Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባቶቻችን ወንድሞቻችን እንኳን አስተምሮአችሁን እናንተን ማየት በራሱ ትልቅ ትዕምርት ነው አበርቱን ምከሩ አስተምሩ በእውነት መከሩ እጅግ ብዙ ነው ሰራተኞች ጥቂት ናቸውና ጊዜው በሰጠን እና አምላክ በፈቀደው ሁሉ ድረሱልን እኛም ከእግራችሁ ስር ተቀምጠን እንሰማለን ለሌሎችም እናሰማለን።
ሰው ማለት ጸጋን የተሞላ ማለት ነው ሰው ማለት በስጦታ የተሞላ ማለት ነው ያ ማለት ከራት ፀጉሩ እስከ እግር ጽፍሩ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይስጥልንቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልንጥያቄ ልጠይቅዎ ነበር እና ትምህርቶችን በቪድኦ እይታ የሚቀርቡትን በድምጽ በጉባኤ ቤቱ ቴሌግራም ብትለቁልን ስል በትህትና እጠይቃለሁ ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ይስጥልን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
😊
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን ለእኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን አዳምጠን ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ልድያ እዝነ ልቦናችን ይክፈትልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን ቸሩ መድኃኔዓለም 🎚🙏🙏
እንዲህ ዓይነት መሠረታዊ አስተምህሮ ሳይቋረጥ ቢቀጥልልን ምኞቴ ነው፡፡ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለኛም ልቡናው ይስጠን፡፡ የንታ ገብረ መድኅን ሳንጠግቦት አዲስ አበባ ደርሰው ሲመለሱ አሁን ግን እንደልባችን ከቢጦዎችዎና ከደቀ መዛሙርቶ ጋር እንደልባችን ልናገኝዎ ነውና ደስታ ይሰማናል በእውነት፡፡ ያበርታችሁ፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልንበእዉነት በቃላት የማይገለፅ ነገር ነዉ እየሰራችሁ ያላችሁት ይቀጥል በርቱልን በጉጉትና በናፍቆት እንጠብቃለን እንማራለን አምላከ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን ይባርክ
እውነትም ምሥራቀ ፀሐይ
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ስብከት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የጉባዔ ቤት መምህራን በዚህ መንገድ ያስተምራሉ ቢባል ማን ያምናል? በሚዲያ የጠፋነውን በጠፋበት መንገድ ለመመለስ በምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤት እየተደረገ ያለው ነገር ወደር የለውም። እግዚአብሔር አምላክ ጉባዔ ቤቱን ይጠብቅልን። ነገር ግን እጅግ በጣም ትንሽ ሰው ነው ሳብስክራይብ ያደረገው እና ሁላችንም ብናደርግ
በጣም እጅግጥሩ ጉባየነው ከማይሆን ቦታ ከምንገኝ እየገባን ቤተሰብእንሁን የኦርቶዶክስ ልጆች
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ይሄንን ቪዲዎ ያየን ሁሉ አንድ ሰዉ ቢያንስ ለ፫ ሰዉ ሼር ያድርግ በየ fb ገፃችሁ ሼር አድርጉት አባቶቻችን ገና ከጅምሩ ትልቅ ነገር እየሰሩልን ነዉ።እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር
❤
qale hiwet yesmelna liqawnti
ሰው መሆናችንን በደንብ የምናይበት ትምህርት ነው።።
ቃለ ህይወት ያሰማልን!…ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ። ተከታታይነትም እንደሚኖረው ተስፋ አደርጋለሁ።እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
ሼር እያደረግን ጉባኤውን እናስፍ
ሐመረ ኖኅ ግሩም ትምህርት በመ/ር ሰናይruclips.net/video/bDmkiE-TUIU/видео.html
የኔታ መምህር ሰሎሞንስነ ሰብእ ከየቱጋ ልጀምር የትምህርቱ ክፍል 1 ነው ግን ለኔ ገና ትምህርቱ ሲጀመር ስሰማው ድንገት ባህር ወንዝ ውስጥ እንደገባው እና መዋኘት እንዳቃተኝ ነው የተሰማኝ። ምክንያቱም በውስጡ ድንገት ድንገት ፍንጥቅ ሚያረጉት ሀሳብ ወይ ግሩም ለካስ እንዲህ ነው ብዬ ሳልጨርስ ሌላ ለካስ ምልበትን ያመጡታል።ስለ እውነት እጅግ ጥልቅ እና ሰፊ ነው የሆነብኝ። ብቻ ታድያ ትምህርቱን በተደሞ ስጨርሰው አይምሮዬ ትምህርቱን በቅፅበት በሁለት ክፍል አድርጎ እንደ ፎልደር ፋይል አደረገው።ፎልደር 1* ሀልዎተ እግዚአብሔር እምቅድመ አለም ወእስከ ለአለም ሀሎ ፣ የሚለው የቅዳሴ ዜማው በውስጤ ተሰማኝ። * ከዛም እዛው ከቅዳሴ ሳልወጣ እግዚአብሔርሰ ንጉስ ውእቱን አመጡትና እኔ በምስባክ ስትባል እምወዳትን በትርጉዋሜ ሳይሆን ምስጢሩን ፈቱት። አለም ሳይፈጠር ያለ ፍጥረት ያለ አለም በማን ላይ ንጉስ ነበረ ቢባል ፣፣፣ለካስ ንጉስነት የባህርይው ስለሆነ ነው። አሉ ሊቁ * እጅግ በጣም ደግሞ የገረመኝ እዚህ ጋር ፍጥረታት ሳይኖሩ ሳይፈጠሩ ንጉስ ነበረ እንጅ ሚለውን ሲያስረዱ (ፍጥረታትን ከፈጣሪ እኩል እንደማድረግ ይሆናል)የሚል ሚገርም ሀሳብ ፍንጥቅ አረጉ፣፣፣* ማርያምሰ ነበረት እምቅድመ አለም በአምላክ ህሊና፣፣፣ሚለውንም ሲያትቱት ድንቅ ነው* ጭራሽ ሰምቼ እማላውቀው መፅሀፍ ጠቀሱ(ምስጢረ ሰማይ ወምድር) አረ ይቅርታ ረዘመብኝ አይ ቆይ ይብቃ ይህኛው ከዚህክፍል ፪በእንተ ሰብእስለ ሰው ልጅ ደግሞ ሲያብራሩ የተሰማኝ ወይ ጉድ ይህማ ራሱን የቻለ የፍልስፍና ፊሎዞፊ በለው ሶሱዩሎጂ በለው ሳይኮ አናልሲስ በለው ምን ቅጡ ትልቅ ምርምር ዲፓርትመንት ይመስላል።ቅ/ቤ ዘርፉዋ መብዛቱ ያስደንቃል ሊቃውንቱ ብቅ ሲሉ። እያየናት ማናውቃት ቅ/ቤተክርስቲያን ይገርማል።ከዚህ ክፍል ብዙ ሀሳብ አንስተዋል ይረዝምብኛል እንዳላሰለች ልተወው እንዲሁ በመገረምሊቃውንቱን ያብዛልን አገራችንን ሰላም ያድርግልንመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን*
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አባቶቻችን ወንድሞቻችን እንኳን አስተምሮአችሁን እናንተን ማየት በራሱ ትልቅ ትዕምርት ነው አበርቱን ምከሩ አስተምሩ በእውነት መከሩ እጅግ ብዙ ነው ሰራተኞች ጥቂት ናቸውና ጊዜው በሰጠን እና አምላክ በፈቀደው ሁሉ ድረሱልን እኛም ከእግራችሁ ስር ተቀምጠን እንሰማለን ለሌሎችም እናሰማለን።
ሰው ማለት ጸጋን የተሞላ ማለት ነው ሰው ማለት በስጦታ የተሞላ ማለት ነው ያ ማለት ከራት ፀጉሩ እስከ እግር ጽፍሩ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ነው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ያቆይልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
ጥያቄ ልጠይቅዎ ነበር እና ትምህርቶችን በቪድኦ እይታ የሚቀርቡትን በድምጽ በጉባኤ ቤቱ ቴሌግራም ብትለቁልን ስል በትህትና እጠይቃለሁ ።
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ይስጥልን አሜን
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕር
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን
😊
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ።
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን ለእኛም ሰሚ ብቻ ሳንሆን አዳምጠን ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ልድያ እዝነ ልቦናችን ይክፈትልን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን በእውነት
ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን
ቸሩ መድኃኔዓለም 🎚🙏🙏
እንዲህ ዓይነት መሠረታዊ አስተምህሮ ሳይቋረጥ ቢቀጥልልን ምኞቴ ነው፡፡ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ለኛም ልቡናው ይስጠን፡፡ የንታ ገብረ መድኅን ሳንጠግቦት አዲስ አበባ ደርሰው ሲመለሱ አሁን ግን እንደልባችን ከቢጦዎችዎና ከደቀ መዛሙርቶ ጋር እንደልባችን ልናገኝዎ ነውና ደስታ ይሰማናል በእውነት፡፡ ያበርታችሁ፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
በእዉነት በቃላት የማይገለፅ ነገር ነዉ እየሰራችሁ ያላችሁት ይቀጥል በርቱልን በጉጉትና በናፍቆት እንጠብቃለን እንማራለን አምላከ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን ይባርክ
እውነትም ምሥራቀ ፀሐይ
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እጅግ ድንቅ ስብከት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የጉባዔ ቤት መምህራን በዚህ መንገድ ያስተምራሉ ቢባል ማን ያምናል? በሚዲያ የጠፋነውን በጠፋበት መንገድ ለመመለስ በምሥራቀ ፀሐይ ጉባኤት እየተደረገ ያለው ነገር ወደር የለውም። እግዚአብሔር አምላክ ጉባዔ ቤቱን ይጠብቅልን። ነገር ግን እጅግ በጣም ትንሽ ሰው ነው ሳብስክራይብ ያደረገው እና ሁላችንም ብናደርግ
በጣም እጅግጥሩ ጉባየነው ከማይሆን ቦታ ከምንገኝ እየገባን ቤተሰብእንሁን የኦርቶዶክስ ልጆች
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔታ
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ይሄንን ቪዲዎ ያየን ሁሉ አንድ ሰዉ ቢያንስ ለ፫ ሰዉ ሼር ያድርግ በየ fb ገፃችሁ ሼር አድርጉት አባቶቻችን ገና ከጅምሩ ትልቅ ነገር እየሰሩልን ነዉ።እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ እንማር
❤
qale hiwet yesmelna liqawnti
ሰው መሆናችንን በደንብ የምናይበት ትምህርት ነው።።
ቃለ ህይወት ያሰማልን!…ቀጣይ ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ። ተከታታይነትም እንደሚኖረው ተስፋ አደርጋለሁ።እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
ሼር እያደረግን ጉባኤውን እናስፍ
ሐመረ ኖኅ ግሩም ትምህርት በመ/ር ሰናይ
ruclips.net/video/bDmkiE-TUIU/видео.html
የኔታ መምህር ሰሎሞን
ስነ ሰብእ
ከየቱጋ ልጀምር የትምህርቱ ክፍል 1 ነው ግን ለኔ ገና ትምህርቱ ሲጀመር ስሰማው ድንገት ባህር ወንዝ ውስጥ እንደገባው እና መዋኘት እንዳቃተኝ ነው የተሰማኝ። ምክንያቱም በውስጡ ድንገት ድንገት ፍንጥቅ ሚያረጉት ሀሳብ ወይ ግሩም ለካስ እንዲህ ነው ብዬ ሳልጨርስ ሌላ ለካስ ምልበትን ያመጡታል።
ስለ እውነት እጅግ ጥልቅ እና ሰፊ ነው የሆነብኝ። ብቻ ታድያ ትምህርቱን በተደሞ ስጨርሰው አይምሮዬ ትምህርቱን በቅፅበት በሁለት ክፍል አድርጎ እንደ ፎልደር ፋይል አደረገው።
ፎልደር 1
* ሀልዎተ እግዚአብሔር
እምቅድመ አለም ወእስከ ለአለም ሀሎ ፣ የሚለው የቅዳሴ ዜማው በውስጤ ተሰማኝ።
* ከዛም እዛው ከቅዳሴ ሳልወጣ እግዚአብሔርሰ ንጉስ ውእቱን አመጡትና እኔ በምስባክ ስትባል እምወዳትን በትርጉዋሜ ሳይሆን ምስጢሩን ፈቱት።
አለም ሳይፈጠር ያለ ፍጥረት ያለ አለም በማን ላይ ንጉስ ነበረ ቢባል ፣፣፣ለካስ ንጉስነት የባህርይው ስለሆነ ነው። አሉ ሊቁ
* እጅግ በጣም ደግሞ የገረመኝ እዚህ ጋር ፍጥረታት ሳይኖሩ ሳይፈጠሩ ንጉስ ነበረ እንጅ ሚለውን ሲያስረዱ
(ፍጥረታትን ከፈጣሪ እኩል እንደማድረግ ይሆናል)
የሚል ሚገርም ሀሳብ ፍንጥቅ አረጉ፣፣፣
* ማርያምሰ ነበረት እምቅድመ አለም በአምላክ ህሊና፣፣፣ሚለውንም ሲያትቱት ድንቅ ነው
* ጭራሽ ሰምቼ እማላውቀው መፅሀፍ ጠቀሱ
(ምስጢረ ሰማይ ወምድር)
አረ ይቅርታ ረዘመብኝ አይ ቆይ ይብቃ ይህኛው ከዚህ
ክፍል ፪
በእንተ ሰብእ
ስለ ሰው ልጅ ደግሞ ሲያብራሩ የተሰማኝ ወይ ጉድ ይህማ ራሱን የቻለ የፍልስፍና ፊሎዞፊ በለው ሶሱዩሎጂ በለው ሳይኮ አናልሲስ በለው ምን ቅጡ ትልቅ ምርምር ዲፓርትመንት ይመስላል።
ቅ/ቤ ዘርፉዋ መብዛቱ ያስደንቃል ሊቃውንቱ ብቅ ሲሉ።
እያየናት ማናውቃት ቅ/ቤተክርስቲያን ይገርማል።
ከዚህ ክፍል ብዙ ሀሳብ አንስተዋል ይረዝምብኛል እንዳላሰለች ልተወው እንዲሁ በመገረም
ሊቃውንቱን ያብዛልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። አሜን
*
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን