Any smart person here! , hybrid vs electric. It is better to have hybrid even here in America right now. If there is recall for any fault, where you take it? Do we have enough electric vehicles professional engineers. I don't think so 😕. If you are cadre, you can buy electric because government can't afford to import enough gas. But anyone who wants have reliable car, i suggest hybrid car. Buy hybrid before you regret!
ሚኪ መረጃዎችህ ጠቃሚ ናቸው
በከተማችን አ.አ የሚገኙ የመኪና መሸጫዎችን ከነሙሉ አድራሻቸው ንገረን እባክህ
Thank you for helpful information and great analysis
May God’s blessings be upon you always
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰራኸው
በዚህ መልኩ ለማየት እና ለመወሰን ፈልጌ ማስላት ላይ ነበርኩ
አቀለልክልኝ።
ተባረክ!
የምትሰራቸው ቪዲዮዎች ጠቃሚና አንገብጋቢውን ችግር ጥያቄ የሚመልስ የነጠረ መልስ ያለው ነው።
በርታልን።
Toyota Rava4 prime hybrid plug-in vs Tucson hybrid plug--in ከሌሎች ተወዳዳሪ ሞዴሎች ጋር በንፅፅር ብትሰራልን
Lord jesus bless you richly !
I appreciate you .please keep it up.
በጣም እናመሰግናለን
Le ride yetgnaw yeshalal bro
That is absolutely great information
ሰላም ነው ብሮ መረጃህ አሪፍ ነው መረጃህን እከታተለለሁ የምታቀርበው የቤት መኪና ብቻ ነው የስራ መኪና እንደ አባዱላ ሀይሮፍ ዶልን አሰራም እና ከቻልክ ስራልን
እሺ ለመስራት እሞክራለው
@@Mickyaweke እሽ ብሮእጠብቃለን
አድራሻ ካለህ ብታስቀምጥ
@@ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ NK
maps.app.goo.gl/NQnDiTSJJkeUJsKp6
+251704260211
😊ገና ከመግዛቴ ቅሥሜን ሰበርከው bz4x
Toyota Bz4x መኪና review ብትሰራልን ጥሩ ነዉ?
ግን እኮ ቴብኖሎጂው ሲጨምር የዛሬ አስር አመት በነፃ ሁላ ልናገኝው የምንችላቸው ነገሮች ይኖራሉ በተለይ ባትሪ ተረት ይሆንና በፀሀይ ብቻ ይሰራል ።
Hii bro
Abay jac for ride yehonale ?
Spare ende lifan yasecgegerale?
Obviously hybrid yishalal what about spair part cost
Any smart person here! , hybrid vs electric.
It is better to have hybrid even here in America right now.
If there is recall for any fault, where you take it? Do we have enough electric vehicles professional engineers. I don't think so 😕. If you are cadre, you can buy electric because government can't afford to import enough gas. But anyone who wants have reliable car, i suggest hybrid car. Buy hybrid before you regret!
በመኖሪያ ቤት ሁልጊዜ ቻርጅ ለማድረግ ምን አይነት ቆጣር ያስፈልጋል
?
ሚኪ አመሰግናለሁ BYD ልገዛ ነበር ለራይድ ምን ትመክረኛለህ
Heybridge is bast
Miky melkam sewu ❤
Thanks
ሀሳብህስለሚመቸኝበሁለትስልክነዉላይክሸርእማደርግህእናመሰግናለን
Nice
የኤልክትሪክ መኪና ግጭት ከደረሰበት በተለይ ከስር ባትሪው ከተመታ ፣ ከፍተኛ ወጭ ነው። የሚያስወጣው። እንደነዳኝ መኪና ፍሬኑም በዘይት ነው የሚሰራው። ጎማዎቹን የሚያስከረክረው ሞተር gear box በፈሳሽ ነው የሚቀዘቅዘው። ፈሳሹም ጊዜውን ጠብቆ መቀየር አለበት። የግሩ ማሽከርከሪያ ሞተርም ከተበላሽ ወጭው እድ ነው። ሌላው ብዙ ልምድ ያለው ሜካኒክ ስለሌ ሲበላሽ ማስትካከሉ እንድ ነዳጅ መኪና ቀላል አይሆንም ።
Electric is better
electric is best
corolla 2004 sedan
ጥሩ መኪና ነው
thanks micky
suzuki desire lamegzat beye buzu sew corolla ye shalal selalugn nege corolla 2004 le magzat wesenkugn mn temekregnalek wandeme
@@anamotorsgeneralimport ደውልልኝ +251704260211
ጄቱር ኤሌየትሪክ አለው እንዴ?
ሀይብሪድ አለው
galatoomi