የ ኤሌክትሪክ መኪና ጥሩ ጎን 👍 6 advantages and disadvantages of EV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 34

  • @brukeayele1336
    @brukeayele1336 Год назад +3

    መልካም ፐሮግራም ነው አንድ ሀሳብ ግን ለመግለፅ እፈልጋለው ከሙያዬ አንፃር አሁንአሁን እየገጠመኘ ያለው ነገር ቢኖር የኤሌክትሪክ መኪና የገዙ ሰዎች መኪናውን ሲገዙ በኤሌክትሪክ መሆኑን እና በቻርጅ ምንያህል ኪ/ሜ እንደሚሄድ ነው የሚጠይቁት ነገርግን ከገዙ በዋላ እቤታቻው ወስደው ቻርጅ ሲያደርጉ የቤታቸው ቆጣሪ እየመለሰ ያስቸግራቸዋል በዚየተነሳ ችግርውስጥ እየገቡ ነው ።እና ወንድሜ እኔ ያጋጠመኘ Volse wagen ነው አዲሱ ቻርጅ ሲያደርግ 32A ይፈልጋል ሻርፐ 7kw ነው የሚፈልገው የደንበኛው ደግሞ የቤቱ ቆጣሪ የካርድ ቆጣሪ ነው 7kw ነው የተፈቀደለት braker የቆጣሪው ደግሞ 25A ነው በዚየተነሳ እየመለሰበት ተቸግሮዋል ።ሌሎችም በዚአይነት ችግር እንዳይቸገሩ ምክር ብትሰጡዋቸው ከመግዛታቸው በፊት የቆጣሪውን አቅም ቢያስተካክሉ እላለው።

  • @wolelawambelu2139
    @wolelawambelu2139 2 года назад +4

    እናመስግናለን

  • @thinkpositive7851
    @thinkpositive7851 Год назад +3

    ይህን ቪዲዮ ከአስር አመት በኋላ እየው

  • @workutirfu3007
    @workutirfu3007 2 года назад +3

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነወ አድራሻ ላክልኝ

  • @abeniab7164
    @abeniab7164 Год назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው ተባረክ

  • @doiedosa1669
    @doiedosa1669 8 месяцев назад

    Tebarek enameseginalen

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 2 года назад +5

    ዛሬ የተናገርካቸው ማነቆዎች እስካልተስተካከሉ ድረስ የኤሌትሪክ መኪና መግዛት ሳሩን እንጂ ገደሉን መች አይቼው የሚያስብል ጣጣ ይዞ ይመጣል ብዬ እኔም ለጊዜው አቆይቼዋለሁ ሲጀመር ጥሩ የሚባሉ የቻይና የኤሌትሪክ መኪኖች ገና አልገቡም ሲቀጥል ወኪሎች ገና በስፋት አልገቡም ይህ በእንዲህ ባለበት ሁኔታ ከሻጩ ሰርቪስ በማይገኝበት መለዋወጫ በሌለበት የባትሪው የአገልግሎት የግዜ መጠን በማይገለፅበት እና እንደልብ የሰርቪስ ሁኔታ ባልተስፋፋበት የቻርጅ እስቴሽን በሌለበት ሁኔታ እንኳን ለረጅም ጉዞ ይቅር እና ለከተማ መጠቀሚያ ለመግዛት አስቸጋሪ ነው

  • @melakutereda5426
    @melakutereda5426 Год назад +1

    really thank you

  • @worldesayas
    @worldesayas 2 года назад

    Keep it up,i like your presentation

  • @Daima611
    @Daima611 2 года назад +2

    berta wendme 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yekirstinatube6668
    @yekirstinatube6668 Год назад

    Q4 መኪኖች hybrid ናቸው የነዳጅ ሰልባትዮ ጭምር የተገጠመላቸው በመሆናቸው ባትሪ ቢያልቅብኝ በነዳጅ እጠቀማለው

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 2 года назад +1

    መኪናው ግጭት ቢደርስበት የኤሊክትሪክ ንክኪ ባትሪውን ፌል ሊያደርገው አይችልም ትላለህ ሲቀጥል ዋጋቸው በጣም የተሰቀለ ነው ብዙ የሚመጣውን ችግር ሸማች የሚወጣው ነው ማለት ነው

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 2 года назад +1

    ሰላም ሚኪ ሱዚኪ ቪታራ ልገዛ ነበር ምን ትመክረኛለህ

  • @cyantube8966
    @cyantube8966 2 года назад +1

    Id6 pro review sra blk embi alkaa

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 года назад +1

      ኧረ ሰራለው 😂😂😂😂
      🙏🙏🙏

  • @memeaweke5363
    @memeaweke5363 Год назад +1

    Selam please how can I contact you I’m planning to buy ID4 what do you think please?

  • @wolelawambelu2139
    @wolelawambelu2139 2 года назад +1

    Dear, what about kas 450 china electric car's?

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 года назад

      ሀገር ውስጥ የሚገጣጠሙ ናቸው
      ምንም አይነት መረጃ የላቸውም የካምፓኒ website ምንም መረጃ የለውም !!!
      አቅም ካለህ Hyundai Ioniq ሞክር

    • @sadamtahirhussen4921
      @sadamtahirhussen4921 2 года назад

      @@Mickyaweke hyundai ioniq ዋጋ ስንት ነው

  • @danielbeketa6229
    @danielbeketa6229 2 года назад +1

    Hi Micki how are you doing? How is chaina shebele car?

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 года назад +1

      አባይ ሸበሌ አዋሽ ......
      የ ጃክ ምርቶች ናቸው
      ቦዲ እቃ ካላስቸገረህ በ ሚትሱቢሺ ሞተር ጥሩ ናቸው 👍

    • @danielbeketa6229
      @danielbeketa6229 2 года назад

      መለዋወጫው ያስቸግራል? ልገዛ ነበር
      ምን ትመክረኛለህ ይቅርብኝ?

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  2 года назад +1

      @@danielbeketa6229 የተወሰነ መቸገርህ አይቀርም !!

    • @danielbeketa6229
      @danielbeketa6229 2 года назад

      @@Mickyaweke Eshi wendmea Amesegnalew

  • @eotc77277
    @eotc77277 Год назад +1

    Already 1 month whats new?

  • @alease7494
    @alease7494 4 месяца назад

    ተገደህ መሰለኝ። ድሮ ምን ስትል ነበር

  • @Mamemob.
    @Mamemob. 2 года назад

    endant aynt kna swochin yabzaln abo

    • @yettshomesense5883
      @yettshomesense5883 Год назад

      የቅርታ ታክሱ ስትናገር 5% ብለህ ነበር 15%ሲባል ሰምቼ ነበር የቱ ነው ልክ

  • @doiedosa1669
    @doiedosa1669 8 месяцев назад

    Tebarek enameseginalen