ቀላል እና ፈጣን የፃም ቁርሳች የመጥበሻ ፒዛ እና የመጥበሻ ኬክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии •

  • @hirutttefer1025
    @hirutttefer1025 Год назад

    በጣም ቀላል አሰራረነው እናመሰግናለን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 года назад

    ቀላልና ቆንጆ የቁርስ አሰራር ነው ያሳየሽን ሚሚላዬ ተባረኪ

  • @zemamyeshiwas9084
    @zemamyeshiwas9084 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ ከሁሉ እየሳቅሽ ስለምትሰሪ ያ ቀላል ያደርገዋል

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 4 года назад +1

    ሜሉዬ በጣም ጥሩ ዘዴ እናመሰግናለን

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 года назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ። እጅሸ ይባረክ የኔ ባለሙያ👏👍❤ ሼር😍

  • @addismekonin228
    @addismekonin228 4 года назад

    ጥሩ ምግብ ነው የምትሰሪው ቀጥዪበት።

  • @Hannatesfay487
    @Hannatesfay487 2 года назад

    ሜላትዬ በጣም አመሰግናለሁ በዚያ ላይ ስርአትሽ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 4 года назад

    ሚላትዬ ቀላል የቁርስ አሰራር ነው ሜላትዬ እጅሽን ይባርከው

  • @kidestdagimdagim3328
    @kidestdagimdagim3328 4 года назад +2

    አያልቅብሽ ብዬሻለው በርቺ ኑሮዬን አቅለሽልኛል

  • @yemiten
    @yemiten 4 года назад

    ሜሉዬ በጣም ቆንጆ የቁርስ አሰራር ነው እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 4 года назад +1

    ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ በጣም የሚያምር የሚያስጎመጅ ነዉ ተባረኪልኝ በርቺልኝ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩመልካም ስንበት ሚልዬ የኔ ቆንጆ 👍 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @brookenegash570
    @brookenegash570 4 года назад

    የምትሰሪዉ ሁሉ አሪፍ ነዉ

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 4 года назад

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው የኛ ባለሙያ
    እኔ እኮ እንዴት ነው አዳዲስ ነገር የማያልቅብሽ
    ለዘላለም አይለቅብሽ ሜሉየ በጣም ጎበዝ በርቺ 🙏 ተባረኪልኝ መልካም ቀን 🙏♥️

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 4 года назад +1

    ሜላት የዛሬው ልዩ ነው አቀራረብሽና እጣንሽ ደስ ይላል

  • @hewanb8118
    @hewanb8118 4 года назад

    ሜልዬ እንኮን ደህና መጣሽ በስመአብ በስንት ጊዜ አየሁሽ አልቻልኩም ነበር ከዚህ በኃላ ግን እንደተለመደው እቀጥላለሁ ምርጥ አማራጭ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 4 года назад

    በጣም ቆንጆና ጣፋጭ ቁርስ እጅሽ ይባረክ✅ባለሙያ ሜሉ 🥰🥰🥰👌👌👌

  • @meseretabebe2220
    @meseretabebe2220 4 года назад +1

    በስመአብ !!!..... u r #1.... ሜሉ ትሁት ማርያምን

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад

    በጣም ቆንጆ እንደሁሌው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ👍👍🥰❤️ሼር

  • @EthioPrecious
    @EthioPrecious 4 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁሌው እጂሽ ይባረክ የእኔ ውድ 😍😍🙏❤️💕

  • @meazabahiru8593
    @meazabahiru8593 4 года назад

    መግመጥ ነበር😉 ሜሉዬ ምግብሽ አቀራረብሽ ንጽህናሽ እንዴት እንደምወደው😍😍😍😍

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 года назад +2

    Yummy yummy breakfast 😋 thank you for sharing melatye😍🥰👍👌🏼

  • @tsionkinfu2031
    @tsionkinfu2031 2 года назад

    Yen konjo gebezi betami new miwedelishi serashen....gebezi berichi❤️❤️❤️

  • @wintanahabtu7259
    @wintanahabtu7259 4 года назад +1

    Betam kelal ena mrt ymeslal betam thanks ketybet

  • @dullaamaala9546
    @dullaamaala9546 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው እጅሽን ይባርከው

  • @mesmak826
    @mesmak826 4 года назад

    ዋው ሲያምር የጾም አይመስልም እናመሰግናለን ሚሉ!!

  • @yalemzewedberhe3350
    @yalemzewedberhe3350 4 года назад

    arif በጣም አሪፍ ነው

  • @kindness4049
    @kindness4049 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እህቴ እጅሽን ይባርከው👌👌👌👌👌👌👌

    • @meazahailemariam6813
      @meazahailemariam6813 4 года назад

      እና መስግናለን የስኳሩ ጥቅም ምንዴን ነው?

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 4 года назад

    ቆንጆ አሰራር ነው ሜሉ ያምራል ከነ አቀራረብ እጅሽ ይባረክ ብያለሁ👌👌👍🥰

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 4 года назад

    ሜላትዬ በጣም እጅግ ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ 👌🏽👍🏽😍ብቅ በይ ጠፍተሻል

  • @hannatola3554
    @hannatola3554 4 года назад +2

    betam arefe nawe mily .!!😘👌

  • @iskadaralm9364
    @iskadaralm9364 4 года назад

    እጅሽይባረክ፡ሜሉ

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 года назад

    Meluye betam konjo mitafet ye mebel aserare new ejish yebarek share dear ❤️

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 4 года назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @naturalmarry8244
    @naturalmarry8244 9 месяцев назад

    Bravoooo it is good but meliye next time pzzzz pizza be matbesha like ende brown cake that u cook, make pizza like that pzzz.

  • @aynetrue2783
    @aynetrue2783 4 года назад +6

    እንኮን ደና መጣሽ የኔ ምርጥ ሜሉ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +1

      በጣም በጣም አመሰግናለው አይኒዬ

  • @genetdubre9402
    @genetdubre9402 4 года назад

    Great job

  • @christian2696
    @christian2696 4 года назад +11

    መላሽ ደስ ይላል ጎበዝ።መስማት ለማይችሉ በፅሁፍም ቢኖርሽ ጥሩ ይመስለኛል።ማለት ingredients and gm ,ml,.thank you

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад +2

      Thank you dear እሺ አስተካክላለው ከልብ አመሰግናለሁ

    • @tigistl8946
      @tigistl8946 4 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው ሜሉ

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 4 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽልን ሜላዬ

  • @ZemaritTsedaleGobeze
    @ZemaritTsedaleGobeze 4 года назад +2

    ሜላትዬ እጅሽ ይባረክ

  • @sewnetbekele3451
    @sewnetbekele3451 3 года назад

    Ejesh yebarek

  • @hanadegefa9772
    @hanadegefa9772 4 года назад

    Gobeze tebareki😍

  • @zizizuye9891
    @zizizuye9891 4 года назад

    ምርጥ ቁርስ ነው ሜልዬ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 4 года назад

    በጣም ያምራል 💓💓💓

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 года назад

    ዋው ያምራል👌👌👍

  • @ሰኪና-ኘ1ፈ
    @ሰኪና-ኘ1ፈ 4 года назад

    እናመሰግናለን እህቴ እኔ በቅርብ ነው ሰብስክራይብም ያረኩት ያየውሽም ብዙ የምግብ አሰራሮችሽ አይቻለው ዳውሎድም ግርጌ አለው በቅርብ ሀገር ስለምገባ አይቼ እንድሰራባቸው ጎበዝ ባለሙያ ነሽ በርቺ

  • @bezakfelew6560
    @bezakfelew6560 4 года назад

    ሜላትዬ ቂንጬ በአትክልቱ ሠርቼው በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 года назад +1

    You reminded me Terum cake 🍰 pastry 🥮 Piaza Addis Ababa. You doing good job 👍

  • @እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ

    ሚሉያ እግዚአብሔር እጆሽን ይባርከው 😍

  • @tirfesahle1380
    @tirfesahle1380 4 года назад

    kemlew belay betam gobez nesh kethtna gar tebareki

  • @teklenebyat9399
    @teklenebyat9399 4 года назад

    Meluye serashenna melashe Saladenq alalfem aric new gn melekiyawachun begram ena belitter ntteqemi demo ybel arif yhonal amesegnalehu😚😚😚😚

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ሜላትዬ ሰላም ያድርግልን

  • @kibramogos3335
    @kibramogos3335 4 года назад

    Ejshn ybarek yenie konjo

  • @senaitfisseha5874
    @senaitfisseha5874 4 года назад

    Nice job milu God bless you more🙏

  • @elaeluw.9416
    @elaeluw.9416 4 года назад

    Yesenbet kurse tesera....tebela😘. Stay blessed dear.

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 4 года назад

    ልዩነው ሜሊ መልካም ሰንበት 😋👌

  • @nitsuhabesha
    @nitsuhabesha 4 года назад

    ባለሙያ ነሸ ሜለዬ እጅሸ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 4 года назад

    አሜን ሜላትዬ ቆንጆ የቁርስ አሰራር ነው በርቺ 🙏🏾

  • @KidistMamo-vc3ng
    @KidistMamo-vc3ng Год назад

    I love this food🥰🥰

  • @hirutberhanu4484
    @hirutberhanu4484 4 года назад

    የኔ ባለሞያ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад

    በጣምምርጥ ነው ሜላትዬ እደሁሌው የፒዛ ወዳጅ ነኝ እሞክረዋለሁ🥰🥰👌👍👍❤️❤️❤️

  • @sabatewelde5758
    @sabatewelde5758 4 года назад

    Yene balemoya arif kurs coco powder badaderg chigr alew

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 года назад

    ቆንጆ ቁርስ እናመሰግናለን ሜሉዬ 🥰🥰

  • @betelhemzewde1497
    @betelhemzewde1497 4 года назад

    Thanks Melu

  • @tjj269
    @tjj269 4 года назад

    Liyu betam mert 🙏

  • @pinkiyeabsitota5670
    @pinkiyeabsitota5670 4 года назад

    Yene konjo berchilign!

  • @marda-8762
    @marda-8762 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን።

  • @naomidemeke6532
    @naomidemeke6532 4 года назад

    Ufff welcome I was waiting to do weekend breakfast enjoy yenkonjo have a nice weekend 🙏❤

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 4 года назад

    Meliyee thank akemachennen yagenazebe selehone wodejewolehu .....Berchi

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ

  • @Pictureperfect30
    @Pictureperfect30 4 года назад

    👍👍👍 yigebashal konjit

  • @genzebhailu8706
    @genzebhailu8706 4 года назад

    Wow mine so delicious thanks

  • @IT_4class
    @IT_4class 4 года назад

    Mewedsh thank you eski eyayew lebela😋 watching bentsa matabeyen yelem mechs

  • @Sincerelymeron
    @Sincerelymeron 4 года назад

    ሜሉዬ ሲያምር😘

  • @FikerTefera-wd6bp
    @FikerTefera-wd6bp 6 месяцев назад

    thanks ❤❤❤

  • @semharteklemariam6653
    @semharteklemariam6653 3 года назад

    If we have peanut Allergic what can substitute ?

  • @hayatahmed4271
    @hayatahmed4271 4 года назад +1

    Hulem ektatlalhu gin 1 tiyake algn kukis yal qibe lisra yichilal? Bzeyit?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      የሚሰሩም አሉ ያለ ቅደም የማይሆኑ አሉ

  • @yeshiamare6257
    @yeshiamare6257 2 года назад

    በጠም እወድሺ አለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሺ

  • @woinalemu8537
    @woinalemu8537 4 года назад

    የሠንበት ቁርስሽን በጉጉት ነው እምጠብቀው እናመሠግናለን

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 года назад +1

    Watching 🥰

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +3

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬያዬዬዬዬዬዬዬዬ
    ሡሴ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ቁርስ ነው አመሰግናለሁ👍👏👏
    መልካም እለተ ሠንበት 26/3/2013(Nov..5/12/2020)🌹

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      ሐኒዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @am-vd7ck
    @am-vd7ck 4 года назад

    ዋዉ የምወድዉነዉ ፒዛ ዉስጢነዉ በርች ማርየ😘😘

  • @simboworku3039
    @simboworku3039 2 года назад

    Thank you Melu 💕

  • @EbtisamCookwithme
    @EbtisamCookwithme 4 года назад +4

    I love mini pizza😊 አንድ ቀን ይሄን የሰንበት ቁርስ ቤትሽ መብላቴ አይቀርም 😁 I’m near by just waiting invitation loool

  • @weldubitewligne8981
    @weldubitewligne8981 3 года назад

    ሜላትየ እንደምነሽ በሰላም ነው የጠፋሽው የኔ ቆንጆ።

  • @ninafoodsandhomedecor
    @ninafoodsandhomedecor 4 года назад

    ሰላም ሜሉ የጾም ኬክ ካካዋ ስጠቀም ይፈረፈራል ከምንበላው የሚደፍው ይበልጣል ምን ላድርግ?

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 4 года назад

    Meluy yene balemuya metichalew bedigami 🙏🙏🙏💗💗

  • @nigistwudineh8235
    @nigistwudineh8235 4 года назад

    ምን ልስራ ስል መጣሽ ተባረኪ ሜሉ

  • @fitsumget3346
    @fitsumget3346 4 года назад

    can I use maffle mold to make browni

  • @salme4126
    @salme4126 4 года назад

    በርች

  • @daewas1403
    @daewas1403 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ ሜሉሉሉሉ❤

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 4 года назад

    ሜሉዬ ባለሞያ ነሽ እኮ አንደኛ ነሽ

  • @genzebhailu8706
    @genzebhailu8706 4 года назад

    Am cooking it and it seems good

  • @sabamicheal9644
    @sabamicheal9644 4 года назад +1

    Exercised and respected women thank you

  • @heyewetalemu548
    @heyewetalemu548 4 года назад

    Betam merete new demetsehen gen tenesh kefe aregew bedenb ayesemame

  • @wintaabaynehayele9749
    @wintaabaynehayele9749 4 года назад

    ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በርቺ ግን አንድ ኩባያ ማለት ምን ያህል ነዉ

  • @liyumead-2345
    @liyumead-2345 4 года назад

    Very nice vegan breakfast thank you for sharing melu

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 года назад

    Betam Harif new thanks

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 4 года назад

    Thank you for sharing.

  • @teshome7160
    @teshome7160 4 года назад

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ሚያምር ፒዛ ነው የሰራሽው መላሽን አደነኩት

  • @zelalemassefa4757
    @zelalemassefa4757 4 года назад

    ሜሉ ሁሌም ቪዲዮችሽን በጉጉት ነው የምጠብቀው ብሎም የምሞክረው የሰንበቶችን ግን ....ከእኔ አልፎ የልጆቼ ጥያቄ ሆነሻል ተባረኪልኝ❤❤❤