ተምራ ጎዳና መውጣቷ ተስፋ አስቆርጦኝ ነበር! እጩ ዶ/ር ትዝታን ከእስር ያስፈታት ወጣት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @shegerinfo
    @shegerinfo  6 месяцев назад +162

    ትዝታ ገረመውን ለማገዘ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁ 1000577632409

    • @birtukanbulgu9923
      @birtukanbulgu9923 6 месяцев назад +11

      ሴትየዋ ከገንዘብ በላይ የአዕምሮ ችግር ነዉ ያለባት እባካቹ ከቻላቹ አሤክሟት

    • @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
      @ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 6 месяцев назад

      እንደት አወቅሽ?​@@birtukanbulgu9923

    • @buzigemechu2795
      @buzigemechu2795 6 месяцев назад +6

      Ebakeshe mesi enene ke tegest gare agenagige

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 6 месяцев назад

      ​@@birtukanbulgu9923yenem hasab endeza new

    • @destata7749
      @destata7749 6 месяцев назад +6

      እግዚአብሔር አምላክ መልካም
      ነው እግዚአብሔር ስንመርጥ
      ብዙ ፈተነው ልባዛ ይሆናል
      ስላዝ አይዞሽ ኤሄም ያልፋል
      ነጌ ሌላ ቃን ነው

  • @almazyilma1007
    @almazyilma1007 6 месяцев назад +280

    ይህ ወጣት እጅግ በጣም የሚመሰገን ልጅ ነው ብድራቱን እግዚአብሔር ይክፈለው

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 6 месяцев назад +197

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ለሚ የሠው ልክ ሆነሀልና እግዚአብሔር ሀሳብህን ሁሉ ይሙላልህ ተባረክ❤❤❤❤

    • @alulajohannes6265
      @alulajohannes6265 6 месяцев назад

      Mert ethiopiawi yemebal yelem.teru sew new leju helina yalew ethiopiawi hulu seytan aganetam wefefe fashest hodam new

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 6 месяцев назад +172

    መልከ ቀና ወርቅ ልብ ያለህ ወንድም ነህ ያንተን አይነቱን ያብዛልን አመሰግናለሁ።

    • @LEMIGEDA
      @LEMIGEDA 5 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 6 месяцев назад +249

    ለሚ ጀግና ነህ ሰው ማለት ሰው የጠፋ ቀን ሰው ሆኖ መገኝት ነው❤

    • @ethiopiaafrica5008
      @ethiopiaafrica5008 6 месяцев назад +2

      ለሚ መሆኑ ከእስር እንድትፈታ ሳይጠቅመው አልቀረም። ጥሩ ነው።

    • @zehara605
      @zehara605 6 месяцев назад

      ባለግዜ ነወ ​@@ethiopiaafrica5008

    • @Gezahegnali-w8v
      @Gezahegnali-w8v 5 месяцев назад +1

      ​@@ethiopiaafrica5008እንደ ፕሮፋይል ስምህ ብትሰፋ ጥሩ ነው ወንድሜ አውንታዊ ነገር ማሰብ ሀገር ያድናል አሉታዊ ሀሳብ ግን እንኳን አፍሪካን ኢትዮጵያንም አያስብም ምክንያቱም ከጎጥ ሀሳብ የዘለለ ምልከታና ቅንነት ስለማይኖረው።

    • @esayaswondimu326
      @esayaswondimu326 5 месяцев назад +3

      ለሚ መሰገን የሚገባው ትክክለኛ ሰው ነው!!ተባረክ

    • @LEMIGEDA
      @LEMIGEDA 5 месяцев назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @TesfayeBelayneh-s9e
    @TesfayeBelayneh-s9e 6 месяцев назад +87

    በነጠረ ቋንቋ የሃሳብ ውዥቀት ሳይኖርበት ሃሳቧን እምታስተላልፍ ጥንቅቅ ያለች እመቤት ልንረዳት ይገባናል

  • @abezashtedla6183
    @abezashtedla6183 6 месяцев назад +61

    ለሚ ገዳ! ድንቅ ሰው ነህ በአሁኑ ሰዓት ያጣነውን ኢትዮጵያዊ መልካምነት በአንተ አይቻለሁና እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ።

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 6 месяцев назад +129

    አንተ ልዩ ሰው ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ❤

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 6 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን!!!

    • @LEMIGEDA
      @LEMIGEDA 5 месяцев назад

      አሜን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 6 месяцев назад +90

    ተባረክ !! በዚህ ብልሹ ግዜ ዘር እም ነት ሳይገድብክ ሰው ሆነህስለተገኝ ህ 🙏🙏

  • @bllenwoldeabe1667
    @bllenwoldeabe1667 6 месяцев назад +123

    በእርግጠኝነት ይህቺ ልጅ ጎበዝ ጠንካራ ፊትለፊት የምትናገር ልበ ሙሉ እውነተኛ ሰው ናት በግሩፕ ተነስተውባት ሊሆንይችላል እሷ ደግሞ ብቻዋን ናት

    • @Khawla-w8m
      @Khawla-w8m 5 месяцев назад

      Yihan asteyayet ystafkew sew betam tkkl new welahi behbret tenestewubat new ewunet tkklegna asteyayet new sew sikefa yemayadergew neger yelem

  • @jojolove791
    @jojolove791 6 месяцев назад +58

    አንተን ሳይ በኢትዩጰያዉነት ተሰፋ አልቆርጥም እንዴት ዉብ ልብ አለህ የኔ ጀግና ኮራሁብህ እግዝያብሄር ልብህን የጠብቅ❤ትዝታ በርቺ የኔ ዉድ ሁሉ ለበጎ ነዉ🙏

  • @NouraSultan-s2v
    @NouraSultan-s2v 6 месяцев назад +67

    ዋው የማስረዳት ችሎታዋ ን አደነኩላት እኔ ብሆን ይሄ ሁሉ በደል ደርሶብኝ አንድ ቃል ሳላወጣ ስነፋረቅ ብቻ ግዜው ያልቅ ነበር አንቺ ግን የጀግኖች ደግናነሽ ትዝታን የረዳካትም ልጅ በረካ ሁን

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 6 месяцев назад +2

      ችግር ሲበዛ ጠንካራ ያደርጋል ከዚህ በኃላ ምንም ቢመጣ አትፈራም ወርቅ እጅግ ውድ የሆነው በእሳት ስለሚፈተን ነው ይች ሰው ስለ ሌሎች የሀገራችን ምሁሮች ሁሉ ምስክር ናት እግዚአብሔር ምክንያት አለው

    • @tesfayhkw3456
      @tesfayhkw3456 5 месяцев назад

      ኣትዋሽ!ኣንተ ራስህ ሃይለኛና ኣስገራሚ መሳጭ ተራኪ ነህ።ኣደነኩህ። (ከመቐለ)

  • @zenayedegefu302
    @zenayedegefu302 6 месяцев назад +45

    Dear Tizita, you are the voice for all university lectures. This is the real-life story of the majority of university academic staff. Keep strong🥰

  • @jemalmehammed8536
    @jemalmehammed8536 6 месяцев назад +56

    ለሚ ታድለህ እንዴት አይነት ቅን ልብ ነው ያለተህ እሆ የሚያሳየው ምን አይነት ጨው እናትና አባት እንዳሳደገህ ነው የሚያሳየው በርታልን

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 6 месяцев назад +4

      የጨዋ ልጅ፣በአግባቡ የተባረከ ቤተሰብ ያሳደገህ ልጅ!ተባረክ ፣ክፉ አይንካህ እንዲህ ያለ ወገን ነው የሚያስፈልገን አንቺም መሲ!

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 5 месяцев назад +1

      ልክ ነው፣ ጥሩ ልጅ ነው፣ ጨው ሳይሆን ጨዋ በሚል ይታረም!

    • @jemalmehammed8536
      @jemalmehammed8536 5 месяцев назад

      ያው ምን ለመፃፍ እንደፈለኩ ሀሳቡ ገብቶሻል የፊደል ስህተት ነው

  • @sabagezahegn1272
    @sabagezahegn1272 6 месяцев назад +37

    አንተ ጀግና ወንድሜ እናታችን ኢትዮጲያ የወለደችው አንተን ነው እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 6 месяцев назад +98

    ይህች ልጅ በጣም የተረጋጋች ናት!! እኛ ሀገር እውነት አይፈለግም በግሩፕ ነው!! ሁሉ ነገር በወገን ነው ይህች ልጅሲበዛባት ነው የወጣችው!!! ሌላ ዶር አስታውሳለሁ የተጫወቱባት ማንም ሊያነጋግራት ያልፈለገ መፍትሄ ያላገኘች ቆንጅዬ ዶር ግን ትዝታ ትንሽ ግር ያለኝ መንፈስ ምክንያቱም እነሱ እነሱ እነሱ ስለምትል!! እንጂ ፍትህ ለትዝታ ይሄን ቃል መሰንዘሬ ምን ፍትህ አለ እና ኢትዮጵያ ይባላል!! ለምንድነው ያሰርዋት????? አልገባኝም:: ድንቅድንቅ ድንቅ ወንድም ነው!! እርጋታዋ በጣም ደስ ይላል ትልቅ ቦታ መድረስ ይገባታል!!

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 месяцев назад

      አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ😮

    • @MekdesMetaferiya
      @MekdesMetaferiya 6 месяцев назад +3

      በጣም ትክክል ይቺ ምስኪን እንኳን የአምሮ ችግር ሊኖራት ከማንኛችንም ጤነኛ ነን ከምንለው በላይ የተርጋጋች ናት በቻ እግዚአብሔር ፈርዱን ይስጥሽ

    • @almaztm1853
      @almaztm1853 6 месяцев назад

      ወላንሳየ የሰጠሽው አስተያየት በጣም ትክክልነሽ እነሱ እነሱ የምትላቸውኮ በዙሩያዋ ያሉ የአእምሮ በሽተኛ ናት የሚሉዋትን ያበሩባትን ሰዎች ነውኮ እንጂ ከጤናዋ ከድህነትዋ ከደረሰባት የሰዎች ግፍ ማጣጣል ይህን ሁሉ ችግር ችላ ሳትበላ ጆንያ አንጥፋ አፈር ላይ ተኝታ እንዲህ ፀጉርዋ አበጥራ መሔድዋ ተአምር ነው ከጤነኛም ጤነኛ ጉደኛ ጠንካራ ነች ግን በዚህ ዘመን ሐቀኛ አይፈለግም እግዚአብሔር ግን ከፍ ያረጋታል ድንቅ ነገርም ያረግላታል

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 6 месяцев назад +79

    ይህቺ ልጅ ፈጣሪ እንጀራዋን ሊክፍትላት ነው .......

    • @mekdesbrehane8777
      @mekdesbrehane8777 6 месяцев назад

      Btikikil🎉

    • @Bizuneshwakuma
      @Bizuneshwakuma 5 месяцев назад

      Betikekele

    • @Bizuneshwakuma
      @Bizuneshwakuma 5 месяцев назад

      Sewoch bezu hasabe ansetwale beheywet west yeh yeksetale yechi ehet yebzu setochine heywet netse ber aqe Nate ,chgrane bezi drega megletsa gegna Nate E.r lirdate qebale negrochi neg yeqeyeralu

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 6 месяцев назад +55

    ወንድሜ ቃል አጣሁልህእንኮንሥ አንተ ዘርህ ሁሉ ይባሪክ መሤዬ ሁሌም መልካም ነሽ ፈጣሪ አብዝቶይጨምርልሽ እህቴ 🎉

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 месяцев назад

      Well said 💯☑️🙏❤️🙏❤️

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 6 месяцев назад +50

    ለምንድነዉ ግን የዚህል ያህል መከራ እየደረሰባት ያለዉ 🤔 ይመስለኛል ግን ቀጥተኛና እና እዉነተኛ ስለሆነች ይሆናል ቀጥተኛ ሠዎች ግትር ናቸዉ በማለት ከሰዉ ይገለላሉ ዐለማችን በአስመሳይ ሰዎች የተሞላች አደለች

    • @Zeze-ds6qq
      @Zeze-ds6qq 6 месяцев назад +2

      Tikklee❤❤❤❤

    • @endashashdebella2441
      @endashashdebella2441 6 месяцев назад +3

      እውነት ነው ግልፅ የሚናገር ሠው በተለይ ሌባ እና አስመሣይ ባለበት አካባቢ እንደ እብድ ይታያል

    • @tktk2709
      @tktk2709 6 месяцев назад +2

      I agree💯%

    • @tesfayhkw3456
      @tesfayhkw3456 5 месяцев назад +1

      ኳርቱን ኣግኝተሽዋል የኔ ውድ የኔ ልባም! እንደሷ ዓይነት ቀጥተኛና ሓቀኛ ሰዎች ሳር ቅጠሉ ይረባረብባቸዋል! ምድር ለነሱ ረመጽ ናት! (ኣይሁዶች ኢየሱስን ለምን ጠሉትና?!)

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 6 месяцев назад +40

    ሲጀመር መሲጋ የቀረበች ለት ነው ታሪኳ የተቀየረው መሲ እመቤቴ ትባርክሽ ወንድማችን አንተንም ዘርህን ይባርከው መልካምነትህን አይለውጥብህ ፈጣሪ

  • @erkabemekuriya
    @erkabemekuriya 6 месяцев назад +78

    በጣም በሳል ወጣት ዘር ማንዘርህ ይባረክ

  • @kassawbeshaw9852
    @kassawbeshaw9852 6 месяцев назад +69

    ይህች ሰው የሁላችንን ጩኽት እየጮኽች ነው። ሁሉ ሰው ከጎኗ ልንሆን ይገባል።

  • @yordanoszewdu6838
    @yordanoszewdu6838 6 месяцев назад +43

    እንደ ሰው የሚያስብ ድንቅ ወጣት ሙህር እግዛብሄር በሁሉም ነገር ይከተልህ ።ተባረክ ይህን አስተሳሰብ ያዝልቅልን ያብዛልን

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 6 месяцев назад +19

    ልጅቷን ለማጥቃት ነው በሸተኛ እያሉ ማንም እንዳይቀጥራት በጣም ያሳዝናል
    ሀገራችን ወዴት እየሄደች ነው ። ስለምትበልጣቸው ምድረ መሀይም እሷ ትበልጠናለች በማለት ቦታ እንዳትይዝ ነው
    በጣም ያሳዝናል ????????????????????????????????????

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 6 месяцев назад +29

    ሰው ኑሮውን ይመስላል። አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ነገም ሌላ ቀን ነው። ውጪ መውጣትሽ እራሱ ጥንካሬሽን ያሳያል። ጠንከራ ነሽ እርዱኝ ማለትሽ እራሱ ትህትናሽን ነው የሚያሳየው። አይዞሽ እግዚአብሔር አይጥልሽም።

  • @mounasabrina8121
    @mounasabrina8121 6 месяцев назад +28

    እሷ ቢያንስ መንግሥት ቤት ሊሰጣትእና ነፃ ህክምና ጨምሮ 12 አመት ያገለገለችበትንም ለክሳት ይገባል የአሰራትም ዜጋዋ ነው ያስፈታትም አለም እነወዲሀወ ናተወ ሁሌም ተቃራኒ ናት ግን የድሮማንነታችንን አስታቀሰን ይሄ ወጣት ተባረክ

  • @boronatube8565
    @boronatube8565 6 месяцев назад +72

    ፈጣሪ ይባረክህ እደዚህ አይነቶችን ያብዛልን ወድማችን

  • @اال-ل4ي
    @اال-ل4ي 6 месяцев назад +30

    ጀግና ነህ ሰውማለት ሰው የጠፋ ቀንሰውሆኖመገኝት ነው አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 6 месяцев назад +58

    የኔ እናት አይዞሽ ሊነጋ ሲል ብዙ መሰናክል አለ በርቺ እህቴ❤❤

  • @gheremewaraghaw4993
    @gheremewaraghaw4993 6 месяцев назад +11

    መምህሯ ሙሉ ጤነኛ ነች። የታመምነው እኛ ነን። እኔ ተረድቼሻለው በዚህ አለም በህይወት ስንኖር ህይወትን ከፍልስፍና ወይም ከመንፈሳዊ አንጻር መረዳት መቻል ነው። ከመንፋሳዊ አንጻር ህይወትን ስንረዳ ጌታእየሰሱስ ክርስቶስ አዳኝ መሆኑን ከልብ አምኖ መቀበል ሲቻል። ሁለተኛው ህይወትን ከፍልስፍና አንጻር መረዳት ማለት እውነትን ትሩዝን መረዳት መቻል ነው። እህቴ ህይወትን የተረዳችው የመሰለኝ ከፍልስፍና አንጻር በመሆኑ እውነትን ትሩዝን መረዳት በመቻሏ እኛ ህይወትን ከምንረዳበት መንገር እሷ የተረዳበት መንገድ ይለያል እኔ ተረድቼሻለው ቀንቼብሻለው በርቺ እውነት ትሩዝ የገባቸው ሰዎች ህይወታቸው ከዚህም የከፋ ነው ይቺን አለም ይጸየፏታል ስለክብራቸው አይጨነቁም ታድለሽስል እህቴ ይህን ሸቀጥ ህዝብ ተይው።
    እውነት ከሃርንት ያወጣል። የሰው ልጅ ለምን ባርነትን ይመርጣል ምክንያት ሞትን ስለሚደራ ። አንቺ ሞትን ፍራቻን አሸንፈሻል ከባርነት ነጻ ወጥተሻል። አይዞሽ እውነት ከሃርነት ነጻ ታወጣለች።

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 6 месяцев назад +30

    ባለሞያን ማየት አእምሮ በሽተኛ ስለሆንሽ ሳይሆን የደረሰብሽ መከራ ያደረሰብሽን ተፅኖ ለማስወገድ ይረዳሻል ።በጣም እርግጠኛ ነኝ ያወሩብሽም እንዲያፍሩ

    • @penafrica4321
      @penafrica4321 6 месяцев назад +4

      በዚህ ሃሳብ እኔም እስማማለሁ - አሁን ባለችበት ሁኔታ ገንዘብ ዕርዳታና ስነዕእምሮ ባለሙያ ብታገኝ ህይወቷን ለማሻሻል ብዙ አማራጭ መንገዶች ለማየት ይረዳታል ።

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 6 месяцев назад +1

      ትክክል ነህ , ይሄ ሁሉ በደል ደርሶባት በጣም እርዳታ በገንዘብም ሆነ የአይምሮ እርዳታ ያስፈልጋታል

  • @bitubitu2374
    @bitubitu2374 6 месяцев назад +37

    የኔ ወንድም ተባረክ አንተን እግዚአብሔር ነዉ የላከላት😢😢😢❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 6 месяцев назад +29

    ይችልጅ በጣም ተረጋግታነው የምታወራው ምኗነው የአእምሮ በሺተኛ የምትባለው እኛ ሀገር እውነተኛሰው አይፈለግም ችግርን የሚቀው ተቸግሮ ያለፈ ብቻነው

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 6 месяцев назад +1

      ዛሬ የሀገራችን ሌቦች በየመስሪያ ቤቱ ተሰግስገው ከላይ እስከታች በሙስናና በስርቆት የተጨማለቁ ናቸውና መሀላቸው ሀቀኞች እንዲ ነው እየተደረጉ ያሉት የአይምሮ ህመምተኛ ነው ነው የሚሏቸው በቃ እርግጥ ሌቦች መሀል ንፁህ ምን ይባላል ??? በቃ እጅግ ብዙዎች በየቤታችን አሉ የሀገራችን ሁኔታ ለነሱ ሰርግና መልስ ሆኖ ጠቅሟቸዋል ከላይ እስከታች ንፁሀንን እንዲህ እየገፉ ከሰው ተራ አውጥተው ይጥሏቸዋል በቃ ግን ግን የእግዚአብሔር ይበልጣል

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 5 месяцев назад

      Low mood is also an aspect of mental illness you don't have to sound hyper. Clearly she has multiple conditions.

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 6 месяцев назад +27

    ልበ ቀና ወንድማችን ለሚ ክብረት ይስጥልን የአንተ አይነቱን ያብዛልን እቺ ነች ኢትዮጵያ!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 6 месяцев назад +22

    እሰይ በጣም ደስ ይላል እንኳንም ፈጣሪ እረዳት!! መሲዬ ባስቀመጥሽልን የባንክ አካዉንት ትላንትና ልጄ ከአዲስ አበባ ትንሽ ሊረዳት ሞክሮ በተደጋጋሚ ዲክላይን አድርጎበታል እንደገና ቼክ አድርጉት please.

    • @tesfayhkw3456
      @tesfayhkw3456 5 месяцев назад +1

      ወንድሜ/እህቴ.... ፈጣሪ በምታረጊው መልካምነትና ልግስ ሁሉ ፈጣሪያችን ህልቆ መስፈርት ኣልባ ጊዜ እያጠፈ ይስጥሽ/ህ!

  • @MuluGebremichael-db1nx
    @MuluGebremichael-db1nx 6 месяцев назад +34

    ለሚ ገዳ እግዚኣብሄር ይባርክህ

  • @meseretww
    @meseretww 6 месяцев назад +54

    መጀመርያ እንርዳትና ችግሯ ይፈታና ከዛ በሗላ የስነ ልቦና አማካሪዎ በዘዴ ቢያገኟት ጥሩ ይመስለኛል

    • @romanamohammed1685
      @romanamohammed1685 6 месяцев назад +1

      Tikikl

    • @halimamohamed329
      @halimamohamed329 6 месяцев назад +1

      እኔ ግን ሳያት መተት ያለባት ይመስለኛል

    • @yelejochemeznagna1533
      @yelejochemeznagna1533 6 месяцев назад +1

      ​@@halimamohamed329no menem cheger yelebatem ethiopa woset hakegna ayefelegem lebana musegna newbyemifeleg eche mebezuhanu chekune temero endaletmare lemigelatawo wetat démets nat

  • @huludebebe9935
    @huludebebe9935 6 месяцев назад +29

    የተባረከ ወንድም ጌታ ይባርክህ ሰውን በሰውነቱ መርዳት በጣም ደስ ይላል

  • @ethioletts9811
    @ethioletts9811 6 месяцев назад +13

    እርጋታዋ እራሱ ይስባል ፈጣሪ ታሪክ ቀያሪ ነዉ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ካናዳ አመልክች በቀላሉ ምጣት ትችያለሸ እመኝኝ 🙏

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 6 месяцев назад +40

    እንዳንተ ያለውን መልካም ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @yohasethio7669
    @yohasethio7669 6 месяцев назад +8

    ልጁ የወሀ ነው ምስጊን። ክቡርት ፕሬዘዳንቷ ክብርት ከንቱባዋ ሲል እነሱ መስለውኝ ህዝብ እያፈናቀሉ እያስጨፈጨፉ ያሉት። የዱርዬ ቡድን መስሎኝ ሀገራችንን እየመራ ያለው።
    ሀገራችን ያለችበት እውነታ መረዳት ግድ ይላለናል። የፓለቲካ አለመረጋጋቱ መስሎኝ እሷን የመሰሉ ወጣቶች ተምረው ስራ አጥ የሆኑት። ስራዬ ተብሎ ትውልድ የማምከን ስራ መስሎኝ በመንግስት እየተሰራ ያለው።
    ግን መቼ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚባንነው? የተማረውም ያልተማረውም ፓለቲካውን ካልተረዳ እንዴት ነው ታዲያ ለውጥ ሊመጣ የሚችለው??
    መፍትሄው ትግሉን ተቀላቅሎ ይህንን አስከፊ ስርዓት መጣል ነው።

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 6 месяцев назад +23

    መስዬ ላች ትልቅ ክብር ይገባሻል ወንድሜችን እንደዛው ክብር በሉልን ❤❤❤

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 6 месяцев назад +12

    ትክክል ናት ልጀቷ በጣም ብልህ ናት የእምሮ ችግር የለበትም ግን ብዙ ተፈትናለች ታሳዝናለች አይዞሽ እንኳን ለመታየት አበቃሽ ከዚህ በሀሏ እግዚአብሔር መንገድን ይከፍትልሻል በጣም በጣም የሴት ጎበዝ ብልህ ነሽ አድንቄሻለሁ እንረዳሻለን Good Luck to your future and God bless you! Thank you my brother and God bless too!

  • @endashashdebella2441
    @endashashdebella2441 6 месяцев назад +11

    ለሚ ጌታ ይባርክህ ! ዩማታውቃትን ግለሰብ ከመንገድህ ወጥተህ ስለረዳሃት , ለህዝብ እንድትቀርብ መንገድ ስላመቻቸህላት እግዚአብሔር ይባርክህ ። ያውም በዚህ ዘመን ትዝታ ባለችበት ሁኔታ የሚያውቃትም እውነት መስሎት ሊሸሽ ይችላል ። አንተ ለሁላችንም መልካም ምሳሌ ሆነሃል ተባረክ። ትዝታም በርቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ሁሉ ለመልካም ነው ።

  • @dagnachewabebe8353
    @dagnachewabebe8353 6 месяцев назад +34

    እባካችሁ ይህቺን እህታችንን በጸሎትም ሆነ በገንዘብ በማገዝ በሁለት እግሯ እንድትቆም እናድርግ❤❤❤

  • @fereselamtadesse5753
    @fereselamtadesse5753 6 месяцев назад +34

    ለሚ የናፈቀንን ኢትዬጲያዊነት አሳየህን ተመስገን ለካተስፉአለን ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ::

    • @samsonberhan1393
      @samsonberhan1393 6 месяцев назад

      😭😭😭😭😭❤❤❤ በትክክል

  • @OMG-u4p
    @OMG-u4p 6 месяцев назад +11

    እናመሰግናለን ወንድም 🙏
    ትዝታን መርዳት መባረክ ነውና ካለን እያካፈልን ከሌለን በጸሎት እያገዝን ከጎኗ እንሁን thanks 🙇

  • @Merry927
    @Merry927 6 месяцев назад +66

    ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ ትዝታም ሃሳብሽን እግዚአብሔር ይሙላልሽ ወንድማችንም ተባረክልን🙏🙏

    • @NardiSalme
      @NardiSalme 6 месяцев назад

      አሁን ላይ 80% የኢትዬዺያ ህዝብ ለማኝ እራሀብተኛ ሆነዋል እዬ የሆነው ሆን ተብሎ ነው ፖለቲካ ነው ሰው በራብ እንዲሞት በጦርነት እንዲሞት ተቀዋሚ ወጣት የተማረ ለመጨረስ ነው በስደት ከሀገር እንዲወጣ ከዛ ልክ እንደ ኢሳያስ እረግጦ ለመግዛት ነው ህዝቤ ንቃ ተገዝግዘ በረሀብ በሞራል በበሽታ ከማለቅ በፊት እዬን 666መንግስ ተንኮለኛ ውሸታም ነብሰ ገዳይ መንግስት ገልብጥ😮

    • @ttadala3214
      @ttadala3214 6 месяцев назад +2

      Amennnn❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 6 месяцев назад +5

    ልጅቷ ጤነኛናት ማለት አይቻልም ምክንያቱም 666ይከታተሉኛል ብላለችና የሆነጭቀት እንዳለባት ሚአሣይ ነገር አለብየ አስባለሁ አንደኛ የያዙትን ይዞ ተጨማማሪመጠየቅ አግባብነው ጭራሽ የያዙትን ለቆ ለልመና መወጣት አንድነገር እንዳለ ያሣያል

    • @endashashdebella2441
      @endashashdebella2441 6 месяцев назад +1

      ሊያሠሯት ካልቻሉስ? የትምህርት ክፍለ ጌዜዋን ቀተለያየ ምክንያት እየዘጉ በሞረልዋ እየተጫወቱ ደሞዝ ብቻ እያገኘች እንድትኖር ማድረግ በራሱ ያሣምማል እንደውም ከዛ ከቶክሲክ አካባቢ መውጣቷን እደግፈዋለሁ። በኋላ ወየ ገድለዋት በአእምሮ ችግር ምከንያት እራሷን አጠፋች ይሉ ነበር።

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 6 месяцев назад +14

    እግዚያብሄር ይባርክህ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተ ነህ ከዘር ከሀይማኖት የፀዳህ❤❤❤❤❤❤

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 6 месяцев назад +10

    የሚገርመው እርሱዋ የምታስበው ጤነኛ ብለን ከምናስበው በላይ ነው !!! ስዎች ሊስጎንብሱሽ በተለይ ከመናፍስጥ ጥቃት በፀበል ትፈወሻለሸ !!! ወደ ፀበል ወደ ቤተክርስቲን ሄጀ እላለሁ።አንተን የመስሉ በጭለማ የሚበሩ የእግዚአብሔር ልጆችን ያብዛልን!!! መሲ እውነትን ሁሌም እስከ መጨረሻው ስለምታቀርቢ እናመሰግናለን !!!

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 6 месяцев назад +1

      በእውነት ንስሐ ገብታ ፀበል ብትጀምር ስራ ከመጀመሯ በፊት ከህማሟ ትፈወሳለች አሳዳጆቿም ይጠፋሉ እግዚአብሔር ይማራት

  • @melkamsewaschalew2296
    @melkamsewaschalew2296 6 месяцев назад +41

    የስነልቦና የምክር አገልግሎት ለማግኝት የግድ የአይምሮ ህመምተኛ መሆን አይጠበቅም ትዝታ የግድ የስነ አይምሮ ባለሙያ ያስፈልጋታል

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 6 месяцев назад +1

      💯

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 6 месяцев назад +1

      እያለች ያለችው ትክክል ነው እሷ ናት እዚህ ድረስ ያደረሷትን ጠላቶቿን ከማንም በላይ የምታውቃቸው መጀመሪያ እስኪ የተቸገረችበትን ታግኝ ቀስ በቀስ እየተረጋጋች ትመጣለች የስነ ልቦና አማካሪም እኮ ሰው ነው እግዚአብሔር ከዛ ሁሉ ነገር አውጥቶ እዚ አድርሷታል ዛሬ ነገሮችን በብዙ መንገድ ካልተመለከትን ችግር ነው

    • @almaztm1853
      @almaztm1853 6 месяцев назад

      ለምንድነው የስነልቦና ምክር የሚያስፈልጋት ችግርዋ ይገባቹሃል ? ይቺ ልጅ ከማንም በላይ ሌላ ሰው መምክር ትችላለች ስለሁሉሞኮነው የምትከራከረው ለዛውም እስከነረሐብዋ ችግርዋ ድህነት ነው አፈር ላይኮነው ጆንያ አንጥፋ የምትተኛው መጀመሪያ ከድህነት አውጧት ስነልቦና ሰጪዋ እንደ ትዝታ ብትቸገር እየለፈለፈች ልብስዋን ጥላ ነበር የምትሔደው መጀመሪያ በቀን አንድ ጊዜ ትብላ ፍራሽ ላይ ትተኛ ከዛ በሐላ ይታያል አላማዋ እሩቅ ነው አሁን ሁላችን እንርዳት ምንድነው የምንረዳት ገንብ ነው ገንዘብ ነው ከፍና ዝቅ የሚያረገው ከሁሉም በላይ ደግሞ እግዚአብሔር ነው

    • @melkamsewaschalew2296
      @melkamsewaschalew2296 6 месяцев назад +3

      ለምን መሰለሽ የስነልቦና የምክር አገልግሎት የሚያስፈልጋት ከምታቀርበው ሃሳብ መነሻነት የእይምሮ መታወክ ባይሆንም ጭንቀት ፍርሃት ይታይባታል ይህም እሷ እራሷ በገለፀችው ሰዎች እንደሚከታተሏት 666 አባል ሁኚ እንደሚሏት ቤተሰቦችዋን እንደ በፊቱ እንዳትቀርብ እንዳደረጓት ገንዘብ እንዳይበርክትላት ተማሪዎች በሷ ክፍለ ጊዜ ክፍል እንደማይገኙ የመማሪያ ክፍሉም ተይዟል እንደምትባል ወዘተ በስነአይምሮ ጤና አንፃር ሲታይ የጠርጣሪነት ልክፍት ወይም ፖራኖይድ የሚባለውን ህመም ጅምር ምልክቶች ይታይባታል በእርግጥ ምግብ ቤት ገንዘብ ያስፈልጋታል ግን ከዚህ በፊት አነስተኛ ነው ብትልም ደሞዝ እንደማንኛውም መንግስት ሰራተኛ ነበራት የበለጠ ደሞዝ ያለውን ስራ አአ አገኛለሁ ወይ ደግሞ ትምህርት ሚ/ርን ጠይቄ ደሞዝ አሰጨምራለሁ በሚል ተስፋ ከወሎ ዩንቨርስቲ ለቃ አሁን ለደረሰችበት የገንዘብ እጥረት መዳረጓ ሌላው በዝግታና ለተጠየቁት ትክክለኛ ምላሽ በመስጠቷ ቢቻ ጭንቀት አለመረጋጋት የመጠራጠር ችግር የለባትም ለማለት አያስችልም አይደለም ለሷ ለማንኛውም ሰው የስነልቦና ምክር ይጠቅማል እንጂ አይጎደም ተመርምሮም ነፃ መባሉም ትልቅ ነገር ነው የአይሮ ችግሮች ብዙና ውስብስብ ናቸው እያንዳንዳችን በቀን የተወሰኑ ሰከንዶች ዞር ይልብናል
      እና የሚደረግላት ለሰው ልጆች አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች እንዳሉ ሆነው የስነ አይምሮ ምክር አገልግሎት ማገኝቱ ከዚያ ከለፈ መታከሙ ይጠቅማታል እንጂ አይጎዳትም

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 5 месяцев назад +1

      @@melkamsewaschalew2296 well said I agree with you 💯

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 6 месяцев назад +12

    ውይይይይ ልጁ ሲያወራ ልብን ያሳርፋል❤ለዚህ ነው በሃገሬ ተስፋ የማልቆርጠው❤

  • @zed8788
    @zed8788 6 месяцев назад +8

    በዚህና በቸመሳሳይ ችግር ለምታልፉ ሰወች በሙሉ 👉ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ::
    👉ፁሙ ፀልዩ :መፅሀፍቅዱስ የየእለት መፅናችሁ ይሁን
    👉::መነፈሳዊይ ትምህርቶችን 👉ዝማሬወችን አብዝታችሁ አዳምጡ ;
    ከዛ ቀሰበቀስ ችግሩን እግዚአብሔር ያነሳል ;;አይዞሽ
    ነገ መልካም ይሆናል ከጎኗ የቆማችሁ ተባረኩ ::🙏🙏🙏

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 месяцев назад +34

    እህቴ መንፈስ ነውና ሐይማኖትሽንም ብትቀይሪ ፀበል ሒጂ ብዬ እመክርሻለሁ፣ ሰላም ጤና❤

    • @selahbeatsandtracks4932
      @selahbeatsandtracks4932 5 месяцев назад

      መሀይም የማይገናኝ ነገር አታውራ

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ 5 месяцев назад +1

      @@selahbeatsandtracks4932 ውይ ፀበልኮ መሔድና መዳን መማርና አለ መማር አይልምኮ??? Just say she can go Tsebel and try to be heal from her thing. I didn't say bad??

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 6 месяцев назад +29

    ተባረክ ወድማችን እንዳተ ያሉትን ያብዛልን❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 6 месяцев назад +7

    ባለ ማህተብ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ መልካም መስራት ለራስ ነው መልካም ልብ ይስጠን እፍ😢😢😢😢😢

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 6 месяцев назад +22

    በእውነት ይህ ወጣት ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው።

    • @zehara605
      @zehara605 6 месяцев назад +1

      የኦሮሞ ንፁህ የለም

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 6 месяцев назад

      አብረን እየኖርን መርዛችሁን አትርጩ ሁሉም ቦታ መጥፎም ጥሩም አለ​@@zehara605

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 5 месяцев назад +1

      @@zehara605ባለጌ አግድም አደግ ኦሮሞ እማ የሰው ሰው ንው ምንድነው የምታወሪም 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

    • @genenewoldw3497
      @genenewoldw3497 5 месяцев назад

      Zehra I am sorry to tell you that you have the dirtiest mind one can have. You have to look inside and learn what a decent human being sounds like.
      May GOD forgive you

  • @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
    @ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 6 месяцев назад +3

    እረ ባክሽን ሞክሪው የሳይካቲሪስቷንነገር ይጠቅምሻል እንጅ አይጎዳሽም

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 6 месяцев назад +5

    የምናምናቸው የግል ሚድያዎችን . በመሰረቱ ያእምሮም ህመም ወይም አክላዊ የመስራት መብት አላቸው. በህግ ወይም በሃኪም አይችልም እስካልተባለ ድረስ. ዩኒቨርቲውም ኤቲቪ በህግ ስም በማጥፋት ይጠየቁ.

  • @Tegadedbanteyirga
    @Tegadedbanteyirga 6 месяцев назад +9

    ለሚ መድሐኒያለም እድሜ ከጤና ይሰጥህ ትዝታ ተሰፋሸን በአምላክሸ ጣይ ክፋዎች እንዲጥሉሸ አትፍቀጀ በርታት እንዲሆኑሸ እንጅ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 месяцев назад +1

    ወንድሜ በልጆችህ አግኘው
    ሌላ ምን እላለሁ። ወይ ኢትዮጵያ
    የምትባል የወንበዴ አገር የተማረ
    የማይከበርበት አገር አዝናለሁ
    መሰረት በዙ ልጅቷን የተናገረችውን
    ብቻ ስሜያት በግልፀ ነገረችሽ
    እሪዝኖን ስለዚህ ለሷ በትተይው
    እላለሁ በአክብሮት
    የእውነት አምላክ ይፍረድልሽ
    🙏🙏🙏

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 6 месяцев назад +3

    ልጅቷ ግን ጤነኛ አይደለችም። አንድ መቶ ሺህ ብር በአንድ ጊዜ እንዴት ታወጣለች ? ለዚያውም በጦርነት ወቅት።
    ታማለች ልጅቷ ብዙ ጠላት ያለው ሰው ማለት እኮ የአእምሮ ሕመም ነው።

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 6 месяцев назад +13

    መስየ የኔ እህት አልጋና ፍራሽ ልስጣት እፈልጋለሁ የት ላግኛት

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 6 месяцев назад +13

    በረካ ሁን ምን የተባረክ ልጅ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤🎉

  • @yt976-
    @yt976- 6 месяцев назад +3

    ግድ የለሽም እህቴ አእምሮሽን ታከሚ
    በቀላሉ ሁሉም ነገር ይስተካከልና አንች PHD ጨርሰሽ እንኳን ላንች ለሰው ትተርፊአለሽ።
    ግድ የላችሁም ምንም ከማድረጋችሁ በፊት psychiatrist ይያት።

  • @Selamkidanemariam-fp4ts
    @Selamkidanemariam-fp4ts 6 месяцев назад +9

    መሲ የኔ ቆንጆ በደረሰብሽ ሀዘን አዝኛለሁ እግዚአብሔር ያፅናናሽ ነፍስ ይማር

  • @melakubiraro6115
    @melakubiraro6115 6 месяцев назад +6

    ጥሩ መስራት ለራስ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ለዝች ልጅ (ለዶክተር ትዝታ) ላደረክላት በጎ ተግባር
    በርቺ እህታችን

  • @azebg7176
    @azebg7176 6 месяцев назад +6

    እግዛብሔር ይስጥህ አገራችን ሰለሆነ ነው እንጂ ውጭ አገር ብትሆ ስንት ክብር ታገኝ ነበረች እብድ ያልሆነች እብድናት የምትባለው እግዛብሔር ይርዳት ።

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 6 месяцев назад +11

    ወንድማችን ላንተም በችግርህ ፈጣሪ ፈጥኖ ይድረስልህ ።

  • @felekeborga1209
    @felekeborga1209 6 месяцев назад +6

    ወንድማችን አንተን እግዚአብሔ ዘመንህና ዘርህን ይባርክ ይህ ነው ሰብአዊነት በብዙዎች ስናዝን እንደ እናንተ አይነቱን ስናይ ተስፋችን ይታደሳል ለእርሷ ግን ጌታ በዚህ መንገድ ሊያስባት ፈልጎ ነው መሲ ተባረኪ

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 6 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ይችን እህታችንን ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል ይሄ ውሸታም የመንግስት ሚዲያ ህዝቡንም እደዚህ ነው የሚዋሸው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 6 месяцев назад +5

    እኔ የትዝታን ሐሳብ 100%% እጋራለሁ መሲ አንችም ትላንት እያወራሻት ቶሎ ነው ይህን ሀሳብ ያቀረብሽ እንደውም እኔ እንዴ የወጣውን መረጃ አምና ነው ?እያልሁ ነበር።ትዝታ እንዳለችው የስነልቦና እርዳታ አያስፈልጋትም።በጣም አስተዋይ ናት መቼስ የሐገራችንን ህዝብ እናውቃለን እንኩዋንስ ኢትዮጵያ በሰለጠነው ሀገርም።የስነልቦና ህክምናን ከሌላ ጋር ነው የሚዬይዙት። ትዝታ እንዳለችው እዛ ሄደች ማለት ለተባለባት ትልቅ መረጃ እንደተሰጠ ይቆጠራል። ስለዚህ ከኛ የምትፈልገው የኢኮኖሚ ድጋፍ ፣ላፕቶፕ፣ስልክ፣ ብሎም እየደወሉ እህታችን አይዞሽ አለንልሽ ማለትን ብቻ ነው ሚፈለግ።
    ወንድማችን እግዚአብሔር ይክፈልህ በእውነት ።ደግሞ ትክክል ነህ ይህን ያደረጉ በህግ መታረም እና ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው።
    ትዝታ አይዞሽ እዚህ ወንበር ላይ ፕሮፌሰር ትዝታ ሁነሽ ተመልሰሽ እንደምትቀመጭ እርግጠኛ ነኝ💕👏👏👏
    መሢዬ❤

    • @meronworku5760
      @meronworku5760 6 месяцев назад

      ግራ የሚያጋባ ነገር አለ ከሀገር ውጭ እስከ ሀገር ውስጥ ይከታተሉኛል የምትለው ነገር ያጋጩኛል እነዚህ ነገሮች ከየት መጡ

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 6 месяцев назад

      ​@@meronworku5760 ልጅትዋ የሚከታተሉዋት ሰዎች ያሉ ይመስለኛል ብዙ ችግር አሳልፋለች ከመታሰር ጀምሮ። መናገር የፈራችው ነገር ይኖራል። የአእምሮ ችግር የለባትም ግን የአእምሮ ችግር አለባት አሰኛለሁ ብሎ የሚያስፈራራት ባለስልጣንም ሊሆን ይችላል ከውሃላዋ አለ።

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 6 месяцев назад

      እኔም የማስበው እንዲህ ነው።

  • @BeleteKechnu
    @BeleteKechnu 5 месяцев назад +2

    ትዙ አይዞሽ ወተት ተገፍቶ ነው ቂቤ የሆነው አንቺ ለብዙዎቹ መብራት እየሆንሽ ነው መ/ር ስለሆንኩ አዝናለሁ መርዳት አለመቻሌ!!!

  • @mistramaryam2968
    @mistramaryam2968 6 месяцев назад +6

    ምርጥ ወድም ነህ ፈጣሪ ይስጥክ አሁን የተማሩት ቁጪ ብለዋል በስራ እጦት መማር ዋጋ እንደሌለዉ አይቻለሁ በቤቴ

  • @atsibehaasgedom782
    @atsibehaasgedom782 6 месяцев назад +2

    የአባ ገዳ ልጆች ይለያሉ ስንል በምክንያትነት ነው በትግራይ ጆነስይድ ግዜም ከተጋሩ ጎን ሆነው ብዙዎች ከእስር እስፈትተዎል በማስፈታታቸው ውይም ዋስበመሆናቸውብዙዋጋ ከፍለዋል። 13:18

  • @weyniande3214
    @weyniande3214 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ያክብርህ ያገለገለችው መስሪያ ቤት ያሳዝናል እግዚአብሔር አይጥልም

  • @bute5158
    @bute5158 6 месяцев назад +2

    ዋልታ ንጉስ ጥሩ ነች ይህንን በመጥፎ እንዳለችዉ ይጠቀሙበታል መሲ ተረጃት እኔም አላምንበትም ይች ሰራዋን ለመጋፋት ነው ህግ በትክክል ብታገኝ ሌላ ላይ ያልተናገራችሁ ካመነቻቸው ሊጎድዋት ያሉበትን ሚስጥራቸውን በህግ ሽፋን ካገኘች ትነግራችዋለች ተዋት የህግ ሰዎች አገናኝዋት ሌላው መንግስት በቅድሚያ ቤት ቢሰጣት እርስዋ ቀቅላ ምግቧን ትንሽ እረፍት እርስዋም አጀስት እንድታደርግ እርድዋት

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 6 месяцев назад +5

    ጋዜጠኛዉ መቀጣት አለበት ተራ ተወዳጅነት ለማግኘት ፈልጎ ነዉ

  • @mulatuhaile9552
    @mulatuhaile9552 6 месяцев назад +5

    ለሚ እግዘብሔር ይባርክህ የቅን ሰዉ ምሳሌ ነህ !!!
    የሽገር ኢንፎ ዝግጅትም መልካም ስራ ነዉ የሰራችሁት

  • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
    @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 6 месяцев назад +7

    እንባየን አመጣሀው ለሚ ተባረክ ኢትዬጲያዊ እንዲህ ነበር ጌታ ጊዜውን ይመልሰው።

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 6 месяцев назад +11

    ይህች ትምህርት የስነልቦና ድጋፍ ያስፈልጋታል ይህ ድጋፍ እንደ አይምሮ ታማሚ ሳይሆን አሁን ከገባችበት የኑሮ ክራይስስ እንዴት በብርታት በፅናት መውጣት እንድትችል ብርታት የሚሆናት እና ከስብራቷ እንድትወጣ እንዲረዳት ጥረት ቢደርግ መልካም ነው።

    • @JesikaMelki
      @JesikaMelki 6 месяцев назад +3

      እሷ እንደውም የስነልቦና ህክምና መስጠት የምትችል ነች ፣

    • @yelejochemeznagna1533
      @yelejochemeznagna1533 6 месяцев назад

      Menem seberat yelebatem tekara jegna set nat ante betone ehena eyeneferk neber emetaworaw atayatem negegerwa endat besal ena betregaga menefes endemtwora jegna set nat hulu neger ketmuwalalat tebretaleche

    • @yelejochemeznagna1533
      @yelejochemeznagna1533 6 месяцев назад

      ​@@JesikaMelki betekekel egna benone enkuan ehen hulu asamefen endat neber sematawy honene emeneneferk lejetu negegerwa asetawayenetwa besemam

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 6 месяцев назад +4

    ለሚ ዘርህ ኑሮህ ይባረክ ትዝታ ግን የስነ ልቡና ድጋፉን ብትቀበዪ ጥሩ ነው መንፈስ አሳዳጆች የምትዪው ነገር ከአእምሮሽ እንዲጠፋ ወደ ጠበልም ሂጂ ቸሩ መድኃኔዓለም ይርዳሽ ይማርሽ🙏

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 6 месяцев назад +7

    እውቀት..ስርዓት..ደግነት..ውበት.. ትህትና ሁሉንም ያደለህ መልካም ሰው 🙏 egziyabher ይጠብቀህ የተሻለውን እድያድልሽ ፀሎቴ ነው

  • @pieceforworlds2621
    @pieceforworlds2621 6 месяцев назад +5

    እኔ ምንም አልልም ወንድም እግዚአብሔር አብዝቶ ይሰጥህ ተባረክ ❤❤❤።

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 6 месяцев назад +2

    ልጅቷ መልካምሴትናት ማለቴ
    እርጋታ ዋ ስርዓት ስታወራ እራሱ እርግት ያለችናት። ችግር ቢኖርባት ለብዙ ዘመናት። ማገልገሏን ታሳቢነት በማድረግ ሊረዳትና ሊያግዟት ሲገባ ማንገላታት ተገቢ አይደለም ብዙ ተስፅኖ ያሳደሩባት አለ እነሱ ናቸዉ ተጠያቂ መሆን አለባቸዉ።እኛሀገር ሰዉ አንዳንድ ች ሲበለጡ አይወዱአንዱአንዱ ለመጣል ነዉየሚሯሯጡት በጣም ከባድ ወገኖቸ ስንት ክፍ ሰዉ ች በቅለዋል!!!!!እግዚአብሔር ይፍርድ አይዞሽ እህቴ እመቤታችን ታግዝሽ ወደ ቀደመዉ እምነትሽተመለሽ ተጠመቂ ንስሀ ግቢ እህቴ❤❤❤❤!!!!!!

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 6 месяцев назад +6

    መሲ አንቺን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ልበ ቀና እናት❤ በድጋሚ ቲጂ ብታገኛት ይሻላል ችግር አለ።

  • @seadaseid8664
    @seadaseid8664 6 месяцев назад +2

    ላንቺ የማይታይሽ አንድ የተረዳሁት እምነትሽን በፍጥነት ማስተካከል ይኖርብሻል ችግር ይለቃል ነገር ግን የእምነት ጣጣ ከባድ ነው

  • @chibohusen254
    @chibohusen254 6 месяцев назад +4

    ወንድሜ እ/ር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው ዋናው ጤነኛ መሆንሽ ነው ፈጣሪ ቀሪ ዘመንሽን ያስተካክልሽ ጠንካራ ሁኝ

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 6 месяцев назад +1

    የወሎ ኢንፉርስቴ የሚንታል ችግር እንካን ቢኖርባት መርዳት ነበረባቸዉ እዛ ብዙ ግዜ ሰርታለች የጤና ችግር አለባት ብሎ ካሰበ ማሳከም ሲገባቸዉ የመንግስት ጋዜጠኛዎች እንዴህ እሮጦዉ ከሚዘግብ በአማራ ህዝብ ሲጨፈጨፉ እማይዘግቡ ትግሬያ ወለጋ እያለቀ ያለን ህዝብ መዘገብ እማይችሉዉ ጋዜጠኛዎች የሰዉን ልብ ለመስበር መሮጥ ነገላይ አለማሰብ ነዉ አሁን አሁን አድስ ነገር ሰማሁ የቅርብ ቤተሰቢ አንድ የሚዉቀዉ ኤርቦርት እሚሰራ ለረጅም 20 የሰራ ልምድ ያለዉን ሰዉ ባለፈዉ በተፈጠረዉ የኢርቦርት ሰራተኛዎች መቀየር አለባቸዉ ብለዉ ባወጡት መስፈርት ስብሰባ ነበራቸዉ እና ምንም እማያዉቁ ልምድ የሌላቸዉ ለምን ይቀጠራሉዉ የተማሩ ሰዎች መቀጠር አለባቸዉ ብሎ ሲጠይቅ ከዶግተር በዉሸት አፅፈዉ የአምሮዉ ህመም አለበት መመንታሌ ችግር አለበት ብለዉ እንዳስወጡት ሰምቻለሁ እና እንዴህ አይነት አድስ የመጣ ዘዴ አለ ስሰማ በጣም ነዉ ያዘንኩት በዉሸት አምሮዉ ታማሚ ብለዉ ለረጅም አመት የሰራበትን መስሬቢት ያለምንም ነገርእንዳስወጡት ሰማሁ እንዴህ አይነት ሰዎች ብዙ ይኖራሉዉ ተባረክ ወንድማችን ቢማትም መታከም አለባት እንጄ መግፉት አልነበረባቸዉም

  • @AsterEthd
    @AsterEthd 6 месяцев назад +6

    ሰውን ለመርዳት የተቸገረን ዝቅ ብሎ ላለማገዝ ቅን ልብ ላላቹ በሙሉ ምስጋና ይገባችዋል እህቴ እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ ለበጎ ያርግልሽ ታሪክ ተቀይሮ ነገ አንቺም የተቸገሩትን ለመርዳት ለማንሳት ያብቃሽ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ቅን ልብ ያለቸውን በሙሉ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብዛልን❤❤❤❤❤❤

    • @mesaytades6162
      @mesaytades6162 6 месяцев назад

      ደግነት.........ውበት....???🤔🤔🤔 ለምን አየሽው አንቺ????

    • @AsterEthd
      @AsterEthd 6 месяцев назад

      አልገባኝም ምን ለማለት ነው??

  • @tamratwolde8192
    @tamratwolde8192 5 месяцев назад +1

    ሰው እስር ቤት ከቆዬ፣ በተለያዬ ምክንያት Depressed የሆነ ፣በህይወቱ በኢኮኖሚ የተጨናነቀ፣ በትዳሩ ጭቅጭቅ የበዛበት፣ ሰዎች ከትዳር በፊት ወ.ዘ.ተ ሳይካትሪስት እንዲያዩ ይመከራል። ሆስፒታል የሚያስኬድ የአእምሮ ህመም አለባቸው ማለት አይደለም። ሁሉም ሰው ደረጃው ይለያያል እንጅ የአእምሮ ሕመም(disorder) አለብን።

  • @SenShiferaw
    @SenShiferaw 6 месяцев назад +4

    መሲ እግዚሃብሄር ያጽናሽ በጣም መልካም ሴት ነሽ ስርዓትሽ ለሰዉ ያለሽ አክብሮት እንዴት ሞራላን እንደጠበቅሽላት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ::

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 5 месяцев назад +1

    ምንም የስነልቦና ባለሙያ አያስፈልጋትም ብዙ ሰዎች የስነልቦና ጋር የሄደው ታካሚ ተመላላሽ ነው የሆኑት ትዝታ ፀሎት ነው የሚያስፈልጋት! እግዚአብሔር ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ በፀሎት ነፃ ትወጣለች!!!

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 6 месяцев назад +4

    ቤተሰቦቿ ለምን አይጠየቁም አንድንድ ጊዜ የዚህ አይነት ችግር ከእነሱ መልስ ለማግኘት ይቻላል

  • @Kibrusha
    @Kibrusha 5 месяцев назад +1

    የሳይኮሎጂ ድጋፍ አያስፈልጋትም። ከማንም በላይ ጠንካራ ነች። የሚረዳት ቢኖር ወደ ስራ የምትመለስበት መንገድ ቢመቻችላት ይሻላል። ስታትስቲክስ ማለት ብዙ ድርጅቶች ሊጠቀሙበት የሚችሉበት ፊልድ ነው።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 6 месяцев назад +4

    ያልተማረ በፎርጅድ ከፋተኛ ቦታ ይዞ የተማረው የሚዋከብባት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 6 месяцев назад

      ፖለቲከኛና ካድሬ ብቻ ነው ተጠቃሚው

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 6 месяцев назад +1

    ይች ልጅ ተከታትሎ የሚያጠቃት ሰው አለ መናገር ፈርታ ነው፡ ባለስልጣንም ሊሆን ይችላል። ለምን ታሰረች? እስር ቤት ተደበደበች ለምን? የማሕፀን በሽታውስ ከምን የመጣ ነው? ወደ ድሮ ሥራዋ ከመመለስ ችግርን መረጠች ለምን? ይች ልጅ የሚከታተላት ሰው አለ ባይ ነኝ።

  • @azebg328
    @azebg328 6 месяцев назад +4

    ይባርክህ ወንድሜ እንዳንተ የሆኑ ሰወች ያብዛልን ጎጠኝነት ይጥፋልን

  • @ElsaHaile-g2q
    @ElsaHaile-g2q 5 месяцев назад +1

    ልጅቷ አላበደችም ዐዕምሮዋም ሰላም ነው ያበዱት እራሳቸው ናቸው ግን የኢኮኖሚ ችግር አለባት 50 ሎሚ ለአንድ ሠው ሸክም ለ50 ሠው ጌጥ ነው እራሷ ሳይ ካታሪስት ነው የምትመስለው ተዋት ለሚ እዚአብሔር ዘርህን ይባርከው