Tselot Seyoum | ጌታን ይዤ - Getan Yizhe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • በአንተ ላይ ታምናለችና፣ በአንተ የምትደገፈውን ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። ኢሳይያስ 26:3
    You will keep in perfect peace those whose minds are steadfast, because they trust in you.
    Isaiah 26:3

Комментарии • 34

  • @OfficialNty
    @OfficialNty 6 дней назад

    ❤❤❤❤ zemachu dil ywresew eyesus yibzalachuuuuuuuuu❤❤❤❤❤

  • @amanuelgedamu2058
    @amanuelgedamu2058 Год назад +7

    ፀሎትዬ እንዴት ነሽልኝ. አማኑኤል እባላለሁ. እባክሽ አንድ ነገር ላስቸግርሽ 🙏🙏. ነፍሴ ተማረከች የሚለው ኮሌክሽን ላይ የዘመርሽውን ዝማሬ ላኪልኝ. እሱ ዝማሬ ወደጌታ በመጣሁበት ወራቶች አካባቢ ሳዳምጠው የነበረ አሁን ላይ በጌታ ቤት ለመፅናቴ ምክንያት ከሆኑኝ ዝማሬዎች አንዱ ነው. እጅግ በጣም የምወደውና ከአስራ ምናምን ዓመት በኃላም አሁንም ድረስ ውስጤ ያለ ዝማሬ ነው. እባክሽ እባክሽ ላስቸግርሽ የኔ ውድ እህት. ሌሎቹን ዝማሬዎችሽን በሙሉ አግኝቻቸዋለሁ እሄ ነው የቀረኝ. ከቻልሽ ሙሉ ኮሌክሽኑን ካልቻልሽ ደሞ ያንቺን ትራክ ብቻ ላኪልኝ. ተባረኪልኝ በክርስትና ሕይወቴ ላይ ትልቅ አሻራ ያለው መዝሙር ስለሰጠሽኝ.

  • @Yor3711
    @Yor3711 4 месяца назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @isak1026
    @isak1026 3 месяца назад

    God bless you more.I like all your song

  • @ethiomaths9411
    @ethiomaths9411 5 месяцев назад

    Ameeen! Stay blessed

  • @almazbekele6135
    @almazbekele6135 Год назад +2

    ፀሊ ዕውነት ነው! ጌታን ይዞ አይቆምም ጉዞ ! ይቀጥላል! ይጨረሳል ከእርሱ ሀይል ብርታት የተነሳ።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ። ❤️ ❤️❤️

  • @genetbiru760
    @genetbiru760 5 месяцев назад +1

    ፀሎትዬ ተባረኪልኝ ።❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Melecot
    @Melecot 10 месяцев назад +1

    አምላኬ የልብ ነው ደስ ይለኛል ይህን ሳስብ ❤

  • @yaredamare787
    @yaredamare787 5 месяцев назад

    nebsb yalew mezmur

  • @haileyesuselias4628
    @haileyesuselias4628 Год назад

    Amlake asilemidognal,
    bedil layi dili🙏
    Yes, amlake yelib new❤

  • @betheldawit9249
    @betheldawit9249 9 месяцев назад

    Tselotyee enkan degame metash.. ❤💞💞

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 Год назад

    Amen Amen thank you lord for his mercy protection and love 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 5 месяцев назад

    Amen Amen elelelelelr🙌

  • @freweinibereket7100
    @freweinibereket7100 10 месяцев назад

    Amen tselotye tebareki

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 Год назад

    God bless you abundantly በፀሎት ❤🙏

  • @amsalechmitiku3215
    @amsalechmitiku3215 Год назад

    ፀሎትዬ ተባረኪልኝ

  • @denberubayleyegne625
    @denberubayleyegne625 Год назад

    ሁሌ በልቤ የሚኖረው በጣም የምወደው የጋሼ ስዮም ልጅ ፀሎት ዝማሬዎችሽ በጣም ጠቅመውኛል መልክትሽ ድንቅ ነው ይብዛል ሽ ይጨምርልሽ

  • @bezaasrat
    @bezaasrat Год назад

    Tsely Tebareki you are our blessing. What a blessing song. More blessings 🙏

  • @derartumekonnentutu3982
    @derartumekonnentutu3982 Год назад

    Many more blessings to you Tseliye ❤❤❤

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Год назад

    Tselot God bless you!!

  • @omegatseggia3002
    @omegatseggia3002 Год назад

    🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
    Beautiful, stay blessed my dear

  • @Spiritualsongs6206
    @Spiritualsongs6206 10 месяцев назад

    Wow ❤❤❤ bless you tselotye❤

  • @lukasgetachew
    @lukasgetachew Год назад

    ተባራኪ

  • @tesfaytsegay336
    @tesfaytsegay336 Год назад

    More grace.

  • @ransombez
    @ransombez Год назад

    A beautiful song! God bless you!!

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimi-vh3yt
    @Mimi-vh3yt 8 месяцев назад

    ❤❤ ❤

  • @tizitahailu
    @tizitahailu Год назад

    🙏🙏🙏

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational Год назад

    ያልተነገረላት ዘማሪ! አቤት መዝሙሮችሽን ስወዳቸው!

    • @mercym1733
      @mercym1733 10 месяцев назад

      በጣም በጣም የሚገርም የመዝሙር ፀጋ ነው እግዚአብሔር የሰጣት ብዙ ሰው የሚያውቅ ግን አይመስለኝም

    • @betheldawit9249
      @betheldawit9249 9 месяцев назад

      እውነት ነው !

    • @OfficialNty
      @OfficialNty 6 дней назад

      እውነት ነው....ታላቅ ፀጋ አይተናል በሷ ግን አልተነገረላትም....... ወይኔ...ታቃላቹ መጀመሪያ ያገኘኃት በ1ዝማሬዋ ነው "ስምህን ጠርቶ" በሱ ምክንያት ፍለጋ መጥቼ....😍😍😍 ተደነኩ ለካ አልበም ነው
      አዘማመሯ ሁለ ነገሩ ግሩምምም ድንቅቅቅ ነው አካውንቱ ስላልታወቀ አብዛኛው ህዝብ እንደኛ የማግኘት እድል አጊንቶ የተባረከበት አይመስለኝም.....እኔ ግን በየሱስም ረሰረስኩ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
      》》ዝም ዝም ዝም ዝም ዝም ኦሆ ሆሆ
      ዝም ዝም ዝም
      ዝም እንድል በፊትህ ዝም እንድል
      ዝም እንድል በፊትህ ዝም እንድል
      ቅን ፈራጅ አንተ አለህ እኔ ግን ዝም እንድል
      ጌታ ሆይ እርዳኝ ጌታ ሆይ እርዳኝ 《《

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 Год назад

    እባክሽ አትጥፊ ጋሽ ስዬምን ተክተሽ ልናይሽ እንወዳለን