አቮካዶ ቀለሙ ሰማያዊ ነው 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 39

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 месяцев назад +5

    እኔ ደሳለኝ ነኝ ዘወትር ደስስ ይበላችሁ ደስ ይላችሁ የረመዳን ስራ አለቀላችሁ👍👍👍👍 አሪፍ ጨዋታ ነው ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @sasrat7146
    @sasrat7146 6 месяцев назад +9

    Zeweter des yebelh….
    Ur an amazing host….
    Made for the job….

  • @enstmedia8008
    @enstmedia8008 6 месяцев назад +13

    ዋው ጭፈራው ያበደ ነው ባርች

  • @yiregalemshiferaw2515
    @yiregalemshiferaw2515 6 месяцев назад +4

    አቀራረብዘወትርደሳለኝ አንደኛ

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 6 месяцев назад +5

    ዋው ክላሲካል ዳንስህ ያምርብሀል::

  • @netsanetyeshitela5638
    @netsanetyeshitela5638 6 месяцев назад +3

    ዘውትር ደስ ይበላክ❤

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj 6 месяцев назад +2

    የድመት ልጅ ምን እንደሚባል አላውቅም ነበር 😂😂😂😂😂

  • @musiclyricsmaffi
    @musiclyricsmaffi 6 месяцев назад +3

    finally, we found man yashenfal host. He is best.

    • @amirakram3072
      @amirakram3072 6 месяцев назад

      የአንበሳ ልጅ ኤልሞሌ ነዉ የሚባለዉ ። ተሳስታችሃል

    • @amirakram3072
      @amirakram3072 6 месяцев назад

      ኤልሞሌ ነዉ የአንበሳ ልጅ

  • @endenat-e6c
    @endenat-e6c 6 месяцев назад +1

    PROGAM EWODEWALEHU

  • @soliyanayemersewa
    @soliyanayemersewa 6 месяцев назад +4

    አዷለም እሚባለዉ ልጅ ከፊልሙ የዋህ ሁኖ ስለሚሰራ እደዛዉ ነበር እሚመስለኝ😂😂😂

    • @nabylly
      @nabylly 6 месяцев назад

      ✌✌✌

  • @De-iu7gg
    @De-iu7gg 6 месяцев назад +1

    ሰላም እንዴት ናቹህ ይቺ አለም ከሀቅሜ በላይ ሆናለች ፈተናየን አበዛቺዉ ወሉም ነገር ከሀቅሜ በላይ ሆኗል አንዳንዴ አምላክ ለምን እንደፈጠረኝ እራሱ ግራ ይገበኛል ብዙ አላማ አለኝ ግን እየደከመኝ ነው አልቻልኩም እባካቹህ እርዱኝ ቢያንስ ፀልዩልኝ አይዞህ በሉኝ በጣም ደክሞኛል

    • @MudinAhmed-t1u
      @MudinAhmed-t1u 6 месяцев назад

      አብሽር ወድሜ ሁሉም ያልፋል ጠከረ በል

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 6 месяцев назад +5

    ሴቶ ግን ምን በልታ እያደገች ነው መጋግሪና ማቅርቤያ የጠፋት መቸም ያለመስራትሽ ነውር ባይሆን ያለ ማወቅሽ የቃወቹን ስም ግን ነውር ነው እድሀ አገር እየተ ኖር😂😂

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 6 месяцев назад +2

      Haha በጣም አናዳኛለች

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 6 месяцев назад

      በገበር ምጣድ በሷ ዘመን አይጋገር ይሆናል በኤሌክትሪክ ከሆነ ላታዉቅ ትችላለች ነገር ግን የአቮካዶ ከለር ፓፓያ ክብ ነዉ ድንች ክብ ነዉ ማለቷ ነዉ እኔን የገረመኝ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 6 месяцев назад +4

    ውኃአረንጓዴ ነው አበካዶ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 5 месяцев назад

    ባቴሌው ያለውን ልጅ ስወደው ግን ጠፍቶዋል ጎበዝ ልጅ ነበር

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 6 месяцев назад +1

    ዛሬ ደሞ ዘወትር ስብርብር አልክ 😂😂😂

  • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
    @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ 6 месяцев назад +1

    አንተንም ዘወትር ደስ ይበልህ

  • @birtukantadessewasie
    @birtukantadessewasie 6 месяцев назад

    zewtre akerareb 👍👍👍

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 6 месяцев назад +3

    ጨው

  • @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ
    @ማርቲጎንደሬዋያፂወቹ 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hilinaeshete2478
    @hilinaeshete2478 2 месяца назад

    ይሄን ውድድር መወዳደር እፈልጋለሁ

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena8080 6 месяцев назад +1

    ❤🎉

  • @belaynehwubshet8739
    @belaynehwubshet8739 6 месяцев назад

    Aterebam lijitua tish

  • @ashugirma9292
    @ashugirma9292 6 месяцев назад

    Liked

  • @mekuanentbelay7513
    @mekuanentbelay7513 6 месяцев назад +1

    😂😂🎉💖❤ 1:26

  • @fraolbay
    @fraolbay 6 месяцев назад +1

    gn 70k neber yemihonw

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 6 месяцев назад

    አቦካዶ ሠማያዊ ቡናመቁያ ኡኡ ካሮት በጎመን እናትሽ ነዉ መወቀሥ ያለባቸዉ እርፍና መሥሏቹ

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 6 месяцев назад +1

    ነጠላ

  • @mekuanentbelay7513
    @mekuanentbelay7513 6 месяцев назад +2

    😊ff this is not cool😂b is

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 6 месяцев назад

    እንደ ዛሪ ተናድጄ አላውቅም አርቲስት ሲባል እስክሪብቶ መሸምደድ ነው የሚያውቁት ልጁን አስበላው

    • @selamdesu3462
      @selamdesu3462 6 месяцев назад

      እስክሪብቶ 😅😅😅😅😅

  • @ababelabebaw4774
    @ababelabebaw4774 6 месяцев назад

    7696MY