የ ኤሌክትሪክ መኪና ከመግዛታቹ በፊት ማወቅ ያለባችሁ 4 ወሳኝ ነጥቦች !!!! 4 points you have to know before buying EV!

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 74

  • @abeltsedeke9184
    @abeltsedeke9184 Год назад +9

    ሠላም ሚኪ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ምክንያቱም የኛ ሀገር የመኪና ነጋዴዎች ስለ መኪናው በጎ ጎን እና ዋጋ ከመናገር ውጭ ምንም አይነት እውቀት የላቸውም:: ሚኪ ባጠቃላይ መረጃህ ጠቃሚ ነው!!የማማከር አገልግሎት ብትሰጥ

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад +1

      አመሰግናለሁ 🙏
      የማማከር አገልግሎት ክፍያ ባልጠይቅም እየሰጠው ነው ።

    • @memeaweke5363
      @memeaweke5363 Год назад

      @@Mickyaweke Please I need your help please how can I contact you please thanks a lot.

  • @danbezstudio4740
    @danbezstudio4740 Год назад +8

    ስወድህ በቃ ወደገደለው ነው! ዎው ። በርታልን እናመሰግናለን።

    • @gossish4236
      @gossish4236 Год назад

      አዎ ወደ ገደለው ቶሎ የሚገባትን ስወድለት:: short & precise.just to the core point👌

  • @bekeletadesse2827
    @bekeletadesse2827 11 дней назад

    በጣም፡ደስ፡ የሚል፡ ገለፃ

  • @seyfedinku7037
    @seyfedinku7037 Год назад +4

    ሚኪ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-ch8gz2py8r
    @user-ch8gz2py8r 4 месяца назад +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ , ለኔ CORSE እየወሠድኩኝ ነው የምለው,።
    JAPAN ሠራሽ እየተባለ PROMOTION እየተሠራ ነው ። የመኪናዋ ስም ዳትሱ ትባላለች pls የምታውቀውን ንገረኝ RIDE ለመስራት እፈልጋለሁኝ ዋጋውን AFFORD ካደረኩኝ። እጅግ በጣም አመሠግናለሁኝ

  • @mohmmednuru6819
    @mohmmednuru6819 Год назад +7

    የቢ ዋይ አዲ ሊቲየም አየን ፕሌድ ባትሪ አንደኛ ነው የመቆየት አቅም እና ያለመፈንዳት እና ያለመቃጠል አቅም አለው ሌላው ቻርጅ የምናረግበት የቤታችን የኤሌትሪክ ገመድ ለመኪና ቻርጅ ማድረግ ብቃት ያለው መሆን አለበት ምክንያቱም ግብፅ ውስጥ ገመዱ ተቃጥሎ የኋላ ጎማውን በእሳት አያይዞ የመኪናው የኋላ ክፍል እንዳለ ተቃጠለ የኤሌትሪክ መኪና ስንገዛ አንተ እንዳልከው ከ20 % በታች መውረድ እና ከ80%በላይ ቻርጅ ማድረግ አይመከርም ሌላ ኤሲውን ስናሰራ ፣ እቃ ስንጭን ዳገት ስንወጣ እና አየሩ በኛ ፊለፊት የሚነፍስ እና ንፋሱን ወደፊት እየሰነጠቅን የምንሄድ ከሆነ የመኪናው ካምፓኒ ካለው ያነሰ ኪሎ ሜትር ነው የሚሄደው ይሄ ሁሉ ለማለት የፈለኩት አንድ ሰው ለታክሲ ብሎ የኤሌትሪክ መኪና ለመግዛት ቢፈልግ እና ጥናት አርጎ በቀን አንድ ታክሲ 300 ኪሎ ሜትር ማክሲመም ቢጓዝም የሚገዛው መኪና በፉል ቻርጅ ቢበዛ 450 ኪሎ ሜትር መጓዝ የሚችል መሆን አለበት በነገራችን ላይ በዋጋም በጥራትም ደረጃቸውን የጠበቁ የቻይና የኤሌትሪክ መኪኖች ቢሆኑ ቆንጆ ይመስለኛል ካለን የኢኮኖሚ ሁኔታ አኳያ ያው ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት የሚገኘውን አይነት ፈልጋችሁ ብትገዙ ለገዢዎች ቆንጆ ነው

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад +1

      በጣም ጥሩ አስተያየት ነው አመሰግናለሁ 🙏

    • @gossish4236
      @gossish4236 Год назад +1

      ግሩም እይታ

    • @nardiafom4813
      @nardiafom4813 Год назад +1

      Pls meke segaza tagazagnalek eshi thank you

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад

      @@nardiafom4813 እሺ 🙏

  • @danidan1999
    @danidan1999 Год назад +3

    ጠቃሚ ምክር ነው በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 Год назад +4

    ምርጥ ገለፃ

  • @abebetesfaye3099
    @abebetesfaye3099 Год назад

    Thank you very important advise!!

  • @miraclebuoy
    @miraclebuoy Год назад +2

    Very informative video. Thank you!👏

  • @getgen3831
    @getgen3831 Год назад +3

    Great! Really I appreciate you !

  • @danielmamo6555
    @danielmamo6555 Год назад +1

    Dear brother thank you for your honest information.

  • @SolW.
    @SolW. Год назад +1

    Thanks for the info👍

  • @WendyeShewa
    @WendyeShewa Месяц назад

    Waw konjo information new Berta broyer

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад +4

    የኤሌክትሪክ መኪና ለሀገራችን አዲስ ከመሆኑ አንጻር በግዥ ግዜ ቋሚ የምክር አገልግሎት የሚሠጡ ተደራሽ የሆኑ ተቋማት ቢኖሩ ለሁሉም በጣም ጠቃሚ ይመስሉኛል።
    በሌላ በኩል አሁን በአዲስ አበባ መብራት ከሚኖርበት የማይኖርበት ቀናት ይበዛል።
    እንዴት መገልገል ይቻላል?

  • @hamersentube
    @hamersentube Год назад +3

    bro thanks

  • @addiskbrey6208
    @addiskbrey6208 Год назад +2

    እስኪ ስለ dongfeng fukang
    green tech የሚያመጣቸው መኪኖች ስለነሱ መረጃ ካለክ ጀባ በለን

  • @sttotawgebrie-kh1sx
    @sttotawgebrie-kh1sx Год назад

    ጥሩ ገለፃ ነው እናመሰግናለን

  • @user-jr2vn4nx5w
    @user-jr2vn4nx5w 4 месяца назад

    Thank you miki

  • @misraawol9703
    @misraawol9703 Год назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @nardostefera344
    @nardostefera344 Год назад

    You are the great man!!! its the first wonderful clarification what I had seen ever from endogenous video maker.

  • @birkealemu9897
    @birkealemu9897 3 месяца назад +1

    በተለይ ደግሞ የምፈልገው ኤሌትሪክም ነዳጅም ያለው ቢሆን

  • @hahu9156
    @hahu9156 4 месяца назад

    በጣም ጥሩ ገላጻነው በርታ እድሜ ይስጥህ ወንድማችን

  • @besufkadsisay7276
    @besufkadsisay7276 4 месяца назад

    Betam arif yhone mabrariya new micki automotive technician ney ena sle electrical mekina bzu eya hagr sltena yelam ena eyaderk yalewu mabrarya betam arif new berta

  • @tesfayedesalegn5340
    @tesfayedesalegn5340 Год назад +1

    ስለመረጃዎችህ ከልብ አመሰግናለሁ። እንደአንድ ተመልካች የኤሌክትሪክ መኪናን ሁኔታ ለመመዘን የአገራችንን ነባራዊ ሁኔታን ነው የማየው። አንዳንዴ አዲስ አበባ ላይ መብራት እየጠፋ በማደሩ ሞባይላችንን ቻርጅ ሳናደርግም ማደር አለ። መኪኖቹን ቶሎ ቶሎ ቻርጅ አታድርጉ መባሉ ደግሞ (ሲኖር ሲኖር እየሞላን እንዳንጠባበቅም) ችግሩን ድርብ ያደርገዋል። ነዳጅ ቢጠፋ ካለበት በጀሪካን እንደማመጣው ኤሌክትሪክም ደግሞ እንደዚያ አይመጣ ነገር። ለወደፊት ጊዜያት ነዳጅ ውድነቱ ኡኡኡ የሚያስብልበት ጊዜ ይመጣል። ያኔ ኤሌክትሪክ አምራች ለሆነችው አገራችን የተስማማ የኃይል ምንጭ ኤሌክትሪክ በመሆኑ የተመቸ ይሆናል።

  • @Kiru-r2t
    @Kiru-r2t 3 месяца назад

    E-star; Can you please tell me about its motor type and battery?
    Thank you!

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Год назад +1

    Thank you Micki !! ye chinaw cas sedan 2.2M eyeteshete yalew car arif new ende ?

  • @birukbirhanu3727
    @birukbirhanu3727 Год назад +2

    Enamesegnale

  • @jamalahmad7286
    @jamalahmad7286 Год назад +2

    መብራት የማይኖርበት ቦታ በጄኔሌተር መሙላት ይቻላል እንዴ 2" አቫተር 11 አዲስ የመጣ የቻይና መኪና ነው በአንድ ፍል 680 ኪሎ ሜትር ይሄዳል ስለሱስ መረጃ ካለክ ንገረኝ ለመግዛት ፈልጌ ነበር መልስልኝ

  • @abyottadesse6960
    @abyottadesse6960 3 месяца назад

    Mako please about netaU information

  • @sisaymoges7195
    @sisaymoges7195 Год назад +3

    thank u miki very important information

  • @bizuhantesfaye4964
    @bizuhantesfaye4964 Год назад +1

    ባትሪ በክረምት ጊዜ ውሃ አይገባበትም ወይ ሾርቴጅ ምክንያ መኪናውን እዳይሄድ ያደርግ ይሆን

  • @fekagugutema7243
    @fekagugutema7243 Год назад +4

    Green Tech Africa ስለሚያስመጣቸው ANNA 200km 25ኪ.ዋ በሰዓት 100ኪለሜ መኪና ምን ትለናለህ ከተማው ላይ የሚታዩ የቻይና መኪኖች ናቸው እየገቡም ያሉ ስለሆነ ትንሽ ብትለን

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад +3

      የነሱ መኪና መረጃ በ Google አይገኝም የገዛ ሰው ካለ ማኑዋሉን አይቼ ቪድዮ ለመስራት እሞክራለሁ 🙏
      ላሁን ግን አምራች ካምፓኒው ድህረገፅ ከ ፎቶ በስተቀር ምንም መረጃ አላስቀመጠም ።

  • @nuredinayub6380
    @nuredinayub6380 Год назад

    Good!10q

  • @mulukentarike2508
    @mulukentarike2508 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን
    የጎማ ንፋስ ስንት ነዉ የሚሆነዉ ?

  • @wondwoseneshete7047
    @wondwoseneshete7047 Год назад

    👌

  • @itexprt98
    @itexprt98 Год назад +1

    👍

  • @addiskbrey6208
    @addiskbrey6208 Год назад +3

    የኤሌክትሪክ መኪና ለትራንስፖርት አገልግሎት ብንጠቀምባቸው ያዋጣሉ

  • @fitsummelese3397
    @fitsummelese3397 Год назад +3

    Hi micky do u recommend me toyota proace verso 75 kwh
    ?&what will be the average price in ethiopia?

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад

      እነዚህ መኪና ኤሌክትሪክ ብለው ያቀረቡት fuel cell Ev ናቸው በ ሀይድሮጂን የሚሰሩ !!!
      ባትሪ ኤሌክትሪክ ያላቸው አይመስለኝም 🤔

  • @degemuteherku-sc7cq
    @degemuteherku-sc7cq Год назад

    Selam endet nh micki mekina megzat felege nbr sele mikina bezum ewketu yelegnem gen ke hulet aynet mekinawoch andu lememret techegerku ke iD4 ke jeture ful option yetegnaw begeza temekregnaleh bakeh erdagn

  • @gashawtefera8006
    @gashawtefera8006 Год назад +2

    Can it be charged by any regular house two phase electric outlet,thank you.

  • @teferatibebu9011
    @teferatibebu9011 27 дней назад

    Miko pls esti sile BYD electric cars nigeren.

  • @yohannesafework8854
    @yohannesafework8854 Год назад

    Is there rav4 prime in Ethiopian market? I want to buy one, can you help.

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад

      ደውልልኝ +251704260211

  • @adoniasabebe8631
    @adoniasabebe8631 Год назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታ:: የኤሌክትሪክ መኪኖች ይቃጠላሉ የሚል ወሬ አለ ምን ትላለህ?

  • @mubamubesha-bv6ih
    @mubamubesha-bv6ih Год назад

    እባክህ ቻርጅ እያስቸገረኝ ነው መፍትሄው

  • @ephremayele1309
    @ephremayele1309 Год назад +1

    Tiru mikire new berta

  • @hirutdemissiebeyene9903
    @hirutdemissiebeyene9903 Год назад +1

    ሚኪ ኸረ ስለስዊፍት ንገረኝ

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад

      ከ ጃፓኑ ስዊፍት ውጪ በብዛት የህንድ ናቸው እነሱ ዲዛየር ተመሳሳይ ናቸው ።
      መጥፎ መኪና አይደለም !!

  • @user-kb1ro8vp8i
    @user-kb1ro8vp8i 9 месяцев назад

    ሚኪየ ኤሌትሪክ መኪና ክብደት አለው ያልከው ነገር ሞተር ምናምን በዙ ነገሮች ቀርቶለት እንዴት ከበደ

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  9 месяцев назад

      ባትሪው በጣም ክብደት አለው

  • @amrutemam4944
    @amrutemam4944 Год назад +1

    ቻርጀራቸው ልግዛ ቢባል ዋጋው እንዴት ነው

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад

      ከመኪናውጋር የሚሰጥ አለው በተጨማሪ ከተፈለገ ግን በ ቻርጂንግ ፓወራቸው ይለያያል ከ 30,000 ጀምሮ አለ

  • @gossish4236
    @gossish4236 Год назад +3

    ለሰጠሀን ሙያዊ ምክርህ ምስጋናና አክብሮትችንን እየገለፅን reserve ባትሪ ብንገዛሥ? is it manageable & affordable?

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад

      አይታሰብም ።
      ትልቅ ሀይል ስለሚፈልግ ተጨማሪ እንደ power bank ለመግዛት ከባድ ነው

    • @gossish4236
      @gossish4236 Год назад +1

      @@Mickyaweke Thanks bro

    • @mohmmednuru6819
      @mohmmednuru6819 Год назад +1

      @@Mickyawekeለረጅም ጉዞ በነዳጅ የሚሰራ ጄኔተር ሲጠቀሙ አይቻለሁ ግን ያዋጣ አያዋጣ ብዙ እውቀት የለኝም ግን ከኃላ በኩል ጭኖ ባትሪው ሲያልቅ መኪናውን አቁሞ በጀነረተሩ ቻርጅ ሲያረግ አይቻለሁ ምን አይነት ጀነረተር መግዛት እና በጀነረተር ጃርጅ ማድረጉ ጉዳት ያድርስ አያስርስ አላውቅም ያው አማራጩ እንዳለ ግን የማረጋገጥ ጉዳይ አንገብጋቢ መሆኑን ነው ልነግር የምችለው

  • @BekyGodPlans
    @BekyGodPlans Год назад

    ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል ነበረ ማቀው አንተን ሰምቼ ደሞ መስማትም ሙሉ ሰው እንደሚያደርግ አሳይተኸኛል አመሰግናለሁ ከ20 % እውቀት ወደ 80% እውቀት አሸጋገርከኝ እንደባትሪው 😆

  • @bniman3978
    @bniman3978 Год назад

    መኪና መግዛት ፈልጌ ሁለት የመኪና አይነት አይቼ ነበር faw ena raize አንተ ምን ትመከረኛለ አመሠግናለው

    • @Mickyaweke
      @Mickyaweke  Год назад

      ከ ፋው ራይዝ ይሻልሀል