//ዙረት// ለመስቀል ወደ አረቅጥ ወልቂጤ ለሚሄዱ የተገነባ አስደናቂ ሆቴል እና ሪዞርት //በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 309

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Месяц назад +45

    ጀግና ነህ የጀግና ዘር እድሜ ይስጥህ ጉራጌዎች ወደ ሀገር ቤት ስንሄድ አንድ ቀን እዚህ ማየት አለብን ትግረማለህ ድፍረትህ ❤❤❤❤

    • @eyobaaa
      @eyobaaa Месяц назад +2

      We should be supporting them this heroes family

    • @RakLive-w4q
      @RakLive-w4q Месяц назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @EthioGurageTube
      @EthioGurageTube Месяц назад

      @@eyobaaa በጣም እንጂ የእኛ ለእኛ የተዘጋጀ ቅርስ ነው ሀዋሳ ቀንሰን ይሄንን ቦታ ማየት አለብን ።

  • @RedatTagese
    @RedatTagese Месяц назад +34

    ጉራጌዎች ሁሉ ነገራቸዉ ነዉ የሚያምረዉ
    ስወዳቸዉ ኢንሻላህ እሄዳለሁ❤❤❤

  • @meskeremgebreyes3201
    @meskeremgebreyes3201 Месяц назад +12

    በእርግጠኛነት ከእዚ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ሙሉ ቱባ ባህልን ከ organic ምግቡ ጋር አንድ ሃገር የሚያክል ቦታ ላይ resort ሆነ hotel አላየውም risk ወስዶ ምስራቱ ጀግና ብዬዋለው የሃገር ቅርስ ነው ሌሎችም ከሱ ተሞክሮ ወስዶ በየክልሉ መስፍፍት አለበት የዘመናችን ጀግና ብዬዋለው እግዝያብሄር በማያልቅበት እጅ ጨምሮ ጨምሮ ለመላ ቤተሰብ ይስጥ የልባቸውን መሻት ይሙላላቸው በጣም ደስ ብሎኛል እኛም ለማየት ያብቃን💚💛❤️🫶

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Месяц назад +31

    የሚገርም ቦታ ነው ሀገራችን ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️ ጉራጌ ጎበዝ የስራ ስዎች ናቸው 👍❤️

    • @NurEkram
      @NurEkram Месяц назад

      የታወቀ

  • @lubabahussain6718
    @lubabahussain6718 Месяц назад +21

    በጣም የሚያስደስት አካባቢ እና ሁኔታ ነው የተመለከትኩት:: ለእያንዳንዳችን ብዙ ትምህርት የሚሰጥ ነው እላለሁ:: ለእረፍት አገር አቋርጠን ከመሄድ የሚታደገን እና በጣምም ስሜት የሚሰጠን ሁኔታ የተደራጀበት አካባቢ ነው ማለት እፈልጋለሁ:: (very refreshing) ነው:: በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ አቶ አቤል:: የሚደነቅ ሥራ ነው:: ፈጣሪ ይባርካችሁ:: ሥራውንም ይባርክላችሁ::

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    Wow ውበት ሲለካ መቅዲ ናት ነካ እዴት የሚምር ቦታ ነው በጌታ ዋው መቅዲዬ ቆጆ እናመሰግናለን ebs❤❤❤❤❤❤

  • @hayutiet885
    @hayutiet885 Месяц назад +34

    ምርጧ ጋዜጠኛ እና ከያኒ መቅደስ ደበሳይ ዝ ሰራ ወዳድ ጉራጌ 💪💪💪

  • @woubitwogayehu6400
    @woubitwogayehu6400 Месяц назад +22

    መቅድዬ አንቺ የሌለሽበት ምንም አይደምቅም ሁሌም ኑሪልን እንኳን አደረሰሽ 🎉🎉🎉

  • @BetelemBeti-z4e
    @BetelemBeti-z4e Месяц назад +9

    ጉራጌ ኩሩነዉ ሀገሩን ይወዳል ውብ እና ድቅ ቦታነዉ እናመሰግናለን👍👍👍

  • @TeddyAsrat-w7m
    @TeddyAsrat-w7m Месяц назад +6

    በርታ ወንድማችን በጣም የሚያምር ሪዞርት የጉራጌን ባህልና የነበረው የኢትዮጵያውያን ከተፈጥሮ ጋር የነበራቸውን ግልፅ አድርጎ የሚሳይ ለአዲሱ ትውልድ ሃገሩንና ባህሉን እንዳይረሳ ሪዞርት ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤትም ጭምር ነው!! እግዝአብሔር ይባርክልህ ይባርክህ!!

  • @hdhddbdbb9041
    @hdhddbdbb9041 Месяц назад +7

    ማሻአላህ በጣም ያምራል መቅዲ ቅመም ስትጨመርበት ከምታዜመው ዜማ ጋ አሁን ሂጂ ሂጂ ኢትዮጵያ አለኝ የእውነት ሁሉም ጉራጌ እንደዚ አይነት ድንቅ ስራ መስራት አለበት በእረፍት ስንመጣ ቁጥር አንድ እዛነን ኢንሻአላህ ምክንያቱም ሁሉ ነገር ተፈጥሮ ስለሁነ ኢ ቢ ኤስ በጣም እናመሰግናለን በርቱ

  • @AshrekaMohamed
    @AshrekaMohamed Месяц назад +3

    በጣም ደስ ይላል አውነት ebs አናመስገናልለን 🙏
    አቶ አቤልን አለማድነክ ንፉገነት ነው 🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tgaubagunners8406
    @tgaubagunners8406 Месяц назад +8

    የኔ ጉራንስ ይጨምርልህ ጉራጌ ባሎን ይቆጨኝ ነበር❤❤❤❤

  • @getachewmiruri3693
    @getachewmiruri3693 Месяц назад +7

    ጀግና ነህ አቤል!! የአባት እና የእናትህ ፈለግ ተከትለህ ሀገርህ ማልመትህ ትልቅነት ነው!! ❤

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 Месяц назад +2

    Woo በጣም ነዉ የሚያምረዉ መቅዲ አንቺም በጣም አምሮብሻል abc ፕሮግራማቸው ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 Месяц назад +49

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ጉራጌነት ይለምልም

  • @ainalemainalem2619
    @ainalemainalem2619 Месяц назад +15

    ማነዉ የጉራጌን ባህል አድናቂ እስኪ በ👍ደምሩኝ 💚🎉💛🎉❤️እኳን አደረሳቹ።

  • @RobelSolmon
    @RobelSolmon Месяц назад +4

    እንመኹ'ዋ ጉራጌ እንኳን ለመስቐር ባል እንኳን አሰናናኹም 🇬🇫
    ኬር
    ኬር
    ኬር ይኸር ኬር ይኸር 🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀል በአል 😊

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Месяц назад +4

    ዋዉ እጅግ በጣም ውብ ለማየት በጣም የሚያጓጓ ቦታ ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ሁሉን ያሟላ ሪሶርት አቶ አቤልና ሳቢ እንኳን ደስ አላችሁ የአለም የጤና ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BettyAssefa-u9r
    @BettyAssefa-u9r Месяц назад +2

    ወይኔ እንዴት ደስ የሚል ቦታ ነው በጣም ጎበዝ ነው ባለቤቱ በጣም ጥሩ ሰው ይመስላል እግዚአብሔር ይርዳው ሐሳቡ አሪፍ ነው ቦታው በጣም ያምራል መቅዲ በጣም እያዝናናሽን ነው ግን የጉራጌ ባህላዊ ልብስ መልበስ ነበረበሽ ወተት እንኳን ስታልቢ ቦታውን ያማከለ አለባበስ ቢታከልበት እላለሁ አስተያየት ነው እግዚአብሔር ላገራችን ያብቃን እንሄዳለን። From Canada

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 Месяц назад +12

    ጉራጌ የሰራ ሰው የጥንካሬ ጥግ የለውጥ ሚሰጥር ሰርቶ ማደግ የዘር ሀረጉ ሀብት መትረፍረፍ ስልጣኔ መገለጫው ቃል የለኝም

  • @FffGfh-m5y
    @FffGfh-m5y Месяц назад +2

    በጣም ጀግና ወንድ ነክ ..እኔ ብዙ ግዜ እንደዚህ አይነት ብዙ የተደከመበት ጨክኖ በብዙ ኢንቨሥት የተደረገበት የሥራ ዘርፍ ሥመለከት ውሥጤ ተሎ ብሎ ሚያሥበው ተጠቃሚው ምን ያህል ነዉ ለባለቤቱ እሰይ እንኳን ደከምኩበት የሚያሥብል ድካሙን የሚመልስ ነው ወይ ብዬ እጨነቃለሁ!!..ፈጣሪ ይባርክልህ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤!🙏😊

  • @addis143
    @addis143 Месяц назад +8

    ውብ እና ማራኪ ቦታ ነው. ማቅዲዬ እንመሰግናለን

  • @Hayat-z7e
    @Hayat-z7e Месяц назад +11

    ማሻ አላህ ሲያምር መቅዲ❤

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g Месяц назад +2

    ደስ ሲል እግዚያብሔር በሰላም ለሃገሬ ያብቃኝ ከቤተሰቦቼ ጋር ፈታ እላለሁ❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +31

    መቅድን እንዳኔ ምቶዱዋት 👍👈❤️🥰❤

  • @jemilahelil4086
    @jemilahelil4086 Месяц назад +5

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ፍራፍሬም ለምትከል ሞክሩ ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል

  • @martinendres5657
    @martinendres5657 Месяц назад +8

    የቡና: አተላ: እና: አመድም:በጣም:ቆንጆ: ማዳበሪያ: ነው:: እና: ደሞ:የድንች, የሽንኩርት: የካሮት.... ልጣጮችም: አጠራቅሞ: አፈር: ሲሆኑ: እንደ: ማዳበሪዬ:ይሆናል!

  • @asniliya9532
    @asniliya9532 Месяц назад +15

    ዝዝዝዝዝዝ ....ጉራጌ 🎉

  • @zedomsge9094
    @zedomsge9094 Месяц назад

    ❤❤❤❤ የሚገርም ስራ እናመሰግናለን ጀግና ነህ መድፈርህ በራሱ

  • @MistereZelke
    @MistereZelke Месяц назад +6

    በጣም ነዉ የሚይምረዉ በተለይ ልጅ ይላችሁ ሰዋች የገጠሩን ኑሮ ተፈጥሮ እንዲይዬት ይረጋል ጉራጌዋች ይመቻችሁ ምግባችሁ እኮ አንደኛ ነዉ

  • @ElfSaron
    @ElfSaron Месяц назад +3

    በጣም ያምራል ሀገራችንማ በአየሯ አትታማም አለም የሚቀናባት አየር ነው ያለን ግን ምን ዋጋ አለው ባንዳ በዛበት ውድቀቷን የሚመኝ ብቻ ሆነባት እግዚአብሔር ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Месяц назад +11

    አቤት ሲያምር

  • @kerimamoshe1413
    @kerimamoshe1413 Месяц назад +3

    አቤሎ እጅግ በጣም ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ Месяц назад +2

    ማሻአላህ ጎበዝ ጀግና በረታ ጎበዝ ነህ♥️♥️😘😘

  • @giftbayisa1520
    @giftbayisa1520 Месяц назад +13

    መቅዲዬዬዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Месяц назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ🎉

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ Месяц назад +57

    አረ እኔ ግን ቅረታ አሌኝ መቼ ነው ግን ወዴ ሀድያ ሆሳዕና የምትሄዱት ኢብኤሶች❤❤❤❤ በታርፈ ይመቻቹ

    • @GenetTasfeye-z6z
      @GenetTasfeye-z6z Месяц назад +1

      Iko

    • @Abdi36
      @Abdi36 Месяц назад +2

      ሀዲያ ዬት ነው

    • @ia6750
      @ia6750 Месяц назад +4

      Min ale hadya

    • @መሲዩትብ
      @መሲዩትብ Месяц назад +5

      ​@@Abdi36እትዮጵያን ዉስጥ ሀድያን አታዊቅም

    • @Abdi36
      @Abdi36 Месяц назад

      @@መሲዩትብኖ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa Месяц назад +9

    ውነትም ሙሉወርቅ።

  • @genethaile3527
    @genethaile3527 Месяц назад +2

    ዋው በጣም ብዙ ድካምና ገንዘብ አውጥቶ ባህሉ በጠበቀ ሁኔታ ነው የተሰራው። እንኳን ለጎበኘው በምስል ለሚያየው ይማርካል

  • @abubekr.achamto2876
    @abubekr.achamto2876 Месяц назад +9

    ዋው።አረቅጥ ሙሉ ወርቅ ሎጅ

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Месяц назад +1

    ጉመር አረቅጥ ዋውውውውው አኔም ከሁለት በረ በፊት ተዝናናሁበት 👍👍👍

  • @danielhabttreda9889
    @danielhabttreda9889 Месяц назад +6

    thank you ebs❤❤❤

  • @SeadaMuhamed-p5o
    @SeadaMuhamed-p5o Месяц назад +10

    መቅዲይይይ ወላሒ ስወድሽሽሽእኮ የኔ ምርጣ ጀግና ሤት አላህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አና የተንቢ የተንቢ ለሁላቹም እቢኤሶች መልካም በአል

  • @theinsight5183
    @theinsight5183 Месяц назад

    I had the privilege of seeing this location previously, and I can't believe how much has changed. Well done.

  • @EkramShikur-ji7gq
    @EkramShikur-ji7gq Месяц назад +2

    እባካቹ እህቴን እርዱልኛ ኢቢያሶቸ

  • @yenusMudesir
    @yenusMudesir Месяц назад +2

    ኢትዮጵያ ስገባ የመጀመረያ ጉዞ ሙሉ ወርቅ

  • @addiszebre5049
    @addiszebre5049 Месяц назад +5

    ሙሉ ወርቅ ሪዞርት መምር ይሽር ❤❤❤

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት Месяц назад +2

    ዋዉ በጣም ያምራል ❤ግን የባህሩ ነግር

  • @TechalTrefe
    @TechalTrefe Месяц назад +5

    Wow amazing 🎉🎉🎉 samre enemetalen betame arife new

  • @zadargosha
    @zadargosha Месяц назад +3

    የኔ ጀግና ጉራጌ ❤❤❤💚💚💚💪💪💪💪💪

  • @ፉፉጉመርአረቅጥይቱዩብ

    ሎጅ ማሻ አላህ ሰፈር በጣም ታምራለሽ በሩቅ ስላየወፍ ደስ ብሎኛል አረቅጥ ሀቅ ማሻ አላህ በዛው ቤተሰቦቼን ብታሳይኝ መቅዲ ❤❤❤

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Месяц назад +6

    ስም መላክ ያወጣዋል እውነትም ሙሉወርቅ ተሰብ ኤን የቀየሁ አጋዝ አጅየት

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed Месяц назад +1

    Wow እንዴት ያምራል ውዴ ኢትዮጵያ ሰመጣ እምጣለው ካ በትሳቦች ❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ Месяц назад +2

    ኮንሰርቱን ተቀባይ ባልሆንም ቦታው ግን ድንቅ ነው ስለኮንሰርታችሁ እንኳን ፈጣሪን ፍሩ የመስቀል በአል መሆኑ ቀርቶ ሙዚቃ ምንኛ ዝቅጠጥ ነው እረ ተው በሐብት መካከል ድህነትም ይመጣል እንዴት ቢባል የዛን ቀን ዘፈን እግዚኦ

    • @بتخمريحمن
      @بتخمريحمن Месяц назад

      ኮሰርቱ በ21 ነው ያማለት መስቀል ቀን አደለም

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Месяц назад

      በትክክል ስሚው በ 17አለ እኮ ​@@بتخمريحمن

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase Месяц назад

      በጣም ይገርማል ሃይማኖታዊ በዓል ለት ኮንሰርት ሲሉ ሲያስጠሉ

  • @hawidesta7792
    @hawidesta7792 Месяц назад +1

    Thank you ebs

  • @fetikedir
    @fetikedir Месяц назад +1

    ሰፈሬ የተማርኩበት ሊያልፍልሽ ነው ❤❤❤❤❤ ብዙ ነገር እንጠብቃለን

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Месяц назад +1

    What a beautiful place to visit with my kids

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 Месяц назад +2

    የቦታው ተፈጥሮአዊ ገፅታ ፀጥታው የአካባቢውን እሴት በጠበቀ መልኩ የሚደረጉ መስተንግዶዎች ለሪዞርቱ የሚሆን የምግብ ግብአት ከአካባቢው መጠቀም ጥሩ ነው። ባህላዊም ዘመናዊም የእንግዳ መቀበያ ክፍልም ጥሩ ነው። ግን የግሌ አስተያየት እንደቦታው ትልቅነት በቂ የሆነ የቲሪዝም ግንባታ ተስርቷል ብዬ አላስብም ሲጀመር በሺ ካሬ የሚቆጠር ቦታ ላይ 35 የእንግዳ ማረፊያ ብቻ ሳይሆን ከ100 በላይ መሆን ነበረበት። 1ሺ ሰው የሚይዝ የስብሰባ አዳራሽ ቀርቶ እንግዳ ማረፊያ ክፎሎች ቢሰሩ። 35 ክፍል አንድ ዘመድ አዝማድ ቢመጣስ ይበቃል ወይ? በዛ ላይ ህንፃውም ሆነ ክፍሎቹ እንደ ግቢው ዋው የሚያስብል ከፍ ያለ ስታንዳርድ የተበቀ አይደለም። አዲስ አበባ ያሉ ገስት ሀውስ የተሻለ ፎቅ እና ወብ ክፍሎች አሏቸው። ብዙ ወጪ ወቶበታል ብዬ አላስብም። ባለው የተፈጥሮ ቦታ በመጠቀም መሄጃ መንገድ እና ጎጆዎች በመትከል የመናፈሻ ቦታ የተሰራበት መሰለኝ። ውጭው ወብ ነው አይካድም። እነ ሀይሌ ኩሪፍቱ ሪዞርት በዚህ የሚያክል ቦታ ላይ የሰሩት ሪዞርት international standard የጠበቀ ነው። ግን የኔ የግሌ አስተያየት እና ወደፊት ከተቻለ ብዙ ቢስተካከል የምለው። በዝምዱና ከወረዳ ከክፍለ ከተማ ሃላፊዎች እየተሻረኩ የመንግስት መሬት ለማይረባ ነገር ከማዋል እና አቅፎ ከመቀመጥ ለትልቅ ልማት እና ቱሪዝም ቢውል። ትንሽ ሀይቅ ቢሆንም ጀልባ ላይ ሲኬድ ሴፊቲ ይፈልጋል። ላይቭ ቬስት ጃኬት ቢኖር በሆቴሎች እና ቱሪዝም መመሪያ ደንብ አንድ ሆቴል ሪዞርት ማሟላት ያለበት ነገሮች ስላሉ።
    በተረፈ ለአካባቢው አንድ እርምጃ ስለሆነ ጥሩ ነው ወደ ተሻለ ከፍ ለማድረግ ትሰራላችሁ የሚል ግምት አለኝ። የግል አስተያየት ነው🙏

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ሲያምር

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Месяц назад +3

    ውረሙ የሶሬሳ ዘር እጃኸ የትረፍ ❤❤❤

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ Месяц назад +1

    አገራችን ውብ ነች❤

  • @wubekassa-m3m
    @wubekassa-m3m Месяц назад

    መቅዲ ይመችሽ በተረፈ የጋሽ መሃሙድን ዘፈን አወይ ጉራጌ የሚለውን ጋብዥሻለሁ ፡፡

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Месяц назад +3

    😊የምር በጣም ድንቅ ቦታ ነው እኔ ወሎዬ ነኝ ግን ኢንሸአላህ ባየድ ምኞቴ ነው ግን ለመስቀል ብቻ ነው እንዴ ?ለሙስሊምስ የለም?

    • @ZebibaAwoi
      @ZebibaAwoi Месяц назад +1

      ኢንሻ አላህ እንቀበልሻለን እረ ለአረፋም ክፍት ነው

    • @HamidaAhmed-f5e
      @HamidaAhmed-f5e 25 дней назад

      እረ አረፋም አለ

  • @hananh-y3k
    @hananh-y3k Месяц назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ሚያምረው

  • @fetikedir
    @fetikedir Месяц назад +2

    1ነገር ግን አስተያየት ልስጥ ኮመንት የምታነብ ከሆነ አንተ ባህሉን አጣፍጠህ ከሽነህ ለማጓጓት ትንሽ ይቀርሀል እንዲህ አይነት ትልልቅ ጋዜጠኞች ሲመጡ በሚያምር አቀራረብ ለማስጎብኘት እዛው አረቅጥ ተወልደው ተምረው እዛው የሚኖሩ ወጣቶች አሉ ከነሱ መሀል አወዳድረህ ቅጠር ለገበያህም ይጠቅምሀል❤❤❤

    • @mifta2287
      @mifta2287 Месяц назад

      በሚያምር ሁኔታ ነው የቀረበው አቤሎ ምርጥ አርጎ የገለጸው ያቀረበውም ከዚህ በኋላም ቢሆን እራሱ ነው ጋዜጠኞች ተቀብሎ ማስተናገድ ያለበት ያልሆነ አሰተያየት አትስጥ ወደፊት መስራት የሚፈልገው ተጨማሪ መሬት እንደሚፈልግ ወዘተ እራሱ ሰለሆነ ነው በደብ የገለጸው ለትችት ከመሮጥህ በፊት እራስህ ሎጅ ሰርተህ በአካባቢው ሰዎች አሰጎበኝ ሚዛን የማያነሳ ኮመት ጥሩ አይደለም በሺዎች ባለሀብቶች ያሉበት አካባቢ ቢሆንም እንኳን አንድ ባለሀብት ገብቶ አላለማም እንዲህ እንደ አቢሎ አይነት አይነት የአባቶቻችን ሰነልቦና ያላቸው ሰዎች ሲመጡ ለማሸማቀቅ አንጣር ሰርተህ አሳይ ወይም አበረታታ አለቀ ወደፊት ልማቱ ሲስፋፋ በደብ አካባቢው ሲቀየር ያኔ ትተቻለህ

    • @fetikedir
      @fetikedir Месяц назад

      @@mifta2287 ያልኩትን ደግመህ አንብብ ስራው የራሱ ነው አስግብኚ ቢከሽነው የበለጠ ጎብኚ ይኖረዋል ትችት አይደለም አስተያየት እንጂ ጭንቅላት አንገት የተገጠመለት ዞሮ እንዲያይ ነው ብሮ

  • @mahletgetahunbelay679
    @mahletgetahunbelay679 Месяц назад

    ❤❤we love this places its very beautiful tnx mekdi

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ Месяц назад +1

    የኔ ልጅ
    ላሞች ማታ ማታ ማስቲካ ይበላሉ ብሏል😂❤

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x Месяц назад +2

    መቅዲዬ እናመሰግናለን🥰🥰

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 Месяц назад +3

    I Love ❤️ guraga ❤❤❤❤❤

  • @WubaalemWoldetensay
    @WubaalemWoldetensay Месяц назад

    Wawuu bexam yamiral inkun aderesachihu🎉🎉🎉🎉

  • @Ekram-d5p
    @Ekram-d5p Месяц назад +3

    ዋው ሲያምር

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 Месяц назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ግን የሚቀረው ነገር የላንድ ስኬፕ ስራው በባለሙያ አሰራ! ለምሳሌ በዘንባባ በአበባዎችና በሌላ ዛፎች ማመር አለበት ይቀረዋል በርታ ውብ መሆን አለበት።

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Месяц назад

    በእውነት በጣም ሚገርም ነው

  • @hanabelachew6775
    @hanabelachew6775 Месяц назад

    It is an amazing resort and hotel I will visit when I come to Gurag 😊😊 love you gurag ❤❤❤

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew Месяц назад

    Wow Agra Eyetelwetech New Wow Erejim Ena Edma Yestelin Yehan Yesraw Wendmachen

  • @بتخمريحمن
    @بتخمريحمن Месяц назад +2

    ልዩ ቦታው የት ነው ጉራጌ ውስጥ የጣም ያምራል መጊባ ዋጋውም ተመጣጣኝ ከሆነ አሪፍ ነው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +1

    ወልቂጤየየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሀገሬ 😘😘😘😘😘❤❤❤

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 Месяц назад

    Waooo siyamer yetefatero wubet sela agarachun enamasagenalen 🙏❤️❤️

  • @aminameles4466
    @aminameles4466 Месяц назад +3

    አቤትሲያምር❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ExcitedGiraffes-yw3er
    @ExcitedGiraffes-yw3er Месяц назад

    ሙሉወርቅ ሎጅ👌👌😍😍😍😊

  • @mababa6556
    @mababa6556 Месяц назад

    Hero you did good. my god bless your job.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Месяц назад +1

    ዋውውውውው መቅዲ ዛሬ ልዩ

  • @MeseretTsega-o7g
    @MeseretTsega-o7g Месяц назад

    Wow ye Wolkite lij negn
    Sergen ezih bihon des yilegnal ❤

  • @RhimatSahimal
    @RhimatSahimal Месяц назад +1

    አቡ ይመችሽ ጉራጌ ኩሩ አገር ወዳድ❤❤❤

  • @ekramabdu2197
    @ekramabdu2197 Месяц назад +2

    ወይኔ ማሻ አላህ❤❤❤❤በጣም እሚደነቅ ቦታ ወላሂ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @diborab7820
    @diborab7820 Месяц назад

    I can't wait 😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @fikerrfikerr4458
    @fikerrfikerr4458 Месяц назад

    Wow betam des yilal ❤❤❤ terfo

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Месяц назад

    ጀግና ነህ❤❤❤

  • @samiras2322
    @samiras2322 Месяц назад

    ሴቶች አንድ አይነት ልብስ ቢለብሱ በጣም ያምሩ ነበር አስተናጋጅቹ እመጣለሁ ዋቢ ወንዝ ላይ የውሃ ፖርክ እንጠብቃለን በርቱ

  • @ahmedheredin4649
    @ahmedheredin4649 Месяц назад

    Amazing nature !!!!!

  • @EkramShikur-ji7gq
    @EkramShikur-ji7gq Месяц назад

    በጣም ታማበኝ አለቸ እባካቹ😢😢😢

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 15 дней назад

    ምን ደርሶባችሁ ነው በጣም ተጨናነቃችሁ

  • @nafishabdo380
    @nafishabdo380 Месяц назад +1

    ጉራጌ❤❤❤❤

  • @uaua1419
    @uaua1419 Месяц назад

    ማአሻአላህ ተባረክአላህ ወጫገር ይመሥላል

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 Месяц назад

    wow yetanbi makdiye yemachachu feta zena yne jegana gurge malet anet nah belhabetoch kazi lej temru hagerachun alemu😊😊😊

  • @gshdhdgdhsh6547
    @gshdhdgdhsh6547 Месяц назад

    Waw esye gata yebarki betam.cameralist❤❤❤❤❤❤

  • @RhimatSahimal
    @RhimatSahimal Месяц назад +1

    ያረቢ እደው ፋብሪካ በተሰራ

  • @tsenat1956
    @tsenat1956 Месяц назад

    Yebelstgana ashikabachi neshko...le Amhara kelel 1 ken geta mels yiseral 🙏😭😭😭 gurage hezeb ewodachwalhu ❤

  • @ኢትዮሞደርንሪልስቴትአማ

    Thank you mekdi❤🎉

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 Месяц назад

    Egzabhare erdage weda abate hager endgobge megota new ♥️