በቃ! በቃ! በቃ! ተፈፀመ! - የሚል ብርቱ ድምጽ ከሥላሴ መንበር ከጸባኦት ወጣ!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 100

  • @ZenebehZerihun
    @ZenebehZerihun 8 месяцев назад +2

    አባታች ቃለህይወት ያሰማልን እንደበደላቼን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅርይበለን ከመጭው ከቕድሳን ዘመን ያዴርሰን ምአሜን አሜን አሜን

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 9 месяцев назад +10

    ለእኔ ዓይነት ታጥቦ ለማይጠራ ታጥቦ ጭቃ ለሆነ እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ያብዛልኝ የእመ አምላክ የቅድስት ድንግል ማርያም እናትነቷ አማላጅነቷ ምህረቷ ይብዛልኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለንሰሀ ሞት ታብቃኝ የሀገሬን የኢትዩጵያን ትንሳኤዋን ታሳየኝ❤

  • @yehizbalemalmaw3400
    @yehizbalemalmaw3400 9 месяцев назад +8

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን፣አባታችን በረከትዎ ይደርብን ፣ከዚህ ዘመን በምህረቱ ጠብቆ ለትንሳኤው ያድርሰን ።

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 9 месяцев назад

    አሜን ቃለይወትያሰማልን

  • @MamitAlemu-i8e
    @MamitAlemu-i8e 9 месяцев назад +4

    ሳይገባኝ ሳልመቸው እንደኔ በደልና ክፋት ሳይመለከት በቸርነቱ አቁሞኝ የዚህ ቤተሰብ አባል ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑሩልን አሜንንን!!!
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @africansava8782
    @africansava8782 8 месяцев назад +1

    አባታችንፀጋወትበረከቱወት አይለየን እድሜናጤና ፀጋ ያድልልን❤❤❤

  • @eyobawraris6837
    @eyobawraris6837 9 месяцев назад +5

    ኢትዮጵያ የሥላሴ መገለጫና መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የዓለሙ ገዢ
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 9 месяцев назад +5

    የበረከቱ ዘመን ያድርሠን በቸርነቱ

  • @AskaleMola
    @AskaleMola 8 месяцев назад +1

    Amen Amen

  • @salamkk6157
    @salamkk6157 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን 🎉🎉🎉

  • @massiabarra6983
    @massiabarra6983 6 дней назад

    አቤቱ ማረኝ 😢🙏

  • @kd-lk3bw
    @kd-lk3bw 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከትዎ ይደረብን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 9 месяцев назад +3

    💚💛❤እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን

  • @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ
    @ሁሉምበእርሱሆነ-ዸ1ገ 9 месяцев назад +1

    አቤቱ ማረን

  • @PhoneTastic-zl1eb
    @PhoneTastic-zl1eb 9 месяцев назад +1

    አባታችንእባከዎትን በጸሎትአሰቡንልጀትዎትን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @YitebarekKinde
    @YitebarekKinde 7 месяцев назад

    አባታቸን ገብረመድህን ቃለህይዎት ያሠማልን

  • @mekonenngemeda5005
    @mekonenngemeda5005 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን !!! ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kokososo7375
    @kokososo7375 9 месяцев назад +2

    አሜን

  • @ChuchuLiben
    @ChuchuLiben 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜንቃለሕይወት ያሰማልኝ መድን አለም እየሱስ

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @monamons478
    @monamons478 8 месяцев назад

    አባታችን በፀሎት ዎ አይርሱን

  • @EriEri-dl4jr
    @EriEri-dl4jr 9 месяцев назад +5

    አቤቱ ከነቤተሰቦቸ ሰደት ነወ ያለሁት ከልጆቸ አገናኝ አቤት እግዛብሄር በደይአለሁ አጥፍቸ አሐሀ አባቴ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ አለኔ ስትል ሞተልክኝ አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @kidsttigabu7406
    @kidsttigabu7406 9 месяцев назад +3

    አሜን ቃለህይውትን ያስማንልን እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል አንደ ቀን እጠብቀዋለሁ መቸም አይርሳንም ቢዘገይም የሚቀደምው የለም

  • @AbushAA-j8o
    @AbushAA-j8o 7 месяцев назад

    አቤቱ ሲላሰሆይ እነን በደለኛዉን ማረኚ ማረኚ ማረኚ

  • @seneduderesse3405
    @seneduderesse3405 9 месяцев назад

    Abatacin kale hjyot yasemalin amen besolotew astwisugni 🙏💚💛❤️

  • @GetahewDagea-hh3qo
    @GetahewDagea-hh3qo 9 месяцев назад +1

    Thank you

  • @khanpk166
    @khanpk166 9 месяцев назад +2

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ተለመነን😢😢😢😢

  • @hanataddesse1503
    @hanataddesse1503 9 месяцев назад +2

    እግዚያብሄርን መጠራጠር ትልቅ በደል ነው ይቅር ይበለን

  • @tsionalemayoh1184
    @tsionalemayoh1184 9 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ! አውጣን ከእሳት አውጣን ስለ ድንግል ማርያም ብለህ!!!😢😢😢😢

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 9 месяцев назад +3

    ፈጣሪ በቸርነቱ ይማረን::

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj 9 месяцев назад +1

    እውነት ነው

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 9 месяцев назад

    አባተ ሆይ መተላለፌን ደምስስልኝ አንተን ብቻም በደልኩ ክፉም አደረግው እንድ እኔ ሃጥያትን ብዛትና በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረኝ ጌታዬና መዳኒቴ እየሱስ ክርስቶስ የስደት ጉዞዬን ሸኝተከኝ ያልተመለስከው ሁሌም ከኔጋ ነክ እና አባት ሆይ የንሰሀ እድሜን ጨምልኝ ለትንሳኤው ዘመን አብቃን ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን

  • @ababugondar
    @ababugondar 7 месяцев назад

    የኛ ጀግኖች በጸሎት አስቡን

  • @mulumoges8626
    @mulumoges8626 9 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ደጉ ዘመን እንድንደርስ በቸርነቱ ይርዳን

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 9 месяцев назад +1

    Egzeo marana kerstose amen amen amen

  • @teferiayele3689
    @teferiayele3689 7 месяцев назад

    አባታችን ስሜ ሀ/ማርያም ይባላል እኔ ከዛረ 4 አመት በፍት ለብዙ ሰዎች አድርሸ ነበርኩ ነገር ግን የሰው ልጅ ያጥላላሉ/ይተቻሉ/ፖለትከኛ ያደርጉአልና አይቀበሉም እኔን ከልሁል እግዚአብሄር በይቅርታ አስማልዱኝ ፡ለሰው ልጅ ይህ መምጣቱ አይገርምም፡፡እኔን በጣም ይጨንቀኛል፡እውነትም ነው፡፡

  • @HabtamDemMisle
    @HabtamDemMisle 9 месяцев назад +4

    አባታችን እባከዎትን በጸሎት አስቡን ልጆችዎትን

  • @teferiayele3689
    @teferiayele3689 7 месяцев назад

    My name :H/mariam,I am heard starting from 2012 ,it is true I believes 100%.

  • @salamkk6157
    @salamkk6157 9 месяцев назад +2

    አሜን አግሬ ሰላምን ያምጣልን 😢😢😢😢😢

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 9 месяцев назад +1

    አቤቱአምላኬሆይተለመነንይቅርበለንአምን👏👏👏

  • @asheni777
    @asheni777 9 месяцев назад +1

    “ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤”
    - ዮሐንስ 4፥23
    ለሥዕል አትስገድ ሥዕልን አታምልክ ።

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ከምድረ ገጽ ያጥፋቸው

  • @Adanech48
    @Adanech48 9 месяцев назад +20

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን........ለብርሀናዊ ዘመን ያብቃን..........ይህን መልክት ለምታነቡ ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤

    • @Oceanluvqueen
      @Oceanluvqueen 9 месяцев назад +1

      Amen❤❤❤

    • @vitzyaristsegaye9440
      @vitzyaristsegaye9440 9 месяцев назад

      Ha Ii could b
      Mugs keep

    • @tassewgizaw8299
      @tassewgizaw8299 9 месяцев назад

      Qyooqyqo9qy1yo1yoqyopqyo1yoqyooyoeqyoqyo1yoqyoqyop1yo1yo1yoqyoqyoqyoqyo1yoqyoqyoqyo1yoqyoqyoqyo1yoqyooqypqyoqyoqyoqyoqyoqyo1yo1yo

    • @tassewgizaw8299
      @tassewgizaw8299 9 месяцев назад

      Oqyqyopqyooyqqyoqyoqyoqyoquoqyo

    • @tassewgizaw8299
      @tassewgizaw8299 9 месяцев назад

      Oqy

  • @mekdestesfa-e9f
    @mekdestesfa-e9f 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emuliben8424
    @emuliben8424 9 месяцев назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 9 месяцев назад

    😢😢😢

  • @abebawalemu3633
    @abebawalemu3633 8 месяцев назад

    Er keld ate min alebh yemerkato arad?

  • @GirmaMuleta-g3j
    @GirmaMuleta-g3j 8 дней назад

    Kalehiywet yasemalign Gata hoye sele Enatih sele Dingil Mariam amalajinet awitane awitan atirfen yeEthiopian tinsaem yabikan

  • @ayinalem6555
    @ayinalem6555 9 месяцев назад +1

    Egezabere heoy abetu maren ykerem belen

  • @makimak3653
    @makimak3653 9 месяцев назад +1

    በሰመአቢወሌጺወመንፈስቅዱሲሐዱአሚላክአሚንእዢግአበረንማንአወቀዉየሚመሲሪከለትሚየለሚኤሂንንመሊክትለሚያሲተላልፈዉየኢጌዚአበሪበረከትይደረሲቦት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kourykoury2187
    @kourykoury2187 8 месяцев назад

    Abatuo yeqre balni 😢😢😢😢

  • @solomonman3147
    @solomonman3147 8 месяцев назад

    Elements.tena.yestote.bcharntu.yemarne.amene.illllllllllllllllllllllllllllli

  • @kokososo7375
    @kokososo7375 9 месяцев назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @TeferiMekonnin-l2w
    @TeferiMekonnin-l2w 9 месяцев назад +1

    filefit wuta ina tenager tedebike lemin tinagera?

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @zibadassefa7762
    @zibadassefa7762 9 месяцев назад +2

    ምንአይነት ፃዲቂ ቢሆኑነው የእግዚአብሄር ድምፅ እሚስሙት አይበቃም እንዴ ይህን የቁማር ጭዋታ ይህየፖለቲካ ጭዋታነው የአለምብርሃን ኢትዯጵያ እያላችሁ አታጭበርብብሩ ኢትዯጵያ እንካን የአለምብርሃን ልትሆን ከአዘቅትውስጥ ወድቃለች ይህ ነው እማይባል የማይጠገን በደልነው የደረሰው እናንተእምትሉትአይደለም የዘውድንጉስ እሚመጣ የለም ህዝቡን አታታልሉ የፖለቲካ ቁማርተኞችአቁሙ እሚሸወድ የለም እግዚአብሄር የወደደውን ያርግ ንስሃግቡ ተብሎእል ሁሉገብቶአል ግንእግዚአብሄርየዘገየ ቢሆንም እሱበፈለገው ቀን ምህረቱን ይሰጠናል እናንተ የዩቱብ ተክፋዮች ናችሁ እናንተ የእግዚአብሄር አማካሪነን ብላችሁ መነሳታችሁ ያሳዝናል

  • @ameleworkazeze4040
    @ameleworkazeze4040 8 месяцев назад

    Keskesa mehonu new??? Tornet atawju lehzbu ezenulet!!

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 9 месяцев назад

    Enes mabeqiyaw nafeqegn😢😢😢

  • @ameleworkazeze4040
    @ameleworkazeze4040 8 месяцев назад

    Wengel sebakiwen badebabay yemtasadedu Eyesus yemilutn eyawaredachu Eyesusn yemtetelu bekalat shngela hezbun atdelelu Egziabher ante hgen lemn tnageraleh ylachual hezbun atshenglu eyetesadebachu egziabher ketesadabiwoch gar yelem ngegerachu yigeltachuhal Egziabhern fru zRem atmelesum????? Egziabhern fru!!!!

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy 9 месяцев назад

    ከአስመሳይ እንቅፋት አንዱ ናችሁ ነቅተንባችኋል ሌባው ያለም ብርሃን የተባልህ እንቅፋት ማስተዋሉ የተወሰደበትን ትውልድ በክሉ እየተለሳለሳችሁ በደካማ ጐን ገባችሁ ጠማማ ነህ እንደስርአታችን ንስሃ ለዓለም ብርሃን

  • @birubirhanemmk7110
    @birubirhanemmk7110 8 месяцев назад

    Lelas mtlew yelehm

  • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
    @BelaynehEskeziaw-mz2pn 9 месяцев назад

    ይህዝቡን፡ደም፡አፈሳችሁት፡ከዚህ፡በላይ፡ምን፡ቀረህ፡ቤተክርስትያንን፡አሳደድህህ፡ወይ፡ጭካኔ፡ወይ፡ክህደት፡ባይሆን፡የቅዱሳኑን፡ስም፡በድፍረት፡አትጥራ።

  • @Deretube-2ty
    @Deretube-2ty 9 месяцев назад

    አቤት የመሬቱ አንሶ የሰማይም መረጃ መናገር ጀመሩ

  • @مانلى-ل8ي
    @مانلى-ل8ي 9 месяцев назад +1

    አምንአምንአምን

  • @BelaynehEskeziaw-mz2pn
    @BelaynehEskeziaw-mz2pn 9 месяцев назад

    ብታስተውሉ፡ይሻላችህአል፡ይህ፡ከሀዲ፡አይሁዳዊ፡ተከታይ፡ነው።

    • @meronwerkineh5858
      @meronwerkineh5858 8 месяцев назад

      ንጉስ ነኝ እኮ እያለ ነው የምን አይሁድ ነው

  • @yotorabi591
    @yotorabi591 9 месяцев назад

    Teddy tkmt lay eyetebekut mnew kere🤔🤔

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 8 месяцев назад

    ብርሀንህ ይጥፋ አንት አታላይ አንተስ የትአባትህ ትገባ ይሆን ። ቢመጣም አንተና ተከታይዮችህ ናችሁ መግቢያ የምታጡት ። ስማ ስማ ትላለህ መጀመሪያ አንተ ሰምተሀል ወይ ? አስመሳይ ሰብስበህ ሰብስበህ የነቀዘብህን እህል የት አደረስከው ።እባካችሁ ተከታዮች ቤተክርስቲያንን ብቻ ተከተሉ ። የምትድኑት የማንንም ወንበዴ በመከተል ሳይሆን ቤተክርስቲያንን ብቻ ስትይዙ ነው ። ይህን ፍንዳታ ጎረምሳ አትስሙት ።ማስተዋል ይስጣችሁ ይላል እሱ ማስተዋል ተሰጥቶታል ? እሳቱ ቀድሞ እሳቱ የሚበላው እሱን ነው ።ቤተክርስቲያንን እየተቃወመ ዜማዋን ማጀቢያ አድርጎታል

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs 9 месяцев назад

    Silasie kibur Ab,weld,Menfes kidus hono sale,enante Orthodox yetebalech defar Siel serta atinachewun yafetetu carton sielochin Egziabher yemitilu rikashoch Silasie besiel yigeletsal?abet difiret,abet difiret Egziabher yiqir yibelachihu

  • @konjitfassil5281
    @konjitfassil5281 9 месяцев назад

    Raseh neseha Geba

  • @gorgoriosashagari487
    @gorgoriosashagari487 9 месяцев назад

    ዛሬም ማሸበር አይደብርም ሎቱው ስባት የመረጃ ነብያቶች ዘይገርም

  • @ermiastareke-sl5dc
    @ermiastareke-sl5dc 9 месяцев назад

    ኢ/ያ የተረገመች የኣለም የጨለምተኛ ህዝብ ቆሻሻ ሃገር እንጂ የኣለም ብርሃን ምድረ ኣግኣዝያን ምድረ ሓበሻ ነች ። ደሞ ሓበሻ ነን ዳትል እናንተ ፈላሻ :ቤተእስራኤል :የአይሁድ ዘር እንጂ የ ኣምሓራ የሓበሻ ዘር የለውም እናንተ ውሸት ኣምላኪዎች።

  • @H.t-h8v
    @H.t-h8v 2 месяца назад

    አፈር ብላ ውሸት

  • @dannyshotube2937
    @dannyshotube2937 9 месяцев назад

    ከንቱ

  • @MamitAlemu-i8e
    @MamitAlemu-i8e 9 месяцев назад +4

    ሳይገባኝ ሳልመቸው እንደኔ በደልና ክፋት ሳይመለከት በቸርነቱ አቁሞኝ የዚህ ቤተሰብ አባል ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑሩልን አሜንንን!!!
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @salamkk6157
    @salamkk6157 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @MamitAlemu-i8e
    @MamitAlemu-i8e 9 месяцев назад +4

    ሳይገባኝ ሳልመቸው እንደኔ በደልና ክፋት ሳይመለከት በቸርነቱ አቁሞኝ የዚህ ቤተሰብ አባል ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑሩልን አሜንንን!!!
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @MamitAlemu-i8e
    @MamitAlemu-i8e 9 месяцев назад +1

    ሳይገባኝ ሳልመቸው እንደኔ በደልና ክፋት ሳይመለከት በቸርነቱ አቁሞኝ የዚህ ቤተሰብ አባል ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑሩልን አሜንንን!!!
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @MamitAlemu-i8e
    @MamitAlemu-i8e 9 месяцев назад +1

    ሳይገባኝ ሳልመቸው እንደኔ በደልና ክፋት ሳይመለከት በቸርነቱ አቁሞኝ የዚህ ቤተሰብ አባል ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑሩልን አሜንንን!!!
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @MamitAlemu-i8e
    @MamitAlemu-i8e 9 месяцев назад

    ሳይገባኝ ሳልመቸው እንደኔ በደልና ክፋት ሳይመለከት በቸርነቱ አቁሞኝ የዚህ ቤተሰብ አባል ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑሩልን አሜንንን!!!
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤