ኢትዮጵያ አሸንፋላች - የምድር ህዝብ ሁሉ ጫማዋ ስር ይወድቃል ይንበረከካል | ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • #Ethiopia #ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን #orthodox #tewahedo #abiyahmed #ethiopianews
    ኢትዮጵያ አሸንፋላች - የምድር ህዝብ ሁሉ ጫማዋ ስር ይወድቃል ይንበረከካል | ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን @ethiopiayealembirhan
    ++++++++++++++++++++++++++++++++++
    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫ እና መመስገኛ ምድር።
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም ።
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን።
    ኢትዮጵያ የአለም ገዥ።
    +++++++++++++++++++++
    ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ, ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን, ኢትዮጵያ, ገዳም , ገዳማት , ሊቃውንት, አዲስ መዝሙር , ortodox tewahedo , ክርስቲያን , አዲስ መዝሙር , አዲስ ዝማሬ , አባ አምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ , አባ አምኃ ኢየሱስ , Aba Amha Eyesus , ቤተክርስቲያን ,
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #amhara #ethiopia #fano #ethiopia #ethiopianews #Amhara #Tigray #oromo #oromia #Addis_Ababa #orthodox #tewahedo

Комментарии • 34

  • @TewabejAtmis
    @TewabejAtmis 4 дня назад +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን

  • @BireenamaBiree-wn7xb
    @BireenamaBiree-wn7xb 8 дней назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንበፀሎታቸበሎታችሁ አሰቡን ለተትነሳዬ እዲንበቃ እደጢፈችን እነደናጠፋ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @MarryKasa
    @MarryKasa 8 дней назад +1

    አሜን ይሁን ይሁን ይደረግልን

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold6737 4 дня назад

    History is the record of events

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 6 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @haeathyanyoub5995
    @haeathyanyoub5995 8 дней назад +1

    አሜን ይቅር በለን ይማርን

  • @MelekmuWebamlek-lm6fr
    @MelekmuWebamlek-lm6fr 8 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @RomanSehene
    @RomanSehene 8 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢በጣም ያዛዝላል

  • @amaremebratu3291
    @amaremebratu3291 8 дней назад

    ከግዝያብሔርፈጥኖይድረሰልን

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 7 дней назад

    Amen 🙏💖🙏🙏 amen yihunilini

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 2 дня назад

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እንዲህ ይላል
    የዮሐንስ ወንጌል 8:12 - ደግሞም እየሱስ "እኔ የዓለም ብርሃን ነኝ፤ የሚከተለኝ የሕይወት ብርሃን ይሆንለታል እንጂ በጨለማ አይመላለስም" ብሎ ተናገራቸው።
    ይህ የማይገስስ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል እያለ "ኢትዮጵያን የዓለም ብርሃንና ገዥ" ብሎ መጥራት ትልቅ ሃጢአት ነው፤ ሕዝብንም ማሳሳትና ውሽትን እንዲቀበሉ ማድረግ ትልቅ ጥፋት ነው፤ በእግዚአብሔርም ያስጠይቃል። እባካችሁ እውነተኛውን ወንጌልን ብቻ ስበኩ።
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

  • @cocob7788
    @cocob7788 8 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @cocob7788
    @cocob7788 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @AshenafiBedasa
    @AshenafiBedasa 8 дней назад

    አሚን ፈጣሪ ይማረን

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b 8 дней назад +1

    አግዝአቤሔርይመስገን

  • @user-jd4vo2op7n
    @user-jd4vo2op7n 5 дней назад +1

    ይህ መልክት መቼ እንደተላለፈ ቀደም ብሎ ቢጠለፅ ምን ያህል እውነታው እየተፈፀመ እደሆነ መረዳት ይቻል ነበር እባካችሁ መጀመሪያ የተለቀቀበትን ቀን ጠቅሳችሁ መልክቱን አስተላልፉ ያኔ መልክቱ ጥሩ መልክት ያስተላልፋል ስሜት ይሰጣል
    እኔ ቀድሜ ስለሰማሁት ያለኝ ስሜትና እውነታአሁን ከሚሸሙት የተለየ ነው 2013_2014...ያኔ ይህ መልክት ተሰት ነበር ዛሬ ግን እውነት ነው ቢባልም እየታየ የተነገረ መልክት ያስመስለዋል
    ግን የዛሬ 3/4አመት አካባቢ የተነገረ እውነተኛ መሪር እውነት ነው
    አባቢው ግን መጀመሪያ ያነበቡት አባት አይደለም

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 8 дней назад +1

    ኦሮሞ ክልል ስትል። እየታመምኩ ነው ምነው ይህን ኦሮሞ ጌታ ቢደመስሰው ኦሮሞ ሲጠራ ጌታ ይደምሰው አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ንጉስ ኦሮሞን በሀይሉ ይደምሰው አሜን አሜን አሜን

    • @kassakassa-n5q
      @kassakassa-n5q 8 дней назад +1

      ድሮውም ከአህያ ምን ይጠበቃል እ/ር አማራን ብቻ ነው የፈጠረው ብሎ የሚያምን የፍጥረት አሰዳቢ አማራ ነው

  • @thedala-tn1nk
    @thedala-tn1nk 3 дня назад

    ሀገራችንኢትዮጲያየመቤቴቃልኪዳንምድርሰለሆነችመቼምአትፈርሰም

  • @MatwesMate
    @MatwesMate 7 дней назад

    አልመዘገባቹሁኘ ግን በፆሎታቹሁ አሱቡኘ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WitnNess
    @WitnNess 5 дней назад

    ማን ኦነግ እንደሆነ እየለየን ነው!!

  • @user-lk4of8dl9d
    @user-lk4of8dl9d 8 дней назад

    ዋይ ኦሮሞ ሲጠራ እየታመምኩ እዳሆነ

  • @beemntethiobia6654
    @beemntethiobia6654 3 дня назад

    በሽተኛ ፓለቲካን እደሀይማኖት አታውራ እውር መሪ ነገር ነክ

  • @AdaneWorku-fe4bt
    @AdaneWorku-fe4bt 5 дней назад

  • @kassakassa-n5q
    @kassakassa-n5q 8 дней назад

    አብይ አንተ ከሰደብከው በላይ ይህን ህዝብ አልሰደበከው ኦ ለካ ያንተ ሲሆን ተግሳፅ ነው ለማነኛውም የማስመሰል ፈጠራክ ና ችሎታህ ሳላደንቅ አላልፍም የመጣው ሁሉ የሚሸናበት ህዝብ ከናንተም በላይ ይገባዎል በርቱ

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 4 дня назад

    YES this man Abiy are EVIL for our country.

  • @AdaneWorku-fe4bt
    @AdaneWorku-fe4bt 5 дней назад

    አጭበርባሪ

  • @mqmq-lr3ue
    @mqmq-lr3ue 4 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @thedala-tn1nk
    @thedala-tn1nk 3 дня назад

    የሰማይአባታችንዘንዶንቀጥቅጦበደሙላይምግብያበቀለአምላከአሁንምአይጥለንም

  • @samidan6821
    @samidan6821 7 дней назад

    አጭበርባሪ