እሳ በቴሌ ግራም የምታወራዉ ሰዉ አለ ኩላሊቱን የነገሰዉ ሀብታሙ ያወጣዉ ሚስጥር፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 22

  • @GabiaWal
    @GabiaWal 17 часов назад +3

    ሰላም የኔ ውድ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @Danshalomneba
    @Danshalomneba 10 часов назад

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው የነዚህ ሰዎች ነገር ድራማ መስሎኝ ነበር አሁን ከአንቺ ቤት ግን ጉዳዬ በደንብ ጠራልኝ። ይገርማል እኮ።

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 16 часов назад +2

    ጤና ይስጥልኝ የምወድሽ የማከብረሽ ውድ የሀገሬ ልጅ ጽጌ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል። ዋው ስለ ሃብታሙ ለሁሉም ያስገረመ ሁሉንም ያነጋገረ ጉዳይ ነው ግን እሷ በጣም ጥፋተኛ ናት ግን ጥፋተው አምና ይቅርታ ብትጠይቅም ሀብታሙ ደግሞ አብሯት እንደማይሆን በአንድ ጣራ ስር እንደማይኖሩ በአደባባይ በግልጽ በኮንፊደንስ ተናግሯል በእርግጥ ይቅርታ ተባብሎ አብሮ ቢኖሩ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ያኔ በችግሩ ሰአት ያልደረሰችለት ጓደኞቹ እና ቤተሰቦቹ በደረሱለት ጊዜ ኖራ ቢሆን ኖሮ ህይወቱን ለማጥፋት ሲሞክር ከጎና ቢሆን ኖሮ ጥሩ ነበረ ስለዚህ እኔ ጥሩ ውሳኔ ወስኗል ብዬ ነው የማሰበው ዛሬ ዛሬ በጤና ሳለ ይቅርታ ብትጠይቀው መሆኑን አታድንለትም ትላንትና ነበረ ግን አለም ግን ስህተትዋን አምና ይቅርታ ጠየቃለች እሱ አብራት ሊኖር ባይፈልግም ግን ይቅርታ ማድረጉ ራሱ ትልቅነት ተምሬበታለሁ በሀብታሙ የኔ መልካም ለሁላቸውም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸውን ጎበዝ በርቺልኝ ማሬ

    • @Tsigeshlferaw
      @Tsigeshlferaw  13 часов назад

      አሚናዬ የእኔ ዉድ አመሰግናለዉ

  • @ዮጵ-ጸ2ሐ
    @ዮጵ-ጸ2ሐ 16 часов назад +2

    ሰላም ሰላም ህይወት ድራማ ሆነች እኮ

  • @unitytube8067
    @unitytube8067 12 часов назад

    በርቺ በርቺ እንኳን ደስ አለሽ ልጅ ያሳዝናል ለፍቅር ብዙ ይከፈላል

  • @እግዛብሄርይመስገን
    @እግዛብሄርይመስገን 17 часов назад +2

    እንካን ደና መጣችሁ

  • @ይፅጌማሪያምቁጭት
    @ይፅጌማሪያምቁጭት 13 часов назад +1

    ❤❤❤በርች ጥሩ ነው። ልጁን ግን በጣም አናዶኛል የሆነ አሮጋንት ሆነብኝ ከ ኩላሊቱም አይበልጥም ነበር ትንሽ ማስተዋል ይጎድለዋል። ኩላሊቱን እኮ ሰጥትዋታል አይደል ትልቁን ነገር ? እና ምን አለበት ትንሽ ለዘብ ቢል ?እንደዛ ነበር ማለት የፈለኩት ! እሷም እኮ ጥፍት ይኖርባታል ግን በማስተዋል ፣ በትግስት አሸንፍዋለች

    • @Tsigeshlferaw
      @Tsigeshlferaw  13 часов назад

      አይባልም ክክ ክ አመሰግናለዉ አንችም በርችልኝ

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 11 часов назад

    ሰላም እዴት ነሽ ውዶ ሰላምሽ ያብዛልሽ የኔውድ አቤት ብቻ እንኳን ታርቁ

  • @ትግስትሽፈራ34
    @ትግስትሽፈራ34 17 часов назад +2

    ፊልም ነዉ ድራማ 😮😮ጉድ ነዉ እኮ

  • @ሰላምዩቱብ-ቘ7ጸ
    @ሰላምዩቱብ-ቘ7ጸ 13 часов назад

    ሰላም እንዃን በሰለም መጣሽ የሚገርም ነው

  • @ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ
    @ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ 11 часов назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውድ ይቅርታ ተባባሎ ይቅርታ አደርገለት አብራችሁ ኑሩ ሚሴትህን አብራችሁን 🎉🎉🎉

  • @ሀገሬtube-t2t
    @ሀገሬtube-t2t 16 часов назад

    ሰላም ፅጉዬ ዋው በርቺልኝኝኝ

  • @Maremaapp
    @Maremaapp 13 часов назад

    Selam selamishi yibzalign ehite inkuwan dehna metashi beguguti sintebiqishi neber be arif sira selematashi inameseginalen❤❤🎉🎉

  • @Abdu-650
    @Abdu-650 13 часов назад

    መርሀባ ሰላም ሰላም በርች

  • @madiyekoo
    @madiyekoo 13 часов назад

    Selam selam ehite wow new yemiwedishi berchilin arif qoyita neberen betchi😘😘😘

  • @mikimiki-g4i
    @mikimiki-g4i 16 часов назад

    selam tena yestln enkwan dena metash berchi 🎉🎉🎉🎉

  • @hiwotteshome4411
    @hiwotteshome4411 12 часов назад

    ምን እያልክ ነዉ የታማሚን እየዘረኀች

  • @ghgj995
    @ghgj995 11 часов назад

    ሰላም ቤተሰብ ሰብመ🎉🎉🎉🎉

  • @GodGreat-k3m
    @GodGreat-k3m 16 часов назад

    Wey good betam yegerimal