርአንአብረንእንቅራ ፕሮፈይሌንተጭናችሁኑኑኑኑ
ዶሮ ዳቦ አሳዩን
እትዬ... መልካም እለተስንበት ከነ ቤተስሽ
ይሄን የስሩት እጆችሽ ይባረኩልን... በጣም ልዩ ነው... መልክ ስጠኝ እንጂ
ሙያ ከዩቲዩብ እማራለሁ አሉ... አሉ ነው እሄ አይደለሁም...😀… 🙏🙏🙏❤️❤️❤️…💚💛❤️👈… please
Share… Subscribe @ like 👍