Tselot Seyoum | Redate | ረዳቴ (ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው) May 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • ዓይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። መዝሙረ ዳዊት 121:1-2
    I lift up my eyes to the mountains- where does my help come from? My help comes from the LORD, the Maker of heaven and earth. Psalms 121:1-2

Комментарии • 21

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 Год назад +3

    ፀሎትዬ እዴት እኮ እደምወድሽ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙሮችሽን ተባረኪ እህቴ

  • @alazarhabtamu5683
    @alazarhabtamu5683 Год назад +3

    የልጅነቴ ማስታወሻ ጌታ ሆይ ክብር ይሁን

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Год назад +4

    My most favourite mezmur since childhood❤❤❤ Tselotiye may God bless you

  • @ThtnaTv
    @ThtnaTv Год назад +2

    ይህ መዝሙር በ ሪፉጂ ካምፕ ማይ ዓይኒ በሚባል የስደተኞች መጠለያ በትግራይ ለረጂም ጊዜ ኣሻግሮናል።፡ተባረኪ ጸሎት እህቴ። your Eritrean brother.

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +3

    Mezmur Collection VCD (2007)
    ይብራ ብለሃል 1999 ዓ.ም.
    ፀሎት ስዩም - ረዳቴ
    Original Video Clip By YMM Studio

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas Год назад +3

    እንዴት የተባረከ መዝሙር ነው ።
    አንተን ግን የሙጥኝ ብያለሁ ።

  • @yohannesteferra6202
    @yohannesteferra6202 8 месяцев назад +1

    ጸሎት አንቺ እኮ የተቀባሽ ዘማሪ ነሽ ድምጸ-መረዋ!! እንደ አንቺ አይነት ድምጸ-መረዋ፣ ከለሩና ቃናው የሚያምር ድምጽ ያለው አንድም ዘማሪ የለም፡፡ አንቺ ብቸኛ ዘማሪ ነሽ!! ጸሎት እባክሽ ዝማሬዎችሽን ቶሎ ቶሎ ልቀቂ!! ዘመንሽ ይባረክ!!!

  • @LiyaNati
    @LiyaNati 2 месяца назад

    Wow😂❤

  • @leulsegedzekarias1210
    @leulsegedzekarias1210 Год назад +1

    1998 OR 99 astawusalehu lij eyalehu bedenb ensemash nbr my GBU sister

  • @HiwotS-gk8gx
    @HiwotS-gk8gx Год назад +2

    Tseloteye, May the lord bless you abudently. I used to listen your songs when I was in highschool. I remember those old good days. I am still blessed with the your songs. May the name of God who works in you be glorified. Please upload more songs. Much love my dear sister. From Ethiopia

  • @bezateshome9614
    @bezateshome9614 Год назад +3

    I love your songs! Please post volume 1. I have been looking for it for a very long time but I couldn’t get it.

  • @tigistyiman1105
    @tigistyiman1105 Год назад +1

    Tebarekey tsi

  • @ብሩክእግዚአብሔር
    @ብሩክእግዚአብሔር Год назад +1

    ዉድዋ እህታችን በጣም ነዉ የምንወድሽ አንድ በጌታ ፍቅር የምጠይቅሽ ነገር ቢኖር አልበሞችሽን ሁሉንም ዩቲዩብ ላዪ አላገኘነዉምና እባክሸኝ በየ አልበምና ትራኩ እንድትጭኒልን በጌታ ፍቅር? ስለምንወድሽ ብቻ

  • @emnetgebru1894
    @emnetgebru1894 Год назад

    Stelotiyee geta yebarikish

  • @Barak_Desta
    @Barak_Desta Год назад +1

    ❤❤❤መዝሙሮችሽ ሁሌ ይባርኩኛል፤ዘመንሽ ይባረክ!!❤

  • @edenbayisa
    @edenbayisa Год назад +1

    Tselotye 🥰

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn 9 месяцев назад

    Amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤

  • @soresatufa9784
    @soresatufa9784 Год назад

    Tselot blessed .😍

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial Год назад

    የልጅነት memoru

  • @avidorzewde9182
    @avidorzewde9182 10 месяцев назад

    እባክሽን ቁጥር 1 መዝሙሮችሽን

  • @arrongeorgie
    @arrongeorgie Год назад +1

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥