በህልም ድንጋይ ማየት ፍቺ።ትልቅ ትንሸ ጠጠር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 27

  • @LubabaSaid-hp2gt
    @LubabaSaid-hp2gt Месяц назад +1

    አሰላሙ አለይኩም እህቴ በህልሜ የወፍጮ ድንጋይ አየው ፍቺው ምንድነው?????

  • @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
    @عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 4 месяца назад

    ዋሌኩም ስላም❤ እንኴን ደና መጣሽ እውቀት ይባረክ እናመስግናለን❤❤

  • @mama8996
    @mama8996 Месяц назад

    በህልሜ እናትያየ በዲንጋይ ወርወራ ልመታኝ ስትል አየሁ አክስቴ ደግሞ እኔን ለመገደል ስታሳድደኝ አየሁ እና ደግሞ ብዙ ጊዜ ሰው በህልሜ እያባረሩኝ አያለሁ በናትሽ ፍችልኝ 😢

  • @solltaff
    @solltaff 10 дней назад

    leke nesh betesefa mekerot west ng

  • @hawa7349
    @hawa7349 4 месяца назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ ህለን እህቴ❤❤

  • @sadamohammed
    @sadamohammed 4 месяца назад

    Asselamu aleyikumi werahimetu llahi weberkatuhu habibeti❤❤❤

  • @Zinab-co2ix
    @Zinab-co2ix 4 месяца назад

    አህለን ሀቢብቲ😍

  • @hifahifa5351
    @hifahifa5351 4 месяца назад

    አሰላሚ አለይኩም እህቴ እኔ ደግሞ የሆኑ ሰወች ድጋይ ይወርውሩብኛል እየተከላከልኩ ስሄድ እየበዙ መጡ ሰወቹ ከዛ እናቴም እኔጋ ትኖር ይመስለኛል እናቴን እዳይመቱብኝ ብየ አይኗን ሸፉኘ አቅፌ ማለቴ ከጎኔ ሁና እኔን ከሰወቹ ስር አድርጌ ከዛ እኔን እጀን መቱኝ ወርውርው ከዛ ሰውየውን አናት አናቱን እመታዋለሁ ከዛ ደግሞ ሌላሰው በሽጉጥ ሊገለኝ ሲተኩስ በጀ ቅልም ቅልም አደርገዋለሁ ቀለሀውን እስፓልት መንገድ ላይ ነው ከዛ የሆነ ቤት ገብተን አመለጥን የሆነ ሰውየ ገደለው ያሳደደኝን ሰው ምንይሆን ውደ ፍችልኝ አግብቸ ፈትቻለሁ

  • @birtukan310
    @birtukan310 4 месяца назад

    አሰላም አሊኩም ራህመቱላሂ ወበረከቱ እደት ነሺ እህቴ
    እህቴ በህልሞ ከብዙሰወች ጋር እየሄደች እያለ ሰወቹ ይሂ የናትሺ ቀብር ነው ተሳለሚው ሲሉኝ 3ግዜ ተሳልሜ ስስመው አየው አላች እናታችን ሞታለች ሙስሊም አይደለችም እኔና እህቴ ሰለምቴወች ነን

  • @TsedaluTsedalu
    @TsedaluTsedalu 4 месяца назад

    Hi salame ete be hilam entire biyu madirege midinaw

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 4 месяца назад

    አህለን❤❤❤❤❤

  • @YoyoLove-gf6hq
    @YoyoLove-gf6hq 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 4 месяца назад

    በህልሜ አየሁ ፎቶ የተነሳሁት ከኮሜዲያን እሺቱ ጋር ነው።

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 месяца назад

      ፎቶ መነሳት ግዜሸን በአግባቡ እተጠቀምሸ እንዳልሆነ ነዉ ማለት በአላሰፈላጊ ነገሮች ግዜሸን እያባከንሸ ነዉ

  • @Habiba-x4i9x
    @Habiba-x4i9x 4 месяца назад

    በህልሜ ሞች አባቴ ሺንቱን አየሸና ከኃላው ትንቪ ቂጡ ይታያል እመሀል የማውቃቸው ሴትዮ አሉ ሶስተኛ ሆኜ ከኃላ አየኃቸው ,ማማየ አባቴ ምን አየነገረኝ ነው ፈትነኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 месяца назад

      ዉዴ አንዳንድ ሀጥያቶችንና ቸግርችን ለማሰወገድ ጥረት እያደረግሸ እንደሆነ ነዉ

  • @FgRr-e2v
    @FgRr-e2v 4 месяца назад

    Can you make video about of polis

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 4 месяца назад

    አየሁ፣ ከልጄ ጋር በሳሙና እየታጠብኩ ነበር።

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 месяца назад

      መታጠብ ከችግር መላቀቅ ከሀጥያት መጸጸት ነዉ

  • @DelightfulBus-tp9lw
    @DelightfulBus-tp9lw 4 месяца назад

    ውዴ በህልሜ 🎉ፍቅረኛየ ቤት ሂጄ ድንጋይ አለ እዛ አጠገብ ተቀምጦአል ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 месяца назад +1

      ከቪዲዮ አለኮ ጨረሰሸ አላየሸዉም

    • @DelightfulBus-tp9lw
      @DelightfulBus-tp9lw 4 месяца назад

      @@haytomer9818 እሺ የኔናት ሌላስ ብነግርሽ በኮሜንት ትፈችልኛለሽ?

  • @milkamekbib6101
    @milkamekbib6101 4 месяца назад

    ከሴት ጓደኛዬ ፍቅረኛ ጋር አብረን ተቀምጠን እያወራን በእውነታው ማውቀው ህፃን ልጅ አጠገባችን ተኝቷል እና እኛ እያወራን ሳናየው ህፃኑ በአፉ የለበሰው ፎጣ ተወትፎበት ሞተ እኔም ተነሳሁና የፀሎት መፅሀፍ አሻሸሁትና ፀሎት ላረግ ሄድኩኝ እባክሽን ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  4 месяца назад +1

      ትላንት የተለቀቀ ህጻን ልጅ ሲሞት ማየት ፍቺ ቪዲዮ አለ ከዛ ታገኛለሸ

    • @milkamekbib6101
      @milkamekbib6101 4 месяца назад

      ውዷ አንቺ ፍችልኝ

  • @ከዲነኝየወሎልጂ
    @ከዲነኝየወሎልጂ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤