ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube)
ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube)
  • Видео 199
  • Просмотров 432 256
የኩኪስ ቢዝነስ ለጀማሪዎች አዋጭ የቢዝነስ ሀሳብች 17 best business idea p-17@Gebeya2
የኩኪስ ቢዝነስ ለጀማሪዎች አዋጭ የቢዝነስ ሀሳብች 17 best business idea p-17
business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa business idea, how to start business , how to develop business idea ገቢያ ቢዝነስ ,ebs ቢዝነስ ,ኢቲዮ ቢዝነስ ,ሾላ ቢዝነስ , ፋና ቢዝነስ ,ዜና ቢዝነስ አዋጭ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ዜና ,ኢቢሲ ቢዝነስ ዜና,አዋጭ ቢዝነስ ,አትራፊ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ለመጀመር ,ትርፋማ ነጋዴ , ንስር ቢዝነስ , የቢዝነስ ፕሮፖዛል , የቢዝነስ መረጃ , ቢዝነስና ስልጠና, የቢዝነስ አጀማመር, አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች , የማያከስር ቢዝነስ ,የዳቦ ቤት ቢዝነስ , የጁስ ቤት ቢዝነስ , የቢዝነስ ሀሳብ , አዲስ የቢዝነስ ሀሳብ ,10 የቢዝነስ አማራጮች , ስኬታማ ቢዝነስ ለመጀመር , አዋጭ ቢዝነስ በአዲስ አበባ , አነስተኛ የቢዝነስ ሀሳቦች , በቀላሉ የሚ...
Просмотров: 2 264

Видео

አዋጭ የዳቦ ቤት ስራ ለመጀመር ስንት ብር ይጨርሳል How to Start a Bakery Business የቢዝነስ ሀሳቦች-17 business ideas p-17
Просмотров 20 тыс.3 месяца назад
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የዳቦ መጋገሪያ ሥራን ከባዶ እንዴት እንደሚጀምሩ በደረጃዎች ውስጥ እመራችኋለሁ። ከገበያ ጥናት ጀምሮ እስከ ፋይናንሺያል እቅድ ማውጣት እስከ ግብይት እና ብራንዲንግ ድረስ ሁሉንም ነገር እሸፍናለሁ። የምንወያይባቸው አንዳንድ ነገሮች እነሆ፡- - የዳቦ መጋገሪያ ጽንሰ-ሐሳብ እንዴት እንደሚመረጥ - ቦታን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል - ምን ዓይነት መሳሪያ ያስፈልግዎታል - የምግብ አዘገጃጀትዎን እንዴት እንደሚያዳብሩ - ምርቶችዎን እንዴት እንደሚገዙ - የዳቦ መጋገሪያዎን እንዴት እንደሚገበያዩ እና እንደሚያስተዋውቁ - እንደ ዳቦ ጋጋሪነት ከራሴ ተሞክሮ አንዳንድ ጠቃሚ ምክሮችን እና ምክሮችን አካፍላለሁ። የዳቦ...
የዶሮ ወጥ ምግብ ቤት ቢዝነስ doro wat food business in Ethiopian አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች-16 business ideas p-16
Просмотров 6244 месяца назад
የዶሮ ወጥ ምግብ ቤት ቢዝነስ doro wat food business in Ethiopian አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች-16 business ideas p-16 ይህ ቪድዮ አዋጪውን ቤዶሮ ወጥት ስራ ያብራራል። በምን ያክል ካፒታል መጀመር እንደሚቻልና ምን ያክል ትርፍ ማግኘት እንደሚቻልም ያሳያል። business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa busine...
የኬክ ቢዝነስ ለመጀመር ኬክ አሰራር how to make cake የማርሽሜሎ ፎንዳንት የልደት ኬክ አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች-14 business ideas p-14
Просмотров 3,1 тыс.5 месяцев назад
የኬክ ቢዝነስ ለመጀመር ኬክ አሰራር how to make cake የማርሽሜሎ ፎንዳንት የልደት ኬክ አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች-14 business ideas p-14 ይህ ቪድዮ አዋጪውን ኬክ ቤት ስራ ያብራራል። በምን ያክል ካፒታል መጀመር እንደሚቻልና ምን ያክል ትርፍ ማግኘት እንደሚቻልም ያሳያል። business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa bu...
ወጣትነት የህይወት ዘመንህ ምሰሶ ነው 1 ሚሊዬን ከስሪያለው ወጣት / ስራ / ትዳር / ኡቡንቱ ቲዩብ / what is youth ? finance tip
Просмотров 6285 месяцев назад
ወጣትነት የህይወት ዘመንህ ምሰሶ ነው 1 ሚሊዬን ከስሪያለው ወጣት / ስራ / ትዳር / ኡቡንቱ ቲዩብ / what is youth ? finance tip business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa business idea, how to start business , how to develop business idea ገቢያ ቢዝነስ ,ebs ቢዝነስ ,ኢቲዮ ...
ክትፎ ቤት በአነስተኛ ካፒታል ክትፎ አሰራር የክትፎ ዋጋ ምግብ አዘገጀት የጉራጌ ክትፎ አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች Profitable business ideas p-13
Просмотров 4915 месяцев назад
ክትፎ ቤት በአነስተኛ ካፒታል ክትፎ አሰራር የክትፎ ዋጋ ምግብ አዘገጀት የጉራጌ ክትፎ አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች Profitable business ideas p-13 ይህ ቪድዮ አዋጪውን የክትፎ ቤት ስራ ያብራራል። በምን ያክል ካፒታል መጀመር እንደሚቻልና ምን ያክል ትርፍ ማግኘት እንደሚቻልም ያሳያል። business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Afric...
ስኬታማ የሚያደርጉን 4 የቢዝነስ መርሆች 4 business pilers / ማስታወቂያ ዋጋ ምርት ቦታ / place,promotion,price,product /
Просмотров 2575 месяцев назад
ስኬታማ የሚያደርጉን 4 የቢዝነስ መርሆች 4 business pilers / ማስታወቂያ ዋጋ ምርት ቦታ / place,promotion,price,product / ይህን ሳታይ ቢዝነስ እዳትጀምር/ ኡቡንቱ ቲዩብ / Don't start a business without seeing this ubuntu tube @yosephubuntu business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 20...
የህንፃ ማስተዳደር ቢዝነስ building facility management business አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች Profitable business ideas p-12
Просмотров 8335 месяцев назад
የህንፃ ማስተዳደር ቢዝነስ building facility management business አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች Profitable business ideas p-12 business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa business idea, how to start business , how to develop business idea ገቢያ ቢዝነስ ,ebs ቢዝነ...
በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ? business challenges finance and investment tip hawassa
Просмотров 2335 месяцев назад
በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ? business challenges finance and investment tip hawassa business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa business idea, how to start business , how to develop business idea ገቢያ ቢዝነስ ,ebs ቢዝነስ...
የፈርኒቸር ስራ furniture business አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 11 Profitable business ideas p-11 investment tip
Просмотров 2,3 тыс.5 месяцев назад
የፈርኒቸር ስራ furniture business @yosephubuntu business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa business idea, how to start business , how to develop business idea ገቢያ ቢዝነስ ,ebs ቢዝነስ ,ኢቲዮ ቢዝነስ ,ሾላ ቢዝነስ , ፋና ቢዝነስ ,ዜና ቢዝነስ አዋጭ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ዜና ...
ከሀገር ውጭ ለምትኖሩ ፓስፖርት ማሳደስ Passport Renew Expired how to apply online for Ethiopian passport dv አሞላል
Просмотров 1995 месяцев назад
ከሀገር ውጭ ለምትኖሩ ፓስፖርት ማሳደስ Passport Renew Expired how to apply online for Ethiopian passport dv አሞላል ፓስፖርት passport IN ETHIOPIA|በአስቸኳይ ፓሰፖርት ማውጣት ለምትፈልጉ አዲሱ ህግ ይህ ነው |ፓስፖርትን በ1ቀን ማደስ ይቻላል @yosephubuntu business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia ...
አስፓልት ዳር ላይ የሚሰራ gomista busuiness አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 10 Profitable business ideas p-10 investment tip
Просмотров 1,1 тыс.5 месяцев назад
business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopia 2023 , Africa business idea, how to start business , how to develop business idea ገቢያ ቢዝነስ ,ebs ቢዝነስ ,ኢቲዮ ቢዝነስ ,ሾላ ቢዝነስ , ፋና ቢዝነስ ,ዜና ቢዝነስ አዋጭ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ዜና ,ኢቢሲ ቢዝነስ ዜና,አዋጭ ቢዝነስ ,አትራፊ ቢዝነስ ,ቢዝነስ ለመጀመ...
How To Start a Business? ቢዝነስ ለመጀመር Starting Business /business idea startup ubuntu podcast ep-5
Просмотров 1885 месяцев назад
How To Start a Business? ቢዝነስ ለመጀመር Starting Business /business idea startup ubuntu podcast ep-5 አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ?what is inflation small business hawassa ሀዋሳ@yosephubuntu ይህን ሳታይ ቢዝነስ እዳትጀምር/ ኡቡንቱ ቲዩብ / Don't start a business without seeing this ubuntu tube @yosephubuntu business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, ...
አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ?what is inflation small business hawassa ሀዋሳ@Gebeya2
Просмотров 1795 месяцев назад
አስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥ ቢዝነሳችን ውጤታማ እንዲሆን ምን እናድርግ?what is inflation small business hawassa ሀዋሳ@yosephubuntu ይህን ሳታይ ቢዝነስ እዳትጀምር/ ኡቡንቱ ቲዩብ / Don't start a business without seeing this ubuntu tube @yosephubuntu business idea, unique business idea, big business idea, broken in ethiopia,amazing business idea, Ethiopian business idea , business , price in Ethiopian business , small business idea in Ethiopi...
ከቤት ሆናችሁ አሁኑኑ መጀመር ያለባችሁ 10 የቢዝነስ ሃሳቦች አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 9best business ideas p-9finance and investment
Просмотров 13 тыс.5 месяцев назад
ከቤት ሆናችሁ አሁኑኑ መጀመር ያለባችሁ 10 የቢዝነስ ሃሳቦች አዋጭ የቢዝነስ ሀሳቦች 9best business ideas p-9finance and investment Tag Used In This Video:business ideas, small business ideas, best business ideas, business idea, business ideas 2023, unique business ideas, new business ideas, new business ideas 2023, low investment business ideas, online business ideas, unique business idea, business, profitable business idea...
የሴራሚክ እና የባኞ ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ በ2016|Ceramic,bathroomware and tiles prices in Ethiopia የሻወር ቤት
Просмотров 6 тыс.5 месяцев назад
የሴራሚክ እና የባኞ ቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ በ2016|Ceramic,bathroomware and tiles prices in Ethiopia የሻወር ቤት
በዩቲቱብ ገንዘብ እንዴት ማግኝት ይቻላል! / How to make money on youtube / ኡቡንቱ ቲዩብ / ubuntu podcast ep-5
Просмотров 5645 месяцев назад
በዩቲቱብ ገንዘብ እንዴት ማግኝት ይቻላል! / How to make money on youtube / ኡቡንቱ ቲዩብ / ubuntu podcast ep-5
የመጽሀፍ ቢዝነስ በኢትዮጵያ / ኡቡንቱ ቲዩብ / Book shop business in Ethiopia / ubuntu tube @yosephubuntu
Просмотров 7485 месяцев назад
የመጽሀፍ ቢዝነስ በኢትዮጵያ / ኡቡንቱ ቲዩብ / Book shop business in Ethiopia / ubuntu tube @yosephubuntu
ይህን ሳታይ ቢዝነስ እዳትጀምሩ/ ኡቡንቱ ቲዩብ / Don't start a business without seeing this ubuntu tube @yosephubuntu
Просмотров 2046 месяцев назад
ይህን ሳታይ ቢዝነስ እዳትጀምሩ/ ኡቡንቱ ቲዩብ / Don't start a business without seeing this ubuntu tube @yosephubuntu
ቢዝነስህን እንዴት ነው ምታየው / ኡቡንቱ ቲዩብ / How do you see your business / ubuntu tube @yosephubuntu
Просмотров 1356 месяцев назад
ቢዝነስህን እንዴት ነው ምታየው / ኡቡንቱ ቲዩብ / How do you see your business / ubuntu tube @yosephubuntu
የቦንዳ ቢዝነስ/bonda business ትርፋማና አዋጭ/business in Ethiopia|finance and investment-በ100000ubuntu podcast
Просмотров 3,3 тыс.6 месяцев назад
የቦንዳ ቢዝነስ/bonda business ትርፋማና አዋጭ/business in Ethiopia|finance and investment-በ100000ubuntu podcast
ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ | Modern Bakery machine in Ethiopia| Bread Machine ubuntu business
Просмотров 10 тыс.6 месяцев назад
ዘመናዊ የዳቦ መጋገሪያ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ | Modern Bakery machine in Ethiopia| Bread Machine ubuntu business
የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ/ልብስ ስፌት መጀመር ለምትፈልጉ/ረዲ ጥበብ /የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች/ ubuntu podcast ep-4
Просмотров 1046 месяцев назад
የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ/ልብስ ስፌት መጀመር ለምትፈልጉ/ረዲ ጥበብ /የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች/ ubuntu podcast ep-4
አንዳንዴ በህይወት መንገድ ይሆናል/ህልም/ጽናት/ጥሩ ባህሪን ማስቀጠል@ubuntupodcast @Gebeya2Sometimes it's the way oflife
Просмотров 1016 месяцев назад
አንዳንዴ በህይወት መንገድ ይሆናል/ህልም/ጽናት/ጥሩ ባህሪን ማስቀጠል@ubuntupodcast @Gebeya2Sometimes it's the way oflife
ቢዝነስ ድሮ ቀረ-Business tok with andualem@Gebeya2ubuntu podcast/yoseph birhanu
Просмотров 1676 месяцев назад
ቢዝነስ ድሮ ቀረ-Business tok with andualem@Gebeya2ubuntu podcast/yoseph birhanu
የሴቶች ጸጉር ቤት እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ / female salon equipment price in addis ababa
Просмотров 3566 месяцев назад
የሴቶች ጸጉር ቤት እቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ / female salon equipment price in addis ababa
የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ/ልብስ ስፌት መጀመር ለምትፈልጉ/ረዲ ጥበብ /የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች/ ubuntu podcast ep-3
Просмотров 1556 месяцев назад
የፋሽን ዲዛይን ቢዝነስ በኢትዮጵያ/ልብስ ስፌት መጀመር ለምትፈልጉ/ረዲ ጥበብ /የልብስ ዲዛይን ለጀማሪዎች/ ubuntu podcast ep-3
ፓስፖርት passport IN ETHIOPIA|በአስቸኳይ ፓሰፖርት ማውጣት ለምትፈልጉ አዲሱ ህግ ፓስፖርትን ማደስ ይቻላል ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አግልግሎት
Просмотров 21 тыс.6 месяцев назад
ፓስፖርት passport IN ETHIOPIA|በአስቸኳይ ፓሰፖርት ማውጣት ለምትፈልጉ አዲሱ ህግ ፓስፖርትን ማደስ ይቻላል ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አግልግሎት
ውሳኔ-በህይወትህ የውሳኔ ሰው ለመሆን ማድረግ ያለብህ 4 ነገሮች Decisiveness @Gebeya2ubuntu podcast business
Просмотров 1326 месяцев назад
ውሳኔ-በህይወትህ የውሳኔ ሰው ለመሆን ማድረግ ያለብህ 4 ነገሮች Decisiveness @Gebeya2ubuntu podcast business
የጸጉር ቤት ቢዝነስ(ስራ)ለመጀመር ስንት ብር ይፈጃል/start a men hair salon business financeandinvestment/የወንዶች ጸጉር ቤት/
Просмотров 1,2 тыс.6 месяцев назад
የጸጉር ቤት ቢዝነስ(ስራ)ለመጀመር ስንት ብር ይፈጃል/start a men hair salon business financeandinvestment/የወንዶች ጸጉር ቤት/

Комментарии

  • @48.TadesseAyu
    @48.TadesseAyu День назад

    Please i need jobs

  • @selam8195
    @selam8195 День назад

    Ere uu segmer wechiwn lengerh Mekina=70000 Sels demoz+comichn Shufer=demoz+comichn Endhum redatochm demoz +comichn Alachw Keand pac (eshg) yemigegw ber=15 New Yehen mereja lehzbu kemsteth befit mergawn kekabaniw bedmb wesd

  • @MubarekSultan-j2q
    @MubarekSultan-j2q 5 дней назад

    አሰራሩና ፎርሙላ ዉ ስልካቹ ብናገኝ

  • @user-yeab
    @user-yeab 6 дней назад

    ገቢዎች?????

  • @sarahailo-zg8pr
    @sarahailo-zg8pr 6 дней назад

    ደስ ይላል🎉❤❤

  • @tilayetadesse2197
    @tilayetadesse2197 7 дней назад

    ስለምትናገረው ማሽን ብቻ አሳይ ማሽኖቹንምስል በማቀያየር አደበላለከው ረጋ ብለህ ሰዓት መጨመር

  • @SisayAbebaw-w3m
    @SisayAbebaw-w3m 7 дней назад

    ዋጋስ

  • @BirhanuKochito1
    @BirhanuKochito1 7 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @mihrabrelaxationmedetation2399
    @mihrabrelaxationmedetation2399 7 дней назад

    ጀሪካን የት አገኛለሁ ?

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 7 дней назад

    ማመከር እፈልጋለው እባክህ

  • @Zelejuel
    @Zelejuel 8 дней назад

    Ye hawasa chemical meshecha adrasha kaleh please

  • @AbdulhakimYusuf-t4x
    @AbdulhakimYusuf-t4x 9 дней назад

    Sure

  • @yohannesarage3683
    @yohannesarage3683 10 дней назад

    ስለዱቄትስ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 10 дней назад

    እኔ እፈልጋለሁ

  • @feyselisa-ow3mj
    @feyselisa-ow3mj 12 дней назад

    ማይክ ላይ ችግር አል ይስተካከል

  • @Girm-v4k
    @Girm-v4k 12 дней назад

    የጭነት አለህ ወይ ባለ4እግር

  • @user-qb9zr7ks8u
    @user-qb9zr7ks8u 13 дней назад

    አሁን ላይ ዋጋው ስንት ነው? 2017 ዓ/ም , ስልክ ቁጥር ላኩልን

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Akenaw-n4x
    @Akenaw-n4x 15 дней назад

    3.5ዋት9v0.38Aዋጋው ስንት ነው

  • @BayuKassaye
    @BayuKassaye 16 дней назад

    ምናምን ብሎ አቃለው ማለት አይድም እዳልከው አይደለም ያገርውስጥ ቆንጆ ነው ከ3ስአት የልከው 100%ስህተት ነው

  • @Selamtube-kt1or
    @Selamtube-kt1or 17 дней назад

    ወፈር ለማድረግ ምንድነው ምንጨምረው?

  • @YoNal2
    @YoNal2 17 дней назад

    Wow🎉

  • @mulemadi8313
    @mulemadi8313 18 дней назад

    Ethio cement nice cement ❤❤❤

  • @Sied-r6t
    @Sied-r6t 18 дней назад

    ጀነረተር የዋሃ ሲኒቲነወ ቁጢሪ ላክልኝ ያተ

  • @MussaMuha-b5e
    @MussaMuha-b5e 18 дней назад

    ታከፋፈላህ

  • @Mebrhit-pn4qb
    @Mebrhit-pn4qb 18 дней назад

    Yahuon nwo wes yedero waga nwo yekrta wendem 🙏

  • @JemilaSeid-m6e
    @JemilaSeid-m6e 19 дней назад

    ለእንጀራ ምጣድ ሚሰራ ለቢዝነስ ከጀኔነተር ይሻል ይሆን ዋጋው

  • @QuranEthiopia
    @QuranEthiopia 19 дней назад

    ቪዲዮው በጣም ጥሩ ነበር ግን ከዚህ በኃላ search እንዳላደርግ ነው ያደረገኝ።ውሸት ነው ከ አንድ እሽግ ውሀ 30 ብር አይደለም የሚገኘው።

  • @SarahAsent
    @SarahAsent 20 дней назад

    ወድምእኔወፍጮለመክፈትፈልጌነበርማብራትስለለበጀኔተርመስራትነውየፈለኩትስትዋትነውለወፍጮየሚሆነው❤❤❤❤

  • @ENYEMESELU
    @ENYEMESELU 22 дня назад

    አባክህ ወንድሜ ስልጣናው ወስጄ መስራት እፈልጋለሁ እባክህ ስልክ ከየት አገኛለሁ

  • @tsadealasmare3296
    @tsadealasmare3296 22 дня назад

    ሀገር ውስጥ የእጀ መታጠቢያ ይሰራልዴ

  • @SaraShabal
    @SaraShabal 22 дня назад

    ባሁኑ ስንትነው 2017

  • @MebriBirhanu
    @MebriBirhanu 23 дня назад

    ስልጠና አሰጥም

  • @amanabdella9245
    @amanabdella9245 23 дня назад

    ኣንድ ጓደኛዬ በ4ወር ከስረዉ ገባ።

  • @natnaeltessema4625
    @natnaeltessema4625 25 дней назад

    ፍብሪካው ከአከፍፍዬ የሚፈልገው ነገር ለምሳሌ ማስያዣ ገንዘብ፣ትንቹ በቀን መውሰድ ያለብን የውሀ ብዛት?

  • @amarekassa1634
    @amarekassa1634 25 дней назад

    ለየት ይላል ማለት ነው የዲተርጀንት አይነቶች?

  • @hailayfiseha7299
    @hailayfiseha7299 25 дней назад

    ያንተ ስራ በሌላ እንደ አዲስ እየቀረበ ነው የአሁኑ ዋጋ ስንት እንዳለ ብትነግረን

  • @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ
    @ቀሪንገረመው-ጸ8ከ 26 дней назад

    በጣም የተጋነነ እና አሳሳች ነው። በሌለ ነገር ለግብር አስከፋዩ መስሪያቤትና በቀን ገቢ ለሚያከራዩ ብሎም ለቤተሰብ ጭምር የተሳሳተ መረጃ ነው ያቀረብከው፡፡ ግልብ የሆነ ጥናት ነው፡፡

  • @AbelMaru-w3n
    @AbelMaru-w3n 27 дней назад

    መረጃ ጓደኛየ ወደ ኢትዮጵያ በመሄድ ፀጉር ንቅለ ተከላ ማድረግ አለብኝ ብሎ ወደ ሀገሩ አ.አ ጉዞውን አደረገ ጆይ የፀጉር ንቅለ ተከላ /Joy Hair Transplant/ ይባላል፡፡ ነገር ግን እንዳሰበው ሳይሆን ጥሩ አድረገው ተጫወቱበት ያውም ቢሮ ተከፍቶ እነደዚህ አስቀያሚ ስራ መስራት ሰውን ገድለው ሞባይል ከሚወስዱ ሌቦች፣ አጭበርባሪዎች ለይቸ አላየውም ይህ ዘመናዊ ሌብነት /Modern Theft/ ሊባል ይችላል:: እናም የጓደኛየን ሙሉ እቅዱን አበላሽተውበታል ያስከፈሉትን ብር፣ ጊዜውን፣ ከተሰራ በኋላ ያለውን ህመም፣ አዳር …… ይሄን ሁሉ መስዋዕት አድርጎ እንደዚህ ያለ ጭካኔ ማድረግ በጣም አስቀያሚ ድርጊት ነው ህሊና ሚባል ነገር የላቸውም፤የሰውል ልጅ እንዴት ነው በዚህን ያህል ልክ የሚጨክነው ፈጣሪ የስራቸውን ይስጥ፡፡ የሀገሬ ልጆች እነዚህ ሰዎች አሁንም በሶሻል ሚዲያ/Social Media/ ጥሩ አድርገው እነደሚሰሩ እየተናገሩ ይገኛሉ እኔ ግን እነደዚህ አይነት ድርጊቶች ሊወገዱ ይገባል ባይ ነኝ፡፡ ስለሆነም Like እና Share በማድረግ ሌላው ሰው እውቅና እንዲኖረው የበኩላችን እንወጣ፡፡ አድራሻቸው፡- ገርጅ አልፎዝ ፕላዛ 4ተኛ ፎቅ ይገኛሉ፡፡

  • @zahramoh-sk2pf
    @zahramoh-sk2pf 27 дней назад

    ከ csopuna ke wanaw kemikal yetu yeshalal

  • @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
    @AMMARFUAD-xe4sz3rh7w 27 дней назад

    እኔ በሠኪና ምግብ መስራት እፈልጋለሁ ግን ተቀሳቃሺ መኪና ይገኛል ወይ

  • @HawaaB-b6v
    @HawaaB-b6v 29 дней назад

    ሲልኪቆጡሬ ዬሌሚ❤

  • @HawaaB-b6v
    @HawaaB-b6v 29 дней назад

    ሰለሚ ሲንትነዉ❤❤

  • @AbrahamTsegaye-h3n
    @AbrahamTsegaye-h3n 29 дней назад

    ስለስልክ ቢዝነስ ስራልን ስንት ብር ያስጀምረናል ከየት እንረከባለን ከውጭ ማስመጣት የማንችል ሰወች እና ስለቡቲክ pls

  • @Abcd1we
    @Abcd1we Месяц назад

    በዳቦ መጋገሪያ መጋገር ይቻላል

  • @Abcd1we
    @Abcd1we Месяц назад

    ኩኪሥ ዉሀ መቼ ይገባል

  • @MahdeisiltaTubስልጤቱብ
    @MahdeisiltaTubስልጤቱብ Месяц назад

    አራ የጁስ ቢዝነስ ለመጀመር ፈልጌ ነበር ግን ትክክለኘውን መረጀ አለገኘሁም ።ወንድም ትክክለኘውን መረጀ ስጠኝ እበክህ አመሰግነሁ

  • @MehariTenesgen
    @MehariTenesgen Месяц назад

    ባትሽለጠለጥ ምነው ቪው ለማግኘት ብቻ

  • @Michu-sew
    @Michu-sew Месяц назад

    Online simola kenun tesasatiku min larig

  • @DeregeRufe
    @DeregeRufe Месяц назад

    ከምካሎቹ ምኑጋ ነው