የኤሌክትሪክ መኪና ጉዳት እና ጥቅም | advantage and disadvantage of electric cars |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • አሁን ላይ የኤሌክትሪክ መኪና ከቀረጥ ነፃ ሊሆን ነዉ ስለዚህ ብዙ ሰዉ እየገዛ ነዉ ከመግዛታችሁ በፊት ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ
    የኤሌክትሪክ መኪና ጉዳት እና ጥቅም | advantage and disadvantage of electric cars |
    #electriccar #efoytech #cars
    Social media
    Facebook efoytech
    Instagram efoytech
    RUclips efoytech
    Tiktok efoy tech
    Telegram efoytech
    In this video i will show the disadvantages and advantages that of electric cars

Комментарии • 67

  • @efoytech
    @efoytech  2 года назад +3

    ቤተሰብ ይሁኑ
    እፎይ ቴክ የቴክኖሎጂ አለም ምርጡ የቴክኖሎጂ ቻናል

  • @bedluadege4274
    @bedluadege4274 Год назад +3

    በ1 ቻርጅ 400 ኪሎ ሜትር በኢሮፕ ወይም በኛ የፍጥነት መንገድ ላይ ሊሆን ይችላል
    ለምሳሌ እኔ ጠዋት ወደ ስራ ለመሄድ 20 ኪሎ ሜትር በጣም ክራውድድ ስለሆነ ከ1 ሰአት እስከ 1. 30 ይፈጅብኛል እሁድ ቀን 20 ኪሎ ሜትሩን 15 ደቂቃ እነዳለሁ በስራ ቀን እና እሁድ የምነዳው ኪሎ ሜትሩ አንድ ቢሆንም የነዳጅ ፍጆታው ይለያያል ታዲያ የኤሌክትሪኩ መኪናስ በ1 ቻርጅ 400 ኪ/ሜትር ለመሄድ የመንገዱ ሁኔታ አይገድበውም??

  • @yoditgmariam5257
    @yoditgmariam5257 2 года назад +4

    if you want to charge in your home it takes maximum 8 hrs so it depends on your car

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 3 месяца назад

    የባትሪው የአገልግሎት ጊዜ ሲያበቃ የት ነው የሚጣለው?

  • @shimelsgisila1406
    @shimelsgisila1406 2 года назад +5

    የኤሌክትሪክ መኪና ላይ ጥላቻ ያለህ ይመስላል: ሃያ ስኣት ቻርጅ የሚደረግ መኪና የለም:: ሁሉም ያወራኸው ስህተት ነው: የኤሌክትሪክ መኪና ስለ አለኝ ስህተት መሆኑን ልነግርህ ይገኛል:

    • @melauabegaz9762
      @melauabegaz9762 2 года назад

      ውሸታም ነው። ትንታኔውም ሙያዊ አይደለም። በበቂ ሁኔታም አላነበበም። ኔፓ ነገር ነው።

    • @baeti1985
      @baeti1985 2 месяца назад

      Selam shimels I want to buy an electric car can you please contact me I have some questions

  • @kidansime2155
    @kidansime2155 Год назад +1

    አንድን ባትሪ Full charge ለማድረግ የሚያስፈልገውን የኤሌትሪክ ቻርጅ መጠን ማወቅ ይቻላል ? ዘወትር ቻርጅ ከምናደርገው የመኪና ባትሪ እና የሞባይል ስልክ አንጸር እያገናዘባቹ ግልፅ ብታደርጉልኝ ፡፡ አመሰግናለሁ ፡፡

  • @amrumuhdin9667
    @amrumuhdin9667 2 года назад +1

    I have volse wagan id4....yawerahewu hullu wushet new kezy buhala endewun electric mekuna bicha yenedal....gid new!!!

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      Sel astayaytu Amsgnalhu

  • @merkatotube8491
    @merkatotube8491 2 года назад

    ባትሪ ከ10 እመት ብኋላ 10.000 euro ወጪ አለው ግን calculated ስናደርግ በአመት 1000euro lemekinawe save madrge new gen ende ethiopa or afrika lale hagr disadvantage yebezal

  • @addisuamare1188
    @addisuamare1188 2 года назад +1

    gobeze nek bereta ferenge behone yawerawe eleletawe demak nber ay habesha

  • @haregwoin7725
    @haregwoin7725 2 года назад

    በቤት ሶኬት 8ሰአት ሲባል ነበር አሁን ደሞ 21ሰአተ እስቲ የተጠቀሙትን እንጠይቅ እንግዲህ የቱን እንመን?

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      8sat ende voktagu ena endmtasgbaw socket ena model yilyal ahun green tech ethiopia yamtaw mkina 8sat mdrg ale

    • @yohanneskiros3005
      @yohanneskiros3005 Год назад

      መረጃው ትክክል ነው 21 ሰአት ነው የሚመስደው

    • @sifanshow6955
      @sifanshow6955 7 месяцев назад

      ውሸት ነው 10: 12 በበቂው full ይላል ​@@yohanneskiros3005

  • @nahusenaynegash219
    @nahusenaynegash219 2 года назад

    ሀይ ብሮ ስለ faw መኪናም ብትነግረን ደስ ይለናል እናመሰግናለን

  • @solomon7457
    @solomon7457 Год назад

    የኩበት ጭስ አረከውእንዴ

  • @onelove2253
    @onelove2253 Год назад +1

    እስቲ መጀመሪያ ስለምታወራው ነገር በደንብ መረጃ ይኑርህ ምንም የተለየ ነገር አላወራህም

  • @EyobFitwi
    @EyobFitwi 2 года назад

    ጉዳቱን ትንሽ አጋነንከው። ቤት ሆኖ ኃይል መሙያ ጊዜ ከ6 ወይም 7 ሰዓታት ጀምሮ ነው ያለው፣ እንደ መኪና ሞዴሉ ይወሰናል (በእርግጥ እዚህ አገር ምን ሞዴሎች እንዳሉ እርግጠኛ አይደለሁም)። ደግሞም ባትሪ ከ10 ዓመት በኋላ ቢተካ ለነዳጅ መኪና ከሚያስፈልጉ የሰርቪስ፣ ወዘተ ወጪዎች አንጻር አሁንም አትራፊ ነው፣ ስለዚህ እንደ ጉዳት መቆጠር ተገቢ አይደለም።
    መለዋወጫ እውነት ሊሆን ይችላል (እሱም ለጊዜው ነው፣ ሰዉ ለምዶ አስመጪዎች ማስመጥኣት እስኪጀምሩ ነው)፣ ነገር ግን ከነዳጅ መኪና አንጻር ብዙ መለዋወጥ አያስፈልጋቸውም።
    በአንድ የሞላ ባትሪ የሚሸፍኑት ርቀት ማነስ ነው እንዴ እንደ ጉዳት የማየው። ግን አንድ ሰው አጠቃቀሙን አውቆ ከገዛ ብዙም ችግር የለውም፣ ብዙ ካልነዳበት በየ2 ወይም 3 ቀኑ ማታ ቤት ባትሪ እንዲሞላ ማሳደር አያስቸግርም።

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      እናመሰግናለን

    • @kidansime2155
      @kidansime2155 Год назад +1

      ከአዲስ አበባ ባህር ዳር ለመጓዝ በኤሌክትሪክ መኪና አሁን ባለው ሁኔታ የማይቻል ነው፡፡ ገና መንገድ ላይ እያሉ ባትሪ ሎው ይልብሃል፡፡ እንደገና ቻርጅ ለማድረግ አዲስ አበባ ወይም ባህር ዳር ታስጭነዋለህ፡፡
      ይህ 1ዱ ችግር ነው፡፡ ነው ያለው፡፡

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Год назад

      @@kidansime2155 ክክክክክክክክክ

  • @amrumuhdin9667
    @amrumuhdin9667 2 года назад

    Mejemeria ewuketu yenurih eshi!!!

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      Eshi enamsgnalen sel astyayto

  • @astergedi5637
    @astergedi5637 2 года назад

    yebatri waga mene yahel yehonal weketawi wagawe

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      Ahun balew waga 150,000 - 954,000 birr ende mekinaw $3000-$18,000

  • @tewodrosmolla7289
    @tewodrosmolla7289 2 года назад

    ከአየር ንብረት ጋር ያለው መግባት እንዴት ነው? ውሃ እና ኤሊክትሪክ ይስማማሉ?

  • @desalegnamsalu3616
    @desalegnamsalu3616 2 года назад

    እንዴት ማግኘት እንችላለን

  • @haileyesusmekonnen
    @haileyesusmekonnen 2 года назад

    mekinaw gena saygeba slemelewawcha taweraleh eskahun le meto haya million hizib gena yegebaw meto mekina ayhonim. ante rasih alteredahewim charges bihon le 21 seat yalekew mekinaw ager akurach aydel. beken meto kilometers briguz yeteguzkewin yakil new charges mtaregew. ya malet 21 seat ywesdal malet aydelem

  • @abelkefyalew6358
    @abelkefyalew6358 2 года назад +1

    New content keep it up

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      Thank you 🙏🏻

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw8347 2 года назад

    ባትሪውን በእስኮርት መያዝ አይቻልም?

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      Batterw 10-30 amet ymkoy khon myaz mne yseral

    • @leba22
      @leba22 2 года назад

      Gegema

  • @Abelmedia1214
    @Abelmedia1214 2 года назад +3

    የባትሪው ዋጋ ቢጠቀስ እንዲሁም የመኪናዎቹ ዋጋ ቢነገረን ሀሪፍ ነበር

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      Ahun balew waga 150,000 - 954,000 birr ende mekinaw $3000-$18,000

    • @mele779
      @mele779 2 года назад

      200.000 ነው ባትሪው

  • @yonigirma9959
    @yonigirma9959 2 года назад +1

    ከስንት ብር ጀምሮ አለ

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      1.4millon ahun balew waga

  • @tarikugebru7262
    @tarikugebru7262 5 месяцев назад

    AlQAR Wagaw Sinyt New

  • @melauabegaz9762
    @melauabegaz9762 2 года назад

    ብስለት የጎደለው እና ፕሮፌሽናል ያልሆነ ትንታኔ ነው።

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      እናመሰግናለን ለአስተያየቶ

  • @dawitkifle8602
    @dawitkifle8602 2 года назад

    Del dabo magnga menged felguo

  • @taketem2122
    @taketem2122 5 месяцев назад

    ድለላ የምትሰራ አስመሰልከው አሁን የኤሌክትሪክ መኪና የገዙ ሰዎች ገና አመት ሳይሞላው በግማሽ ቀነሰ እያሉ እያለቃቀሱ ነው እንኳን 15 እና 20 አመት ሊቆይ ደላልነትህን ትተህ ለህዝቡ እውነታውን ተናገር።

  • @Joker46-j4s
    @Joker46-j4s 14 дней назад

    Tadleh ntsuh nh

  • @የእውነትመንገድ-ተ9የ
    @የእውነትመንገድ-ተ9የ 2 года назад

    ሰለዚህ 2 መኪና ያስፈልጋል ማለት ነው ሌሎቹ በሂደት ይስተካከላል

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      Lmn 6-8 hour charge margm yechilal eko

    • @sifanshow6955
      @sifanshow6955 7 месяцев назад

      ማታ ቻርች ከተደረገ ጥዋት ስትነሳ ሙሉ ነው ልጁ ዉሸቱን ነወ

  • @seidendris1690
    @seidendris1690 2 года назад

    ባትሪው ከባድ በመሆኑ ጎማ የመጨረስ ሁኔታውስ

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 года назад

    አረ ባባ ጉዳቱን ብቻ አላጋነንከውም ጥቅሙን አሳነስከው

  • @yesakbedruyesakbedruhamza
    @yesakbedruyesakbedruhamza 2 года назад

    የባትሪው ውድነት ወደፊት ይቀረፋል
    ሌላው ጠቀሜታ መንግስት ዶለር ብያጣ ነዳጅ ሊጠፋ ይችላል

  • @lijaddis1183
    @lijaddis1183 2 года назад +1

    አቤት ውሸት ዝም ብለህ ታወራለህ አንድም እውነት የለውም።

    • @efoytech
      @efoytech  2 года назад

      ስለአስተያየትሆ እናመሰግናለን

  • @rehwaabdu1995
    @rehwaabdu1995 Год назад

    ባልሰራከው መኪና ወይም ሲሰራ ባላየከው መኪና አስተያየት መስጠት ምን አመጣው
    ይሄኔ አንተ የለበስከው ፓንትና የግር ካልስ ቀዳዳ ይሆናል!!!

    • @efoytech
      @efoytech  Год назад

      ብስጭት ጥሩ አደለም መልካም ቀን 🙏🏻

  • @kukushakukusha6707
    @kukushakukusha6707 Год назад

    Ebte weshtame