Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይሄ ለኔ ነው ፓስተር አሁን አሁን በጣም በትንሽ ነገር ንዴቴ ጫፍ ይነካና ከቁጥጥሬ ውጭ ይሆናል ሰዎችንም አስቀይማለሁ የተናደድኩበት ምክንያት የለም እያልኩ ሳይሆን ሰይጣን ሊያናድደን ቀናችንን ሊያበላሽ ሊያበሳጨን ከሰው ሊያጋጨን እንደሚወጣ ፈጽሞ እየዘነጋሁ በትንሽ ነገር በጣም እበሳጫለሁ ራሴን ያመኛል ማጅራቴ ይቃጠላል የንዴት ንግግር እናገራለሁ ።ፐየዛሬው ትምህርት ለኔ ነው በጥሞና አድምጬዋለሁ ደግሞ ሳላቋርጥ እጸልያለሁ አንተም ጸልይልኝ ጌታን አምነዋለሁ ይረዳኛል ይሄንን ነገር ከኔ ያነሳል። ስለ ትምህርቶችህ የዘላለም አምላክ ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ።
Amen Amen Amen
ተባረክ
pastor egzahber babizu yebarki, betam tebarklew
ሁሌ የማልጠግበው ቃል :: እድለኞች ናችሁ ፊትለፊት ቁጭ ብላችሁ የምትማሩ 🙏🙏🙏
May God bless you 🙏
Paster Tebarek
ፐስተር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!! ለክርስትናችን መሰረታዊ ትምህርት ነው
አቤት ፓስተር ሁል ጊዜ ትምሕርትሕ የሒወት ምግብ ነው ያፅናናል ያበረታል ተባረክ ፓስተር
አሜን እግዚአብሔር ይናገራል
አሜን እግዚአብሔር ሰላማችንን ይጠብቅልን። ያለማወቅን ዘመን አሳልፎ እግዚአብሔር ባንተ አልፎ በቃሉ እያነቃን ስለሆነ እግዚአብሔርን ስላንተ እንባርካለን ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ነገር ሁሉ በጥላው ስር ይሰውር ተባረክልን 🙌🙏❤👍
ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድክ ሁል ጊዜ አገልግሎትህ ሂወቴን ይነካዋል ጌታ እስከፍፃሜ ያቁምህ
ጌታ ዘመንክክን ይባርክ ሁል ግዜ ለእኔ የሚያስፍልገኝ መልክት ነው የምታስተላልፍልኝ ዘመንክ ይባረክ በረከታችን ነክ
pastor Eyasu እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።ባንተ ት/ት በጣም ተጠቅሜአለው እኔም የማስበው ልክ እንዳንተ ነው በጣም ቁጡዎች ነን በችግርና በድህነት ስላደግን ይሆን? ጌታ ይርዳን አሜን
ፓስተር ጌታ እግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይርክህ🙏🙏🙏
የተባረክ፡ነህ፡ወዳጀ፡
you are right the Last word
Amennn Amennn tebarek paster. Eyasu my God bless you.
ፓስተር ከመፅሃፍ ቅዱሥ በተጨማሪ ኣስፈላጊውን ትኩስ ምግቤን በሰአቱ የሚያቀርብልኝ ባንተ ያለው ፀጋ ለዘላለም ይባረክ! !!!!! ሁሌም ያንተ ትምህርት ባለሁበት ትክክለኛ ሁኔታ ላይ ያገኘኛል ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣንተ እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ተባረክ! !!!!
Geta Eyesus abzto ybarkh pastorye
Amen
Amennn geta huy erdan
ፓስተር እያሱ ብዙ ግዜ የሰማሁት ቃል እኔም የማቀነቅነው ግን ዛሬ ገና የገባኝ' ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ' አሜን፡፡ ይህ መልዕክት ለእኔም ነው፡፡ ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ በትክክል አንተ ተልከሀል፡፡
አሜንንንንንንንንንንንንን
ኢያስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምንም ሳይኖረን በክርስቶስ ደስ የተሰኘንባቸውን አመታት ወደኋላ እንዳስብ አድርጎኛል አሁንም ይህንን ደሰሰታ መጠበቅ አብሮኝ አለወይ ብሎ ማሰብ ዋና ነገር ነው
አሜን ሳላውቅ ሴጣንን እያገለገልኩት ነበር አሁን ግን ጌታ በአንተ በኩል ብዙ ነገር እንዳስተውል እየረዳኝ ነው የእግዚሕአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ወንድሜ ለአንተም ጸጋ ይብዛልህ እኛን አገልግለህ አንተም የተጣልክ አትሁን !!!!
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አ
ተባረክልን ፓስተር እያሱ 📖💕
🙏🙏🙏🙏 hmmm ygermal
Amen Amen Amen hallelujah bless you pastor this is true bless you more and more
ጌታ ይባርክህ በተማርነው ቃል መኖር እንድንችልየእግዚአብሔር,ፀጋ ይርዳን,
tekekele ewenet newe
አሜን!ፓስተር ድንቅ መልዕክት ነው ።ሰላምህ ይብዛ!፣አሁንም ተባርከህ ለበረከት ሁን!
Egzeabher ymesgen betkkl lene new meliektun kbr hulu legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more !!!
Great message ! Thank you very much Thank God for having you , God in control 🙏
ፓስተር ጌታ አገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋው ይጨምርልህ በጣም በሰጠህን ቃል ጌታ በመንፈስ ቅድስ አልፎ ከድካሜ ከስህተቴ አውጥቶኛል ተባረክ ቤትህ አገልግሎትህ ልጆችህ ትዳርህ በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፈን ❤
Amen pastor hallelujah amen amen
ጌታ ይባርክህ
ዘመን ይተባረ ይሁን አምንን ሃሌሉያ
Halleluja Jesus temesgen
GOD bless you more & more ! Pastor Joshua
እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርት በጣም ደሰ ያሰኞል።
Amen Amen 🙏
Geta yebareke pasetre
Amennn Amennn kibr legeta yihun erasen enday new yarekegn bekalu paster tsega yibzalik betifu
Blessings Pastor. My message
Amen 🙏🏾 god is in control
God
God bless you pastor
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
አሜን ጌታ ለኔ ያስብልኛል
Amennnn
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተምሬበታለሁ ያብዛልህ ይጨምርልህ ።💚
Amen Amen Tebarek pastorEyasu
Amen yes geta yebarekh 🙏❤
Amen amen bless you 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ፓስተር እያሱ ጌታ ይባርክህ❤
በረታሁበት👏👏👏 ተባረክ ፓስተር
Geta eyesus yibarkih ❤ pastor 🙌
Ameen
What a wonderful and amazing teaching is this ! God bless you pastor.
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Much blessings, Amen. God bless you pastor🎉❤
You are blessed pastor 🙏 am thankful to have you pastor in my spiritual life am hopeful that your church ⛪ members has know that 🙏 🙌 thank you 😊
Pastetr tebarek❤
ዘመንህ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ መልካም ትምህርት ነውጌታ ይርዳን
May God blues you Man of God ,its great message To me
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ለኔ የላከው መልእክት ነው ተባረክ ዉድ ወንድሜ።
Amen❤❤❤
ድንቅ የሕወት እንጀራ !! 👏❤❤❤👏 አሜን አሜን 👏👏
ፓሰተር በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
AMEN God blessed you
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የምገርም ትምህርት ነው
Amen 🙏🏾
Amen Amen Amen paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
God bless you wounderful message continue
ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ ጌታ እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር
Amen tsegaw yirdang
GBU
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Halelujha...man of God! Bless you.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
Amen name ameeeen ameeen ameeeen 🙏🙏🙏
This is exceptionally amazing...oOn the right time for me. Thank you so much, Pastor for transferring God's plan for me.
ትክክል ነህ ነገር ግን ደስታን የሚነሳ ሰይጣን ና ሐጢአት ብቻ አይደለም::ለምሳሌ የኑሮ ውጣ ውረድ: በሌላ ሰው አለመረዳት(አንደርስታንድ): ከባድ ሐላፊነትን መሸከም: ጠንክሮ አለመስራት: በሺታ: ቤተሰብን በሞት ማጣት: ጦርነት ና ወዘተ:: ስለዚ በእነዚ ሁሉ ችግሮች ተከበን ባንናደድ ነው የሚገርመው::ዋናው በንዴታችን ውስጥ ሰይጣን አይግባ ነው::
Amen 🙏🏼 God bless you Pastor!
🙏🙏🙏🙏🙏
Amen ewnet new
amen amen amen
leba
Alem?????😀
አንተ የዘመናችን ጳውሎስ
😂😂😂😂
ስብከትህ በጎ ቢሆንም የርዕስ ምርጫህ ባብዛኛው እራስህን ያገለለ መሆኑን ተደጋግሞ በማዬቴ አልወደድኩትም :: አንተን እንደማይመለከት የሚናገሩ ርዕሶችን መጠቀም ተገቢ አልመሰለኝም:: ደግሞም ሴቶች የሚያደምጡት መሆኑ መዘንጋት የለበትም!!ከቅዱስ ቃሉ ውጪ ከህይወት ተሞክሮ ያገኘሃቸው ምሳሌዎችህ ፈገግ የሚያሰኙ ቢሆኑም መብዛታቸው ጥሩ ጎኑ አልታዬኝምና ቃሉን ብቻ ስበክ; ምሪቱን ጠብቅ::የዘውትር አድማጭህ ነኝ::
የተሳሳት አስተያየት አድምጪ/ አድምጥ 🤔
አይ፡ሠው፡ማውራት፡ሲወድ፡ስሚ፡ከጌታ፡በታች፡ህወቴን፡መስመር፡ያሲዛት፡ኢያሱው፡ነው፡አዳምጭው፡ትሠርቢታለሽ፡ቀጥ፡ያረግሻል፡፡
ወይ ሰው ሁል ጊዜ ከስህተት ከማይመጥነን ሕይወት ለመመለስ እንዲህ አክቲቭ ብንሆን እንዴት በተባረክን ይህን የመሰለ ለሕይወት መልሕቅ የሆነ ያልተበረዘ መልክት በምን መለኪያ ብትንትኑን አወጣሽው እህቴ ሐሳብሽን አልያዝኩትም ግን በጣም አዘንኩ ከይቅርታ ጋር መድፈር ባይሆንብኝ የሚተረጉምልሽ መንፈስቅዱስ ቢሆን ያጽናናሻል ፓስተር ለእኛ ሰለመጣው ቃል ተባረክልን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
Alem Fentie .....ቀይ እስኪርፒቶ ይዘሽ ( ይዘህ ) እራትይ እና ኤክስ ከመስጠት #በበጎ ህሊና # ስሚው (ስማው) የዘወትር አድማጭ ነኝ ማለት ትርጉም የለውም
God bless you more pastor
ተባረክ ፓስተር
Amen Amen🙏
Amen Amen God Bless you more and more
ይሄ ለኔ ነው ፓስተር አሁን አሁን በጣም በትንሽ ነገር ንዴቴ ጫፍ ይነካና ከቁጥጥሬ ውጭ ይሆናል ሰዎችንም አስቀይማለሁ የተናደድኩበት ምክንያት የለም እያልኩ ሳይሆን ሰይጣን ሊያናድደን ቀናችንን ሊያበላሽ ሊያበሳጨን ከሰው ሊያጋጨን እንደሚወጣ ፈጽሞ እየዘነጋሁ በትንሽ ነገር በጣም እበሳጫለሁ ራሴን ያመኛል ማጅራቴ ይቃጠላል የንዴት ንግግር እናገራለሁ ።ፐየዛሬው ትምህርት ለኔ ነው በጥሞና አድምጬዋለሁ ደግሞ ሳላቋርጥ እጸልያለሁ አንተም ጸልይልኝ ጌታን አምነዋለሁ ይረዳኛል ይሄንን ነገር ከኔ ያነሳል። ስለ ትምህርቶችህ የዘላለም አምላክ ይባርክህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ።
Amen Amen Amen
ተባረክ
pastor egzahber babizu yebarki, betam tebarklew
ሁሌ የማልጠግበው ቃል :: እድለኞች ናችሁ ፊትለፊት ቁጭ ብላችሁ የምትማሩ 🙏🙏🙏
May God bless you 🙏
Paster Tebarek
ፐስተር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!! ለክርስትናችን መሰረታዊ ትምህርት ነው
አቤት ፓስተር ሁል ጊዜ ትምሕርትሕ የሒወት ምግብ ነው ያፅናናል ያበረታል ተባረክ ፓስተር
አሜን እግዚአብሔር ይናገራል
አሜን እግዚአብሔር ሰላማችንን ይጠብቅልን። ያለማወቅን ዘመን አሳልፎ እግዚአብሔር ባንተ አልፎ በቃሉ እያነቃን ስለሆነ እግዚአብሔርን ስላንተ እንባርካለን ጸጋውን ያብዛልህ ኑርልን እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ነገር ሁሉ በጥላው ስር ይሰውር ተባረክልን 🙌🙏❤👍
ፓስተርዬ በጣም ነው የምወድክ ሁል ጊዜ አገልግሎትህ ሂወቴን ይነካዋል ጌታ እስከፍፃሜ ያቁምህ
ጌታ ዘመንክክን ይባርክ ሁል ግዜ ለእኔ የሚያስፍልገኝ መልክት ነው የምታስተላልፍልኝ ዘመንክ ይባረክ በረከታችን ነክ
pastor Eyasu እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።ባንተ ት/ት በጣም ተጠቅሜአለው እኔም የማስበው ልክ እንዳንተ ነው በጣም ቁጡዎች ነን በችግርና በድህነት ስላደግን ይሆን? ጌታ ይርዳን አሜን
ፓስተር ጌታ እግዛብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይርክህ🙏🙏🙏
የተባረክ፡ነህ፡ወዳጀ፡
you are right the Last word
Amennn Amennn tebarek paster. Eyasu my God bless you.
ፓስተር ከመፅሃፍ ቅዱሥ በተጨማሪ ኣስፈላጊውን ትኩስ ምግቤን በሰአቱ የሚያቀርብልኝ ባንተ ያለው ፀጋ ለዘላለም ይባረክ! !!!!! ሁሌም ያንተ ትምህርት ባለሁበት ትክክለኛ ሁኔታ ላይ ያገኘኛል ጌታ ኢየሱስ ኣብዝቶ ኣብዝቶ ኣንተ እና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ተባረክ! !!!!
Geta Eyesus abzto ybarkh pastorye
Amen
Amennn geta huy erdan
ፓስተር እያሱ ብዙ ግዜ የሰማሁት ቃል እኔም የማቀነቅነው ግን ዛሬ ገና የገባኝ' ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ' አሜን፡፡ ይህ መልዕክት ለእኔም ነው፡፡ ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ በትክክል አንተ ተልከሀል፡፡
አሜንንንንንንንንንንንንን
ኢያስዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምንም ሳይኖረን በክርስቶስ ደስ የተሰኘንባቸውን አመታት ወደኋላ እንዳስብ አድርጎኛል አሁንም ይህንን ደሰሰታ መጠበቅ አብሮኝ አለወይ ብሎ ማሰብ ዋና ነገር ነው
አሜን ሳላውቅ ሴጣንን እያገለገልኩት ነበር አሁን ግን ጌታ በአንተ በኩል ብዙ ነገር እንዳስተውል እየረዳኝ ነው የእግዚሕአብሔር ስም የተባረከ ይሁን ወንድሜ ለአንተም ጸጋ ይብዛልህ እኛን አገልግለህ አንተም የተጣልክ አትሁን !!!!
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
(ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
*ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።አ
ተባረክልን ፓስተር እያሱ 📖💕
🙏🙏🙏🙏 hmmm ygermal
Amen Amen Amen hallelujah bless you pastor this is true bless you more and more
ጌታ ይባርክህ በተማርነው ቃል መኖር እንድንችልየእግዚአብሔር,ፀጋ ይርዳን,
tekekele ewenet newe
አሜን!ፓስተር ድንቅ መልዕክት ነው ።ሰላምህ ይብዛ!፣አሁንም ተባርከህ ለበረከት ሁን!
Egzeabher ymesgen betkkl lene new meliektun kbr hulu legeta Jesus Christus yhun amennnnnn GBU more and more !!!
Great message ! Thank you very much
Thank God for having you , God in control 🙏
ፓስተር ጌታ አገልግሎትህን ይባርክልህ ፀጋው ይጨምርልህ በጣም በሰጠህን ቃል ጌታ በመንፈስ ቅድስ አልፎ ከድካሜ ከስህተቴ አውጥቶኛል ተባረክ ቤትህ አገልግሎትህ ልጆችህ ትዳርህ በክርስቶስ እየሱስ ደም ይሸፈን ❤
Amen pastor hallelujah amen amen
ጌታ ይባርክህ
ዘመን ይተባረ ይሁን አምንን ሃሌሉያ
Halleluja Jesus temesgen
GOD bless you more & more ! Pastor Joshua
እግዚአብሔር ይባርክህ ትምህርት በጣም ደሰ ያሰኞል።
Amen Amen 🙏
Geta yebareke pasetre
Amennn Amennn kibr legeta yihun erasen enday new yarekegn bekalu paster tsega yibzalik betifu
Blessings Pastor. My message
Amen 🙏🏾 god is in control
God
God bless you pastor
ተባረክ 🙏 ፓሰተር
አሜን ጌታ ለኔ ያስብልኛል
Amennnn
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ተምሬበታለሁ ያብዛልህ ይጨምርልህ ።💚
Amen Amen Tebarek pastorEyasu
Amen yes geta yebarekh 🙏❤
Amen amen bless you 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ፓስተር እያሱ ጌታ ይባርክህ❤
በረታሁበት👏👏👏 ተባረክ ፓስተር
Geta eyesus yibarkih ❤ pastor 🙌
Ameen
What a wonderful and amazing teaching is this ! God bless you pastor.
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Much blessings, Amen. God bless you pastor🎉❤
You are blessed pastor 🙏 am thankful to have you pastor in my spiritual life am hopeful that your church ⛪ members has know that 🙏 🙌 thank you 😊
Pastetr tebarek❤
ዘመንህ ይባረክ
ጌታ ይባርክህ መልካም ትምህርት ነውጌታ ይርዳን
May God blues you Man of God ,its great message
To me
የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ
በጣም ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ለኔ የላከው መልእክት ነው ተባረክ ዉድ ወንድሜ።
Amen❤❤❤
ድንቅ የሕወት እንጀራ !! 👏❤❤❤👏 አሜን አሜን 👏👏
ፓሰተር በእውነት ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
AMEN God blessed you
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ የምገርም ትምህርት ነው
Amen 🙏🏾
Amen Amen Amen
paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤️
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር
God bless you wounderful message continue
ፓስተርዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ
ጌታ እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር
Amen tsegaw yirdang
GBU
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
Halelujha...man of God! Bless you.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏
Amen name ameeeen ameeen ameeeen 🙏🙏🙏
This is exceptionally amazing...o
On the right time for me. Thank you so much, Pastor for transferring God's plan for me.
ትክክል ነህ ነገር ግን ደስታን የሚነሳ ሰይጣን ና ሐጢአት ብቻ አይደለም::ለምሳሌ የኑሮ ውጣ ውረድ: በሌላ ሰው አለመረዳት(አንደርስታንድ): ከባድ ሐላፊነትን መሸከም: ጠንክሮ አለመስራት: በሺታ: ቤተሰብን በሞት ማጣት: ጦርነት ና ወዘተ:: ስለዚ በእነዚ ሁሉ ችግሮች ተከበን ባንናደድ ነው የሚገርመው::ዋናው በንዴታችን ውስጥ ሰይጣን አይግባ ነው::
Amen 🙏🏼 God bless you Pastor!
🙏🙏🙏🙏🙏
Amen ewnet new
amen amen amen
amen amen amen
leba
Alem?????😀
አንተ የዘመናችን ጳውሎስ
😂😂😂😂
ስብከትህ በጎ ቢሆንም የርዕስ ምርጫህ ባብዛኛው እራስህን ያገለለ መሆኑን ተደጋግሞ በማዬቴ አልወደድኩትም :: አንተን እንደማይመለከት የሚናገሩ ርዕሶችን መጠቀም ተገቢ አልመሰለኝም::
ደግሞም ሴቶች የሚያደምጡት መሆኑ መዘንጋት የለበትም!!
ከቅዱስ ቃሉ ውጪ ከህይወት ተሞክሮ ያገኘሃቸው ምሳሌዎችህ ፈገግ የሚያሰኙ ቢሆኑም መብዛታቸው ጥሩ ጎኑ አልታዬኝምና ቃሉን ብቻ ስበክ; ምሪቱን ጠብቅ::
የዘውትር አድማጭህ ነኝ::