"ታርጋ በነዚህ 4 ምክንያቶች ብቻ ነው የሚፈታው" ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን | ካሪቡ አውቶ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии •

  • @AburyanOsman-j9h
    @AburyanOsman-j9h Месяц назад +2

    በሚያዛዝንና በሚያሳፍር ሁኔታ በአለም ላይ ሰሌዳ የሚፈታበት ሀገር ኢትዮጵያ ብቻናብቻ ነው ይህም የሆነው ዘመኑ የደረሰበት ላይ ባለመድረሳችን ነው

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +3

    ሰሌዳ መፍታት በ21 ክፍለ ዘመን ኃላ ቀርነት ነው ሰውዬው ጥፋተኛ ሆኖ መኪናው ውስጥ ከሌለ ወይም ሰክሮ ለማሽከርከር ስለማይፈቀድለት ፖሊሱ ቲኬት ይሰጥና መኪና ማንሻ ደውሎ በመጥራት ከቦታው አስነስቶ ጋራጅ ወይም ፖሊስ ጣብያ ያቆያል ባለቤቱ ሲመጣ ቅጣቱ + የመኪና የተነሳበት +ጋራጅ የተቀመጠበት የቀን ሒሳብ ተሰልቶ ብዙ ገንዘብ ከፍሎ መኪናው ካገኘ በኃላ ትልቅ ትምህርት ያገኛል

  • @bahirugebru1815
    @bahirugebru1815 Месяц назад +5

    ትክክል ነው መንግስት በትኩረት አይቶት የሰሌዳ መፈታትን ጉዳይ ማስቀራት አለበት ሰሌዳ ያለመኖር ለሌላም ወንጀል በር ይከፍታል

  • @DanielKassa-g8v
    @DanielKassa-g8v Месяц назад +2

    የትራፊክ ማኔጅመንት ከሀገር ወጣ በማለት ልምድ መውሰድ አለባቸው። ስራቸውን በአግባቡ ካለመስራታቸው የተነሳ የሚኖረው የመንገድ መጨናነቅ፣የነዳጅ፣የሰአት ብክነት ይከሰታል።

  • @addisabeba-i2y
    @addisabeba-i2y Месяц назад +3

    መፍትሄው በየትራፊኩ ደረት ላይ ካሜራ መግጠም ነው።

  • @DanielKassa-g8v
    @DanielKassa-g8v Месяц назад +2

    መብራት ላይ የሚያስተናብር ጥፋት የሚሰሩትንም የሚቀጣ ዲጂታል ካሜራ ሲስተም ቢተከል የሚኖረውን የነዳጅና የጊዜ ብክነትን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል

  • @Ethiopiamema
    @Ethiopiamema Месяц назад +6

    የክሬኖች ቀላል ተሽከርካሪ ማንሻን መጫኛዎችን በተመለከተ የትራፊክ ማኔጅመንት ከተማዉስጥ ያሉትን የቀላል መጫኛ ብዛትን በትኩረት ቢመለከተዉ እናመሰግናለን

    • @danielnegash7985
      @danielnegash7985 Месяц назад

      በጣም ሊታ ሠ ብበት የሚገባ ው ነገር ነው

  • @KalkidanMengesha-xq3vq
    @KalkidanMengesha-xq3vq Месяц назад +1

    ምን ማለት ነው አሁንማ ፍሽን አድርገውት የለም እንዴ ምንም አይነት ማቆም አይቻልም የሚል ምልክት በሌለበት ቦታ ታርጋችንን እየፈቱ አይደለም እንዴ በጣም ነው የተማረርነው የት ሄደን ማመልከት ያለብን ቦታ ወይንም ስልክ ቁጥር ካለ ተባበሩኝ የደረሰብኝ ግፋ ስላለ በትራፊክ

  • @VigeAnagaw
    @VigeAnagaw Месяц назад +4

    ታርጋ እንደሚፈታ ያለምንም በቂ ምክንያት እያወቃችሁ በአደባባይ አላውቅም የምትሉት ክህደት እንደ ሃላፊነት ያሳፋራል ቅቅሌ

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 Месяц назад

    ምናምን ለመለቃቀም ሲባል አብዛኛዎቹ የትራፊክ ፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስም የሚወስዱት እርምጃ ለብዙዎች መጉላላትና ለመንገድ መዘጋጋት ዓይነተኛ ምክንያት ነው። አለቃ ይህንን ሐቅ ባይሸፋፍን ጥሩ ነው።

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 26 дней назад

    ታርጋመፍታትየአባገነን አሰራርነው ሊወገዝ ሊቀርየሚገባነው ታርጋመፍታት የሁላቀርነትየድህነትየሙሰኝነት ተጋላጭሀገርባህሪነው

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Месяц назад +1

    ሌላዉ የ መመለሻ ቦታዎች ን መዝጋ ት ምን የሚሉት ነው

  • @kuncho11
    @kuncho11 Месяц назад +2

    Why don't use bodycamera.

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Месяц назад +1

    ታርጋ መንቀል ምን ማለት ነው አገራችን መቼ ነው የምትሰለትነው ? ታርጋ ከመንቀል መንጃፈቃድ መውሰድ አይሻልም ? በየትኛውም አለም የለም የምታደርጉር ድርጊት።

  • @tamirumulugeta2141
    @tamirumulugeta2141 Месяц назад +1

    የሰውን ንብረት የመንካት ማንም መብት የለውም እዚህ ሃገር ግን ከላይ እስከታች ህገወጥ የሰገረባት ሃገር ሆናለች ያሳዝናል ያሳፍራል

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 Месяц назад +1

    ታርጋ፣ማፍታት፣ዎጃል፣ናዎ፣ዬትራፍክ፣ስጣን፣ዬቃጣሁ፣ምካንያትን፣ዬቅጣቱን፣ታማን፣ማፃፍ፣ቢቻ፣ናው፣ትርፍካጫናሚ፣ቅጣቱን፣ማፃፍ፣ናው፣ቦሎ፣ላማቃያር፣ስሄድ፣ይፋታሻል፣ዎይሚ፣ባያኣማቱ፣ፍታሻ፣ይዳራጋል፣ውይሚ፣ባሁላት፣ዎር፣ይማራማረል፣ታርጋማፍታት፣ዎጃል፣ናው😢😢😢😢

  • @tese6358
    @tese6358 Месяц назад

    ታርጋ ትራፊክ ብቻ አይደለም የሚፈታ። የትራንስፖርት ባለሥልጣንም ይፈታል።

  • @elliabogneyusuf2920
    @elliabogneyusuf2920 Месяц назад

    ሦሰተኛ ወገን ተለጣፈ በወረቀት ለምን ተቀየረ?

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 Месяц назад

    ትራፊክ መንጀመት የለቀቃቸው ሰራተኛ የታርጋን አፈታት እማይችሉ ያልሰለጠሉ ሊታረሙ ሚገባቸው ብዙ አሉ ስርአት አልባየሆኑ

  • @nuredinkemal7112
    @nuredinkemal7112 Месяц назад +1

    ለምን መንጃ ፉቃድ ሀትነጥቁም unless an open corruption let me ask you something when we come back home. To vacation how we gonna drive foreign country license.?

  • @ImajAbduselam
    @ImajAbduselam Месяц назад +1

    Ya sisitam madarag albacu

  • @hilinatadesse3831
    @hilinatadesse3831 Месяц назад

    ይጠየቁ ቢባል አነሡን ለባልደረባዎቻቸው ነው የምንከሰው ኢትዮ ውስጥ ህግ አስከባሪውን ተጠያቂ የሚያደርግ ህግ የሌለ ነው የሚመሥለው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 Месяц назад

    ኧረ !ኧረ ! እነዚህ ተቆጣጣሪዎች በተለይ በተለይ አይሱዚዎችንና ዕቃ የጫኑትን ፒክአፖችን በየአደባባዩ ተገትረው ሁሌ እንዳስቆሙ ነው !እነዚህ ተቆጣጣሪዎች በፍፁም በፍፁም አያስፈልጉም ።እንዲያውም ደሞዛችሁ ቀጥታችሁ ውሰዱ የተባለ ይመስል ሁሉም መንገድ ት/ተቆጣ.ሳያስቆሙና ሳይቀጡ /ሳይሞዳሞዱ አይቴሰብም!

  • @bashanferg8864
    @bashanferg8864 Месяц назад

    ወይ አድስ አበባ
    አለሙ በአለማቀፍ የትራፊክ ህግ መሰረት በመደረግ የድሬዳዋ የትራፊክ ችግሩን እየፈታ ይገኛል
    በ ድሬዳዋ የትራፊክ ችግር የለም ሁሉም ከመቶ 90 % ተስተካክሎዋል ማለት ይቻላል
    ሁላችንም ከድሬዳዋ ትራፊክ እና ከ ኮሚሺነር አለሙ የልምድ ልውውጥ መውሰድ አለባችሁ ።
    የአዲስ አበባ የታርጋ መፍታት ችግር ለ ሌብነት ለሙስና ለወንጀል ማባባስ ትልቁ ችግር ናችሁ

  • @learnhow1980
    @learnhow1980 Месяц назад

    ኧረ ስነ-ምግባራቸው የህግ ሰው ጭራሽ አይመስሉም የመንደር ዱርዬ እንኳን እንደነሱ አይባልግም::

  • @mickyyimerb
    @mickyyimerb 29 дней назад

    It is absolutely illegal for any traffic or even police e officer to stop anyone driviing, walking otherwise and asking for driving license or residential license! There has to be an absolute reason for the stop. Either the person must have committed an offense or match a description of a suspect (which they have to provide evidence for when asked by the person). Otherwise they are infringing on the basic rights of the public called freedom of movement !

  • @kidaneyohanes1971
    @kidaneyohanes1971 Месяц назад

    እንደዉ አገሪቱ ተረግማነዉ እንጂ ሰዉ ያልወጣላት ሌላማ አይደለም ትንሽ ስልጣን ያገኘ ሰዉ ሁሉ ለመዝረፍና ለማስመረርወደሆላየማይል ህዝብ ያለባት አገር ስለሆነች ከማዘን ሁሉ ምን ማድረግ ይቻላል ዘመኑ የጥሎ ማለፍ ስለሆነ አለቃዉም ቢሆን ቢያቅምአላዉቅምስለሆነ ምን ታደርገዋለህ ሁሉም ሌባ ነዉ

  • @abys2023
    @abys2023 Месяц назад

    ahun yalut tirafikoch leqtat bicha yetesemaru new eko yemimeslew. polisochu yemigegnut mebrat balebet bota sihone mebrat sitfa abrew yitefalu. polis yemiyasifligew gin bewananet mebrat sitefa mehon neberebet.