ሁኔታው አይመስልም ግን በሥራ ላይ ነው Pastor Eyasu Tesfaye (Ammanuel Montreal Evangelical Church)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 70

  • @menenalemayehu7689
    @menenalemayehu7689 3 месяца назад +4

    ፓስተር ኢያሱ መልእክቶችህን እከታተላለሁ ብዙ ተምሬባቸዋለሁ። እግዚአብሔር አምላክ አንተን እና ቤተሰብህን እንዲሁም አገልግሎትህን ይባርክ።

  • @marosell2322
    @marosell2322 9 месяцев назад +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    📖👏🏻🤲🏻📖📖📖✊🏻🧎🏼‍♀️🧎🏼‍♀️🔥🔥

  • @WoldeDestaWolde
    @WoldeDestaWolde 3 месяца назад +1

    Ameeeennn Ameeeennn ameeeennnn wowowow❤❤❤❤❤❤💕💯🤚tabarkiii abatachin

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 месяца назад

    አሜንንንንንንን ሀለሉያ አሜንን ልዩ የምያደርግ የእግዚአብሔር ሞገስ እና ልጆቼ የእግዚአብሔር ሞገስ ይለቀቅልን አሜንንንንንንን አንድም ቀን የእግዚአብሔር ስራ ሰይጣን አበላሽቶ አያውቅም አሜንንንን ክብር ለእግዛብሔር ይሁንንን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️❤️

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 10 месяцев назад +3

    አሜን!ሁኔታው ባይመስልም እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው !ክብር ለስሙ ይሁን!ተባረክ ፓስተር አሁንም ፀጋ ይጨመርልህ!🙌🙏🎉

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +11

    ፓስተር ኢያሱ ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋ እንዲያበዛልህ በጌታ ፊት እፀልያለሁ ዘመንህ በመልዕክተኝነት እንዲደመደም

  • @tedroskebede1555
    @tedroskebede1555 10 месяцев назад +25

    ፖስተርየ መጣህ ስጠብቅ ነበር አሁን አዲስ አበባ 6 ስኣት ከለሊላ ነው ትምህርትህን ሳልሰማ ማደር ለኔ ካባድ ነው ጌታ ስላንተ እጅግ አመሰግናለሁ ወንድሜ ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ እወድዳለሁ ❤

  • @YeneworkTekle
    @YeneworkTekle 10 месяцев назад +5

    ፓስተርየ እንኳን ፓስተር ሆንክ:: ትምህርትህ ስብከትህ ሞገስ አለው:: ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይሰለች ነው:: ጌታ ይባረክ:: ቀጥልበት::

  • @GebeA-p9h
    @GebeA-p9h 10 месяцев назад +1

    Pastr zemeneh yebark from doba

  • @muluhawassammuluhawassam6440
    @muluhawassammuluhawassam6440 10 месяцев назад +1

    Geta yibarekih ❤❤❤❤❤❤❤

  • @LalaLii-d8q
    @LalaLii-d8q 10 месяцев назад +3

    ፋስቴር በጨነቄን ግዜ ባንተ ቤኩል በመጣ ቃል ተፅናናዉ ተባረክ ደግሞም ተባርከሀል❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +7

    የእግዚአብሔርን ፕሮግራም አዞ አይበላዉም ለጌታ በነገር ሁሉ ክብር ይሁን ጌታ የፈቃዱን ዕዉቀት አስታዉቆናልና ይህም ሀሳቡ ሰማይንና ምድርን በክርስቶስ ለመጠቅለል ነዉ ሀሌሉያ ጌታችን ይህንን ያደርጋል አሜን ፓስተር ኢያሱ ተባረክልን አዎ ሁኔታዉ አይመስልም ጌታ ግን በእኛ የጀመረዉን ይፈፅመዋል

  • @yordanoshagos1100
    @yordanoshagos1100 10 месяцев назад +2

    ፓስተርዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! ጌታ ባንተ ዉስጥ ሆኖ በትክክለኛዉ ጊዜና ሰአት ስለሚመክረን እና ስለሚያፅናናን ጌታ ይባረክ!!

  • @jesusislord4268
    @jesusislord4268 10 месяцев назад +1

    አሜንንን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 10 месяцев назад +1

    Pastor eyasu❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 10 месяцев назад +3

    እግዚአብሔርን መስማት የህይወት ዘመን ምርጫዬ ነዉ

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 10 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
    ተጠቅሜበታለሁ❤❤❤

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 10 месяцев назад +3

    ተባረክ በህይወት ዘመን ሁሉ አትያዝ ፓስተር እያሱ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ

    ፓስተርይ ተባረክ በእውነት ከምድር ጫፍ እስከጫፍ ነው እምታስተምረን እምትመክረን ዘመንህ ይባረክ

  • @anshasmith6936
    @anshasmith6936 5 месяцев назад +1

    Ameeeeeeeen ❤❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 10 месяцев назад +2

    አሜን ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 10 месяцев назад +4

    ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ትውልድህን አገልግሎትህን ትዳርህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እግዚአብሔር በአንተ ተጠቅሞ ሕይወቴን እየሰራው ነው እግዚአብሔር እንደአንተ አይነት አገልጋዬችን ያብዛልን!!!

  • @netsanetfiseha2781
    @netsanetfiseha2781 10 месяцев назад +9

    ፓስተርየ እኔ የሚገርመኝ ልክ በትክክለኛው ሰአት ደቂቃ ለማልፍበት መንገድ መፅናኛ ሀይል የሚሆን ቃል እግዚአብሔር ይሰጠኛል መልእክተኛው ደግሞ አንተ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም እንወድሃለን

    • @mulugetaabosia9981
      @mulugetaabosia9981 10 месяцев назад

      እዉነት ነዉ ከዛህ pastor የተነሳ ህይወት እርጋታን ታገኝለች

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 10 месяцев назад +3

    ክብር ለጌታ ይሁን! ፓስተር ተባረክልን። እግዚአብሔር በመልእክትህ የጊዜውንና ዘላለማዊዉን ሃሳቡን አስተምሮናል።

  • @hannakassa4857
    @hannakassa4857 10 месяцев назад +1

    ተባረክ።

  • @kidistyigletu7425
    @kidistyigletu7425 10 месяцев назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!

  • @mulugetaabosia9981
    @mulugetaabosia9981 10 месяцев назад

    pastor እያሱ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @mennabekelebekele676
    @mennabekelebekele676 10 месяцев назад +3

    አቤቱ ተስፋ ቆርጠን ቆዝመን በነበርንበት ግዜ እገዚአብሄር መጣ ::እግዚአብሄር ግን በስራ ላይ ነዉ ክብር ለሰሙ ይሁን ❤

    • @mennabekelebekele676
      @mennabekelebekele676 10 месяцев назад

      ፖሰተር እያሱ ተሰፋዬ ትክክለኛ የጌታ ባሪያ ግራገብቶን ውዥምብር ሊዉጠን አንገታችን ጋር ሲደርስድንገት
      ትክክለኛ መልእክት ይዘህ ከተፍ ትላለህ የጌታ መልዕክተኛ ተባረክል የብዛልህ

  • @Azt189
    @Azt189 10 месяцев назад

    ፓስተር ኢያሱ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ!

  • @jesuschrist6237
    @jesuschrist6237 10 месяцев назад

    Amen e/r yechelal

  • @Sarabelayneh
    @Sarabelayneh 10 месяцев назад

    ♥️አሜን አሜን 👍

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አባቴ ሆይ ተስፋ መቁረጥ ከውስጤ አውጣልኝ ፤ እርዳኝ 😢 አቤቱ አምላኬ ሆይ እርዳኝ 🙏🏽😢

    • @wegayehugetu5365
      @wegayehugetu5365 8 месяцев назад

      Ayzosh/h Egziabher Beneger Hulu Awaki New Hulum Lebego Tekeyero Egziabher Amlaken Tameseggnalesh/h!

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 10 месяцев назад +2

    💕Jesus Christ is the only way, Truth and Life 💕💕💕💕 💎 💎 💎 Acts chapter 4:12 💎 💎 💕💕💕💕

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile241 Месяц назад

    Amen Amen 🙏🏽

  • @ShilohChinka
    @ShilohChinka 2 месяца назад

    tebarek pastor bebizu tesnanahubet kibir legeta yihun.

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 10 месяцев назад

    Amenn.Amenn.geta yibarek esu endekalu new aba.ameseginhalehu bemayimech sifra lene.gin.michot.honikegn.ameseginhalehu🙏🙏🙏🙏pasterye tebarek

  • @elsabirhanu7803
    @elsabirhanu7803 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen god bless you❤❤❤🎉🎉

  • @genet1009
    @genet1009 10 месяцев назад

    ፖስተር እዩ ዘመንክ በቤቱ ይለቅ❤

  • @tigistgebre2547
    @tigistgebre2547 10 месяцев назад +1

    Ameeeeeen

  • @EtsegenetEtsegenet-x2n
    @EtsegenetEtsegenet-x2n 9 месяцев назад

    Amen Amen !!!!!!!!!!!

  • @SamsonAOkubekirstos
    @SamsonAOkubekirstos 3 месяца назад

    Bless you paster

  • @Aw-wm7lx
    @Aw-wm7lx 10 месяцев назад +1

    All Glory to our mighty God !! You are a gift from God. Thank you pastor
    Brothers and sisters, please keep the pastor in your prayers more than at any time

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 10 месяцев назад +2

    ፓስተርዬ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በእዉነት የእግዚአብሔርን ጊዜ ማወቅ እንዴት ትልቅ ማስተዋል ነው? እኔና ሌሎች ወገኖቼም በጊዜ መጠቀም አቅቶን በእግዚአብሔር ላይ እናጉረመርማለን።ዛሬ ግን ልኬን ነግሮኛል እጠብቀዋለሁ እርሱ ይክበርበት።❤

  • @Possibleyordanos
    @Possibleyordanos 10 месяцев назад

    ሁሁሁሁሁሁፍፍፍፍፍ ተመስገን አምላኬ ለካ አልመሰለኝም እነጂ ስራ ላይነህ አመሰግናለሁ ።

  • @teklederessa769
    @teklederessa769 10 месяцев назад

    የእግዚአብሔርን ዕቅድ አባይም አይወስደውም አውሬም አይበላም ።

  • @meski9722
    @meski9722 10 месяцев назад +1

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen

  • @aziebnaizghi8797
    @aziebnaizghi8797 10 месяцев назад +1

    Wonderful teaching pastor ❤❤❤❤
    GBU

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 10 месяцев назад +2

    God bless you pastor

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 10 месяцев назад

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው አሰላ ሉተራን ቤተክርስቲያን ቄስ አወቀ እሚባል አገልጋይ ድምፅህ መልክህ እሱን ትመስላለህ ዝምድና ይኑራችሁ አይኑራችሁ አላውቅም ተባረክ

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 10 месяцев назад +1

    ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 10 месяцев назад +1

    Amen!

  • @azamittsegay4108
    @azamittsegay4108 10 месяцев назад +1

    Amen amen

  • @lensawoldeyes1553
    @lensawoldeyes1553 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ኢያሱ
    ይህ ቪዲዮ እንዲደርሰን በትጋት የምታገለግሉን ሁሉ ተባረኩ

  • @meazaweldegebriel61
    @meazaweldegebriel61 10 месяцев назад +1

    ተባረክ 🙏 ፓሰተር

  • @tigestberh6013
    @tigestberh6013 10 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ፖስተር

  • @eyobelias9658
    @eyobelias9658 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤paster tebarek

  • @alem8640
    @alem8640 10 месяцев назад

    Amen God bless pastor Eyasu

  • @ymarachhaylu8306
    @ymarachhaylu8306 10 месяцев назад +1

    Ameeeeen ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiganishtiganish8974
    @tiganishtiganish8974 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @egziabheryechelal8586
    @egziabheryechelal8586 10 месяцев назад

    Amenn

  • @meheretaraya146
    @meheretaraya146 10 месяцев назад +1

    Tabarake zamanehe yebareke

  • @senaitm.8045
    @senaitm.8045 10 месяцев назад +2

    Amen 🙏

  • @astertesfamichael3800
    @astertesfamichael3800 10 месяцев назад +1

    Amennn

  • @dejenegessesse1987
    @dejenegessesse1987 5 месяцев назад

    Amen🎉🎉🎉🎉❤