መድፈኞቹ ከሽንፈት የተረፈቡት ጨዋታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 348

  • @asmelove8124
    @asmelove8124 2 месяца назад +10

    ሰላም መንሱሬ እውነት ትልቅ ጋዜጠኛ ነክ ለዚ ደግሞ መላው የ ኢትዬጵያ ህዝብ ምስክር ነው የዛሬው አርሰናልን የተቸህበት ነገር ግን ተገቢ አደለም አንድ ተጨዋች በቀይ ወቶባቸው አቻ አስጠብቀው መውጣታቸው ጉብዝና እንጂ ድክመት አደለም ባይሆን ስለ ዴክለን ራይስ ተገቢ ያልሆነ ጥፍት ሰርቶ ቲሙን ዋጋ ስላከፈለ እሱን ነበር እርስ ማድረግ የነበረብክ አስሜ ነኝ ከሽሮሜዳ ምንግዜም መድፈኛው

    • @elsh11
      @elsh11 2 месяца назад +1

      Exactly

  • @tsehaygeletu4246
    @tsehaygeletu4246 2 месяца назад +19

    መድፈኛው ከሽንፈት አልተረፈም ተዘረፈ እንጂ የፔጅህን ርዕስ አስተካክል ከቀዩ በሀላ ንፁ የጎል እድል ያመከነው መድፉ እንጂ ብራይተን አልነበረም ሁሌም መድፈኛ

  • @MandaManda-s8o
    @MandaManda-s8o 2 месяца назад +21

    አንተ እማ ሁሌም ቢሸነፍ ደስታህ ነው

  • @GetnetArsenal
    @GetnetArsenal 2 месяца назад +10

    እዴት ከሽፈት ተረፈ ትላለክ መሱር አላየከዉም እዴ የሳካን እና የሀቨርት አድላድ ጎንኙነት አርሰናል ለማሸነፍ ኮስ ቢቆጣጠር ተረጋግቶ ያሸንፍ ነበር

    • @Tsegsh26
      @Tsegsh26 2 месяца назад

      ያላየኸውማ አንተ ነህ አንዳንድ የአርሠናል ደጋፊወች ኳስ ከማየት ማውራት የሚወዱ

  • @alexjhon157
    @alexjhon157 2 месяца назад +13

    እና ደስ ብሎህ ነው አንዲህ የፈጠንከው ሲጀመር አርሰናልን አትወደውም

    • @DanielTesfaye-gr6gq
      @DanielTesfaye-gr6gq 2 месяца назад

      አርሰናል ምኑ ይወደዳል?

    • @bettytube2
      @bettytube2 2 месяца назад

      ጫወታቸው ኳስ የምታውቅ ከሆነ ነው ​@@DanielTesfaye-gr6gq

  • @NejaHussen-lv1ih
    @NejaHussen-lv1ih 2 месяца назад +15

    ሰላም መሱሬ እኔ ያአርሴናል ነጥብ ያታዘራፈበት ጨዋታ ናበራ የመሀል ደኛ + ያቨር ደኛ ተገግዞ ዘራፉን ያአርሴናል በደል ከዓመት ዓመት እንደቀጠለ ነው።

    • @dawittabay
      @dawittabay 2 месяца назад

      brother በየትኛውም ጨዋታ VaR ቢጫ ካርድ አያይም
      ቫር የሚታየው ቀጥተኛ ቀይ ካርድ የሚያሰጥ ፋውል እንዲሁም ፔናሊቲና ኦፍሳይድ ናቸው ቫር የሚመለከታቸው ጉዳዮች

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 2 месяца назад

      ራይስስ ብልጥመሆንነበረበት የማይረባሥተት ሰርቶብድኑን አሥቀጠቀጠው!!የአንድተጫዋችክፍተት ለመሸፈንያልተቻለበትብድንአርቴታ ትምህርትነው😮😮😮

    • @eyobMarkos-i4b
      @eyobMarkos-i4b 2 месяца назад

      መጀመሪያ አማርኛ አስተካክለክ ፃፍ

    • @groot1207
      @groot1207 2 месяца назад

      ​@@eyobMarkos-i4bአማርኛ አስተካክሎ መፃፍ ትልቅ እውቀት አደረከው እንዴ....ለአንተ አይደለም ለመንሱር ነው ደግሞ የፃፈው

    • @nanogerba8844
      @nanogerba8844 2 месяца назад

      @@dawittabay penality hand ball neber eko bro esun aytehw kehon there wasn't var check?

  • @chinaching
    @chinaching 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም መንሱር ዛሬ በጣም ደስ ብሎኝል አንተን ሰለገኝው ሰፍልግ ነበር ❤❤

  • @Thomas-yt6hl
    @Thomas-yt6hl 2 месяца назад +2

    መንሱሬ እጂግ የማከብርህ እና ሙያህን ጠንቅቀህ የምታውቅ ጋዜጠኛ ብትሆንም በ አርሰናል ጉዳይ የምታቀርበው ዘገባ ግን ሚዛናዊነት የጎደለው ነው። እስኪ ዳኝነቱን እንተዎው እና በዚህ ጨዋታ ከሽንፈት የተረፈው አርሰናል ዎይስ ብራይተን?

    • @BeleteHayile
      @BeleteHayile 2 месяца назад

      ሰውዬውማ ለምን አንደሆ አይገባኝ ከርእስ አሰጣጡጀምሮ ለአርሰናል ያለውን ጥላቻ ነው የሚያሳየው የሚገርመው አርሰናል ጨዋታው ከተጀመረ እስከ25ተኛው ደቂቃ ድረስ አርሰናል ሙሉ ብልጫ ነበረው በኳስ ቀጥጥርም በሙከራ ጭምር ለምን አንዳልታየው ራይስ ከወጣም በሆላ ቢሆን ወደጎልነት ሊቀየሩ የሚችሉ ብዙ የሚያስቆጬ ሙከራዎችን አይተናል የራይስ በሁለተኛ ቢጫ መውጣት የቡድኑን መንፈስ ረብሾታል የማዋሸው ጉዳይ ብረይተኖችም የተገኘውን የዳኝነት ስተት በመጠቀም ጫና አድርገውበናል ሆኖም ግን የአርሰናል አጨዋወት በራይስ መውጣት ክለቡ አንደቡድን የስነልቦና ጉድለት ታይቶበታል የህን ጨዋታ ትምህርት ወስደው ለሚቀጥለው ጨወታ ዝግጅቶችን ማድረግ ብቻ ነው ።

  • @merkinemathewos
    @merkinemathewos 2 месяца назад +4

    መንሱር ኩዋስ ማየት ከ ጀመርኩት 15ዓመት ነው ነገር ግን እንዴ ዛሬ አይነት ዳይኛ አይቼ አላክም የዳይኛ ቺግር ለራይስ ቀይ ከርድ መስጠት ብቻ አይደለም ዳይኝ ጫዎታ ይመራበት መንገድ ፊታው አይደለንም እንድ አንድ ደጋፊ በጣም አዝናለዉ 😭😭😭😭😭

  • @dagimgetachew
    @dagimgetachew 2 месяца назад +1

    From my perspective, giving a credit for Brighton is silliness. The turning point was the red card. If you see the replay, the ball was on motion, when rice touched the ball. Rice made a silly mistake, but for that touch he didn’t deserve a yellow card. It blew my mind. Arteta’s respond flabbergasted me. Arteta’s response reminds me of Rodri which he said about “ Mentality”. If Man city were playing in Arsenal shoes, they wouldn’t have defended like that instead they try to win the match. Arsenal had to try their best to win. If you think you are as good as Man city, you have to win every single game regardless whatever happens. They could have tried their best to win because they had the fans behind them. If the game was an away match , It was okay. Arteta has to learn more about winning mentality. I hope you read my thoughts. Thanks mensure I couldn’t agree more with your opinion. We had the same vision.

  • @selina8513
    @selina8513 2 месяца назад +1

    መንሱሬ አንድ ቡድን በጨዋታ ላይ ቀይ ካርድ ሊኖር እንደሚችል አስበው ነው የሚገቡት በዚህም ምክንያት ፕላን ቢ ሊኖርህ ይገባል አርቴታ ግን በሜዳ ላይ ያሳየን ጨዋታ ልክ እንደ ትንሽ ቡድን ሆኖ ነው ያየነው በሜዳህ እንደመጫወትህ ደጋፊህ እራሱ እንደ አንድ ተጫዋች ይቆጠራል ሲቲ ቢሆን ይህን ጨዋታ እንዴት ማሸነፍ ያውቃል አርሰናል ዘንድሮም ዋንጫ እንደሚያነሳ ምልክት የሰጠበት ነው

  • @JibrilJibrilabdela
    @JibrilJibrilabdela 2 месяца назад +1

    መንሱር እናመሰግናለን ለትኩስ ትንተናክ ግን መንሱሬ ካነበብከው አንድ ጥያቄ አለኝ ብድኖች ከአርሰናል ጋ ሲጫወቱ ተጫዎቾቻቸው ያለምንም ንክኪ እየተጎ ነው ምክንያቱ ምንድነው

  • @tofikbedru8905
    @tofikbedru8905 2 месяца назад

    መኖሱር እንዴት እንዴት ነው ምታስበው?አርሠናል ከሲቲ ጋር ባለው ፍጥጥም ምትለው ይህ አስተያየት ምኖም ተቀባይነት የለውም ምክንያቱም ሌሎቹ አስራ ስምንት እንደሌሉ አድርገህ ነው የቆጠርካቸው ካለው የቡድኖች ጥንካሬ የተነሣ ሁለቱም ላይበሉት እንደሚችሉ ማሠብም አለብህ ሠላሣ አምስት ቀሪ ጨዋታዎች እንዳሉም ማሠብ ይኖርብሃል ባይ ተኝ
    ቶፊቅ ከማል ከዋሽንግተኖ ዲሲ

  • @birhanumesele6419
    @birhanumesele6419 2 месяца назад +3

    First comment. Listening in Madagascar 🇲🇬

  • @tomasyohannes2497
    @tomasyohannes2497 2 месяца назад

    I can't wait to, Fikre ylkal 🎉❤

  • @sebleabebe1795
    @sebleabebe1795 2 месяца назад +19

    ነገ ጠዋት አይደርስም ነበር አሁን በዚህ ሰአት ትመጣለህ መንሱር🤦‍♀️ ዛሬ የአርሰናል እንዝላልነት ነዉ ባገኙት እድል በመጀመረያዉ ሀያ ደቂቃ ጨዋታዉ መገደል ይችል ነበር ትሮሳር ከቤንች ሲነሳ ነዉ ዉጤታማ እሚሆነዉ ከዚህ ቡኀላ ያኮርፋል ብዬ አላስብም ትልቁ ችግር የአጥቂ ጉዳይ ነዉ በዚህ ላይ ዳኛዉ ጨዋታዉን እረብሿታል ቢሆንም በጎደሎ ተጨዉቶ ነጥብ አስጠብቆ መዉጣቱ ጥሩ ነገር ነዉ

    • @MulukenArarsa-n9w
      @MulukenArarsa-n9w 2 месяца назад

      Koy Ye Feresenal Degafiwoche Be Ande Machen New Ende Yeteserachehut

    • @AbdelaTahir-ql4eb
      @AbdelaTahir-ql4eb 2 месяца назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣bro አይደርስም አይደርስም 😜😜😜😜😜

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b 2 месяца назад

      ደስታ እኮ አያስተኛም 😂😂

  • @BerhanuReta-ud8ew
    @BerhanuReta-ud8ew 2 месяца назад +11

    መንሱር እንኮን ደስ አለክ ሌላ ምንም አንልክም ዝም ብለ ትሽከረከራለ የአርሰናል ውድቀት ውስጥ ነው ሌላው የ እንግሊዝ ዳኞች ለኢትዮጵያውያ ፕሪሚየር ሊግም አይመጥኑም

    • @adebabayarasaw1357
      @adebabayarasaw1357 2 месяца назад

      ከወንድሙ ጋር ሲከራከር ስላደገ አምኖ ባይቀበለውም አርሴናልን አይወድም ወይም አርሴናል የሚወራውን ያህል ታላቅ ቡድን እንዳልሆነ ማሳየት ይፈልጋል። መደነቅ ያለበት በ10 ተጫዋቾች ነጥብ ተጋርቶ የወጣው አርሴናል ወይስ አድቫንቴጁን ሳይጠቀምበት የወጣው ብራይተን🙄
      ርዕስ አሰጣጡንም ሆነ ትንተናውን ተመልከት አርሴናልን በሆነ መጠን ሾርኒ ይገባለታል። ተንኮለኛ ነው ባይ ነኝ።
      የማንቸስተር ደጋፊዎችን በጣም ይፈራቸዋል። እነ Ab Bella ርዕስ ይዘው ሲጽፉበት ታስታውሳለህ አይደል እንዴት ይቅርታ እንደጠየቀ🤔

  • @soliyanaabera
    @soliyanaabera 2 месяца назад +1

    declan መቼ ጨዋታ አዘገየ? Veltman በቀጥታ በቀይ መውጣት ነበረበት።

  • @gashedebele9947
    @gashedebele9947 2 месяца назад +18

    አርሰናል ሲሆን የምትሰጠው ርዕሰ እራሱ ያቅለሸልሸኛል 😂😂😂

  • @Pentagon2127
    @Pentagon2127 2 месяца назад +2

    My dear Brother Mensur. The moment that turned from sweet to bitter when it came to today's Arsenal vs. Brighton game was people's inability to control their emotions rather than the world's population. Thomas Parte waved his hand in protest when he was given a yellow card, and the referee was left feeling disoriented. In this way, the referee surrendered to his personal feelings and turned the football field into a battlefield.

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff 2 месяца назад +1

    ሀይ መንሱሬ አንተን የወደድኩህ አስታውሳለው አንድ መጽየት ላይ ኢንተሪቭ አድረገህ ነበር ከዛ በኀላ በጣም የማደንቅህ የመጽየቱን ስም ብታስታውሰኝ ደስ ይለኛል?

  • @yebeltalkebede5307
    @yebeltalkebede5307 2 месяца назад +5

    መንሱሬ ስለዳኛው ባህሪና ስለእለቱ ዳኝነቱ

  • @debisokusha9810
    @debisokusha9810 2 месяца назад +1

    Ayi mensur la share ena like gize tebikek kachi tilalek ayidel.

  • @segedzeray9854
    @segedzeray9854 2 месяца назад +8

    የእንግሊዝ አወዛጋቢ ዳኞች ገና ከመባቻው ስራቸውን ጀመሩ።

  • @Danikabtu-lw7cd
    @Danikabtu-lw7cd 2 месяца назад

    መንሱር እሄን ጨዋታ ትክክለኛ ትንተና ሚሆነው ከቀይ ካርዱ በፊት የነበረው የአርሰናል dominance ምን ያክል ከፍ ያለ እንደነበር ስታምን ነው ብራይተንን እንደ ጀብደኛ ቡድን አርገህ መሳልህ ትክክል አይደልም ከቀዩ ካርድ በፊት የትነበሩ

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 2 месяца назад +3

    እረ መንሱሬ ግልፅ ነው። ዳኛው በብዙ መልኩ የሚዛን ችግር ነበረበት።

  • @AmareGetachew-g7c
    @AmareGetachew-g7c 2 месяца назад +2

    እኔምለው መሱሬ ከዳኛገር ያለው ችግር መድነው ምታቀው ካለ ንገረን ምግዜም መድፈኛ

  • @dawitalemayehu4495
    @dawitalemayehu4495 2 месяца назад

    መንሱር ስለ ዳኛው ብቻ ብታወራ ብዙ ማውራት ትችላለህ ። እውነትም ርዕሱ መሆን የነበረበት ዳኛው መድፈኞቹ እንዳያሸንፉ አደረጋቸው ብትል አይመጥንም

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 месяца назад +2

    አርሴዎች ዳኛው የኛ የዩናይትድ ነው መሰለኝ ለዛ ነው ያዳላው አርሴ ዛሬ ተበድሏል እኔም እስማማለው

  • @Beki-df2by
    @Beki-df2by 2 месяца назад

    መንሱር ሰላማችን ብዝት ይበል የዛሬ ጭዉታ man utd በምን ሁኔታ ይገባል

  • @MehrituAbeula
    @MehrituAbeula 2 месяца назад +3

    መንሱሬ ሠለም ሠለም የዳኛው ችግሪ ነው

  • @dagimberhanu5882
    @dagimberhanu5882 2 месяца назад +2

    ገና ጫዋታው ሲጀመር የዳኛውን ሁኔታ እንዳየሁኝ ዳኛው ለአርሰናል ቀይ ለመስጠት ትንሽ ምክንያት እንደሚፈልግና ቀይ የሚያገኝ የአርሰናል ተጫዋች እንደሚኖር ገምቼ ነበር።

    • @tezanabekele5256
      @tezanabekele5256 2 месяца назад

      ተው እባክህ የእኔ ጠንቋይ😂😂😂

  • @etmusic1788
    @etmusic1788 2 месяца назад +1

    አረ መንሱሬ ከማንቼ ጋር አታወዳድረው ፈርስት ሃፍ እኮ ብራይተን በኳስ ቁጥጥር የተሻለ ነበር እንጂ አንድም ኦን ታርጌት ሳይሞክር ነበር የወጣው ከቀይ ካርዱ በሗላ ነው የሞከሩት
    ብራይተን ከአርሰናል ቀጥሎ የሚመቸኝ ቡድን ነው ነገር ግን ዛሬ ከዛሬ ያገኙት ውጤት በብራይተን ብቃት ሳይሆን የአርሰናል ተጨዋች መጉደል ነው

  • @sufisuleiman2594
    @sufisuleiman2594 2 месяца назад

    መንሱር በጣም ነው የተሳሳትከው ለምን መሰለ ኳሱን ልጁ ሊመታ ሲል ኳሱን በእግሩ ነክቶታል ልምን ደግመ ደጋግመ ተመልከተው እሺ መንሱር በጣም ሬስ ስተት የሰራ ሰው ነው መጀመሪያ ቢጫ ካየ መጠቀቅ ነበርበት ኳሱን ለምን ነካው መንሱር የቤት ስራ ለአንተ ነው ደግመ ደጋግመ ማየት አለብ መንሱር አኔም የአርሰናል ደጋፊ ነበርኩኝ በጣም ነበረ የምናደደው ሲሸነፍ አርስናል ዋንጫ አይበላም ለምን መሰለ ዋንጫ በላ ስትል በቀላል ቡድን ይሸነፋል እና በጣም ያናዳል እና አርሰናል ምንም የምታምነው ቡድን አይደለም ሲጀምር በጣም ወደ ዋንጫው ሲገሰግስ በጣም ደስ ይላል ግን መጨረስ አይችልም በቃ በአርሰናል ተስፋ የቆረኩት አርሰናል ማለት ውሃ ውስጥ የተዘፈዘፈ ተልባ ነው ምንም የምታምነው ክለብ አይደለም በጣም ከልክ በላይ ነበረ የምደግፈው ግን አርሰናል ለዋንጫ ደረሰ ስትል ሆዱን ይበጠበጣል ስለዚህ አዎን ማንንም አልደግፍም የምንም ደጋፊ አይደለሁም በሰላም የምኖር ሰው ነኝ አርሰናል በጣም አናዶኝ ነው የተውኩት በአርሰናል ሁሌ ከምትናደድ ባደግፍ ይሻላል ብዙ አመት አርሰናል አልኩኝ በአርሰናል የተነሳ ከሰው ጋር ለማጣላት ደርሼ ነበር ግን አርሰናል ማለት ዋንጫ የማይበላ ቡድን ነው መንሱር እነግራለሁ ወደ ዋንጫ ሲመጣ ይደነግጣል በዚህ ምክንያት አርሰናልን መደገፍ አቆምኩኝ በቃ መደገፍ ተውኩኝ መንሱር

  • @ArsenalHybury
    @ArsenalHybury 2 месяца назад +3

    BRIGHTON YE MOTE TEAM NEW ,REFERE NEW CHEWETAWEN YE REBESHEW

    • @DanielTesfaye-gr6gq
      @DanielTesfaye-gr6gq 2 месяца назад

      አረ ነዉ እንዴ?😂😂😂

    • @ArsenalHybury
      @ArsenalHybury 2 месяца назад

      @@DanielTesfaye-gr6gq Awo le manchester new ye mikebdew eko 😄😄

    • @DanielTesfaye-gr6gq
      @DanielTesfaye-gr6gq 2 месяца назад

      @@ArsenalHybury አባ ሊቨርፑል ነኝ እሺ።

  • @SimonGhimay
    @SimonGhimay 2 месяца назад +5

    እንደነዚህ ያሉ ዳኞች እያሊ አርሰናል እንዴት ዋንጫ ሊበላ ይችላል

  • @MengisthuMetekeya
    @MengisthuMetekeya 2 месяца назад

    ሰዉየ ምን ነካህ ብራይተን ልባም ቡድን አይደለም ማሽቃበጡን አበዛሀዉ ሰዉየ ፔናሊቲም እኮ አርሰናል ተከልክሎል አርሰናል ሁሌም ምርጥ ቡድን ነዉ ጫወታዉን ያበላሸዉ ዳኛዉ ነዉ

  • @AdaneAnmut
    @AdaneAnmut 2 месяца назад +1

    ሰላም መንሱርየ ቀይ ካርድ
    የተሰጠ መንገድ አልገባኝም
    ስለ ፋወል ግልጽ አድርግልን

  • @yazachewgirma-i5y
    @yazachewgirma-i5y 2 месяца назад

    የምን ልባም ነው መንሱሬ ዋናው አለመሸነፍችን ነው በ10 ተጫዋች እየተጫወተ posetion ማለት አስተያየትህ ግራ ያጋባል ???

  • @YuyuYui-f5c
    @YuyuYui-f5c 2 месяца назад

    አይ መንሱር ስለዳኝነቱ ፍታዊ ትሆናለሕ ብዬ ነበር ያሳዝናል

  • @abiyalemayheu7289
    @abiyalemayheu7289 2 месяца назад

    መኑሱሬ በርታ!

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 2 месяца назад

    መንሱር እስቲ የኛን ዳኛ አቅርበህ በዴክላን ራይስ ቀይ ካርዱና በአጠቃላይ በጨዋታው ላይ የዳኛው ፍትሀዊነት በተመለከተ አወያይልን፣አላዘገየም ተከላካዩ ሆን ብሎ ነው እግሩን የመታው

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 месяца назад +4

    ፍትሐዊ ያልሆነ ዳኛ በጣም ያሳዝናል መጠየቅ አለበት

  • @fasilzewdie1652
    @fasilzewdie1652 2 месяца назад +1

    መንሱር በሰላም ነው ግን? በጣም ተደስትክ እኮ...ወይስ ቤቲንግ ጀምረህ ነው?

  • @redwanmohammed5375
    @redwanmohammed5375 2 месяца назад

    መንሱር ዛሬ ስለ ቀይ ካርድ ግልፅ የሆነ ማብራርያ እንፈልጋለን

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile 2 месяца назад +1

    የሚገርም የዳኝነት ውሳኔ ለኔ ትክክል ውሳኔ አይደለም ማለት ኳስ በትክክል ቅጣት ምት ማስጀመር ነበረባቸው ዲክላን ራይስ ሆን ብሎ አንዳይገመር ያደረገበት ሁኔታን አላየሁበትም በምን መስፈርት ነው ቢጫ ሊያሳዩት የቻሉት በፍጹም የሰጡት 🌕 ካርድ ልክ አይመሰለኝም ።

  • @Seidworku-m8q
    @Seidworku-m8q 2 месяца назад +1

    የአረሰናል ደጋፊ ነኝ ኳሷን ወደውጭ ስለነካት ነው ካርድ ያየው ብዙ ስለማይታይ ነው ያወዛገበው ግን ደግሞ ዳኛው ማለፍ ይችል ነበር።

  • @Manchestercity-ql
    @Manchestercity-ql 2 месяца назад

    Minm yakil wutet bigaram arsenal iko bemedaw wutet megarat yelebetm

  • @learner256
    @learner256 2 месяца назад +1

    Arsenal ke medawu wuchi kebad new bemedawu(Emirates) lay chaweta eyekebedawu newu, wede mechersha yadergechawu chaweta lemesale everton, wolves...etc. kemeda wuchi ye shampion buden yemiselal emirates lay gin ene ayemechegnem

  • @jmelukedir9330
    @jmelukedir9330 2 месяца назад

    መንሱር ግን ለምንድነው ሁሌም ዳኞች አርሰናል ላይ ግፍ የሚሰሩባቸው ሀይ ባይ የለም እንዴ??

  • @Besmeabweld9728
    @Besmeabweld9728 2 месяца назад +1

    አላዛር አስግዶም ሚባል ኳስን እንደ ቀላል ፊዚክስ ሚተነትን ጀግና ጋዜጠኛ አለ፣ እዛ ሂዱ ጋይስ፣ መንሱር እኮ መረጃ ነው እንጂ ትንታኔ ብዙም አትችልም።

  • @semucRuit
    @semucRuit 2 месяца назад

    መንሱሬ king ❤

  • @adugnagebreamlak1431
    @adugnagebreamlak1431 2 месяца назад +1

    እውነቱን ለመናገር ማንሱረ ቀይ ካርድ አያሰጥም ቪድዮውን ደግመህ እይ አርሰናል ዛሬ ያጠፋው ጎል አለማስቆጠር ብቻ ነው pls አስተያየት እንጂ ትችት አታዝቡብን

  • @BenaMillion
    @BenaMillion 2 месяца назад +1

    መንሱር ስታወራ ሚዛናዊ ሁን የ ዮናይትድ ደጋፊ እንደሆንክ ግልጽ ነው

  • @AbdurhemaNAdem
    @AbdurhemaNAdem 2 месяца назад +2

    መኑስሬ፡በጣም፡የሚገርምዳኝነትነው፡እንግሊዝላይየምናየው፡፡አርሰናል፡ላይይብሳል

  • @AsheM-zo6kl
    @AsheM-zo6kl 2 месяца назад

    Hulem ye city tekenakang indthon ye ingliz dangoch ayifelgum

  • @SeydSeya
    @SeydSeya 2 месяца назад +1

    Mesura yamal gn bedenb arsenaln yayehubet chawta new mekelakelu dnk neber

  • @tselotkindhun
    @tselotkindhun 2 месяца назад

    መንስሩ ምን ነካእ ኳሱ ተጫዋቹ ፊቱን አዙሮ እየሄደ ነው እግሩ ግን ኳሱን መንካቱስ ?

  • @ddj6269
    @ddj6269 2 месяца назад

    True

  • @GetachewGech-o4x
    @GetachewGech-o4x 2 месяца назад +4

    መንሱሬ ቢጫው ልክ አይደለም....ራይስ እኮ ጭራሽ ልጁን አላየውም

    • @DanielTesfaye-gr6gq
      @DanielTesfaye-gr6gq 2 месяца назад

      አዎ ልክ ነህ ቢጫዉ ለክ አይደለም 😂😂😂 ግን እንኳን ተሰጠዉ።

  • @BirukMuche-nv2fv
    @BirukMuche-nv2fv 2 месяца назад

    አርሰናል ያስቆጠረው ጎል የሊዊስ ደንክን ስህተት ተጠቅመው እንጂ ተቀናጅቶ የተቆጠረ አይደለም ይልቁንስ ብራይተኖች ያስቆጠሩትን የተቀናጀ አጨራረስ ማድነቁ ይሻላል ቀይ ካርዱ ምንም አከራካሪ አይደለም ተገቢ ነው የመጀመርያው ጥፋቱ ቀይ ካርድ ያሰጥ ነበር ካሳሚሮ የተመለከታቸው ቀይ ካርዶች ተገቢነታቸውስ ትክክል ነው?

    • @agenagnewabera662
      @agenagnewabera662 Месяц назад

      የተቀናጀ ጎል ነው አላለም ገልቱ። እስኪ ማን ነው አሲስት ያረገው? ገሪባ

  • @Remedan-c2u
    @Remedan-c2u 2 месяца назад

    ሰላም ስላም መሱሪ

  • @ddj6269
    @ddj6269 2 месяца назад

    Tanks

  • @YuyuYui-f5c
    @YuyuYui-f5c 2 месяца назад

    መንሱሬ ምንም አልልሕም ካንተ አላውቅም ዳኛው ግን ልክ አይደለም ይሔን አምናለሑ

  • @BelachewMeleseHabite
    @BelachewMeleseHabite 2 месяца назад +1

    አቤል እባላለሁ አታሞርት በቀዮዬ ተባረረ ራይትስ
    North lenden for aver

  • @johndansamo1177
    @johndansamo1177 2 месяца назад +1

    ❤sile tuntenaw enamesgnalen dil le semayawyochu

  • @belachewbekele9307
    @belachewbekele9307 2 месяца назад +1

    በጣም አዝኛለሁ😭 ማንሱር ምንም ሀሳብ የለኝም ሁሉንም ነገር ከንተ ልስማ

  • @AbduKemal-k1p
    @AbduKemal-k1p 2 месяца назад

    መንሱር እንደ ገለልታኛ ከዬነው ረስ የሰጠው ነበር? ወይስ የምለስ ወለምታ ነበር?

  • @yassinmohammed7458
    @yassinmohammed7458 2 месяца назад +9

    የዳኛው ችግር ለራይስ ቀይ መስጠቱ ብቻ አይደለም ዳኛው ጨዋታውን የመሩበት መንገድ ፍትሃዊ አልነበረም!

  • @seidteha8129
    @seidteha8129 2 месяца назад +2

    መንሱሪ በዳኞት አንገረም አምና ኒዉካስት እንዴት እንዳሸነፈን ዳኞች ሁሌ እንደዚ ናቸዉ ቹለታ ከሌለህ አንዲህ ነዉ

  • @DaniMela-qb1nc
    @DaniMela-qb1nc 2 месяца назад +1

    ማንሱር እዑነት በጣም ላብድ ነው አንድ በል ቃዩን እስኪ በድንብ ንገረኝ

  • @one-107
    @one-107 2 месяца назад +2

    መንሱር አትሳሳት አርሰናሎች እኮ የቀይ ካርዱ ውሳኔ ስህተት ስለሆነ ሙዳቸውን ሰርቋቸው ነው እኮ። እንደውም አርሰናሎች ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @KassaYared1919
    @KassaYared1919 2 месяца назад

    እኛ አቻነው የወጣነው በቀይ ወቶብን አሉጂ 2 1 የተሸነፉውት እነሻሼ የሊጉ ቤቲ

  • @kibatase
    @kibatase 2 месяца назад

    መንሱር ኮሜትን ስትሰጥ ትንሽ አስተካክለው ምክንያቱም በአርሰናል ስትደርስ ትንሽ ወደኋላ አትበል ግልፅነት የለለው ወሬ አብዝቶሃ

  • @temamkedir3965
    @temamkedir3965 2 месяца назад +1

    አረ በጣም ሚገርም ዳኛ ነው ፔድሮ እንደዛ ሲለጋ ዝም ብሎ ኳስ ተንከባሎ ስለነካ ቢጫ ቀይ አስበላን 2 point

  • @henos1009
    @henos1009 2 месяца назад

    መንሱሬ እባክህ ለቴሌ እሄን መልክት አድርስልን ኳስ መከታተል አልቻልንም አባካችሁ unlimited package በደንብ እየሰራልን አደለም እኛ የክፍለ ሀገር ልጆች ገንዘባችን በከንቱ እያባከናችሁብን ነው በጦርነቱ ምክንያት ከቤት ወጠን DSTV ኳስ ማየት አንችልም ስለዚህ ወይ ከነ ጨራሹ Internet አጥፉት ካላየን አያምረንም እንዴ ተቃጠልን

  • @ethiopiahager8907
    @ethiopiahager8907 2 месяца назад +1

    ቀንደኛው የአርሰናልደጋፊ መንሱር ዛሬ እንደትቻልከው ብስጭቱን😂😂😂

  • @WerkuAyetenaw
    @WerkuAyetenaw 2 месяца назад

    ,ፓፓ፡ፓፓ፡ፓፓ፡ያምራል

  • @passthemshow9435
    @passthemshow9435 2 месяца назад

    First half kuas eko alinekum..gin silenesuu woreee abezah. kedagnaw liyiche alayihim.

  • @jmelukedir9330
    @jmelukedir9330 2 месяца назад +1

    መንሱር ሳካ አፍህን ይንፍህ ደባሪ ነህ

  • @nitsuheshetu8968
    @nitsuheshetu8968 2 месяца назад

    I'm a Manchester United fan but what happened to Rise is not fair in my opinion. As always arsenal player always cry over a little things and Brighton approached the game like arsenal even though the red card is not fair, don't pretend arsenal played well, Brighton was better in every department. I remember Manchester City player sent off, and still played like a king, I believe that is differentiate the standard and class between this two team.

  • @PlayStor-k6w
    @PlayStor-k6w 2 месяца назад +1

    መሱሬ ያርሴናል ደጋፊነኝ ኣሳፋሪ ዳኝነት ኣየዉ ምንትላለህ

  • @በህረዲንጁሀር
    @በህረዲንጁሀር 2 месяца назад +1

    መንሱር ደኘው ልክነው ቢለ ተሲበለ አትለፈው

  • @GetnetAwoke-r7i
    @GetnetAwoke-r7i 2 месяца назад +7

    እር መሱሬ በቀይ ስለወጣብን ነው እንጅ አንገርፋችው ነበር

  • @MessiArsenal-vp5wh
    @MessiArsenal-vp5wh 2 месяца назад +1

    ማሱር አንተ ራስህ ከዳኛ አትሻም ሁለትም አንድ ነው ድሮም አንተ አርሰናልን ስትዳርስ እንደዚህ ነው😮

  • @aladormelekot123
    @aladormelekot123 2 месяца назад

    Mensure yemtsetewn tenetan bewedewm bizu gize ke arsenal gar teyayezo yemtsetew tentane sesema bemshenfu weym acha bemewetatu destegna mehonehn yemyasabek demset endaleh kengeherh bedenb meredat yechalal

  • @TizitaBirhanu-r9d
    @TizitaBirhanu-r9d 2 месяца назад

    Owe you already said "technical right" 😮😮😮

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 2 месяца назад

    Mensur ye asenal telat desss aleh aydel?

  • @AmaneAmaha
    @AmaneAmaha 2 месяца назад +1

    Evarday to take about arsenal

  • @passthemshow9435
    @passthemshow9435 2 месяца назад

    Minun nw keshinfet yeterefinew Mensur??? hahha gamun alayehewum endeee? we deserve 3 points.

  • @MubarikMusama
    @MubarikMusama 2 месяца назад +1

    መንሱሬ በ😂በቴክክል

  • @berhanuesubalewzethiopia5416
    @berhanuesubalewzethiopia5416 2 месяца назад

    You didn't raise critical issues of the match like 'consistency problems of the referee' . You took much time taking about Brighton and its players who played with the team of 10 players. I think you failed to spot the specific match talking areas.

  • @በህረዲንጁሀር
    @በህረዲንጁሀር 2 месяца назад +1

    በህረዲን መሱር ደኘው ልክነው ቢለ ተሲበለ አትለፈው

  • @jmelukedir9330
    @jmelukedir9330 2 месяца назад

    8:50

  • @yabiserayeemo6647
    @yabiserayeemo6647 2 месяца назад

    ይነበብ መንሱር ማይም ጋዘጠኛ ነይ ከአርሰናልጋ ያለይን ቺጋር ለምን አትነግረንም እንዲ ጠምደይ የያስከው

  • @Riyad141
    @Riyad141 2 месяца назад

    ሁሌም arsenal ሲጫወት የ ki havertz ቺግር ዝም ተብሎ ይታለፋል

  • @MohemmedAli-ob1ct
    @MohemmedAli-ob1ct 2 месяца назад

    ግን ለምድነው ስለሲቲ የማይዘግበው አዳይ ነው ከምር መልሸ ድርስ አልልም ከቤቱ😢😢😢😢😢😊😊

  • @HaftomKidanu
    @HaftomKidanu 2 месяца назад

    መንሱሬ ፕርመርሊጉ ውበቱ ሊደምዝዝ ይችላል እንዲህ ከቀጠለ

  • @abk8188
    @abk8188 2 месяца назад

    ራይስ የኢትዮጵያ ሊግ የሚጫወት አስመሰለው 😅

  • @YemamYemer
    @YemamYemer 2 месяца назад

    ሊቨ ነገ 3//1 ያሸንፋል መሱሪ ግን በጣም አልገባኝም ዘንዲሮ ህጉ እራይስ ቢጫ በቀይ ከዛ ፔናሊት ነበር ብየ አስባለሁ ለአርሴናል

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 2 месяца назад

      ቅማላም እናያለን

    • @YemamYemer
      @YemamYemer 2 месяца назад

      @@newtestamenttubeephrem9305 ደደም አይባልም

    • @TesfayeNegussie-j3q
      @TesfayeNegussie-j3q 2 месяца назад

      አታስብ ማንቸ 2-1

    • @YemamYemer
      @YemamYemer 2 месяца назад

      አሜዚግ እናተ የግር ኳስ ደጋፊ አደላችሁም እሺ