I grew up listening to many songs but I came across your songs only recently, and glad I did. I've known ያንስብሃል ምስጋናዬ (only the first part) and thought it was Lily's
I was in elementary school when we listened to this song every morning before going to class we had to listen to this song with our old national tape. still, now I used to listen to this song for a long time too. the grace is still upon you.your voice is awesome as always. Dave Degmo Tileyaleh be blessed all of you
በ90 ዎቹ በቴፕ እየሰማነው ያደግነው ድንቅ መዝሙር
bless you tselotye ❤❤❤❤❤
ከኔ ጋር ተስማምታችሁ ለኔ የደረሰ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የምትሉ፤ ምስጋናዬ ገና ያንስሃል እያላችሁ ጌታን በዚህ ዝማሬ ደግማችሁ ደግማችሁ አመስግኑት። ፀልዬ ተባረኪ! ከጌታ ታዘሽ መልክተኛ ስለሆንሽልን።
ፀሎትዬ ጌታ ይባርክሽ የኛ ውድ በረከት ❤️❤️❤️ ፀሎትዬ ብዙ ጊዜ ልፅፍልሽ ሞከርኩ እባክሽ እባክሽ "ነፍሴ ተማረከች" የሚለውን መዝሙርሽን 1997 ዓ. ም ላይ የተለቀቀ ኮሌክሽን ላይ ያለውን መዝሙርሽ ሼር አርጊኝ. ከቻልሽ ሙሉ አልበሙን. እጅግ በጣም የምባረክበት እና በጌታ ገና አዲስ የነበርኩበትን ጊዜ የሚያስታውሰኝ ዝማሬ ነው. እባክሽ እባክሽ ፀሎትዬ አልበሙን ሼር አርጊኝ 🙏🙏🙏. ተባረኪልኝ እወድሻለሁ
❤ጥያቄው የእኔም ነው 🙏
ruclips.net/video/AFnYiWJDy00/видео.htmlsi=6wRbbQy-dlm8XKVe
በመልክ አላውቅሽም ግን ታዋቂ እና ጌታ ብቻ የከበረበት ሰውምየታነጽንበት ብዙ ዝማሬዎች አውጥተሻል። መታደል ነው እኛ ሳንታወቅ ጌታ በኛ ሲታወቅ እና ሲከበር ማየት እኔም ሁልግዜ ጸሎቴ እኔ ማልታወቅበትን ግን ጌታ ብቻ ሚታይበትን ነገር እንዲሰራብኝ። በጣም እድለኛ ነሽ
I am so happy to see her again, sister Tselot Seyoum God bless you
በካሴት ነበር ይሄን ዝማሬ ገና ልጅህ እያለኹ 1997/96 የምሰማው አኹን ግን
ያንስብኻል ምስጋናዬ ውዱ አምላካችን ያንስብኻል ለኔ ቃላት የለኝም ከዐዕምሮዬ በላይ ኾነብኝ ምህረቱና ቸርነቱ
እግዚአብሔር በፀጋው ይባርክሽ እህታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤝✍️ 7:02
ፀሎት ስዩም የልጅነት ትዝታችን❤❤❤
ፀሎት ስዩም የጥንቷ ልጅነቴን በዚህ መዝሙር ከእህቶቼ ጋር ስናመልክ አስታወሽኝ ተባረኪልን♥♥
ፀሎት የጥንት የጠዋቷ የኔ ትዝታ እንኳን ዘንድሮ አየሁሽ ለምልምልኝ!
የልጅነት ግዜ ትዝታችን 90s እኛ ቤት የሆነች ቴፕ ነበረች በዛ ነበር የምናዳምጥበት ብርክ በይልኝ
tselotiye yene konjo zemenish ahunim yilemlim wedishalehu tebarek
ፀጋ ይብዛልሽ 🙏🏿
የጋሽ ሰዩም ቤተሰቦች ተባረኩ ምስጋናንም እንፈልጋታለን
Graceful and beautiful! Remain blessed! የሚታይ ሞገስ አለሽ። ዘመንሽ ይባረክ!!
አንተ ነህ እግዚአብሔር ሁሉን የሰራኸው ❤❤ እኔ አመሰግንሀለሁ በሙሉ ሀይሌ ❤❤❤❤
Most of you doesn't know her but this is the voice our childhood ❤❤❤ we love you tselotye
ኦ❤😢 የልጅነታችን ድምቀቶች❤
I grew up listening to many songs but I came across your songs only recently, and glad I did.
I've known ያንስብሃል ምስጋናዬ (only the first part) and thought it was Lily's
እጅግ የሚባርክ ዝማሬ የእግዚአብሔር መንፈስ መገኘት የሚታወቅበት... የተባረክሽ እህተታችን!!! የእህትሽን የምስጋና ሥዩም ጥዑመ ዜማ ያ ነፍስን የሚባርክ ዝማሬ ጌታ እንዲሁ ያሰማን።
የልጅነት ትዉስታዬ❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ፀሎት;አንቺ የቤተክርስቲያን በረከት ነሽ የእውነት እኔ በግሌ ብዙ በዝማሬዎችሽ ተባርኪያለሁ።🎉🎉🎉🎉🎉
የጋሼ ስዩም ቤተሰብ ወዴትናችህ ፀሎት ተባረኪ መከኒሳን አስታውሳለው
Tebareki ❤❤
Please post your older songs from your first CDs (like - Zare tayto nege lemitefa, ene alchenekim reb lelaelew…) thank you sister and God bless you
Where is Misgana Seyoum? I hope I will see in another day but today Welcome Tselot My favorite childhood gospel signer.
ከብዙ ግዚያት በኃላ ስለሰማውሽ እና ስላየሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል ጌታ ይመስገን
❤❤❤❤ በእውነትም ለጌታ ምስጋና አምልኮ ያንስበታል❤❤❤ እንደገና በአዲስ ዝማሬ ስትመጪ አብሬሽ ለማምለክ እጠብቅሻለሁ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልሽ
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋውን ይጨምርልሽ
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀሎትዬ ነፍስን የሚነካ አምልኮ ነው!
ጸሎትዬ በጣም ነው የምወድሽ ተባረኪልን!!
Tselotye uebetesebachun mezmur Betam New Mewedew.Lelam Zemeri pls
yabatochesh Amlak Yibarkesh
ፀሎትዬ በጣም የተባረኩሽ
በመዝሙሮችሽ ከስት ጊዜ በኃላ ነው ያየውሽ
ፀሎትዬ የተባረክሽ! የተባረከ ቤተሰብ! ስምህን ጠርቶ ማን አፍሮኣል ጌታ..በእውነት ጌታን እንዳገኘው ረጅም ሰዓት እየደጋገምኩ እያለቀስኩ እሰማው ነበር!! ፀሎቴ ተባረኪ! ኣንድ ቀን ከሌሎች ቤተሰብሽም ጋር በጋራ ዝማሬያችሁን እንጠቃለን
bless you❤❤❤❤❤
የልጅነት ግዜ ትዝታችን እኛ ቤት የሆነች ቴፕ ነበረች በዛ ነበር የምናዳምጥበት
ከትዝታዎች አንዱ እንዳይነክሰው ካሴቱን መታመታ አድርገን ነው የምናዘምረው አልቀረልኝም ጎለጎለው እንዴት ይውጣ… ብርክ በይልኝ
ፀሎት እግዚያብሄር ይባርክሽ...ሁላችሁንም ጌታ ይባርካችሁ❤
የተወደድሽ እህቴ ጸሎት ከበፊት በነበረበት መዝሙሮችሽ በጣም ተባርኬያለው ተጽናንቻለው ተባረኪ
I was in elementary school when we listened to this song every morning before going to class we had to listen to this song with our old national tape. still, now I used to listen to this song for a long time too. the grace is still upon you.your voice is awesome as always. Dave Degmo Tileyaleh be blessed all of you
She is my is uant
😊😊😊😊😊🤗🙏🙏🙏🙏
❤❤❤😊😊😊
Tebarki
wuuuuuuuuuuuuuuu Dear Tselot we all miss you! blessed one!
ፀልዬ ተባረኪ
God bless you furthermore, Dearest Sis Tselot.
Tsely may the Lord bless you. I am always blessed with your songs. You are our blessing. Tebareki.
የተለየ የዝማሬ ውበት እና ቅላፄ...
ባክሽን አትጥፊ ፀሎትዬ ::
ብሩክ ሁኚ!!!♥️♥️♥️
You brought back my childhood nostalgic moments of the time we used to listen your songs with my siblings... Stay blessed!
ተባረኪ በብዙ የተባረክሽው ዘማሪት ፀሎት thank you !!!
After longtime I heard this song it reminded me my childhood Tselot tebareki with all your families I always remembered that time
❤❤❤❤ Tseliyeee dear, so lovely to see you.
Love the song.
Keep up the momentum. We would love to hear more from you.
በሙሉ ሀይሌ አመሰግንሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This song reminds me of my great childhood (AMESEGINHALEW)
God bless you, Tselot🙏
በብዙ ተባረኪ! እህታችን በጣም ጠፍተሻል፣ ዳግመኛ ስላየንሽ ደስ ብሎናል፣ እንደ አንቺ አይነት ዘማሪዎች በብዙ ያስፈልጉናል!
ፀልዬ ፀጋው ይብዛልሽ
Tselotye tebarekilegn! ❤
God bless you Tselot! Beautiful Song since Childhood!
Welcome back endanchi aynet zmare neber yenafeken
Good to see you, Tselot! Keep flourishing!
ዉድ እህታችን ጸሎት ላንችም ለመላው በተሰቦችሽ የገታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤ብርክ በይ ፀሎትዬ❤❤❤❤❤❤❤
All the praises and glory be to God Almighty! Amen and Amen!
Remain Blessed Abundantly!
ዘመንሽ ይባረክልኝ
Stay blessed! Songs of our childhood!
You and your sister have such a unique voice... God bless you
so nice to see you on stage Tselot! amazing voice & good songs!
God bless you!! Beautiful song. Amazing memory.
Waw amen geta yemisgen 🙏
እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ከነቤተሰብሽ🎉🎉🎉🎉
Gad blessed 🎉Tselotye will Love you ❤
wuyy ፀሎትዬ በልጅነተ እየሰማሁሽ ነበር ያደኩት፣ ከምር የት ገባች እያልኩኝ ነበር። ድምጽሽን ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል!!!!!!!!
ፀሊ ጌታ ይባርክሽ ደስ የሚል ዝማሬ ነው የኒወርቅ
God bless you Tselot!
ፀጋ ይብዛልሽ ፀሎት🙏
ተባረኪልን እህታችን !!!
ስወድሽኮ🥰🥰🥰
you have been really missed!! loooooves
Wow, Tselot, stay blessed! wonderful song!
Tebareku
ፀሎትዬ❤❤❤❤
You are blessed😍
Ye lejenet tezetachin
Wow
Elelelele......Amesegnhalehu
ዘመንሽ ይባረክ
God bless you tsi
ጌታ ይባርክሽ በፀሎት
ተባረኪልን ፀሎትዬ
God Bless you sister! You are a blessing!!!
GOD BLESS YOU
God blesss you abundantly tsalotiyee I thought this song is lily tilahun
Tsi, enkwan dena metashilin.
Stay blessed 🙏🙏😍
Amen amazing song
Swedish yene konjo❤❤❤❤❤❤wellcome
ድምጽሽን ነበር ማውቀው ተባረኪ
Blessed tsi!
Stay blessed.
Amen bless you
አሜን❤
❤❤❤❤❤
😇🙌🏽