በተወዳጅ እና ምርጥ ተዋንያኖች የተካሄደ አዝናኝ ዉድድር የኢቢኤስ የገና ፕሮግራም/EBS Gena Special Program With Celebrities

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 2,8 тыс.

  • @noorhussain1501
    @noorhussain1501 5 лет назад +92

    ወላሒ እደዚህ ሥቄና ዘና ብየ አላቅም መልካም በአላል ወገኖቸ ያአላህ እሥከ መጨረሻዉ በሳቅ የለሑም ይመቻቸሑ በዉጪም በሀገረም ዉሥጥ ያላቸሑት የክርሥትና እምነት ተከታዩቸ መልካም በአላ *ከህታቸሑ f ሥደተኛ ነኝ ግን ደሥታቸሑ ደሥታየ ነዉ*

    • @merryvlogs7963
      @merryvlogs7963 5 лет назад +1

      Amen Amen Amen

    • @cheltigudeta4796
      @cheltigudeta4796 5 лет назад

      Kkjkk

    • @aregunahmed2380
      @aregunahmed2380 5 лет назад +2

      እር በሳቅ ሞትኩ እኔ አልሀምሊላ ሙሲሊም ነኝ

    • @ስምምንያደርጋል
      @ስምምንያደርጋል 5 лет назад +1

      በጆሲ ፕሮግራም ሳለቅስ በዚህ ስስቅ በአርቲስቶች ዉትድርና ፕሮግራም ስስቅ እንባዬ አለቀ

    • @hayatmustafa828
      @hayatmustafa828 5 лет назад +4

      ኧረ ተዉ እህቶቸ አላህን ፍሩ ነብዩ ሰ ዐ ወ እኔ የማዉቀዉን ብታዉቁ ትንሺ ስቃችሁ ብዙ ባለቀሣችሁ ነበር ብለዋል እኛ ታዳ የት ነን እህቶቸ አላህ ሂድያ ይስጥሺ

  • @abeselebanon4857
    @abeselebanon4857 4 года назад +69

    የምር በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ምችት ድልት ይበላችሁ። እኔ ግን ምንም አይነት አያሸንፈኝም ገጠር ስለተውለድሁ ከገደል ወድ ገደል ከፍየል እና ከጦጣ ጋር ስዘል ነው ያደኩት እስኪ ላክ ግጩኝ

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 5 лет назад +114

    ሰሀር በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት በራሶ ውበት ነው ብዙ ግዜ የምትወጣው ይህን የፈረስ ጭራ አትለብስም ዋው ታምሪለሽ

  • @Tube-rq3kq
    @Tube-rq3kq 4 года назад +114

    እሄን ጵሁፍ የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ብዝት አርጎ ይስጣችሁ

    • @asisalemu1415
      @asisalemu1415 4 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን ውዴ

    • @maserat1616
      @maserat1616 4 года назад +1

      ዋዉ፣በጣምደስይላል፣ፈታነዉ፣ያረገችሁን፣ሁላችሁንም፣ፈጣሪ፣ይባርካችሁ፣

    • @asnakechhone3620
      @asnakechhone3620 4 года назад +1

      አሜን ጎንደሬዋ

    • @hanayirga4132
      @hanayirga4132 4 года назад +1

      አሜን

    • @awolnur182
      @awolnur182 4 года назад +1

      አቦ ይመችሽ

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 5 лет назад +16

    ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላም ይብዛላችሁ። 😘😘💖💖

  • @shambleapptube
    @shambleapptube 5 лет назад +188

    በመላዉ አለም የምትገኙ የክረስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኩዋን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሠላም አደረሠችሁ መልካም በአል🙏🙏🙏✟✟✟..............✟✟✟......✟✟✟🙏🙏🙏

  • @mazeethmazeeth4455
    @mazeethmazeeth4455 5 лет назад +82

    መልካም ባል የሰደት ካደኞቼ ሙስሊም ነኝ ግን አብሮነት ታችን ፍቅሯችን ለዘላለም

  • @abduis4343
    @abduis4343 5 лет назад +472

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በስደት ያላችሁ ክርስቲያን እህቶቼ አብሽር ሀገራችን ገብተን የምናከብርበት ቀን እሩቅ አይደለም😢 መልካም በኣል እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነው😘😍

    • @andnet2276
      @andnet2276 5 лет назад +7

      አሜን እህታችን እናመሰግናለን 😘😘😘

    • @nebamekonen7888
      @nebamekonen7888 5 лет назад +1

      Hayuuuuuuuuuu

    • @selamawitdebele6087
      @selamawitdebele6087 5 лет назад +1

      Enemesaganal betam leboneshan ayeqayarawu

    • @mekdiliyuu5374
      @mekdiliyuu5374 5 лет назад +2

      😘😘😘😍😍

    • @sdetegnawa4385
      @sdetegnawa4385 5 лет назад +2

      እናመስግናለን እህታችን😘😘😍

  • @enu-u9m
    @enu-u9m 5 лет назад +12

    እንኳን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም በጤና አደረሳቹሁ ወገኖቼ 😁ሚኪዬ እኔ እንደዚህ ልደባለልልህ በጣም ነው ፈታ ያደረከኝ ሁላቹም አሪፍ ናቹሁ በርቱ

  • @tesgagerlenjamo2105
    @tesgagerlenjamo2105 4 года назад +5

    የምገርም የፕሮግራም ነበር።በጣም አዝናኝና ለስፖርታዊ እንቅሰቃሴዎች ብዙ ዋጋ እንዳለ የተማርንባቸዉ ፕሮግራም ነበረ። እወዳችዋለሁ መልካም የገና በዓል።

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል በጣም ዘና ያደርግ ነበረ እናመሰግናለን

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    መልካም በአል እስኪ ማነው ስራ ቦታ በየፕሮግራሙ እየተፅናና በአሉን ያሳለፈ ለማንኛውም በሰላም ስደት ያልን ልጆች ሁሉ ለሀገራችን ያብቃን

  • @ssmm3925
    @ssmm3925 5 лет назад +51

    ውድ የወርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

    • @hrj1695
      @hrj1695 5 лет назад

      አሜን እንኳን አብሮአደረሰን

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 лет назад

      እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 лет назад

      እኮን.አብሮአደረሰን.ያመት.ሰውይበለን

    • @temseganamelaka1750
      @temseganamelaka1750 5 лет назад

      Enkan abero aderes amen yena konjo

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +1

      @@Gabour-qt1wc ቅድም ምን አድርጌሽ ነው በአህዛብ ቁጭት እኔን ትሰድቢኛለሽ ቆይ ላግኚሽ ብቻ በቃሪያ ጥፊ ነው የምልሽ

  • @tinsaehaile5832
    @tinsaehaile5832 2 года назад

    የebs ይቅዳሜ ከስአትና ይእሁድ ከሰአትፕሮግራም አዘጋጆች ለእዲስ አመት ዝግጅት የተጫወቱት ጌም በጣም የየምደንቅ ትርጉም ያለ ነው እነሱ የጠበቁት ገንዘብ ቀርቶ የሃገርን እንድነት የሚገልፅ በመሆኑ በጣም ደስ የሜል ፈታኝ ርዝናኝ አስትማሪ ጌም በመሄኑ በጣም በጣም ደስ ይላል::

  • @omnaassefa782
    @omnaassefa782 5 лет назад +17

    ቦታው በጣም ይገርማል! እንደዚህ አይነት የመዝናኛ ማእከል ገንብተው ላገራችን ላበረከተው ለ ጋስት ኢንትርተይመንት ሞል ምስጋናየ ላቅ ያለ ነው።

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 лет назад +95

    ሚኩ ለመወዳደር በመምጣትህ ብቻ አድናቂህ ነኝ

  • @ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ
    @ሰሙቲነኝየሳተናውልጅ 5 лет назад +39

    ከቤተሰብ ተለይታችሁ ወይም በስደት አለም ሁናችሁ ምታሳልፉ እህት ወንዶሞቻችን አይዞችሁ እሽ እንዳይከፍችሁ በebs ፈታ እያላችሁ አሳልፉት

  • @እቴነሽደስታከሳውዲአርብያ

    እንኳን አደረሳችሁ ስደት አለም የሚትኖሩ እህቶች &ወንድሞች

  • @iloveyouethiopianhirutnegn2594
    @iloveyouethiopianhirutnegn2594 5 лет назад +6

    እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ጨዋታ ነበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela 5 лет назад +1

    ሃሃሃሃ ውፍረት ለዚህ ጨዋታ ፈታኝም መሆኑን ከሆነ ሰው ተማርኩና በቀን 1 ጊዜ ልበላ ወሰኩ ብቻ ደስ ትላላቹ

  • @ryudgh8327
    @ryudgh8327 5 лет назад +7

    በሀገርም በውጭም ያላችሁ ውድ ኢትዬጵያውያኖች የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን የልደት በአል አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የደስታ የፍቅር በአል ይሁንላችሁ

  • @brightdreamtube7423
    @brightdreamtube7423 5 лет назад +45

    I'm Muslim ye chirsitina imnat taktayoch ba mulu inkuwan la gena 🤶 beal adersachu Ethiopia one love 💚❤️💛

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 5 лет назад +99

    እኔ ምለው ጎዳና ለይ የወደቀ ሰው እያለ ለአርቲስቶች የሚሰጥ ሰጦታ እንደማሽቃበጥ ነው

    • @ephtube291
      @ephtube291 5 лет назад +2

      አርትስት ሚልየነር ነው ያለሽ ማነው።የአርትስት ገንዘብኮ ህዝብ ነው ምን ኣለው።

    • @nahommiku4038
      @nahommiku4038 5 лет назад +1

      Its not Hollyhood its Ethiopian artist you're talking about honey. Didn't you see that famous legend women begging for money last month who has been working in every single Ethiopian movie or drama in whole her life but obviously with no house to live in or no food to eat. Its very sad!

    • @martatole1139
      @martatole1139 5 лет назад

      Ertis Min Alew Damo

    • @addisaweke7444
      @addisaweke7444 5 лет назад

      እደሚመሥለኝ አሺናፊወች ወሰደው ደካሞችን የሚርዱት ይመሥለኛል ከዚ ለነሱ ዋራል ነው አሺናፊ ተብሎ የሚሰጣቸው

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 5 лет назад

      Anchi ergachew astyayet becha lalew yechemrltal yelelew endanchi ayntu esum yewsdbtal

  • @የጌታዬእናትለኔምእናቴናት

    ክክክክክክ ኧረ በሳቅ ሞትኩ ያገር ልጆች ፍቅር ❤❤❤እኮናቹህ እኛን በስደት ሁነን ፈታ አረጋቹህን

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ሚኪ ክክክክ ወይኔ በሳቅ ሺቴ አመለጠኝ 😀😀😀😀😀ዉይ እንደ ዛሬ ስቄ አላዉቅም ሚኪ ለሺ በማለት ጨረሰዉ:: ደስ የሚል ጫዎታ ነዉ ::ህይወትም እንድህ ናት ስእወድቅ ስንነሳ ነዉ::💚💛♥መልካም የገና በአል 🌷🌷💚💛♥

  • @ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ

    እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት ባእል አደረሳችሁ አደረሰን ተዋንያን ፈታ አረጋችሁኚ ደብሮኝ በስደት ባእል በመጣቁጥር ተደብሬ ዘና አረጋችሁኝ

  • @ሠሚራየራያያዋቅብጥብጥ

    ደሥሢል፡ያዝናናል፡መልካም፡በአል፡እኔኳ፡ሙሥሊምነኝ፡በሣቅነዉ፡ያመሸሁት፡አልሀምዲሊላሂ፡

  • @susuy-belayleji1214
    @susuy-belayleji1214 5 лет назад +60

    በቃ ዛሬ ማዳም ጋ መጣላቴ ነው ሥልኬ ላይ ፍጥጥ ብየ ዋልኩ😳
    እንደው ፕሮግራሙ ሁሉ ደሥ ሢል

    • @mesitube318
      @mesitube318 5 лет назад

      Enam baya chewechibgn zara silke lay afxcha

    • @samerhussan1637
      @samerhussan1637 5 лет назад +1

      እኔ ረሱ ቤት አፅጂ ተብዬ ደረጀው ስር ተቀምጬ እያዬው ነው ዛሬ ገዳለችኝ

    • @susuy-belayleji1214
      @susuy-belayleji1214 5 лет назад

      @@samerhussan1637 እኔ ደግሞ ጋህዋ ሥሪ ተብየ ከሻሂው ፐርሙሥ ሄል ጭምር አየ ሀሀሀሀሀ

    • @samerhussan1637
      @samerhussan1637 5 лет назад

      @@susuy-belayleji1214 ክክክክክ

    • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ
      @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ 5 лет назад

      ክክክክክክክ

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 лет назад +3

    እንኳን አደረሳችዉ ለጌታችን የልደት በአሉ ያገሬ ልጆች ጨዋታዉ በጣም ደስ ይላል መጨረሻችዉን እስከማይ ቸኩያለዉ

  • @tgfkcretgfkcre7585
    @tgfkcretgfkcre7585 5 лет назад +9

    በስማም የሌለ ጫወታ ነበር በፍቅር አየሁት
    እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 5 лет назад +11

    ደብሮኝ ውሎነበር እናንተን ሳይ ሳቅበሳቅ ሆንኩኝ ደስ ትላላችሀ መልካም በአል ይሁንልን ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርአሜን

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም

    በጣም ደሥ ይላል ክርሥቲያን ላደረገኝ አምላክ ክብር ምሥጋና ይገባው

  • @ማትእብፈቅረነው
    @ማትእብፈቅረነው 5 лет назад +80

    እናተን እያየሁ የማዳምን ሮዝ አረረብኝ ስዋዳቹ በላይክ አፆናኑኝ

  • @Tube-nn3xe
    @Tube-nn3xe 5 лет назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ብአላችሁ ደስ ይለኛል በዞላይ ሁሉንም እወዳችሁ አለሁ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ሠ1ዘ

    በመጀመሪያ እኳን ለገና በአል በሰላም አደርሳችሁ ፕሮግራሙን በሳቅ እባየን ጨርሻለው ግን ሙሀመድ ይፍታ ቀዪች እሱ እስፓርት ሲሰራ አየዋለው አድናቂው ነኝ ተዋቶታል አርጓዴ ግን ሴቶም ወድም ጎበዝ ብያቸዋለው ሰማያውይ ወፍራሙ ሰውየ አወዳደቁ ከምር ማዳም እስከምትሰማኝ ፍትክ ብየ ነው የሳኩ ዝርግፍ ዝርግፍ ሲል ወፍራሙ በሳቅ ውይይይይ ደስ ሲል ግን እኔ ብሆን ሁሉንም እሰርዋለው ከምር ከዚህ ስት ፎቅ እየወጣን ባጠቃላይ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    እ#ንኩዋን አብሮ አድርስን የአምት ስው ይብልን #ክመዳም ቤት ውጥን ክእራሳችን ቤት ሆነን ለማሳልፍ ያበቃን #አሜን በሎ እህቶች !

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን 😘💖

  • @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
    @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 5 лет назад +65

    በለው በለው ዩትዮብ ብገባ ጢም ብሎአል ከየትኛው ልጀምር ባዴ ለቀቃችሁት
    የኦርቶዶክስ በአል ደስ የሚለኝ የሚአዝናኑ ፕሮግራም ይበዛል ይመቻችሁ❤

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 лет назад +2

      😍😍😍😍

    • @hiwotroba4563
      @hiwotroba4563 5 лет назад +1

      ጀሚላ መሀመድ
      Ya ortodokse bicha man adaragew yakeristiyan bahale naw

    • @niceprice2350
      @niceprice2350 5 лет назад +2

      ጀሚላ መሀመድ ዋዉ

    • @የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ
      @የድንግልማርያምልጅ-ፐ8ዸ 5 лет назад +2

      ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው አብዥው የኢትዬጽያ ህዝብ ኦርቶዶክስ ነው ገና እንበዛለን

    • @Emnetfekertesfadan
      @Emnetfekertesfadan 5 лет назад

      Jemila..Anchim yemechish..prgoramun gin endemetayew Muslim wendemochena ehetochinem yasatefe new .Gin Orthodox Haimanot Mezenagna new malet aydelm ..chegeru yalew ye televition prgramoch Ke Bealu Alama wech Yenged ena Mastawekia yalchewn prgramoch mesrat lenesu aterafi selhone new.enji Bealu Ye Getachin Medhanitachin kal Medhanialem .ye Mebetachin Kidst dingel mariamin seawi Sega Lebso..egan ye sew lejochin ke mot lemetadeg endesew meweldun ena ledet bealun Makeberia new enji mezenagna aydelm. yehin megenzeb yasefelegal.

  • @መሲየአፄወቹነኝ
    @መሲየአፄወቹነኝ 5 лет назад +2

    ይህን ባየውት ቁጥር ልቤ እስክፈነዳ ነው የማየው በጣም ገራሚ ነው ደስ ይላል የኢትዮ አርቶች ውድድድድድድድ🙏👌👌👌👌💕💕💕💕💕💕🌹💖💖❤❤

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አደርሳችሁ ሚኪ አሳቅኽኝ

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 лет назад +5

    የኔ በአል የሚያልፈው በ RUclips ነው እንኳን በሰላም አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን

  • @kozykedir4099
    @kozykedir4099 5 лет назад +66

    ክሪስቲያን ወገኖቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል

    • @alem2375
      @alem2375 5 лет назад

      እሜን እህት

    • @fekerasmar7102
      @fekerasmar7102 5 лет назад +1

      Hi wow

    • @hayatmustafa828
      @hayatmustafa828 5 лет назад +2

      አይባልም ሀራም ነዉ

    • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
      @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 5 лет назад

      አሜን ውዴ

    • @frah8567
      @frah8567 5 лет назад +2

      ሃያት የጂማዋ I support d/r Abiy አይባልም እህት ሀይማኖታችሁ ትክክል ነው እያልሽ ነው ማለት እኮ ነው ስለዚ ወደፊት ከማለት ታቀቢ

  • @neimahassen1268
    @neimahassen1268 5 лет назад +5

    ወይይይይይ ዛሬ በሳቅቅቅቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወላሂ በጣም ደስ የሚል አዝናኝ ፕሮግራምነው ደስ ስትሉ

  • @ኣዲስደተኛዋ11
    @ኣዲስደተኛዋ11 5 лет назад +2

    እንካን ለገታችን መዳንታችን ለእየስስ ኩርስቶስ ልደት በሰላም ኣደረሰን ።ውይ በጣም የሚገርም ጨዋታ ነው ፈጣሪ እትዮጽያን እና ህዝቦቻን ይባሪክልን በጣም ደስ ይላል መኪየ በጣም ኣዝናናሀኝ እመሰግናከን ።ፈጣሪ ያመት ሰው ይበልን ኣሞን ኣሜን ኣሜን

  • @መቅደስየተዋህዶልጅየቀጥተ

    ሁልልችሁንም ነው የምወዳችሁ
    ቃልዬ ስወድሽ!፥ሰሀርዬ ስወድሽ! ሙሉ ቀን፥ሄለን በድሉ!.....ሁላችሁንም ነው የምወዳችሁ ወይኔ እንባዬ እስከሚወርድ ነው የሳኩት

    • @madeenamadeenakonju5582
      @madeenamadeenakonju5582 3 года назад

      ወላሂይ እንደዛሬየ ሰቄየአላወቅም በተለይ ያሳቀኘ ሚኪይ

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ

    ውድ የስዴት ጓደኞቼ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 5 лет назад +41

    አቤት ስወዳችሁ የሁላችሁም አድናቂ ነኝ😄😘
    መልካም በዓል ይሁንላችሁ😍❤

    • @የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
      @የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 5 лет назад

      ሙስሊም አይደለሽ? ??

    • @kalhonaaho8232
      @kalhonaaho8232 5 лет назад +1

      @@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ so what do you mean

    • @nanadjahidin7626
      @nanadjahidin7626 5 лет назад

      ሙሀመድ ሚፍህ በጣም አጥብቀህ አዳምጠኚ ወላሂ አንተን የመሰልክ ቆጆ ምነው መጥፎ ስራ አጠቃህ በአላህ ስም ልጠይቅህ ከዚህ ካለህበት አጥፊ ሂወት አኡዙቢላሂ ብለህ ምጥቅብለህ ውጣ ሞት ሳይቀድምህ ቅደመው ምነው ማሜ ወላሂ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ከመራህ በህዋላ ምነው 1 ነገር ላስታውስህ ዝንቅ ከሚል መፅሐፍ ያነበብኩትን ያኔ አልቅስ በነፍስህና በስሜትህ ተበልጠህ ለትናንሽም ሆነ ለትላልቅ ወንጀሎች በቀላሉ እጂ የስጠህ ቀን ያኔ አልቅስ 2 ለሙዚቃ ለድራማና ለፊልም ውስጥህ ሲነካ ለቁርአን ልብህ ሲደነድን '''''''''''ወዘተ አላህ ህይሩን ይምራህ ያረብ አዛኙ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 5 лет назад

      @@nanadjahidin7626
      'ኣሏህ' ቀጥተኛውን መንገድ ሊመራ አይችልም ፤ ምክንያቱም ፡
      - 'ኣሏህ' በፀሐይና ብርሃኗ እና በሺዕራ ኮከብ ይምላል ፤ [ኣል-ላት፣ ኣል-ዑዛ እና መናት] የሚባሉ ሴቶች ጣዖቶች ልጆች ነበሩት ፤ (ቁርኣን፡ ምዕ. ፺፩ [አል-ሸምስ]፡ ቁጥር; ፩ ፨ ምዕ. ፶፫ [አል-ነጅም]፡ ቁጥሮች; ፩፣ ፲፱-፳፣ ፵፱ )። በተጨማሪም ስለ'ኣሏህ'ና ልጆቹ ታሪክ [ጉግል] ላይ ፈልጎ ማወቅ ይቻላል ።
      - ሙሐመድ ታምራቶች እንዲሰራ አልተፈቀደለትም (አልወረደለትም)፡ በግልፅ የሚያስፈራራ ብቻ የነበረ ግለሰብ ነበር (ቁርኣን፡ ምዕ. ፳፱ [አል-ዐንከቡት]፡ ቁጥር; ፶ )።
      - ሙሐመድ በመልእክቱ ከተጠራጠረ ኦሪት[ተውራት] እና ወንጌል [ኢንጅል] ወይም መፅሐፍ ቅዱስ ን ያነበቡትን ይጠይቅ ተብሎ ታዟል ይላል (ቁርኣን፡ ምዕ. ፲ [ሱረቱ ዩኑስ]፡ ቁጥር; ፺፬ )።
      ስለዚህ በፀሐይና ኮከብ የሚምልን 'ኣሏህ' ን እና ታምራትን የማይሰራና የሚጠራጠር ሙሐመድን ማመን አይቻልም ።

  • @jaxmilo6306
    @jaxmilo6306 5 лет назад +5

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
    እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደራሳችሁ አደራሰን የከርሞ ሰው ይበለን አሜን😍
    እናመሰግናለን ውዶቼ ወይኔ ሚኪ ሳቅ በሳቅ😀😀😀😀

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn5488 4 года назад

    በእውነት በባዓል ቀን ክፍት ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የገና ጫወታ ስከታተል በጣም ደስ አለኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @እኔውየYouTubeአፍቃሪ
    @እኔውየYouTubeአፍቃሪ 5 лет назад +9

    ስሀርን ስወዳት
    የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳቹ

  • @ማርነኝለእናቴማርነኝለእና

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት ክክክክክክ 😆😆😆😆😆😂😂😂😂😂😂😂

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +18

    *እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የብረሃን ልደቱ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ ባላችሁበት መልካም በዓል 💖💖💖💖💖💖*
    እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @Gabour-qt1wc
      @Gabour-qt1wc 5 лет назад

      እኮን.አብሮ.አደረሰን

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @hanihanicho8069
    @hanihanicho8069 5 лет назад +16

    ሴቶቹ ይሻላሉ አረ የ ኢ/ያ ወንዶች ስፖርት መስራት አለባቹ::ቴድየ የኔ ቀጮ አድናቂክ ነኝ

  • @rovallove672
    @rovallove672 5 лет назад

    በጣም አዝናቶኛል በውጭው አለም የምናየውን አይነት አገሬ ላይ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ተከታታይና ቋሚ ልምምድ ከህፃናት ቢጀምር መልካም

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад +4

    በጣም አዝናኝና አስቂኝ ነበር አብሶ ሚኪ
    ወንዶችን ለማግባት ይቺን መፈተን ያስፈልጋል

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ ጋሽ አያልቅበት ሚኩ በሳቅ ገደለኝኮ 😂😂😂😂😂😂 ሁላችሁም በእውነት በጣም ነው ያዝናናችሁን እናመሰግናለን

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ

    የኔ ምርጦች እኮን አደረሳቹሁ የመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በውጭም ባገር ቤትም ያላችሁ መልካም በአል እመኝላቹአለሁ ♥♥♥

    • @ወሎአምባሰልማርእሸት
      @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 лет назад +1

      Amen Amen

    • @ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ
      @ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ 5 лет назад

      ማን ፈቀደልሽ

    • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
      @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 5 лет назад

      @@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ ማለት

    • @ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ
      @ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ 5 лет назад

      እኮን አደረሳቹ ለማለት አላህ አይወልድም አይወለድም ብጤም አምሳያም የሌለው አላህ ልደት ብለው ሲያከብረሩ አንቺ ተባባሪ ነሽ አንድ ልብ ሁለት ነገር አቲዝም ስለዚህ ሙስሊም ከሆንሽ የፈጣሪ ልደት ብለው ሲያከብሩ ያበረታታሻቸው ነው አላህ ይቅር ይበልሽ

    • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ
      @ስለሁሉምነገርአልሀም-ቨ6ጸ 5 лет назад +1

      @@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ ሁላችንንም ይቅር ይበለን ግን አንድ ነገር ይህን ያልኩት ልቤ አምኖበት ሳይሆን ኢቶዮያዉይ እነት ስለተሰማኝ ነው ኢቶዮያውይ ደግሞ እኛ የነሱን እነሱ የኛን እድናከብር አስተምራኝ አለች አገሬ በራሳችን ጊዜ ሀይማኖት ባናሰድብ አሪፍ ነው እነሱ የሚያረጉትን እራሳቸው ያቃሉ የኔ እኮን አደረሳቹሁ ማለት መልካምነት እጂ ለሌላ አይደለም ሙስሊም ከሆንሽ ላልሽው አልሀምዱሊላህ አወ ሙስሊም ነኝ።

  • @Tube-qo4jl
    @Tube-qo4jl 5 лет назад +72

    ሚኪ በሳቅ እንባዬን ጨረስከው

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃልዬ ይህን ቆንጆ ድር ብሎኛል ጥንክር ነሽ አይዞሽ ሁላችሁም እወዳችኋለሁ

  • @fikrbesufiqad4752
    @fikrbesufiqad4752 9 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ደሞ ደስ የምትሉ አርቲስቶች ናቸው ❤ ቃልዬ የኔ ቆንጆ እንደዚህ ፈገግ ብሎች ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎ

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 лет назад +73

    ቃል ኪዳን ልብስዋ ሲያምር ማሻኣላህ

  • @ያነኝ
    @ያነኝ 5 лет назад +13

    ዋው ይሄንን በጉጉት ስጣበብቅ ነበር ያዝናናኛል ብዬ አስባለሁ

  • @የጨርቆሷ31ቀበሌ
    @የጨርቆሷ31ቀበሌ 5 лет назад +20

    አዩ ግርማ በጣም አምሮብሻል የማለዳ ኮከቦች ውጤት

    • @baty957
      @baty957 5 лет назад

      ስወዳት አምሮባታል ብቻ በጣም

    • @Dubai-ow8zb
      @Dubai-ow8zb 5 лет назад

      Wwwwww bunti hoden.aqosolchuti dasss yilaal baxam now yasqant batlye mike baxaaam azazinonyal gen baxam aznanyi naber

    • @Emnetfekertesfadan
      @Emnetfekertesfadan 5 лет назад

      betam min mamar becha..mider artist negna bay hulu gudun afelachew..eko...kkkk..be ketfefo ena genfo yetdebelebel hulu...aketote sigote ena mewetat aketote siyakasit esuwa gin atefachew kuch alech..setamir...

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 5 лет назад +24

    ሠላምን የመሠለ ምን ትልቅ ፀጋ አለ ደሥ ሥትሉ በጭዋታው ደሞ በሚኪ ዝና ፈታ ብያለሁ

    • @asiawow-cz4oj
      @asiawow-cz4oj 5 лет назад

      አሜንለሁላአቹህለክርስቶስቤተስቦችእንኳአንአደርሳቺሁ

  • @Aaaaa-xq5ih
    @Aaaaa-xq5ih 9 месяцев назад

    የምር በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ሀዩ ጎበዝ በዝሁ ቀጥይበት አትተይው❤

  • @nejatmohammed3779
    @nejatmohammed3779 5 лет назад +11

    እስፖርት የመስራት ልምድ ይኑረን ውድ የአገር ልጆች

  • @ryntube7483
    @ryntube7483 5 лет назад +79

    ሚኪ በጣም ነው ያሳቀኝ
    ዘለህ ፍርጥ 😅

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад +10

    በስደት ብቻየን ብሆንም ደህና
    ዘና አደረጋችሁኝ
    እግዚሀቤር አይለያያችሁ

  • @ሰአዲማርለእናትዋ-ጨ6ቸ

    ክርስታን እህትና ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳቹ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ አዝናናችሁን አቦ ይመቻችሁ የማሜ ቁመት ይመቻል ቁመት መኖር ለዚ ለዚ ይጠቅማል kkkk

  • @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ 5 лет назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ዋው በጣም አዝናናችሁን እግዝአብሄር ይጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበልን እውዳችሀለሁ ያገሬ ልጆች አድጓሬወች ዋውውው

  • @genilema9503
    @genilema9503 5 лет назад +7

    ዋው እንዴት ጓጉቼ እንደጠብቋቹ እንኳን አደረሳቹ ለብርሃነ ልደቱ

  • @sulaiman2656
    @sulaiman2656 5 лет назад +40

    ሚኪ እረ በሳቅ ገደልከኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @kidistkidane2343
    @kidistkidane2343 5 лет назад +11

    መልካም በአል በመላው አለም የምትገኙ ሁላችሁም በተለይ በባእድ አገር ለምትገኙ እህት ወንድሞቼ

  • @oromiafirst6797
    @oromiafirst6797 4 года назад +1

    መጨረሻ ላይ ብጫ ለብሳ የተጫወተች ሴትዮ። በጣም ጎበዝ ነች

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 5 лет назад +24

    ወይኔ በህይወቴ እንደዚህ ስቄ አላውቅም
    ሚኪ ወፍረት ቀንስ😃

  • @የገጠሯነኝስደተኛዋየገጠሯ

    ካመት ያድርሳችሁ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ቃልዬ ስወድሽ

  • @አልሀምዱሊላህአለክልሀል

    ዋውውውውውውውውው ሁላችሁልም እምወዳችሁ እማከብራችሁ አርቲስቶች አዝናኝ ነበር እናመሰግናለን

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад +65

    የቱን አይተን የቱን እንተዉ ግሞሹ ትላን ብትለቁት ጥሩ ነበር

    • @zeinabnehme6749
      @zeinabnehme6749 5 лет назад

      Betekekel

    • @mdzakariahussainborbhuyan471
      @mdzakariahussainborbhuyan471 5 лет назад

      Kes bilesh eyewu esk nege

    • @faticarcar
      @faticarcar 5 лет назад

      እውነትሽን ነው ቆንጆ እኔም እኮ ግራገባኝ

    • @rozamulugata4326
      @rozamulugata4326 5 лет назад

      Kkkkkkk

    • @መሴየአሪሴደጋፍ
      @መሴየአሪሴደጋፍ 5 лет назад

      እኮ እኔ እራሱ የቤተሰብ ጨዋታ ልይ ወይስ የሴትየዋ ጥሪ ወይስ ስራዬ ለማየትም ጓጓሁ ስራዬም ማን ይስራልኝ ክከከከከክ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ኸረ ዘና አደረጋችሁን ሠላማቹ ብዝት ይበል
    ebs እናመሠግናለን

  • @samrawitwoldegebreal6148
    @samrawitwoldegebreal6148 5 лет назад +1

    I am so Happy that we have this in our country. Who ever open this mall bless him or her

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 5 лет назад +12

    ከሴት አዩና ሰሀር ከወንድ መሀመድና ሙሉ አለም ጎበዝ ናቸው

  • @muradeshetu6721
    @muradeshetu6721 5 лет назад +33

    ሶፊ ትናትና የበላሻት አዲት ብስኩት ጠቀመችሽ ከከከከከከከ

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ

    ለሙሀመድ ሚፍታህ እና ለአረንጓደ ለባሿ 👍👍👍

  • @sanchezabrha4613
    @sanchezabrha4613 4 года назад +1

    አ/ሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ በጣም ደስ ይላል

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад

    አሪፍ ነው በጣም ደስ ይለል ባገራችን እንዲህ መታየቱ የሚያኮራ ነው በዛውም የስፖርትን ጥቅም ምን ያህል ወሳኝ እንደሆነ ያመለክታል ወደ አገሬ ስመጣ ቦታው ዬት አካባቤ ነው ?

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን በስደት ላይ ያላችሁ አይዟችሁ አንድ ቀን ሀገር ገብተን እናከብረዋለን

    • @mihiretabera-pl5yg
      @mihiretabera-pl5yg 9 месяцев назад

      እውነት ነው አንድ ቀን እንገባለን 😢😢😢😢

  • @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
    @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 5 лет назад +6

    ውይ አሁንስ በጣም ከፋኝ ሁሌም ዓመት በዓል ስደት ላይ ነው ማሳልፈው መቼ ይሆን ያሰብኩት ተሳክቶ ሃገሬ ገብቼ ዓመት ብዓል ከቤተሰቦቼ ማሳልፈው ኡፍፍፍፍ እግዚአብሄር አምላ አንተ ርዳኝ ካንተ ሌላ ማንም ሚረዳኝ የለምና

  • @ነጃህሚድያየስደትስጦታየ11

    ወይ ዛሬ ፈንድቸሞኩ በሳቅ እዳጋጣሚኮነዉ ያየሆችሁ

  • @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ
    @መኑከመአምላክ-ሐ3ፈ 9 месяцев назад

    ሚኪዬ አይዞህ በሳቅ 😂😂ሁሉም የምወዳቸው ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ🙏❤❤

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад

    በጣምነው ዘና ያረጋቹኝ በተለይ ሚኪ በጣም አሳዘነኝ የሄለን ሳቅሽን ስወደው በርቱ

  • @bilen1573
    @bilen1573 5 лет назад +3

    ሄሉዬ ምነዉ በባባ ሚስት የቀናሽ ትመስያለሽ አጨረጨረሽ ቅናታም ለማንኛዉም ደስ ትላላችሁ መልካም በአል ማሜ ዉድድድ ጥግ ድረስ

  • @aliyademe6209
    @aliyademe6209 5 лет назад +6

    በሳቅ ሞትኩ ክክክክክ ግን ያዝናናል ውዴች ክሪስታን እህት ወንድሞቼ እንኩዋን አደረሳችሁ

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 5 лет назад +6

    በጉጉት ነበር ስጠብቃችሁ የነበረው እንኩዋም ለገና በአል አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን እንዴት እንደናፈቀኝ ሃገሬ ገብቼ ከቤተሰቦትልቼ ጋር ማክበር

  • @sarahdubai9860
    @sarahdubai9860 9 месяцев назад

    ለመላው የክርሰትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደርሳችው አደርሰን🎉🎉🎉

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 5 лет назад

    እዴ እኔ ራሱ ቁጭ ብየ ላየሁት በጣም ከበደኝ ጎበዞች ናቹ የምወዳቹ ተዋኒያዎች

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 лет назад +9

    መልካም በዓል ጓደኖቼ እንኳን አደረሰን
    ደግሞ ሠላም ለሀገራችን በቅተን ከቤተሠብ ጋር አብረን በደስታ ለማሳለፍ ያብቃን አሜን አሜን

  • @sarasarasara4432
    @sarasarasara4432 5 лет назад +9

    ውድ የኣሪቶዳክስ እምነት ተክታዬች በሙሉ እንካን አደርሳችሁ

  • @ሓዩየሀለበማኛ
    @ሓዩየሀለበማኛ 5 лет назад +6

    በሳቅ ሠዎቹ ተኝቶ አሥደነገኩ መሠለኝ 🍿🍿🍿

  • @mesertadis3457
    @mesertadis3457 5 лет назад

    አሜሪካን ከመጣሁ 15 አመት አልፎኛል እውነተኛ ሳቅ የሳኩት በዚህ show እና በቁጥር 1 የወንዶች ጉዳይ ድራማ ነው። ተባረኩ በዚሀ ግፉበት

  • @tt4141
    @tt4141 3 года назад

    ሚኪ የመጨረሻ ነዉ ያሳቀኝ 😂😂😂😂😂በጣም ዴስ የሚል ፕሮግራም ነበር ከፍቶኝ ነበር የዋለዉ ፈታ ነዉ ያልኩት ይመቻችሁ💚💛❤❤❤😘😘😍😍😍😍