Amen zemeneh yibarek yihe ahun kuci biye getan eyeteyeku new yihe melekte yemetawu ahun endet newu yihen yemalfewu sil neber zemeneh yibarek yaredo be temeherteh hiyiwote telewutuwale genam elelwetalehu God bless you more snd more
geta eyesuse abezeto yebarekeh bewsete yalewen hayel endaye ena endelewet new yaderegege. ewnet new ega weset basekemetw yehayelu bertate metenker aleben. betam denk temhert new God Bless You.
🙏🏽Amen🙏🏽. What an amazing teacher Evangelist Yared. Thank you for the pure teaching of Gods word . You are a great blessing to myself and so many more👏🏽👏🏽👏🏽. Praise to lord Jesus Christ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
ሁሌም በጉጉት ይምከታተልክ ወንጌላዊ ነክ ያሬድ ጌታ እየሱስ ይባርክክ
ይህው ጌታን ካገኘሁበት ጊዜ እንደሰማሁክ አለሁ ወደ ፊትም እሰማሀለሁ ምክኒያቱም እውነተኛ የጌታ አገልጋይ ነህ!!
Exactly
በጌታ 18 ዓመት ሁኖኛል የያሬድ ትምህርት ስሰማ የቃሉ አብርሆት ይገርመኛል፣ ደግሞም ጠቅሞኛል
ወንድሜ ተባረክ በትምህርቶችህ ብዙ ተጠቅሜያለሁ።
እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ ጌታ አብዝቶ ይስጥህ።
ጌታሆይ ተባረክ ስለእነዚህ አገልጋዮች የጸጋው ባለቤት አተነክ ስለዚህ ክብሩን ውሰድ ተባረክ ወድሜ ጸጋውን ያብዛልክ አትጥፋ
ሁልጊዜ በጌታ ሥራ የተሰማራ ታማኝ የጌታ ባሪያ ዘመንህ ይባረክ
በትምህርቶችህ በጣም እየተጠቀምኩ ነዉ።
ዉድ የጌታ ኢየሱስ አገልጋይ ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ።ባንተ ስብከት ጌታ በብዙ አስተምሮኛል።
ዉድ ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ፣ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ። ያንተን ትምህርቶች መልሼ መላልሼ ብሰማዉ አይሰለቸኝም።መንፈስ ቅዱስ ሁሉንም የጸጋ ስጦታዎችን ይጨምር ልህ🙏🙏🙏
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ የባርክህ።
ወንጌላዊ ያሬድ ፣ እግዚአብሔር ፣ ዘመንህን ይባርክ
የተወደድክ ፣ ወንድማችን ሁል ጊዜ ፣ የእግዚአብሔርን ፣ የልብ ሃሳብ ፣ ለትውልድ ፣ የምትገልጥ ፣ የምታስታጥቅ
የእግዚአብሔር ፣ ባሪያ ተባረክ።
በብዙ የእግዚአብሔርን ቃል እንድወዲ እንደነብ በብዙ ተቅማሀኛል ጌታ እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ!
Amen ❤️🙏🏽ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን። እግዚአብሔር እንዲህ ያለ የወንጌል ወንድም ስለሰጠን ክብርና ምስጋናን አመጣለሁ። አንተና የአንተ የሆኑ ሁሉ ምድሪቱን ይሙሉ ❤️🙏🏽
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ይባርክህ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እወድሀለሁ።
እግዚአብሔር ይባርክህ ውንጌላዊ ያሬድ የእግዚአብሔርን ቃል ሁሌም አዲስ ነው። ዕብራውያን 4:12
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ ከገባሁበት አዘግጥ እየወጣሁ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekilin 🙏
i read እፎይታ ካልአይ ዘና እያልኩ ያነበብኩት ምርጥ መፅሀፍ ::🙏🙏🙏
እ/ር አምላክ ዘመንህን ይባርክ የእ/ር ሰው በቃ ይሄ ነገርን ሁሉ 90° የሚለውጥ ድንቅ ትምህርት ነው ማለቴ አስተውሎ በንጹህ ልቦናና መንፈስ ለሚሰማና ለሚቀበል ብቻ በዚህ ዘመን እንዲህ ያሉ በእ/ር ዘንድ ማንና ምን እንደሆንን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ የእ/ር እውነት ነው። እኔ በቀኩሌ ከልብ አመስግኛለሁ የልቦናዬን አይኖች ነው ያበራህልኝ።
ወንድሜም አስተማሪዬ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ ትውልድህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን የሚያስደንቅ ትምህርት ነው ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ ::
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ፣ ይባርክህ
በትምህርህ ተጠቅሜአለሁ ፣ በርታ ፣ !
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ
🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻ameeeeeen zamanikh yibarkh
አሜን እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ❤🇪🇹❤
ያሬዶ መንፈሳዊ አባቴ ብልህ አልተሳሳትኩም መጽሐፍ ቅድሴ እንድወደው ያረከኝ ባንተ አገልግሎት ነው ከመቅበዝበው ነው የወጣሁ ለረጅም ጊዜ ጠፍቼ የተገኘሁት ነው !!
ጌታ የሱስ በሰማያዊ በረከት ይባርክህ
Great to hear this dear Azeb.
Me too.
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
Amen tebarek yaredye
በዚህ ትምህርት መንፈሴ ነው የተነቃቃው ከእንቅልፍ እንደ መባነን ያህል ነው የተስማኝ ጌታ አሁንም የስማነውን በልባችን ያሳድርልን ስምተን የምናስተውልና በሥራ ላይ የምናውለው ያድርግልን ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ያሬድ የጌታ መንፈስ እያዳዳችንን ይውርስን አሜን🙏 አሜን🙏
BeGetana behailu chilot eberetalehu beEyesus sime Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Wow Amazing preaching God bless you pastor🙏❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ባሪያ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ጌታ የቃሉን ብርሃን አሁንም ያብራልህ ❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤🎉🎉🎉
አሜን
What a wonderful preach ,God bless you!
God bless you 😘 Thanks so much ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻
Bezu tabarkalo zamanhen yelamlem yaru bruk,
እንኩዋን ደና መጣህልን በዚ በአስጨናቂ ግዜ ጌታ ባንተ ያፅናናል ጌታ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን👏
Amazing word of God
God bless you more w/yared
አሜንንን
አሜን ጌታ ይባርክህ
አሜን። በብዙ ተባረክ።
በሰላም በድጋሚ ስለ አየንህ እግዚአብሔር ይመስገን I can't wait to dig in God bless 🙏 you
በቀርውስ በጌታና በሃይሉ የበርታችሁ ሁኑ my favorite verse praise the Lord 🙏
አሜን እልልልልልልልልል
ወንጌላዊ ያሪድ የሚገርመው በህይወቴ ጌታ ስባርክ እውነተኛ አስተማሪን ማግኝት ነው እዴት አድርገህ ጠርበህ ሞርደከኝ አሁን ላለውበት የፀጥታና የሰላም ሰው እዳደረከኝ ቀሪው ዘመንክ ይለምልም አድ ቀን ጌታ ቢረዳኝ እና ብንኖር አግኝቼክ በትምርትክ ከምን አይነት ካለማወቅ ውስጥ እጣወታከኝ ለጌታ ክብር እመሰክራለው በዚህም ነገር ደስ እደሚልክ አውቃለው ተባረክልኝ
Powerful! thank you!
blessings!
Amen Amen 🙏
ወንድሜ ዘመንህ በልምላሜ ይሁን አንተን የሰጠን ይባረክ ተባርካለሁ።
እግዚአብሄር ፣ ይባርክህ ወንጌላዊ ፣ ያሬድ?
Deep and powerful
ሰላም ወንጌላዊ ያሬድ በመንፈስ ቅዱሰ መገለጥ ቃሉን ስለምታሰተምር ለዘላለም ተባረክ።
Amen zemeneh yibarek yihe ahun kuci biye getan eyeteyeku new yihe melekte yemetawu ahun endet newu yihen yemalfewu sil neber zemeneh yibarek yaredo be temeherteh hiyiwote telewutuwale genam elelwetalehu God bless you more snd more
ተባረክልኝ ወንድሜ!
እጥፍ ጸጋ ይብዛልህ ❤
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Geta Ihuko Nw Simu Yebareke ✅ 🙌 👏🏻 ❤ ♥ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 ❤ ♥ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረክ አቦ
Amen bless the lord
እድሜና ጤና ላንተና ለቤተሰብህ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ...ጌታ አብዝቶ የባርክህ።
U are blessed in jesus name
Bless you brother.
አሜንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌❤
ዘመንሕ ይባረክ ያሬዶ ስላንተ ጌታን እባርካለው
Igziabiher yibarkawu pastor
I listen Evangelist Yared Tilahun's preaching like music, every day, repeatedly and my life is changed completely.
እምወድህ😍😍
ተባረክ
አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
God message at the right time, thank you so much
❤YEDIL MISTIR BEKRSTOS MESWAT YETEDEREGELININ BEMAEN BEMESWATU LIK MEMELALES NEW ! BERSU TESWRENAL LEZELALEM❤🎉🎉
You are a blessing for us.God bless you more and more 🥰🥰🥰🙏
God bless, to express this mighty powe of God, I am very proud of this power. Amen
Amen.
Tebarek ewndim yared
ከመወለድ , ከመወደድ, ......ነው የኛ ነገር የጀመረው , ውይይይይይ , ኢየሱስ ይባረክልኝ።
አሜን!ጌታ ይባርክህ !!!
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ይባርክህ ይባርክህ...
እድሜህ ይርዘምልን።
geta eyesuse abezeto yebarekeh bewsete yalewen hayel endaye ena endelewet new yaderegege. ewnet new ega weset basekemetw yehayelu bertate metenker aleben. betam denk temhert new God Bless You.
Ameen tebarek.
አሜን!አሜን !ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
Hallelujah!!!
ሃሌሉያ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ
🙏🏽Amen🙏🏽. What an amazing teacher Evangelist Yared. Thank you for the pure teaching of Gods word . You are a great blessing to myself and so many more👏🏽👏🏽👏🏽. Praise to lord Jesus Christ 🙌🏽🙌🏽🙌🏽
ያሬድ በጣም እረጅም ጊዜ
We are the powerhouse of GOD!!! God is good
Amen amen amen!!!!!
Amen Amen geta yebarkhe
ሁለቱንም አንብቤዋለሁ ።አንዱን ለጓደኛዬ አውሼዋለሁ።አንዱ እቤቴ ነው።እንኳን አስታወስከኘ እቀበላታለሁ።መቼም ተውሰን መመለስ የለ 😀😀😀
እንኳን ደህና መጣህ ያሬዶ
ሃሃሃ ………
God bless you
we are the power house of GOD
haleluya hal haleluya haleluya haleluya
Halleluiah!!! Geta Ybarkih.
God bless you ,may God give you more anointing of teaching bc at this generation we need teaching than prophetic bc lot of false prophet
God bless u
በእግዚአብሔር እንዴት እንደተወደድኩኝ
የተወደድክ ወንድማችን ያሬድ ባንተ ውስጥ የእግዚአብሔርን መገኘት አያለው።እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ያሬድ በነገራችን ላይ በትህምርቶችህ እጅግ ብዙ መጠቃም ከጀመርኩ ራጅም አመቴ ነው በተለይ ስለመንፈሳዊ ዉጊያ በጠም ተጠቅምያለሁ ፀጋ ይብዛልህ።
ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን በብዙ ጌታ ለአንተ በሰጠው ፀጋ እጅግ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ዛሬም በጣም ያሬድ ወንጌላዊ ተብለህ መቅረትህ ደስ ይለኛል ጌታን ስለ አንተ ሁሌም እባርከዋለሁ ዉድ የአባቴ ልጅ እወድሀለሁ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
Amazing as always, thank you
Thank you too!
ተባረክልን🙏🙌🔥
ሻሎም ፓስተር ያሬድ ቡሩክ ነህ፡