ማንቸስተር ዩናይትድ የተስፈኛውን ወጣት ተከላካይ ሌኒ ዮሮን የዝውውር ፉክክር እንዴት ከሪያል ማድሪድ እና ፒኤስዤ እንዴት ማሸነፍ ቻለ ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Комментарии • 36

  • @MehzemMehzem
    @MehzemMehzem Месяц назад +26

    ሰላም arada fm እንዴት ናቺሁ I hope you are good በቻላችሁት መጠን ለ RUclips አድማጮች ፕሮግራሙን ባታዘገዮት ባይ ነኝ football ጥዋት ሲሰማ ደስ ይላል ብዙ ሰዉ ቀን busy ሰለሚሆን ባይ ነኝ መልካም ቀን love you guys keep it up

    • @NurAmin-it1bn
      @NurAmin-it1bn Месяц назад +4

      የምር ልክ ነህ live እኩል ከሬዲዮን ጋ ቢያስተላልፉልን አሪፍ ነው

  • @fethudinali2098
    @fethudinali2098 Месяц назад +3

    አላዛር በርታ እይታዎችህዐይመቹኛል

  • @SamsonElias-ur1dq
    @SamsonElias-ur1dq Месяц назад +3

    Glory glory united.. 😎🇪🇹

  • @user-zt6up2cg1v
    @user-zt6up2cg1v Месяц назад +3

    Its 52million Euro + 3m Euro (normal add ons) + 7m Euro (difficult adds ons )= 62m Euro overall not 72m

  • @etcodio
    @etcodio Месяц назад +1

    I listen to your voice a lot on the radio your football maturity is very interesting I am very happy to see you on youtube for the first time keep up the good work

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Месяц назад +1

    ጥሩ የማንበብና የማድመጥ ልምድ አለሀህ የሀሳብ ድርቀት የለብህም ሙያውን አክብሮ የሚሰራ ጋዜጠኛ ደስ ይለኛል ESPN ላይ ያሉ ጋዜጠኞች በማንቸስተርና ቴንሀግ ጥላቻ የሰከሩ ከሙያቸው ያፈነገጡ ናቸው ለYoro የወጣበት 50+12 ሚሊዮን add ons ነው የዝውውር ንጉሱ According to ፋብሪዚዮ ሮማኖ

  • @MIKIAShaile-lk2ey
    @MIKIAShaile-lk2ey Месяц назад

    በርታልን ኣላዛር you're the best Ethiopian journalist

  • @ertale1874
    @ertale1874 Месяц назад

    አላዛር ምርጥ የ ስፓርት ጋዜጠኛ

  • @manofthematch491
    @manofthematch491 Месяц назад +3

    70 ሚሊዮን ከሆነ የኤቨርተኑን ጃረድ ብራንዝዋይትን ማስፈረም አይሻልም ነበር Leny Yoro 62 ሚሊዮን ከነ add ons ነው ያስፈረመው ። ይስተካከል

  • @YeabtsegaAdeladaye
    @YeabtsegaAdeladaye Месяц назад

    በወጣትነታቸው የት ይደርሳሉ ተብለው እንደተጠበቅነው ከፍ ያላሉ ብዙ ተጫዋቾች አሉ በተለይ 19 ዓመት ሳይሞላቸው ብዙ ያወደስናቸው ተጫዋቾች በተለይ load ከበዛባቸው united ውስጥ ፍርሃቴ እሱ ነው። including Kobbie Mainoo

  • @natnaelmulugeta93
    @natnaelmulugeta93 Месяц назад +5

    62 ሚሊየን ዩሮ ነው ከነ addon

  • @zola_man
    @zola_man Месяц назад

    እናመሰግናለን አሊዝ

  • @AbelnesibuAbelluck
    @AbelnesibuAbelluck Месяц назад

    አሌ በጣም ተሰዕጦ ያለው ተጫዋች ነው የዩናይትድ ወደፊት በጣም የተሻለ ይመስላል

  • @ameenyasin5585
    @ameenyasin5585 Месяц назад +2

    70m aydelem 50+12m siketl 2 wud aydelem 3 new v,osim... N.Pepe

  • @yaredgirma108
    @yaredgirma108 Месяц назад +3

    Er 70 adelem 50m 12m add nw

  • @HappyMan-yl3dw
    @HappyMan-yl3dw Месяц назад

    አላዛር ትለያሌ ግን እሱ ሶስተኛው ውድ ተጫዋች ነው ኦስምሄን አሌ❤❤❤

  • @_Aklile_semaetat_Official_chan
    @_Aklile_semaetat_Official_chan Месяц назад

    Alazar tru gazetgna tmslgn nbr
    Gin ye Marcan zegba nw endal yametahee
    Marca nw presidentu wey hid wey atchwtm alu yalw

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq Месяц назад

    😍😍😍

  • @worku8195
    @worku8195 Месяц назад

    52 million euro+12 million euro

  • @shashaman702
    @shashaman702 Месяц назад +1

    Kifiyaw 70 ayidersim check adirg bedenb

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo Месяц назад

    You are Arsenal fan 100%

  • @user-bh7xj4xx7x
    @user-bh7xj4xx7x Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AmusedBobsleigh-ou3ot
    @AmusedBobsleigh-ou3ot Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZelalemDesta-gz9mo
    @ZelalemDesta-gz9mo Месяц назад

    50 million Euro +Add'' onns 12million Euro❤❤

  • @DagiJone-uz4pz
    @DagiJone-uz4pz Месяц назад

    you tube live bejmere arif nw

  • @yosefgirma7761
    @yosefgirma7761 Месяц назад

    €50 upfront €12 addons that is it

  • @user-xi1km6ks3w
    @user-xi1km6ks3w Месяц назад

    1ኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛኛ ነክ

  • @DAKODI2825
    @DAKODI2825 Месяц назад

    በጣም ድንቅ ዝውውር ነው ነገር ግን አሰልጣኙ ተጫዋቾችን የመጠቀሙ ጉዳይና ቡድኑን የሚያስተካክለው አይመስለኝም እንደውም በ 1 ወይም 2 ወር ውስጥ የማሰናበት ይመስለኛል !!! Van be ready

  • @user-ws2wq6cx9w
    @user-ws2wq6cx9w Месяц назад

    Le ande man endehon lemaytawek techawach😂
    Mulu program😂 tesralek adekm nk

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 Месяц назад +1

    የኢትዮጵያ እግርኳስ አኞዎች ለማንችስተር ያላችሁ ጥላቻ የተለየ ነው
    €62 ሚሊዮን ከነ አድስኦን የሆነውን ዝውውር አንተ €70 አደርሰከው ስታስጠሉ።

  • @user-lm4td4fl3m
    @user-lm4td4fl3m Месяц назад +1

    ያየዉ ከአንድ ሺህ ሰዉ በላይ ነዉ LIKE ያረገዉ ደግሞ መቶ ሰዉ ብቻ ነው፣ ላይክ ኣይጎዳም አርጉ ሰምታቹ ዝምብላችሁ አትዉጡ