Selam betiya hulem helman tefechilegnalesha Ameseginalew arbe mata yeseklet let yemote seweya nec lebso yehone lij gebaru feneketew kezam misteh tetregelih silut ai eswa teshalalech belo egna bet geba Keza kedama let mata demo sino terak mekina behail eyemeta enaten ligechat sil gotetkuat saigechat tolo keza heda kezam lenate Megeb lengeza ke wendema gar yetetebese bokolo ansita ehan new mebelaw alechign boklow betam telek new demom yemral mendenew fechilegn aschenkognal abezawebish
መልካም ፋሲካ ለመላው ውድ የሃገር ልጆች እና ለቢቲዬ
Melkam beal yarglsh kene bitesebochish ehti tebareki
መልካም የፋስካ በዓል ያድርግልን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም ዘመን ሰላም ያምጣልን ፈጣሪ የኩሉ ዓለም 🙏ኢንፀልይ በየእምነታችን 🌿
Amen lehulachn melkam Beal thanks
ቤቲዬ እንኳን አቡሮ አደረሰን እናመስግናለን ስለ መልካም ምኞትሽ
ሰላም ቤትየ በጣም ነው ምወድሸ
እንኳን አደረሰሽ ቤቲ ህልሜ አልተፈታም ከቻልሽ ፍቺልኝ
ለላምሸ ይብዛ ቤቲየ ለአንቺም መልካም ፋሲካ ይሁንልሸ
bettiyye unkani adarashe
ENKAN Aderesesh Bitiye Allah KANCHI Gar Yihun Agerachinin Selamun Yistilin Yareb
ሰላም እባክሽ ይቺን ፍችልኝ!እቤት ለቀን አዲስ ቤት ስንገባ ቤቱ ሰፊ ነው ኮዴምኒዬም ይመስለኝ በፊት የምንኖርበት ቤት ባዳ ሆኖ አየዋለው አባቴ እና አያቴ አሁን በእይወትየሉ አየዋቸው በእልሜ እየሳቁ አያቴ ጥርሱ የሻገተ ያለበት ይመስለኝ ወድሜ አስፓለት ዳገት የሚሮጥ ይመስለኝ
እንኳን አደርስሽ ቤቴ እንኳን አደርሳችሁ አደርስም
ሰላም ቤቲ
ዛሬ ያየሁት ህልም ጎደኝየ ገር ሁነን ሌላም ልጅ አለች እና ፓስታ ይዛ የተስራ ነው እና እኔ አብሬት እድበላ አትፍልግም እና ያችኝዋ ልጅ ጋር አብረው ሲበሉ እኔ ለብቻየ በላሁ እና ትንሽ አኩርፍኝ አለይ አታወራኝም ግን የሳን ፓስታ ጎደኝዋ ሰታኝ በላሁ
ሰላም ለአንች ይሁን ቤቲያ በህልሜ ሙዝ ስቆራጥ እኔ በጣም ቡዝ እጀር ግን ከእጀራዉች ሁለት በጣም ትልቅ ነቻዉ እኔ በለለዉ በጣም እሱ ግን ምንም አያልቅም
ቤትየ እኳን ደና መጣሸ አሙሥለት ነዉ ያየሁት ይህን ህልም ላሥቸግረሽ እህቴ ወደ ወዙ ሥገባ ብዙ ነነ አድ ሠዉ ከመካከላችን ተለቅ ያለ ሠዉ አለ መምህረ ይመሥላል ልክ ስገባ ወራጁ ዉሃ ነጠፈ ወዙ ወደ ግድግዳ ተቀይሮ ዙሪያዉን ትቢ ሁኖ ያወራል ማለትም
ቴሌብዥን ሁሃዉ ነጥፎ አሸዋ ነዉ አዲት ትልቅየ አይጥ መራመድ በደብ አችልም ወደኔ ትመጣለች በግሬ እወረዉራታለሁ እየጮሁ መምህረ የመሠለዉ ሠዉየ ወይም የሁሉም አለቃ እሽሸ ይለኛል ዝም እድል እዳዳምጥ ቴሌብዥን አይጢቱን አሥወጣታ ከዚህ ምን ትሠራለች አልሁት አልመለሠልኝም እኔም ለብቻየ በሥማም ይህ መፈሥ መሆን አለበት ዉሃዉን አሥነጥፎ ወደ ቴሌብዥን ወሬ የቀየረዉ እግዜረ ይቅረ ይበልህ እያልሁ አሁንም እሽሸ ዝም በይ ይለኛል ዘወረ ብሎ እኔን እያየ ሆ ማይ ጋድ እዉነትም መፈሥ ነዉ ይህ ሠዉየ በዉሥጤ ያወራሁትን እሡ ይሠማል አልሁ ሠዉ ፀጥ ብሎ ያዳምጣል እኔም ጥየዉ አፋፉን ሥወጣ እኔ ካለሁበት እራቅ ብሎ ሠፊ ማሣ ላይ ዘዶ ተጠምዶ እሥረኞች ያረሣሉ ብዙ የዘዶ ጥማጅ አለ ዘዶዉ በጣም ትልልቅ ናቸዉ ከረዝመታቸዉ ደሞ ዉፉረታቸዉ ይገረማል የዘዶዉን አፉ የዘጋ ጌታ ሥሙ ይባረክ እሥረኛች እያረሡነዉ እስረኛችን የሚጠይቁ ዘመድ አዝማዶች እየተጫጬ ይሣሣማሉ እዛዉ ማሣ ላይ ማሣዉ ወይም መሬቱ በሥረኞች ሊጠይቁ በመጡት ቤተሠቦች እና በተጠመዱት ዘዶወች ሞልቶ ይተራመሣል ይህ ቅጣት መሆኑ ነዉ ዘዶ ጠምደዉ የሚያሣረሧቸዉ አያድረሥ እኮነዉ እያልሁ ብቻየን ሣወራ አዲት ሤት ተማረወች ሠብሥባ በፊቴ አለፈች ከተማሪወች ዉሥጥ አዷ ጓደኘየ ነች ከዛ ቀበሌ መዝናኛ ዉሥጥ ለወይተረ ነት እና ምግብ አሠራረ ሥልጠናነዉ ነይ ይሉኛል ልሄድ ሥል በጀ የያዝሁት የሻይ ኩባያ ወድቆ ተሠበረ እሡን እያፈሥሁ አይ ዛሬ ጥሩ አደለሁም ይቅረብኝ አልተረጋጋሁም ብመጣ ግን እደማሸንፋችሁ እረግጠኛ ነኝ እያልኋቸዉ ነቃሁምን ይሆን ቤትየ አብራሪልኝ እባክሽ
ሰላም እኔ ያየሁት ድብ እና ጉረላ በታችን ውስጥ ለመግባት ስታገሉ እኔም ስፋለማቸው አየሁ
wlecam byti
Bati enikuan Aderesesh eliman fechilign
mnm aysemam beselam new?
ሰላም ቤቲ እኔ ያየዉት በህልሜ አህያ ከሰማይ
የተላከች በጣም እየሮጠች አየዋት እኔም ፈርቸ ምን ልታረገኝ ነዉ እያልኩ ነቃሁ
Selam betiya hulem helman tefechilegnalesha Ameseginalew arbe mata yeseklet let yemote seweya nec lebso yehone lij gebaru feneketew kezam misteh tetregelih silut ai eswa teshalalech belo egna bet geba Keza kedama let mata demo sino terak mekina behail eyemeta enaten ligechat sil gotetkuat saigechat tolo keza heda kezam lenate Megeb lengeza ke wendema gar yetetebese bokolo ansita ehan new mebelaw alechign boklow betam telek new demom yemral mendenew fechilegn aschenkognal abezawebish
Yetetalahut fekegnye betammm amote seguru genashu telacheto gemashu segur alew ehetu ney wesjiw telegnleche enem embi beye ehedena keza demo wesdewalew yen ena yesu betesboche yetalalu ene yesun wendem betefi emetawalew keza hulu enena fekergnye tetewen yehedalu esu mert lay tezererebegn bechayen yeshew kichi aleku
ሰላም ቤቲ እንዴት ነሽ ! እንኳን አብሮ አደረሰሽ!!!
መልካም እለተ ቅዳሜአሽር ይሁንልሽ::
አንድ ህልም አየሁ። University ግቢ ውስጥ launge ገብቼ ጓደኛዬ ጋር ቁሜ እያለሁ ባጋጣሚ ዝቅ ስል ከየት እንደመጡ የማይታወቁ ጉንዳኖች በሱርዬ ውስጥና ዉጭ ወረሩኝ ሲታዩ ትልልቆች ያስፈራሉ። ግን አልነከሱኝም:: ምንድን ነው???
አረ መቸነዉ አምትፈችልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ!!!!!!!!!!
ለብስ ዱባይ ሄጄ ስገዛ ሙሉ ሻንጣ ይሞላል ስንት ድረስ ይፈቀዳል እያልኩ ሌላም ጨምሬ ስገዛ