በ40% ብድር የኤሌክትሪክ መኪና ! 10 አመት የባትሪ ዋስትና ያለው | Electric car price | dollar exchange| gebeya
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- በ40% ብድር የኤሌክትሪክ መኪና ! 10 አመት የባትሪ ዋስትና ያለው | Electric car price | dollar exchange| gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ጠያቂ ነሽ አሉ ህንጂ የዞረባቸዉ ጋዜጠኛ ነን ባይ
እኛ ሐገር ለምንድነው ውስጡን ሳናውቅ ስው ስራ ሲጀምር ያለምክንያት መቃወም ስራ ሚስሩትን ማበረታታት ሳይሆን ማንቁዋሽሽ አሁን አለም ላይ ስው በጣም እሌትሪክ መኪና ይጠቀማል ብቻ ቢገርመኝ ነው።
የመግዣውን ዋጋ በሙሉ በ40% ሲገምቱት ትንሽ ኣለማፈራቸው። ለዚያውም የቻይና ቅራቅንቦ እያስመጡ ነው የሚገጣጥሙት። ከጣልያንና ጀርመን መኪኖች በላይ ነው ዋጋው። 40% በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ነው። ስለዚህ በዚህ ብር ቀጥታ መኪና ያስገዛል
BYD cars are the most sold EV cars in Europe.
Don't just complain.
Know first pls
የኛ ሠው ሳይተች...መጀመር አይችልም ልበል...
Bro byd is the no 1 ev car manufacturer
ነዳጅ እጥረት አለ በከተማችን ስትይ የኤሌክትሪክ ባትሪ ቻርጀሮች በበቂ መጠን ያሉ አስመሰልሽው😅
For the city movement, u don't even need a charging station u will get enough on your home charger
በጣም ኣሪፍ ነው የጭነት ቀለል ያለስ ኣለ
በ30 ደቂቃ 60% ባትሪ አይሞላም።አይደለም በሀገራችን በኢሮፕም ቢሆን ሱፐር ቻርጀሮች በብዛትም በጥራትም የለም።የኤሌትሪክ መኪና በኢትዮጵያ ከበድ ይላል።
😂😂
What is the price?
እባካችሁ የኤሌክትሪክ መኪና ተዉ
እንደነዚ ትናንሽ መኪኖቹ ጥሩ አይደሉም
ተለቅ ተለቅ ያሉት ይሻላሉ
This is the model you have?
Bamilak ❤
ልጅቷ በጣም ግልፅ አድርጋ ነው ያስረዳችው
በነዳጅ የሚሰሩ መኪናዎች ወደ አገር እንዲገቡ ተፈቀደ ወይስ & ወደ አገር እንዲገቡ ከተፈቀዱት ከ38 ውስጥ ስለሆነ pls advise? Thanks
Ya tmlso tklklual
Wow
Sticker alachu wys fast charger bcha nw...?
1 mekina enkuan yelachewm yelele zena atsru dewye neber
እናተ ተኞ ብርሲጀምር የት አለ ከኛ 30 ከናተ 70 ቢሆንኮን አንሞክር ነዳጅ እኮን ጌም አለዉ ደሰየመለዉ ብረ የለም
its so costly on sec of loan its better to the revere 40 to 60
14.5%rate እረ ዘረፋ ነው
Loan duration አልተገለጸም።
ለደንበኞች ግልጽ ለማድረግ በቀሪው 1,000,000 ላይ 14.5 % በወር አከፋፈል ስንት ነው እና ለስንት ጊዜ ነው ብድሩ የሚቆየው? የንግድ ታርጋስ መለጠፍ ይቻላል?
3 ዓመት ብላለች
በጣም ጥሩ ፓርትነር እነዴት ይቻላል ለደሬዳዋ ሰው?
የኤሌክትሪክ መኪናው ከኢትዮጵያ መንግስት carbon tax incentive አለው ወይ? ብዙ አገር የኤሌክትሪክ መኪና ሲገዛ ከመንግስት carbon tax incentive እና discountም አለው፣ መንግስት የኤሌክትሪክ መኪና ሕዝቡ እንዲገዛ encourage ያደርጋል፣ የካርቦን ብክለትን ለመቀነስ ማለት ነው፣ ኢትዮጵያስ እንዴት ነው?
Er endet ye 2 milen mekina ihen yakil tichemiralachu
What happens after 10 years, how much is the price for the new battery?
depreciation🤣
አዲስ መቀየር ያስፈልጋል
ካለኝ መረጃ (እነሱ መግለጥ አየፈልጉም እንጂ) እስከ አንድ ሚሊየን ሊደርስ የችላል የባትሪ ዋጋ።
@@zedonutube they should inform us where to source the spare parts and battery
@@lehulutube9063 the battery can imported but the cost ????
@@davosam1968 no after a while you need to buy a new one. 1/3 of the costof the vehicle. I would say more than that!
3.3 e2 betam wud naw
Generator yemekinawen battery yaketelal do you know that?
ብድርከወለድነፃነው
እባካችሁ ሰው አታሞኙ ። 40% ከቆይታ እጥፍ ሸጣችሁ እንደገና 14.5 ወለድ አይከብድም ።
K weld nest yelme?
MFI መኪና እንዲነግዱ ማን ፈቀደለት. ይሄ ወንጀል ነው.
ኢትዮጵያ ወስጥ electric car መገዛት ያው behiwttu ፈረደበት
ለክ/ሀገር ደምበኞች የብድር ሁኔታ በምን መልክ ነዉ የምንስተናገደዉ
ዋጋው ተወደዋል ደሞ 40% ብድሩ ዋስትና ታቀርባለህ
ከወለድ ነፃ የላችሁም
ስራ ስርቼ እንድከፍል ለኔም ፈልጊልኝtaምራት kcherቆስ
Ebakachiew yemataquten atawuru....be Western countries erasu chiger ale be charging station. Degmo charging stations degmo yileyatalu how fast it charges...bezi lay charge siderg yikefela free aydelem. Ke fuel yetenanese aydelem mikefelew. Ene erase eneda neber. Lelaw degmo mataqut batteries min yahil km/mile yasekedal?...agerachin endemitaqut ye mebrat chiger ale ena esunem bitiredu tiru naw...ezi lay yemiteyequt sewoch salesman nachew. Meshet naw mifeligut tiru yihun metfo. Business naw.battriews min yahil yiqoyal. Sibelash betam wude naw lemegzat ezim Western countries
Weld yelwim
ከ8 እስከ 10 ዓመት ውስጥ የላችሁም
konjo bajaj nat tamralch 😂