ዳቦ ቤት ለመክፈት/ብዞችን ሀብታም ያደረገው የዳቦ ቤት ቢዝነስ ሀሳብ/ bread business idea

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2023
  • የዳቦ ቤት ቢዝነስ እጅግ አዋጭና አትራፊ ቢዝነስ ሀሳብ ነው ።ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ጀምሩት ።ዬህ ቢዝነስ በትጋትና በቀጣይነት ያለ ማቋረጥ ከተሰረ በየቀኑ ትርፋማ የሚያደርግ ጠቃሚና ተፈላጊ ንግድ ነው ።
    business ideas, best business ideas, small business ideas, business idea 2015, new business idea, business idea 2023, low investment business idea, new business idea 2013 ,online business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa business idea, how to start business , how to develop business idea ገቢያ ሚዲያ, ኑሮ በሸገር , ሸገር ዳቦ , ቢዝነስ በአዲስ መልክ , ገቢያ ቢዝነስ ,ebs ቢዝነስ ,ኢቲዮ ቢዝነስ ,ሾላ ቢዝነስ , ፋና ቢዝነስ ,ዜና ቢዝነስ አዋጭ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ዜና ,ኢቢሲ ቢዝነስ ዜና,አዋጭ ቢዝነስ ,አትራፊ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ለመጀመር ,ትርፋማ ነጋዴ , ንስር ቢዝነስ , የቢዝነስ ፕሮፖዛል , የቢዝነስ መረጃ , ቢዝነስና ስልጠና, የቢዝነስ አጀማመር, አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች , የማያከስር ቢዝነስ ,የዳቦ ቤት ቢዝነስ , የጁስ ቤት ቢዝነስ , የቢዝነስ ሀሳብ , አዲስ የቢዝነስ ሀሳብ ,10 የቢዝነስ አማራጮች , ስኬታማ ቢዝነስ ለመጀመር , አዋጭ ቢዝነስ በአዲስ አበባ , አነስተኛ የቢዝነስ ሀሳቦች , በቀላሉ የሚሰሩ የቢዝነስ ሀሳቦች , ኦንላይን የሚሰሩ የቢዝነስ ሀሳቦች , አትራፊ ቢዝነስ በኢትዮጵያ ,ኦንላይን ቢዝነስ ለመስራት 3 አስፈላጊ ነገሮች , ምርጥ የቢዝነስ ፕሮፖዛል ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ነገሮች , 10 አዋጭ ቢዝነሶች , 7ቱ ምር የቢዝነስ መሰረቶች ,ብር መስሪያ መንገድ , ብር ለመስራት , ገንዘብ ብቻ ,3ሺ ብር መስሪያ አፕ , ብር ለመስራት ,ብር ማግኝት እንዴት ይቻላል ? ጌም በመጫወት ብቻ ብር ያግኙ , ስልካችን ብር እንዳይበላ እንዴት እናድርግ , በስልካችን ብቻ በቀን 500ብር እንስራ ,የቢዝነስ እቅድ ,ሾላ ቢዝነስ , አብርሆት ቲዩብ , 5ጂ ቲዩብ ,ገበያ ሚዲያ , የቢዝነስ ፕሮግራም , ነሮ በሸገር , ኢቲዮ ሪቪው ,ትርፋማ , የሳሙና ማምረት ስራ , የፋብሪካ ውጤቶችን ለመሸጥ , ማምረቻ ማሽን , በቤት ሆነን የምንሰራው ቢዝነስ , ስኬታማ የቢዝነስ ሰው , ትልቁ ሽያጭ , የሽያጭ ቢዝነስ ,ንግድ ፍቃድ ,የቤት ውስጥ ቢዝነስ , በ100ዐዐ0ሺ አዋጭ ቢዝነስ , የማይከሰርበት ቢዝነስ , ለሁሉም የሚሆን ቢዝነስ , የፑል ቤች ቢዝነስ , ቢዝነስ ለማስተዳደር , ዳጊ ቢዝነስ , ዳዊት ድሪምስ ቢዝነስ , ebc business , ethio review business , የጸጉር ቤት ቢዝነስ , እንጀራ የመጋገር ቢዝነስ , የፈሳሽ ሳሙና ቢዝነስ , የመጽሀፍ ቢዝነስ , የመኪና እጥበት ቢዝነስ , ትልቅ ቢዝነስ , ትንሽ ቢዝነስ ,
    የዳቦ ቤት ቢዝነስ ... የበርገር ቤት ቢዝነስ , የማተሚያ ቤት ቢዝነስ , የእስቴሽነሪ ቤት ቢዝነስ ,የዲኮር ቢዝነስ, ኮፊ ሀውስ ለመክፈት ....ለተለያዩ የቢዝነስ መረጃዎች
    ኡቡንቱ ቲዩብ / Ubuntu tube
    Facebook.com = 100073589687...
    telegram =
    t.me/ubuntu_tube
    ማንኛውም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት ፤ የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሀሳቦችን ፤ ሌሎች አስተማሪ የቢዝነስ መረጃዎችንና ዝግጆቶችን እንዲሁም ፕሮግራሞችን ከእኛ ቻናል ጋር ያገናኙ ።
    you will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas , others informative information and events from our channel .
    copyright - 2023 g.c
    @ / @yosephubuntu
    @ኡቡንቱ ቲዩብ

Комментарии • 158

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu  Год назад +11

    ውድ ቤተሰቦቼ ስለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ አመሠግናለሁ!
    ይህ ፕሮግራም ለሌሎች እንዲዳረስ "ላይክ" ለናንተም በየቀኑ እንዲደርስ "ሰብስክራይብ" በማድረግ ቤተሰብ ።

    • @buffer-ethio
      @buffer-ethio 10 месяцев назад +2

      ስልኩን ወይ ስልክክን አስቀምጥልን እባክህ እባክህ ብሮ!

    • @sirakdemissie4946
      @sirakdemissie4946 10 месяцев назад +2

      ቴሌግራም ክፈትልን በደንብ እንዲገባን እንድታጋዛን

    • @memeaweke5363
      @memeaweke5363 10 месяцев назад +2

      እባክህን ስልክቁጥርህን

    • @yosephubuntu
      @yosephubuntu  10 месяцев назад +2

      በ what's up awrughi 0937806469

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 10 месяцев назад +2

      amezing በጣም አመሠግናለሁ

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Год назад +15

    ማነው አሁን ሌላው ስው ሰርቶ የተሻለ ኑሮ አንዲኖር ትክክለኛ መረጃ የሚሰጥ?
    አሁንም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ💙

  • @EskeyetHamelemal
    @EskeyetHamelemal 22 дня назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ሰርተህ ከልምድ አንፃር ስለሆነ ደስ ይላል

  • @robatube8574
    @robatube8574 9 месяцев назад +2

    በጣም ልክ ነህ ላወቀበት እንደ ዳቦና ኬክ አዋጭ ቢዝነስ የለም በዚህ ሙያ ውስጥ መሆንህን አደንቅልሀለሁ እኔም በዚህ ሙያ ውስጥ ነኝ የሀገር ውስጥ መጋገሪያ ማሽኖች ለኬክ አይሆንም ምክንያቱም የሙቀት መቆጣጠሪያ የላቸውም ስለዚህ ከውጪ በሚሰሩ ማሽኖች ብትሰሩ ይመከራል!!

  • @NegatNegat-te4lx
    @NegatNegat-te4lx Месяц назад +1

    ስለ ቀናነትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ደውልልሀለው። ወደ ተግባር ስገባ🙏🙏🙏

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb 11 месяцев назад +2

    የሂሳብ አያያዝ ማለትም ወጪና ገቢ አመዘጋገብ እንዲሁም የቋሚና አላቂ እቃዎች አያያዝን አብራርተህ ብታስተምረን። በተረፈ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 10 месяцев назад +4

    ይሄን ስራ ካገር ሳልወጣ እፈልገው ነበር አሁን ሁሉም ነገር ተወዳል እስኪ ይሁን ወድሜ ማሽን ተገስቶ ቢቀመጥ ይቻላል እስከ ስት አመትስ ሳይበላሽ ይኖራል

  • @emmy1365
    @emmy1365 10 месяцев назад +2

    እጅግ እጅግ በጣም ጥሩ ገለፃ ነው! እግዚአብሔር ይባርክህ!!!

  • @seidmohammed1323
    @seidmohammed1323 7 месяцев назад +1

    Thank you so much brother betam melekam sew yanete ayineton yabezalene

  • @binyamdessu-fm3ns
    @binyamdessu-fm3ns 10 месяцев назад +1

    Thanks Bro, perfect explanation 👌

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 10 месяцев назад

    Professional idea & explanation. 10 Q.

  • @user-jb9oo2qb8d
    @user-jb9oo2qb8d 2 месяца назад

    በጣም በጣም ቀና ሰው ነህ ብሮ እንዳንተ ይብዙ ይባዙ እናመሰግናለን ስለ ኣሪፍ ፒዝነስ ያሳየሀን::

  • @melatahmed576
    @melatahmed576 10 месяцев назад

    በጣም እናመሠግናለን ስልክህን ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር

  • @Bayeshkasa-zo1di
    @Bayeshkasa-zo1di 10 месяцев назад

    ስለመሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ወድም

  • @eyobarefayne6330
    @eyobarefayne6330 9 месяцев назад

    ደስ የሚል ዝርዝር ገለፃ ነው በርታ

  • @shunemtube7605
    @shunemtube7605 4 месяца назад

    Good analysis!

  • @abebahiluf459
    @abebahiluf459 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን በእውነት እስካሁን ከሰማሁቸው በጣም በተለየ አብራርትህ ነው የገለጽክልን እናመሰግናለን እንየም መስራት የምፈልገው ስራ ነው
    እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏

  • @takyos8190
    @takyos8190 5 месяцев назад +1

    You are wonderful, bro. May God bless you. Thank you for your ohnest and frank info. Thanks a lot.

  • @henokezewda2965
    @henokezewda2965 10 месяцев назад +1

    ተባረክ🙏🙏🙏

  • @traveler748
    @traveler748 6 месяцев назад +1

    thanks for the info.

  • @mesitekle5718
    @mesitekle5718 8 месяцев назад

    Gobez berta ❤❤❤❤

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 9 месяцев назад

    Thank you brother ,,

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 7 месяцев назад

    ኑሪልን ወንድማችን በርታ እና አበረታተን እባክህን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelalemadmasu2533
    @zelalemadmasu2533 3 месяца назад +1

    Brother, thank you very much for the explanation you gave us and satisfied us .🎉🎉🎉

  • @negestfantaya8851
    @negestfantaya8851 Год назад +3

    ዋው በጣም አሪፍ ነው እኔ የምፈልገው ስራ ነው ግን አድራሻሀን አስቀምጥልን ቁጥር እናመሰግናለን በርታ በርታ

  • @amanuelsolomun898
    @amanuelsolomun898 11 месяцев назад +1

    Ante betam tleyale enamesgnalen sle hlu neger bedenb newu yasredahan😘😘 ayzo beretaln wendmi 👍👍👍👍

  • @kassahungmariam3688
    @kassahungmariam3688 10 месяцев назад

    thank you

  • @SenaitTilahun-jp5pz
    @SenaitTilahun-jp5pz 10 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @godlove3206
    @godlove3206 2 месяца назад +1

    I just found you a subscribe for you congratulations 🎉

  • @user-abayineh1bo2i
    @user-abayineh1bo2i 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን በጣም ቅን ሰው ነህ

  • @asefnak4764
    @asefnak4764 3 месяца назад

    Bless You

  • @tesfayemulu6928
    @tesfayemulu6928 6 месяцев назад +1

    22:08 tank you

  • @user-fx5wf1vb2k
    @user-fx5wf1vb2k Год назад +3

    You are so selfless young business man,thank you.

  • @fayofayo3010
    @fayofayo3010 11 месяцев назад

    Shukraan❤❤

  • @bietinahabesha6560
    @bietinahabesha6560 9 месяцев назад

    Gobez betam des ylal❤

  • @keymesmer
    @keymesmer Год назад

    በጣም እናመሠግናለን በርታ

  • @user-br1jv9ru3u
    @user-br1jv9ru3u 6 месяцев назад +2

    በጣም አመሰግናለው ወድሜ ከስደት መልስ ዳቦ ቤት መክፈት ፈልግነበር 300ሺ ብር ድረስ አነስተኛ የሚከፈት ካለ እስኪ ምከረኝ ግን 1ሚሌን ስትል ደነገጥኩ

  • @elsategenelsategen7026
    @elsategenelsategen7026 Год назад

    እውነት በጣም አብራርተህ ነው ያቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 Год назад +2

    Betam.aref..hager.sigebs.jemralehu 👍👍👍

  • @gulelatkass7322
    @gulelatkass7322 Год назад +1

    Thank you Bro!

  • @Alem2127
    @Alem2127 Год назад +2

    wow betam yemfelgew enamesegnalen wedme🙏😘

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 Год назад +3

    ተባረክ ግልጽ ማብራሪያ ነው

    • @FekremariyamBogale-hp7me
      @FekremariyamBogale-hp7me Год назад +1

      ስልክ ብታስቀምጥልኝ ወንድሜ

    • @rebabejiga2362
      @rebabejiga2362 Год назад

      @@FekremariyamBogale-hp7me አመሰግናለሁ ከቻልክ ያንተን አስቀምጥልኝ

  • @Ahmed-211
    @Ahmed-211 Год назад +1

    ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @almenesh4655
    @almenesh4655 Год назад +1

    Thank you 👍👍👍💓💓

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 Год назад

    እናመሰግናለን ቢዝነስህን አላህ ይጨምርልህ

  • @adanechendale3147
    @adanechendale3147 Год назад +1

    አመሰግናለሁ ስልክህ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Год назад +1

    እናመሰግናለን!

  • @muradeshetu6730
    @muradeshetu6730 Год назад +1

    በርታታታ

  • @user-jv2fz7rp1k
    @user-jv2fz7rp1k Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @user-gr9tp2up7h
    @user-gr9tp2up7h 8 месяцев назад +1

    😍😍😍😍👍👍👍

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 10 месяцев назад +1

    ወንድሜ:- Can i get a coppy or content of ur business plan to follow the same procedure? Thank u in advance.

  • @Zarihun560
    @Zarihun560 5 месяцев назад +1

    Yinish yesera ye dabo megageriya mashin isk feligilign

  • @getahung.silassie4924
    @getahung.silassie4924 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ Display እና ማስዋብ የሚሰራ ሰው አድራሻ ጠቁመኝ እባክህ

  • @Zarihun560
    @Zarihun560 5 месяцев назад +1

    Brother tinish yesera ye dabo megageriya feligilign

  • @meselehailu749
    @meselehailu749 5 месяцев назад +1

    How much is the price at this time moreover how much killo measure one bread

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 9 месяцев назад +2

    የት ነው ይለህው እኔ በቅርብ ኢትዮጵያ ስለመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @monaali6909
    @monaali6909 11 месяцев назад

    ማቡክያ ፣ 40 ሽብር
    ማኮፈሻ፣
    መጋገሪያ ፣40 ሽብር 10 ደቂቃ ውስጥ 20 ያቦ

  • @melat431
    @melat431 Год назад +1

    ጎበዝ ግንዛቤ አግኝቻለሁ

  • @muazhusen1099
    @muazhusen1099 11 месяцев назад

    Mabkua makofacha na magagaria ba jeneretar mismara allee miknatum yene akababi mabrat yelem sirawu yisarraa nabar pls malisilugn

  • @user-hx4wc8yn7n
    @user-hx4wc8yn7n 4 месяца назад +1

    ምርጥ ነው ግን ሰልክህ ላክልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FetehiyaSeid
    @FetehiyaSeid 2 месяца назад

    Eni ljemre bya gn betenshu resented mnasat yechalale

  • @sofiabeautysalon1086
    @sofiabeautysalon1086 11 месяцев назад

    ፈጣሪ ያበርታህ

  • @user-tj9gv9gw4u
    @user-tj9gv9gw4u 11 месяцев назад

    ኮንደሚኒየም ቤት ውስጥ ማለት ለሱቅ የሚሆን ቤት ማለቴ ነው መስራት ይቻላል ወይ

  • @user-ng7wh7du5j
    @user-ng7wh7du5j 4 месяца назад

    የቢዝነስ "quality"የሚባለው የትኛው ብራድ ነው?

  • @ethio125
    @ethio125 8 месяцев назад +1

    ልበ ቀና ሰው እውነት ተናጋሪ ነበር የቸገረን እስኪ ከስደት ልውጣ ተባበረኝ በአነስተኛ ብር ነው መጀመር የምችለው ግዛልኝ የት ነው ያለሄው አዳማ ከሆነ መግዛት እችላለሁ

  • @user-wb2vz9ef7u
    @user-wb2vz9ef7u 10 месяцев назад +7

    በናትህ ብር አበድረኝና ልጀምር የንግድ ቦታ አለኝ ከነመጋገሪው ምቹ የሆነ አሁንም በእጄ እያቦካው በቤት መጋገራሪያ እየሰዘራው ነው ነገር ግን ማሳደግ አልቻልኩም መፍትሔ ካሉ አጋራኝ 😂

    • @naolg1864
      @naolg1864 8 месяцев назад

      Addis Capital Hedeh machine yabedruhal

    • @roberatube_6922
      @roberatube_6922 5 месяцев назад

      የት አከባብ ነህ፣ ምናልባት አብረን መስራት የሚንችልበት ሁኔታ ካለ😅😊🎉

    • @rabeaahmed819
      @rabeaahmed819 4 месяца назад

      ሀይቅ ከሆንክ እኔጋር እንስራ

  • @AbebashAseffa-cr3ol
    @AbebashAseffa-cr3ol 4 месяца назад +1

    እባክህ በትንሽ ወጪ ልሰራ ወስኜ ነበር ዕቃ ግዥ ምከረኝ እንዳልሸወድ

  • @Hilu768
    @Hilu768 4 месяца назад

    እባክህን ስልክህን ንገረኝ በግል ስለ ስራው ላናግርህ ስለምፈልግ ነው

  • @ergettewsemayate1065
    @ergettewsemayate1065 10 месяцев назад

    በአንተ በኩል በቅናሸ መሥራት ስለምፈልግ ሰልክን ብታሰቀምጥልኝ መገናኘት ብችል

  • @user-nq5yw7mk2g
    @user-nq5yw7mk2g Год назад +2

    ትንሽ ያገለገለ ሙሉ እቃዎች ካለ ከነዋጋው ብታሳውቀኝ

  • @yosephubuntu
    @yosephubuntu  Год назад +3

    ለሁላቹም በቅርብ እቀርባለው አሁን ለጊዜው እረፍት ላይ ነኝ

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 16 дней назад

    እኔ ቤቴን ሽጨ መኪና ልገዛ ልሰራነበር ምን ትመክሩኛለቺሁ እህቶቸ

  • @wintanatekle7189
    @wintanatekle7189 Год назад +1

    🤔

  • @halima6473
    @halima6473 7 месяцев назад

    ዋጋውን እስኪ ንገሩኝ የዳቦ ማሽኑን ጥሩ ቦታ ነበረኝ ፕሊስ እዳታልፎ

  • @ZAMZAM-dz6dr
    @ZAMZAM-dz6dr 4 месяца назад +1

    የውጩይሻልል ወይስ የአገርቤቶ ማሽኑ

  • @balagerutube3594
    @balagerutube3594 9 месяцев назад

    የሀገር ውስጥ ማሽን ቢበላሽ የ3 ወር ዋስትና የሚሰጡ አሉ ቢበላሽም በቀላሉ እንደሚሰራ የሚያብራሩ አሉ የውጭው ከተበላሸ እንዴት ነው ሚሰራው? ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @eliasalemu2514
    @eliasalemu2514 7 месяцев назад +1

    Pls silkehin

  • @demisewdamitew9309
    @demisewdamitew9309 7 месяцев назад

    ስልክህን ብታስቀምጥልን

  • @gebeyaneshendalkachew5849
    @gebeyaneshendalkachew5849 7 месяцев назад +1

    Ante yet nw yalehew wendme bussiness hasabh betam nw yewededhut

  • @woinshetshume8431
    @woinshetshume8431 10 месяцев назад +1

    ከልብ ሳላመሰግንክ አላልፍም ስራውን ለመስራት መረጃ ስፈልግ ነው ያንተን video ያገኝሁት 🙏🙏🙏

  • @natnaelagegnehu4724
    @natnaelagegnehu4724 9 месяцев назад

    ስልክ ቁጥር

  • @makkootube6479
    @makkootube6479 Год назад

    Selam bro isk kutrakn askemt pls

  • @FekremariyamBogale-hp7me
    @FekremariyamBogale-hp7me Год назад

    አሁን ላይ ሙሉ እቃው ስንት ይሆናል ወንድሜ
    ወይም ብዙ ያልሰራ ማሽን ካለ ምታገናኘኝ ወንድሜ

  • @tg474tg3
    @tg474tg3 2 месяца назад

    Addis jemarii amesmoto birr ayibekam woy

  • @hayatmohammed8237
    @hayatmohammed8237 3 месяца назад

    ላክል

  • @petroseyassu9999
    @petroseyassu9999 Год назад

    Yoseph ebakehen telephonene lakelegge endetamakeregge felege nw be dabo bisenes

  • @rawdadetamo6394
    @rawdadetamo6394 9 месяцев назад +2

    መብራት ቢጠፋስ

    • @yosephubuntu
      @yosephubuntu  9 месяцев назад

      ጀነሬተር ይገዛል ችግር የለውም

  • @Bent-Eslam
    @Bent-Eslam 9 месяцев назад

    ከ አረብ አገር ይዞመምጣት አይቻልም ወይ???

  • @hayatmohammed8237
    @hayatmohammed8237 3 месяца назад

    ቁጥር

  • @kinashaforever
    @kinashaforever Год назад +1

    Esti wendeme 3face kotari endemexkemk transeformer ena jenereter sent endegezak endihum yemteserawen dabo ena xafachocen betasayen serawen lejemer selehone yasfelgeghal ketechalek selk kutreken weym socialmedia metexekem kehone link askemxelgh

  • @AbebashAseffa-cr3ol
    @AbebashAseffa-cr3ol 4 месяца назад +1

    ፈቃድህ ከሆነ ልይ ምንም ግንዛቤው የለኝም

  • @jemalmohammed3030
    @jemalmohammed3030 Год назад

    ስልክ ብትሰጠን plz🙏

  • @kebedetolcha4136
    @kebedetolcha4136 Год назад

    Arf new bro brt gin kena elektirik fijotw gr bitnagiren arf nebre min yahil kw hindamifligu

  • @user-hf8cr7gc5o
    @user-hf8cr7gc5o 8 месяцев назад

    ማኮፈሻ ማለት ምን ማለት ነው???

  • @AbebashAseffa-cr3ol
    @AbebashAseffa-cr3ol 4 месяца назад +1

    በደንብ ማወቅ ይፈልጋለሁ

  • @natnaelagegnehu4724
    @natnaelagegnehu4724 9 месяцев назад

    yezihn sewuye adress yemiawuk ale

  • @woldieboled
    @woldieboled Год назад +1

    Endiet lagegnih ?

  • @AbebashAseffa-cr3ol
    @AbebashAseffa-cr3ol 4 месяца назад +1

    እባክህ አድራሻ የት ነው

  • @annaseyoum2347
    @annaseyoum2347 11 месяцев назад +1

    እባክህ ስራውን መጀመር እፈልጋለው ግን ማሽኑን እዴት ማግኘት እደምችል ብትረዳኝ

    • @yosephubuntu
      @yosephubuntu  11 месяцев назад

      what's up lay awraghi 0937806469

  • @meribintbaba6317
    @meribintbaba6317 Год назад +3

    እረ የዛሬውስ 😄 በ400ሺ 1እቃ ተገዝቶ ሌላውስ በምን ሊገዛ