Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ያክብራችሁ መድሀኒአለም የልባችሁን ይሙላላችሁ በጣም እናመሰግናለን ኑሩሉን እንወዳችሁአለን🥰🥰
ልዩዬ እንዴት እንደምወድሽ የእኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እኔም ሀገሬ ስገባ መጥቼ ብጠይቅሽ ደስ ይለኛል እንዲሁ ስትታይ ሰው ወዳድ ነሽ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ፍሬ ያሳድግላችሁ❤
አረ ትክክለኛው.አካዉንታችሁን.ማወቅ.ከብዶናል.ሰርች.ስናደርግ.በጣም.ብዙ.ነዉ.እሚወጣልን😢😢😢
ልዩየ ትህትናሽ ለሰው ያለስ ክብር ❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባባየ እደግልኝ❤❤በተቀደሰውና በተለየችው ያደገ ልጅ ምን እደሆነ መገመት አይገብድም❤❤❤
❤❤❤
አሜን3
በዚህ ባቀፍ. ኤጄ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ አመት ልጅ ይስጥሽ ድንግል ማርያም ተስማሽ
ግን ይህን ዕርስ ለምን አንተወውም መጀመሪያ ጤናዋ ይቀድማል ማኀንም አይደለችም ይህችን የመሰለች ሽህ ሰው የምትተካ ሰጧቸዋል ለእኛም ስጦታችን ናት ስለዚህ ሆድ ማባስ ጥሩ አይደለም ይህች ሽህ ትሁን በቂ ነው
ቅድስት ሀና ለእናት አባትዋ አንድ ናት : ድንግል ማርያም ለእናት አባትዋ አንድ ናት : አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን አንዱ ልጇ ነው ። ቅዱስ ቂርቆስ :መጥምቁ ዮሀንስ : --- ከልጅ ብዛት ምንድነው ያላችሁ ። ፈጣሪ ቆንጅዬ ልጅ ሰጥቷታል ። በፍቅር እየኖሩ ነው ። እዚ እየመጣቹ የመልካም ምኞት የሚመስል ክፉ ንግግር አቁሙ
የ8አመት ሴት ልጅ አለችኝ አራስ ለመጠየቅ ወይም ለልደት ሰዎች ለመጠየቅ ልጅ ያለበት በሄድኩበት ሁሉ በሌላ ልጅ ይባርክሽ ሌላ አትጨምሪም ወይ ልጅቷን ብቻዋን አስቀረሻት የማልባለው የለም እኔ የራሴ 1ሺ ምክንያቶች አሉኝ ማሪያምን ህፃን ያለበት ቤት ባረግጥ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሰውን ለራሱ እቅድ ተውልን በፈጠራቹ ለመልካም ምኞት ቢሆንም የእውነት በበዛ ቁጥር ያሳቅቃል
ደደብ ሀበሾች አንድ ልጅ ያላትን እናት መነዝነዝ አቁሙ
Amen amen amen yestate
ፍርዬ በጣም ለሰው ትጨነቂለሽ ይሄ ማለት ደሞ አስተዳደግሽ ነው ፈጣሪ የተመኘሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ልዮ እና ቅዱስ ጥሩ ልጆች ናቸው ጎደኝነታቹ ይለምልም ተባረኩ
ፍርዬ ሁሌ ምመኝልሽ እና ዱአ ማረግልሽ መንታ ልጅ እዲሰጥሽ
ማሚቶዬ ከልጅነትሽ አሳድገን ት/ቤ አስገብተን ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ የኔ ቅመም ለትልቁ ቁምነገርሽ ያድርሰን ቀልጣፋ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤
አይኔ ላንችም አራስ ጥሪ ያድርሰኝ
እጅሽ ይባረክ ፍርዬ የኔ ንፁህ ባለሙያማማታዬ እድግ በይ❤️❤️❤️❤️🙏🏽
ፍ ርዬ የኔ ደርባባ የግሽኛ እመቤት የዘረ ያዕቆብ እመቤት ስውራ ፅላት የ እንጦጦዋ ንግስት ከ 10 ወር በኋላ መንታ ታስታቅፍሽ አሜን በይ ፍሬ 🙏🏾🫄🏾🧑🏾🍼👩❤️💋👩
እኔ ለሷ አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
ፍርዬ እመብርሀን በድጋሚ በልጅ ትባርክሽ የኔ እመቤት ሰወድሽ የኔ ባለሙያ ቶንዴ የተባረክ አባት ባል ማማዬ የኔ ጣፋጭ ሰወድሽ we love you all 😘❤️ ልዩዬ ቅድስዬ በጣም ነው ምወዳችሁ ማከብራችሁ ልጃችሁን የድንግል ልጅ መድኀንያለም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏❤️
አላህ ያሳድግላቹ የሁለታቹንም ልጆች
ፍሬ ኪዳነምህረት በድጋሚ እንደዚህ ታሳቅፍሽ ውዴ❤❤❤
ዳሮው ሲያምር
የፍሬ ዶሮ ይበልጣል መልኩብቻ ይበቃል ሳዩት ያጠግባል እኳን ተበልቶ
ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ግን ባርምሽ እንዳይከፋሽ ፀጉርሽ ረጅም ስለሆነ ወጡን ለማማስል ጎንበስ ስትይ ወጥ ውስጥ ሊገባ ስለሚችል ወደላይ ብታስሪው ይመረስጣል በተረፈ ዘመናችሁ ይባረክ ❤🙏🏽❤️
እናንተ እኮ ልዩ ቤተሰብ ናችሁ እንወዳችኋለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፍርዬ ደሞ ቀሚስሽ ዋውውውውውውው
በጣም ትልቅ ስጦታ ነው።❤
ፊሬ ሁሌም ሰውን ተካብሪያሌሽ ጌታ ያክብራችሁ ለእናንተም ፈጣል ሁሌተኛ ልጂ ይስጣችሁ ❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ፍርዬ እመብርሃን መንታውን ታሳቅፍሽ
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ፍርዬ❤❤❤❤❤
ትልቅ ስጦታ ነው ተባረኩ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
በወጣ ይተካ የምር ምርጥ ሰው ናቹ ፍርዬ
Yaaa Allah lanem enda firiye ayinet asteway guwadegna sitegn kaminm ena kemanim bafit lijoch asakifegn yaa Allah ebakihin salmot ♥️ 😢 wuy des sitilu fetari yitebkachu hulachunm wudoche ❤❤
እንቁ የተዋህዶ ልጆች ለአማኑኤል አመታዊ ክብረ በዓል enquan አደረሳችሁ ማሚቶ የኔ ጣፋጭ ፍሬ, ዳጊ ልዩ, ቅዱስ ምርጥ ቤተሰብ ደግሞ የፎረፎር መድሃኒት ምንድነው እረ ድረሱልኝ ሊገለኝ ነው
Enqwan Abro Aderesen 🙏🙏🙏
ልዩ የሆናችሁ ቤተሠቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሁለታችሁም ልጆች ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤❤ እግዚብሒር ልጃችሁን በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Fire&liyu huletachum dirbib yalachu enatoch mistoch betam nw emiwedachu yemakebrachu lebizu beteseboch misale mithonu nachu bertulin
በጣም መልካም ሰው ነሽ ማርያምን❤❤❤❤
ተባረኩ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🎉🎉
ስታምሩ የተወለደው ይደግ
ፍርዬ የልብሽን መሻት እማምላክ ትሙላልሽ❤❤
ፍሬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የሚያጠግብ ስጦታ ማለት ይህ ነው ከልብ የሆነ ነገር ያስታውቃል፡፡ ዶሮው እቃው ፈጣሪ ለአንቺም እንደዚህ ሙሉ ይስጥሽ አሜን
MashallahAsgomachune Eske lagareshe yabkashe balunne Setameru
ፍርዬ እግዚያብሔር በወንድ ልጅ ይባርካቹ ተባረኩ
የልብሽን መሻት አምላከ ተክልዬ ይፈፅምልሽ ፍሬ አንዷን ሺ ያድርግላቹ ልዪ ቅዱስ ሰላማቹ ይብዛ🎉🎉🎉❤
ምርጦች በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤
❤❤❤❤❤ enat leywo sewche nachewo fetar enatenem befer yebarekachewo fetat ayeleyachewo bewnet telek sewoche zerachewo yebarek👐👐👐👐👐👐👐👐👐💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
Tebareku lemamay wendem yestachu yesew desta miyasdestew wow
መልካም ቤተሰብ ❤❤❤
ምርጦች የፍርዬ ፋሚሊ❤ልዬ ቅዱስ❤❤❤እዉይ ስታምሩኮ ማርያምን ሰላማችሁ ብዝትት ይበልልኝ❤❤❤❤❤
ፍሬዳጊ የኔመልካሞች ሰላማችሁይብዛ❤❤❤ልዩየ ልጂሺንእግዚአብሔርያሳዲግልሺ❤❤❤
Chawa liji neshi. Mamaye
ይሄ የሚያምር ወዳጅነት ጓደኝንት እስከ እርጅና ይዝለቅ አሜን ሁለት ደስተኛ ጤናማ ትዳር ማየት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ እወዳችሗለው
ምርጥ ሰው ፍርዬ ስታምሩ❤❤
friey betam new miwedish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ትዳራችሁን ይባርክ ፍርዬ በእምነቷ የማትደራደር ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤ማሚቶዬ እድግ በይ
ተባረኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደስ ሚሉ ጥንዶች በጣም ነው ደስ ያለኛ በስጦታው ይገባቸዋል ❤❤
ማሚቶዬ የኔ ወላቃ ስወድሽ❤❤❤
Mamya you have truly transformed from ebs first glance to now. Kudos to the lovely parents raising a 🌟.
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 200 k እናስገባቸው እረ ውይ እኔ በጣም ነው ሁሉ ነገራቸው የምወደው ❤❤❤❤❤❤
Mkkkkkkk eri ateti laras new enatew aderisacu enatew belacut eko 😅😅😅😅😅😅😅
Fire and Dagi I have no word for you . God bless your family ❤
በጣም ደስ የምትሉ ተባረኩ
ማሚቶዬ❤🎉❤🎉🎉
ሊዩዬ ስወድሽ ማማቲ ፍርዬ ቶንዴ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤ቅዱስዬ ለምልሙልኝ
ፍሬመከለሻውን ገውዙን እሰከቅርፊቱ ነው እምታረጊው
እማምላክ ትጠብቅሽ ማሚቶ
Wuyi Sew Akbari Firye Tebareku Fetari Chemro Chemro Yistachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔውዶች,ሁላቹንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ ፈጣሪ ለሁላችንም ላንቺም ያሰብነውን ይስጠን ይርዳን አሜን እወዳችኋለው
ማሻ አላህ
❤❤❤ Mamaye lanchim egzeabher huletega wendem wey lege yestesh❤
ውይይ ማማዩ ጥርስ አወለቀች ዋውወወ
ፍርየ የአማራ ወግ ባህል የምጠብቃ የእናቶቻችን ወግ ባህል የምጠብቃ የኔ ቆጆየልብሽን መሻት አላህ ይሙላልሽ❤❤❤
menle kemis bitlebshi liu sewenetishi betem yastelal
ማማዬ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን 🙏🙏🙏
ፍርዬ ቶንዴ ተእባረኩ መልካም ደስ እሚል ስቶታ
Akkan sini jaladhuu❤
fre @dagi sew akbari yetebarekachihu nachihu lyu@kdus betam new emwedachihu lyuye enkon maryam marechishi yene konj❤🎉🎉❤
ጥርስሽ ወለቀ ማሚቱየይ!! ያምራል
አይ ቶንዴ እንዴት እንደሚያስቀኝ
Firye emebrhan yasebshewun tamalalshe menta lg tstshe
ትልቅ ሰዎች ናቸው ማርያምን ❤❤❤
እናተ ፍቅር ልጃችሁ ፍቅር ኑሯችሁ የፍቅር ዘላለማችሁ ፍቅር ይሁን❤❤
ፍርዬ እንደ?ዚህ አይነት ጥሪ ስትሄጅ ዳንቴል ስለምሰራ ቆንጆ ዳንቴል ስጦታ ብሰጥሽ ደስH ይለኛል
ቦርሳሽ❤
በጣም ባለሞያ ጎበዝ ነሽ ፍሬ
ቅዱስ አማኑሄል ያሳድግሽ ማማዬ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተበርኩ
ማሚቶ የኔ ጣፉጭ የኔ ጨዋ❤ ፍሬ ተባረኩ
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔም እንዳንች ነኝ በአድስ ቅመም ነዉ እማነጥረዉ እና በጣም ይጣፍጣል
Tilkie sawe fitri yasdgshe mameto anchem wandeme yewaldlshe
Owwa betam dess telalachi betam bibi be tebebi yasadglachu
ማሚቶዬ የምወድሽ እድግ በይልኝ❤❤
የኔ ውዴች 💗💗🥰💓❤🎉
አንቺም ወልደሽ እንደዚህ ለመጠየቅ ያብቃሽ። ስለእውነት ሙሉ የሆነ በጣም ትልቅ የአራስ ጥየቃ ነው። ምን ያክል እንደምትወዷቸው የሚያሳይም ጭምር። ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
ፍርዬ የሴት ቁንጮ❤
ፍረዬ ሰው አክባሪ እስከቤተሰቦቺሽ።ስውዳቹ፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደሰ ይላል እኳን በደሰታ ተገነኛችሁ
መሸአላሕ ፈረየ 🎉🎉🎉የኔቆጆ
የኔ ውዶች❤🎉
Wawwww❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ መልካም ሰው የኔ ውድ❤❤❤❤❤
wow fire des yemel nger new❤️❤️
ፍርዬ ዶሮ ጋብዥኝ
Yene kojo adigesh
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Egzabher yasbsh ,bekerbu ene fere bet yekyeralu
Feriye yene balemoya, turu mesete, enate hulun amaleto yesetesh sete nesh!!❤❤ God bless you all. Much love you❤
ትክክለኛ ቻናላቸው የቱ ነው ግን ብዙ ሰው ነው የሚጠቀመው በስማቸው
@Liyuandkidus-07 yihe new
እግዚአብሔር ያክብራችሁ መድሀኒአለም የልባችሁን ይሙላላችሁ በጣም እናመሰግናለን ኑሩሉን እንወዳችሁአለን🥰🥰
ልዩዬ እንዴት እንደምወድሽ የእኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ እኔም ሀገሬ ስገባ መጥቼ ብጠይቅሽ ደስ ይለኛል እንዲሁ ስትታይ ሰው ወዳድ ነሽ እግዚአብሔር የሰጣችሁን ፍሬ ያሳድግላችሁ❤
አረ ትክክለኛው.አካዉንታችሁን.ማወቅ.ከብዶናል.ሰርች.ስናደርግ.በጣም.ብዙ.ነዉ.እሚወጣልን😢😢😢
ልዩየ ትህትናሽ ለሰው ያለስ ክብር ❤❤❤በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባባየ እደግልኝ❤❤በተቀደሰውና በተለየችው ያደገ ልጅ ምን እደሆነ መገመት አይገብድም❤❤❤
❤❤❤
አሜን3
በዚህ ባቀፍ. ኤጄ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ አመት ልጅ ይስጥሽ ድንግል ማርያም ተስማሽ
ግን ይህን ዕርስ ለምን አንተወውም መጀመሪያ ጤናዋ ይቀድማል ማኀንም አይደለችም ይህችን የመሰለች ሽህ ሰው የምትተካ ሰጧቸዋል ለእኛም ስጦታችን ናት ስለዚህ ሆድ ማባስ ጥሩ አይደለም ይህች ሽህ ትሁን በቂ ነው
ቅድስት ሀና ለእናት አባትዋ አንድ ናት : ድንግል ማርያም ለእናት አባትዋ አንድ ናት : አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን አንዱ ልጇ ነው ። ቅዱስ ቂርቆስ :መጥምቁ ዮሀንስ : --- ከልጅ ብዛት ምንድነው ያላችሁ ። ፈጣሪ ቆንጅዬ ልጅ ሰጥቷታል ። በፍቅር እየኖሩ ነው ። እዚ እየመጣቹ የመልካም ምኞት የሚመስል ክፉ ንግግር አቁሙ
የ8አመት ሴት ልጅ አለችኝ አራስ ለመጠየቅ ወይም ለልደት ሰዎች ለመጠየቅ ልጅ ያለበት በሄድኩበት ሁሉ በሌላ ልጅ ይባርክሽ ሌላ አትጨምሪም ወይ ልጅቷን ብቻዋን አስቀረሻት የማልባለው የለም እኔ የራሴ 1ሺ ምክንያቶች አሉኝ ማሪያምን ህፃን ያለበት ቤት ባረግጥ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ሰውን ለራሱ እቅድ ተውልን በፈጠራቹ ለመልካም ምኞት ቢሆንም የእውነት በበዛ ቁጥር ያሳቅቃል
ደደብ ሀበሾች አንድ ልጅ ያላትን እናት መነዝነዝ አቁሙ
Amen amen amen yestate
ፍርዬ በጣም ለሰው ትጨነቂለሽ ይሄ ማለት ደሞ አስተዳደግሽ ነው ፈጣሪ የተመኘሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ልዮ እና ቅዱስ ጥሩ ልጆች ናቸው ጎደኝነታቹ ይለምልም ተባረኩ
ፍርዬ ሁሌ ምመኝልሽ እና ዱአ ማረግልሽ መንታ ልጅ እዲሰጥሽ
ማሚቶዬ ከልጅነትሽ አሳድገን ት/ቤ አስገብተን ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ የኔ ቅመም ለትልቁ ቁምነገርሽ ያድርሰን ቀልጣፋ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤
አይኔ ላንችም አራስ ጥሪ ያድርሰኝ
እጅሽ ይባረክ ፍርዬ የኔ ንፁህ ባለሙያ
ማማታዬ እድግ በይ❤️❤️❤️❤️🙏🏽
ፍ ርዬ የኔ ደርባባ የግሽኛ እመቤት የዘረ ያዕቆብ እመቤት ስውራ ፅላት የ እንጦጦዋ ንግስት ከ 10 ወር በኋላ መንታ ታስታቅፍሽ አሜን በይ ፍሬ 🙏🏾🫄🏾🧑🏾🍼👩❤️💋👩
እኔ ለሷ አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
ፍርዬ እመብርሀን በድጋሚ በልጅ ትባርክሽ የኔ እመቤት ሰወድሽ የኔ ባለሙያ ቶንዴ የተባረክ አባት ባል ማማዬ የኔ ጣፋጭ ሰወድሽ we love you all 😘❤️ ልዩዬ ቅድስዬ በጣም ነው ምወዳችሁ ማከብራችሁ ልጃችሁን የድንግል ልጅ መድኀንያለም በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 🙏❤️
አላህ ያሳድግላቹ የሁለታቹንም ልጆች
ፍሬ ኪዳነምህረት በድጋሚ እንደዚህ ታሳቅፍሽ ውዴ❤❤❤
ዳሮው ሲያምር
የፍሬ ዶሮ ይበልጣል መልኩብቻ ይበቃል ሳዩት ያጠግባል እኳን ተበልቶ
ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ግን ባርምሽ እንዳይከፋሽ ፀጉርሽ ረጅም ስለሆነ ወጡን ለማማስል ጎንበስ ስትይ ወጥ ውስጥ ሊገባ ስለሚችል ወደላይ ብታስሪው ይመረስጣል በተረፈ ዘመናችሁ ይባረክ ❤🙏🏽❤️
እናንተ እኮ ልዩ ቤተሰብ ናችሁ እንወዳችኋለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፍርዬ ደሞ ቀሚስሽ ዋውውውውውውው
በጣም ትልቅ ስጦታ ነው።❤
ፊሬ ሁሌም ሰውን ተካብሪያሌሽ ጌታ ያክብራችሁ ለእናንተም ፈጣል ሁሌተኛ ልጂ ይስጣችሁ ❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራቹን ያብዛላቹ ፍርዬ እመብርሃን መንታውን ታሳቅፍሽ
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ፍርዬ❤❤❤❤❤
ትልቅ ስጦታ ነው ተባረኩ
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
በወጣ ይተካ የምር ምርጥ ሰው ናቹ ፍርዬ
Yaaa Allah lanem enda firiye ayinet asteway guwadegna sitegn kaminm ena kemanim bafit lijoch asakifegn yaa Allah ebakihin salmot ♥️ 😢 wuy des sitilu fetari yitebkachu hulachunm wudoche ❤❤
እንቁ የተዋህዶ ልጆች ለአማኑኤል አመታዊ ክብረ በዓል enquan አደረሳችሁ ማሚቶ የኔ ጣፋጭ ፍሬ, ዳጊ ልዩ, ቅዱስ ምርጥ ቤተሰብ ደግሞ የፎረፎር መድሃኒት ምንድነው እረ ድረሱልኝ ሊገለኝ ነው
Enqwan Abro Aderesen 🙏🙏🙏
ልዩ የሆናችሁ ቤተሠቦች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሁለታችሁም ልጆች ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤❤ እግዚብሒር ልጃችሁን በጥበቡ በሞገሱ ያሳድግላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
Fire&liyu huletachum dirbib yalachu enatoch mistoch betam nw emiwedachu yemakebrachu lebizu beteseboch misale mithonu nachu bertulin
በጣም መልካም ሰው ነሽ ማርያምን❤❤❤❤
ተባረኩ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🎉🎉
ስታምሩ የተወለደው ይደግ
ፍርዬ የልብሽን መሻት እማምላክ ትሙላልሽ❤❤
ፍሬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የሚያጠግብ ስጦታ ማለት ይህ ነው ከልብ የሆነ ነገር ያስታውቃል፡፡ ዶሮው እቃው ፈጣሪ ለአንቺም እንደዚህ ሙሉ ይስጥሽ አሜን
Mashallah
Asgomachune
Eske lagareshe yabkashe balunne
Setameru
ፍርዬ እግዚያብሔር በወንድ ልጅ ይባርካቹ ተባረኩ
የልብሽን መሻት አምላከ ተክልዬ ይፈፅምልሽ ፍሬ አንዷን ሺ ያድርግላቹ ልዪ ቅዱስ ሰላማቹ ይብዛ🎉🎉🎉❤
ምርጦች በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤
❤❤❤❤❤ enat leywo sewche nachewo fetar enatenem befer yebarekachewo fetat ayeleyachewo bewnet telek sewoche zerachewo yebarek👐👐👐👐👐👐👐👐👐💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
Tebareku lemamay wendem yestachu yesew desta miyasdestew wow
መልካም ቤተሰብ ❤❤❤
ምርጦች የፍርዬ ፋሚሊ❤ልዬ ቅዱስ❤❤❤እዉይ ስታምሩኮ ማርያምን ሰላማችሁ ብዝትት ይበልልኝ❤❤❤❤❤
ፍሬዳጊ የኔመልካሞች ሰላማችሁይብዛ❤❤❤ልዩየ ልጂሺንእግዚአብሔርያሳዲግልሺ❤❤❤
Chawa liji neshi. Mamaye
ይሄ የሚያምር ወዳጅነት ጓደኝንት እስከ እርጅና ይዝለቅ አሜን ሁለት ደስተኛ ጤናማ ትዳር ማየት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቹ እወዳችሗለው
ምርጥ ሰው ፍርዬ ስታምሩ❤❤
friey betam new miwedish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ትዳራችሁን ይባርክ ፍርዬ በእምነቷ የማትደራደር ጀግና ሴት ነሽ❤❤❤ማሚቶዬ እድግ በይ
ተባረኩ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ደስ ሚሉ ጥንዶች በጣም ነው ደስ ያለኛ በስጦታው ይገባቸዋል ❤❤
ማሚቶዬ የኔ ወላቃ ስወድሽ❤❤❤
Mamya you have truly transformed from ebs first glance to now. Kudos to the lovely parents raising a 🌟.
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
200 k እናስገባቸው እረ ውይ እኔ በጣም ነው ሁሉ ነገራቸው የምወደው ❤❤❤❤❤❤
Mkkkkkkk eri ateti laras new enatew aderisacu enatew belacut eko 😅😅😅😅😅😅😅
Fire and Dagi I have no word for you .
God bless your family ❤
በጣም ደስ የምትሉ ተባረኩ
ማሚቶዬ❤🎉❤🎉🎉
ሊዩዬ ስወድሽ ማማቲ ፍርዬ ቶንዴ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤ቅዱስዬ ለምልሙልኝ
ፍሬመከለሻውን ገውዙን እሰከቅርፊቱ ነው እምታረጊው
እማምላክ ትጠብቅሽ ማሚቶ
Wuyi Sew Akbari Firye Tebareku Fetari Chemro Chemro Yistachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔውዶች,ሁላቹንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍርዬ ፈጣሪ ለሁላችንም ላንቺም ያሰብነውን ይስጠን ይርዳን አሜን እወዳችኋለው
ማሻ አላህ
❤❤❤ Mamaye lanchim egzeabher huletega wendem wey lege yestesh❤
ውይይ ማማዩ ጥርስ አወለቀች ዋውወወ
ፍርየ የአማራ ወግ ባህል የምጠብቃ የእናቶቻችን ወግ ባህል የምጠብቃ የኔ ቆጆየልብሽን መሻት አላህ ይሙላልሽ❤❤❤
menle kemis bitlebshi liu sewenetishi betem yastelal
ማማዬ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን 🙏🙏🙏
ፍርዬ ቶንዴ ተእባረኩ መልካም ደስ እሚል ስቶታ
Akkan sini jaladhuu❤
fre @dagi sew akbari yetebarekachihu nachihu lyu@kdus betam new emwedachihu lyuye enkon maryam marechishi yene konj❤🎉🎉❤
ጥርስሽ ወለቀ ማሚቱየይ!! ያምራል
አይ ቶንዴ እንዴት እንደሚያስቀኝ
Firye emebrhan yasebshewun tamalalshe menta lg tstshe
ትልቅ ሰዎች ናቸው ማርያምን ❤❤❤
እናተ ፍቅር ልጃችሁ ፍቅር ኑሯችሁ የፍቅር ዘላለማችሁ ፍቅር ይሁን❤❤
ፍርዬ እንደ?ዚህ አይነት ጥሪ ስትሄጅ ዳንቴል ስለምሰራ ቆንጆ ዳንቴል ስጦታ ብሰጥሽ ደስH ይለኛል
ቦርሳሽ❤
በጣም ባለሞያ ጎበዝ ነሽ ፍሬ
ቅዱስ አማኑሄል ያሳድግሽ ማማዬ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተበርኩ
ማሚቶ የኔ ጣፉጭ የኔ ጨዋ❤ ፍሬ ተባረኩ
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እኔም እንዳንች ነኝ በአድስ ቅመም ነዉ እማነጥረዉ እና በጣም ይጣፍጣል
Tilkie sawe fitri yasdgshe mameto anchem wandeme yewaldlshe
Owwa betam dess telalachi betam bibi be tebebi yasadglachu
ማሚቶዬ የምወድሽ እድግ በይልኝ❤❤
የኔ ውዴች 💗💗🥰💓❤🎉
አንቺም ወልደሽ እንደዚህ ለመጠየቅ ያብቃሽ። ስለእውነት ሙሉ የሆነ በጣም ትልቅ የአራስ ጥየቃ ነው። ምን ያክል እንደምትወዷቸው የሚያሳይም ጭምር።
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤