ሰላም እና ዋለልኝ በሙልሙል ዳቦ ዳቦዎችን በማዘጋጀት ያደረጉት አዝናኝ ቆይታ ከቅዳሜን ከሰዓት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 151

  • @user-fb4bl6il5s
    @user-fb4bl6il5s 4 года назад +43

    ዊዉ አገራችን ተሻሻለች በስደት ያላችሁ በሰላም ላገራችን ያብቃን።

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j 4 года назад +21

    ዋው ከእሱ አገር ያያወት ከእኛም አገር አለ ለካ ታዲያ ምን ነው አገራችን እንዲህ እየተሻሻልች ፍቅር ቢሰጠን

  • @halima9870
    @halima9870 4 года назад +15

    እረ እናተ ሁለት ልጆች እባካችሁ ጥድ ሁኑ😋😍

  • @BazalotBazal
    @BazalotBazal 4 года назад +3

    ዋው በእውነት በጣም ነው ደስ የምትሉት ዋሌ እና ሰላማዊት የሰው ማኛ በናታቹ ተጋቡ!

  • @user-vd4zy9vb4n
    @user-vd4zy9vb4n 4 года назад +9

    kanummaa caallaa nuuf guddadhuu biyyaa too Ethiopia bareedduu ❤❤❤

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +3

    ❤️🥀🥀ሰው ሀገር ያየዋያቸው ነገሮች ሀገሬ ላይ ሳይ እንዴት ደስ እንዳለኝ ዎው

  • @user-su4hz2zh7m
    @user-su4hz2zh7m 4 года назад +8

    እውጭ ሀገር ያለው ዳቦ ሁሉ አገራችንም አለ

  • @user-bu4ok5wj7j
    @user-bu4ok5wj7j 4 года назад +5

    አአ እማ ሁሉም ነገር አል ከፍልሀገርነው። እጂ የለልው ማሻ አላህ ለማነኛውም

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 4 года назад +2

    ሠላም አንች ልጅ ይሄን ዳቦ እየበላሽ እየወፈርሽ ነው ዋለልኝ እራሱን ይጠብቃል ጎበዝ ነው። ሠላማችሁ ይብዛ የሃገሬ ልጆች። እንዲህ አይነት ዳቦ ካለ ወደ ሀገሬ ልመለስ ነው። ድሮውንስ መች ሀገሬን ጠልቸ ዳቦ ፍለጋ ተሰደድኩ እንጅ

    • @user-ci7mb7if2l
      @user-ci7mb7if2l 4 года назад +1

      ክክክክክክክ አይዞሽ ያልፋል እንመለሳለን ማን ይጠላል ኢቶን ማጣት ነው እንጂ

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 4 года назад

      @@user-ci7mb7if2l ሰላም አሊኩም

  • @mariamrmeich6417
    @mariamrmeich6417 4 года назад +9

    ሠላምየ አቦ የገባሽ ክክክክክክ እኔም እዳች ችኩል ነኝ ተሎነው ቅምስ የማደርግ የፈለገው ሠው ቢሰበሰብ ከቀመስኩት በኋላ ግን እዴት እደምደነግጥ ክክክ

  • @TiKi-wy6uc
    @TiKi-wy6uc 4 года назад +1

    ሙያ መች አጣንበት ገብስና ስንዴ እንደሰማይ እራቀን እንጂ ወይ አገሬ ዳቦ ብርቃችን ይሁን

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 4 года назад +1

    ዋው ምርጥ አንደኛ ከኢትዮጵያ ይህ ዳቦ ቤት አየው

  • @user-su4hz2zh7m
    @user-su4hz2zh7m 4 года назад +3

    ዋሌና ሰላምን ተጋቡ የምትሉ ሰላም እጇላይ ቀለበት አለት ሁሌም አያት አለሁኝ ታደርጋለች ዋሌ ደግሞ የለውም ቀለበት

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 4 года назад +2

    *ቢዝነሳቹ ያምራል ሙልሙሎች...ቢዝነስ ስማችሁ ሊደነቅ ይገባል! ....አንድ ሁለት የድሆች ሰፈርም ለመክፈት አስቡ...ለድሆች ተብሎ የመጣን ስንዴ ስለምትወስዱ!*
    *ያሳዝናሉ ሆስቶቹም ማናጀሯም! እምብዛም መረጃ የላቸውም ስለሚያቀርቡት ነገር... ለምሳሌ: እነሱ ምን አይነት ቤት እንዳደጉ ባላውቅም... መጀመሪያ, ሻይ በዳቦ የህፃኖች/የልጆች ምግብ ነው...በትክክለኛ ቤት ደምብ, ህፃን ልጆች ብቻ ናቸው ዳቦን ሻይ ውስጥ እንዳሻቸው ማጥቀስ ሚፈቀድላቸው....ትልቅ ሰው ዳቦን በአግባቡ በእጁ ቆርሶ ያላምጣል, የሞቀ ሻይም ስለማያቃጥላቸው ሻይን ይጠጣሉ! ልጆች ሻይ ስለሚያቃጥላቸው ነው ዳቦውም ማጥቀስ ሚፈቀድላቸው....ትልቅ ሰው ሲያጠቅስ ወይም በእጁ ይዞ ዳቦም ሆነ አጥንት ቢጎምጥ, እንደ ነውር ነው ሚታየው በተለይ ሌላ ሰው ቤት or ውጭ ቤት ሲሆን....ይሕ ሰው ገና ማንነቱ አልረቀቀም ወይም ገና ነው እንደማለት ነው...ትልቅ የሰው ልጅ እንደ እንስሳ አጥንት አይግጥም, እጅ መጠቀም ስለምንችል!*
    *ዳቦ ደሞ ለሻይ ብቻ አይደለም... ምናለ ቲማቲም ሳንድዊች ቢሰሩ...እንቁላል ሳንድዊች አለ... ዳቦ ወተት ፍትፍት አለ... እዛው ቀቅሉ ማለት ሳይሆን, የተዘጋጀውን ጣል ጣል ቢደረግሳ? አዳሜ ገና ናቸው, ምንም የ ዓለም ኑሮ አልገባቸውም....እንደ ሕፃናት ሁሉም ነገር አዲስ ነው ለነዚህ አዘጋጆች, ፍንድቅ ፍክት ይላሉ አንድ ማሽን ሲያዩ, ወይም የ እንግሊዘኛ ፅሁፍ ሲያዩ, ማንበብ ችላለው ለማለት መሰለኝ ወደ እንግሊዘኛው ይሮጣሉ, ልጅቷ እንዳደረገችው ዛሬም ብዙ ግዜም...ባታውቁም ቆፍጠን በሉ ምራቅ ዋጥ አርጉ አዘጋጆች... ስሙ, እዩ, ቶሎ ለመንካትና ለማድረግ አትሩጡ... አንዳንዴ ሳያችሁ, ልጆች አዲስ መጫወቻ ለመክፈት ሲቸኩሉ እንደሚሆኑት ባህሪ አለባቹ ....አረ ስንት አለ!*

  • @user-dt9om1cx5f
    @user-dt9om1cx5f 4 года назад

    ማሻ አላህ ምርጥ ስራ ነው ኢንሻ አላህ እኔ ሀገር ሲግባ ይህ ለመስራት ነው ፈላጉት ኢንሻ አላህ

  • @user-fm1dl5yw4r
    @user-fm1dl5yw4r 4 года назад +10

    ጉድ የነጨ ሽኩርት ዳቦአለእዴ ገናዛሬሰማሁ🤓🤓🤓

    • @helenhelen8162
      @helenhelen8162 4 года назад

      Garlic bread Ere bedenebe Ale

    • @helenhelen8162
      @helenhelen8162 4 года назад

      Aፍቢ ፍቅር የወሎ ልጅ Garlic bread
      New bedeneb ale

  • @LoveLove-jw2bn
    @LoveLove-jw2bn 4 года назад +6

    ባል ታገኚ መስሎሻል ሙያ ከሌለሽ 😂😂😂 ዋለልኝ ከሰላም ጋር ብትጋቡ ደስስ ይለኛል🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @user-rz2qs4jz3w
    @user-rz2qs4jz3w 4 года назад +2

    እድህ አይነት ዳቦ ኢቶዬ ታመርችልናለሽደ ዋው

  • @user-te7mj9fx9g
    @user-te7mj9fx9g 4 года назад

    መሸአላ በጣም ደሠየላን በሉ በየሀገሩ በየከፈለ ሀገሩ አሠተምሩልነ ጋግረው ዲሸጡልነ

  • @user-rx1wp2qr5x
    @user-rx1wp2qr5x 4 года назад

    ሀገራችን ሰላሙን ያብዛል እንጅ በሰው ሀገር ያለው ሁሉ አለ በጣም ደሰአለኝ ለካሰ
    ሀገራችን እያደገች ነው

  • @kazenamohamad4557
    @kazenamohamad4557 4 года назад +3

    Wow mashaa allah bexam dase yilale

  • @user-nv8pl2tz1y
    @user-nv8pl2tz1y 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል አገራችን በጣም ተሻሽላለች ይሂ ሁሉ ነገር ያለ አይመስለኝም ነበር

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k 4 года назад

    በጣም ጎበዝ በርቺ ያምራል

  • @raheltube4832
    @raheltube4832 4 года назад +4

    እደድሮው ሲጋገር ሽታው የሚጠራ ዳቦ አለ? አምሮኛል ትዝ ይለኛል ከኡራኤል ቤቴክርስቲያ ወርድ ብሎ ወደቦሌ በሚወስደው መንገድ ያለው ዳቦ ቤት ውውውው ቤተክርስትያን ሄደን ስንመለስ የዳቦው ሽታ እውድ ሲያደርግ ሳንወድ በግድ እንገዛ ነበር! ሌላው ዳቦ ቤት ካሳንቺስ ሃናን ዳቦ ቤት ፣ አሁን እነዚህ ዳቦ ቤቶች አሉ ወይስ የሉም? ምክንያቱም ካአገር ከወጣሁ 8 አመት አልፎኛል ፣

    • @tgtube9609
      @tgtube9609 4 года назад +1

      ሀናን ዳቦ አለ ከኡራኤል ካሳንችስ ስትሄጅ በስተግራ ቤከሪ የለም ፈርሶዋል ወደባንቢስ መውረጃ ያለውም ፈርሶል ቦሌ መንገድ ግን ምንዳቦቤት ነበር ?

    • @raheltube4832
      @raheltube4832 4 года назад

      @@tgtube9609 ስሙ አላስታውሰውም በቃ ባጭሩ ወደቀበና ወይም በድሮው ቀበሌ 17 መዝናኛ በሚወስደው መንገድ በቀኝ እጃችን ላይ ነበር የሚገኘው

    • @tgtube9609
      @tgtube9609 4 года назад

      ምናልባት አትላስ አካባቢ ይሆናል በቀኝ በኩል አርከበ ሱቅ ትምርትቤቶች ነበሩ

    • @haimanottizazu9357
      @haimanottizazu9357 4 года назад

      @@tgtube9609 በርኩሚ ቤከሪ ይባል ነበር እኔም እገዛቸው ነበር

  • @user-cb8bx6pq7p
    @user-cb8bx6pq7p 4 года назад +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    በጣምደሥ ይላል

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1r 3 месяца назад

    በሳኡዱ አይነት ምኑም አላማረኝ

  • @ajmanuae4941
    @ajmanuae4941 4 года назад

    ስትሰሩ ሳይ በጣም ነው ደስሚለኝ ዋሌ ማኛሰው

  • @zizimommebe638
    @zizimommebe638 4 года назад +2

    ሁሉም ያርብ ሀገር ዳቦወች ናቸው

    • @yoniale8378
      @yoniale8378 4 года назад +1

      Zizi Mommebe
      ዳቦ የፈረንሳይ , የጀርመን እና የጣልያን ባህላዊ ምግብ ነው::

    • @zizimommebe638
      @zizimommebe638 4 года назад

      @@yoniale8378 ትክክል

  • @senayitnit1803
    @senayitnit1803 4 года назад

    Wawww ejg betam des ylal hagerachnn selam fkr andnet egziabher yadrgln selam fikr bedgame le enat hagerachn

  • @user-kh8fp9xf2d
    @user-kh8fp9xf2d 19 дней назад

    THIS IS CLEOPATRA!!!!!!

  • @oromtitoromiya9073
    @oromtitoromiya9073 4 года назад +2

    Wowwoww batem arfenw baretu❤

  • @user-bo6go2ey5o
    @user-bo6go2ey5o 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ሰላም & ዋሌ
    እኔ ሀገር ሰገባ ይከን ስራ መስራት እፈልጋለሁ
    የቃዋቹ ዋጋም አብሮ ቢነገረን

  • @jolememeru471
    @jolememeru471 4 года назад

    እነዚህ ሰዎች በጣም መብላት ይወዳሉ በተለይ ሰላም

  • @user-kh8fp9xf2d
    @user-kh8fp9xf2d 19 дней назад

    BETTER THAN THE 🥖

  • @milonbd4457
    @milonbd4457 2 года назад

    ዳቦው ጥሩነው ሻው ግን ውሀነው ሻይ

  • @hivv2532
    @hivv2532 4 года назад +1

    ሁሉምነገር ሀገራችን መቸይሆን ከሥደት የምንመሠለው

  • @user-ih8ou4sy2i
    @user-ih8ou4sy2i 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ይሄ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ አይመስለኝም ነበር የማናቀውን ነው ያሳያችሁን በሉ ወደ ክፍል አገር ቅርንጫፍ ክፈቱልን

  • @tube-qw6jg
    @tube-qw6jg 4 года назад +2

    እንደው ዋሌ እና ሰላም ደስ ስትሉኝ

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g 4 года назад

    ዋውውውውው ደስ ሲል አገሬ እደጊ ተመንደጊ

  • @yoseftekel6915
    @yoseftekel6915 4 года назад

    በሙልሙል ዳቦ ቤት በጣም የምወደው ዳቦ ቤቴ ነው በየግዜው ወደ ሀገሬ ስሄድ በሙልሙል በ22 ገባ ብሎ ያለው ዳቦ ተጠቃሜ ነኝ ዳቦ መደርደርያው ስር አዬጥ አየው ባለቤቶቾ ላያቆ ዬችላሉ መንግሰት ለህዝቡ ከፉለፊት ወደ ዉሰጥ ገበቶ ህዝቡን ከተላላፌ በሼታ ሌያድነው ዬገባል ?

  • @user-mw6re5sy3p
    @user-mw6re5sy3p 4 года назад

    ማሻአላህ ክሮሳ ሞሮኮ ነበር የሚመስለኝ ለካ ከኛም ሀገር ገብቶል

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 года назад +1

    ሁሉ እያለን እንደሌለን ምንቆጠረው ነገር ኮ ነው ምነደኝ😑😔

  • @gavahahagwabahwgahahahgava4646
    @gavahahagwabahwgahahahgava4646 4 года назад

    Wow batiam des yalal egziyabeher agrachinan selam yarglin

  • @user-we3kg4jf8t
    @user-we3kg4jf8t 4 года назад

    ደስ ሲል የሌለ የለም

  • @user-mz1ro3wk3w
    @user-mz1ro3wk3w 4 года назад +1

    ቱስት / ሳኡዲዎች ቱስት ይሉታል /ዋው

    • @alwafimerja
      @alwafimerja 4 года назад

      بسمه احمد ስብስክራይብ አርጊኝ

    • @user-mz1ro3wk3w
      @user-mz1ro3wk3w 4 года назад

      እሺ ኢንሻ አላህ

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b 4 года назад +1

    እረጅሙ ዋሽት ይመስላል

  • @allahisoneallahisone6069
    @allahisoneallahisone6069 4 года назад

    ደስ ሲል

  • @sennyabraham2999
    @sennyabraham2999 4 года назад

    Good Work 👍

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 года назад

    ወይ አድካሚ ነው ሥራውኮ

  • @michaelmoses6836
    @michaelmoses6836 4 года назад +1

    crossent

  • @zyneba.a9028
    @zyneba.a9028 4 года назад

    ሰላም እደት እዳማርሺኝ ደስ የምትሉ ናችሁ

  • @user-mq2db4zt7z
    @user-mq2db4zt7z 4 года назад +1

    ሸዋ ዳቦ ቤት አስታወሳቹኝ ዋልልኝ ቆንጆ ነህ

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 4 года назад

    ምን ጉድ ነው ደረቅ ዳቦ

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 4 года назад

    Minim behon i like ur program.

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 года назад +1

    Mulmul dabo bet betam new yemwedew beteley shola akababi yalewn
    Hbakachu akaki kalti akababi branch kfetuln please

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 года назад

      @ye Abiy Ahimed lej Negn sub አርጉኝ
      ❤❤❤❤❤👈hshi
      Gn hko betsh bado new
      Dabom telam hnjeram .....mnm yelem
      Hre bayhon kitam bihon akrbiln weym kolo 🤣🤣🤣🤣🤣👈👍👍👍👍👍

  • @aminaa1156
    @aminaa1156 4 года назад +1

    Wowowowow💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓❤️❤️💓🌹

  • @user-wi4ox4ob7w
    @user-wi4ox4ob7w 4 года назад +2

    ሰላምና ዋሌ አረ ተጋቡ ዝምብለው አይን ለአይን ይተያያሉ ፍቅር ቢጤ አለባቹ መሠለኝ

    • @Aa-vs3kj
      @Aa-vs3kj 4 года назад +1

      እ እደዛ ነው ወይ እኔኮ አላውቅም

    • @user-ci7mb7if2l
      @user-ci7mb7if2l 4 года назад

      @@Aa-vs3kj ክክክክክክክ አረ ወየው

  • @user-hb8ck9wy3e
    @user-hb8ck9wy3e 4 месяца назад

    ውይይይይ ኩራሳ ክርወሶን ከሚለው የአረብኛ ስሙ የተገኘ ነው 😂

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 года назад

    ዋው ሢያምር አሥቀናችሁኝኝኝኝ ሰላም ብያለሁ

  • @hawa4527
    @hawa4527 4 года назад

    በልታችሁ ጨረሳችሁት

  • @milli20on
    @milli20on 4 года назад +1

    ከምግብ ለቐያለቸው ፍቅር 😅

  • @muluteshome1357
    @muluteshome1357 4 года назад

    እ የጤፍና የገብስ ዳቦ አለ እዴ

  • @user-zq5xm9so9p
    @user-zq5xm9so9p 4 года назад

    ኩሜቱች ሠላምየዋ ማለት ሻሂውን ሥትነክርው ደሥ አትልም የኔውብ እደሦነውእንበላውድሩም ዘድሩውየኔውቡች

  • @DjKingstonWezWez
    @DjKingstonWezWez 4 года назад

    ተመችቶኛል ፤ ምንም ማረግ አይቻልም!!!!

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1r 3 месяца назад

    እይ ከሩሳኑን ኬክብላ እርፍ

  • @jessgodisbig1781
    @jessgodisbig1781 4 года назад

    Wow ablalshe sykan

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 4 года назад

    ዋው

  • @tewabechamede4318
    @tewabechamede4318 4 года назад

    Bale dabo betwa menme ethiopia bhonema kofya gde marge albesh

  • @user-iu4ml5tx1r
    @user-iu4ml5tx1r 3 месяца назад

    ዋጋ ላይ ትኩረት

  • @user-yg1dt8jh2o
    @user-yg1dt8jh2o 4 года назад

    ሰላምዬ የዛሬ ቅዳሜ ሰኞ ሰኞ ይሸታል

  • @user-tj5zv2ts9d
    @user-tj5zv2ts9d 4 года назад

    ሰላም ሙቅ ሻወር አስወሰደችው ሃሃ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ዊ ሰላማዬ ቻብስቲክሽ ብታጠፍዉ አብረሹ እየበላሽ

  • @ethiopiahagera5318
    @ethiopiahagera5318 4 года назад

    Progermachewen saldenk alalefem gobzoch

  • @user-on7in7ps7e
    @user-on7in7ps7e 4 года назад

    እኔደትደሥይላል የወሀገርአገራቺስሰሩማሻአላሂ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ቦታዉ የት ነዉ የምር ደስ ይላል

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 4 года назад

    Tefena akuri ateru be minmi aynet endezi aynfawomi woshet new yehon kemikali or nechi duqet chemirachubet new lemangawmi teru new aserarachu

  • @ahile2942
    @ahile2942 4 года назад

    ፏ ብለሻል Selm

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 года назад

    ሰላምና ዋለልኝ ታድላችሁ የሀገር ቤት ዳቦ እኮ ወየው ሲጣፍጥ ክሩሶንት ደሞ በጣም እወዳለሁ እናንተ ስትበሉ እኔ እዚህ ጎምጅቼ ቶስት አርጌ ልበላ ሞከርኩ መች እንደ እምዬ ሀገሬ አይሆንም በቅርብ ስመጣ ሩጫ ወደ ሙልሙል 🏃

  • @mehertelis7232
    @mehertelis7232 4 года назад

    Segurishin shafigni

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 года назад +2

    ሰላም ነክራ በላች🤣🤣🤣 አይ ሰላም የምር በፊት ዜና ላይ ሳይሽ እንዲህ ፈታ ያልሽ አትመስይኝም ነበር

  • @kidu715
    @kidu715 4 года назад

    ምርጥ ድፎ ዳቦ በቀላሉ አዘገጃጀት በዚህ ታገኛላችሁ ruclips.net/video/9sPaGIlvvkU/видео.html

  • @lavalava5406
    @lavalava5406 4 года назад

    Nice

  • @wubertandarge3576
    @wubertandarge3576 4 года назад

    በናትሽ ኮተቤም ይኑራቹ እባክሽ

  • @user-kh8fp9xf2d
    @user-kh8fp9xf2d 19 дней назад

    HIGLY TECHNICAL AND PROFESSIONAL!

  • @user-ot3mj6my2q
    @user-ot3mj6my2q 4 года назад

    ወንድ ነሽ ሰሉዬ ነፃ መሆን ነው እንድንችል የምን መሽኮርመም ነው ምግብ ላይ መጥፎ ነገር ስንሳራ ነው ማፈር ያለብን

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 года назад +1

    ዋሌ እባክህ አገናኘኝ ወንድሜ በኬክ ስራ እኔም ሼፍ ነኝ 🙏💪💝

  • @user-mz1ro3wk3w
    @user-mz1ro3wk3w 4 года назад +2

    አረብ ሀገር የሚጠራበት ስም
    ሳሞሊ/ ቱስት / ኩረሳን / ሻቦራ ይባላል በተወሰነ መልኩ እናስተዋውቃችሁ 😊

    • @user-bx2dd3qs2e
      @user-bx2dd3qs2e 4 года назад

      ሣሞሊ ምንድን ነው እህት ሳሙን ለማለት ነው ወይስ

    • @user-ci7mb7if2l
      @user-ci7mb7if2l 4 года назад

      @@user-bx2dd3qs2e ዳቦ ነዋ ሳሙሊ ማለት ፍርኖ ዳቦ ነው እህት

    • @user-mz1ro3wk3w
      @user-mz1ro3wk3w 4 года назад

      አወ እህት ሳሞሊ / አንዳንድ አረቦች ሰሙን ይሉታል

  • @greenlandtube1148
    @greenlandtube1148 2 года назад

    ኩራሳ ወይስ ኩሩሶንት😂

  • @user-kh8fp9xf2d
    @user-kh8fp9xf2d 19 дней назад

    NAPOLEONE WOULD HAVE DROWN IN THE ' TOILET LOO".…

  • @nishaboulainish3889
    @nishaboulainish3889 4 года назад

    ማ ያገዛቸዋል ግን ያህን ሁሉ

  • @zabura9603
    @zabura9603 4 года назад +1

    ዋዉ ሁሉም አረብ አገር አለ

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 4 года назад

    Ere dabo fat yelewum lash bel,!

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 4 года назад

      White bread no fat by itself. Ufff Ethiopia journalist zero IQ

    • @jordanos3792
      @jordanos3792 4 года назад

      @@ETBeMore carbohydrate is nat fat selam ! Nat talking about z process bread is nat fat by it self.....

  • @semiramohammed39
    @semiramohammed39 4 года назад

    Kk

  • @lubabalubaba3764
    @lubabalubaba3764 4 года назад

    እደትነው ግን ይህሁሉ ዳቦ አበላሽም ተጠቃሚ እደውጩ ያክል አይደለም

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 4 года назад

    Croissant 🥐 new yemibalew

  • @tootzytoot9668
    @tootzytoot9668 4 года назад

    Walee 😂😂😂😂😂😂😂
    Miguib lay qeld yelem. Hule sile meblat miyassbaw. 👍 👍 👍 👍 👍 👍 👍

  • @mametube2369
    @mametube2369 4 года назад

    ,.ዘሬ ሁለተኘ ሆንኩኝ እልልልል

    • @fatumamoh5001
      @fatumamoh5001 4 года назад

      Woooow hagerichen Ethiopia betam dess yilal bartu

  • @user-oi1ug4ix7q
    @user-oi1ug4ix7q 4 года назад

    ዋሌ ቦርጭ እያወጣህ ነዉ ስፖርቱን ተዋችሁት እንዴ ደሞ ሰያ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ናፍቆኛል ምነዉ ላሽ አላችሁት በሲም ካርድ ተካችሁት እንዴ🤔🤔🤔🤔

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 4 года назад

    Yemayemechege li j ewwwwe

  • @alamir2475
    @alamir2475 4 года назад

    Croissant is not french dabo anchi...Austrian pastry new man