ዶክተሩ የፍቅረኛዬ አባት ሽባ አርጎ አልጋ ላይ አስቀረኝ። ለመሞት ቀናት ነው የቀረኝ። ወጣቱ የደበቀውን ሚስጥር ዘረገፈው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 мар 2024
  • ዶክተሩ የፍቅረኛዬ አባት ሽባ አርጎ አልጋ ላይ አስቀረኝ። ለመሞት ቀናት ነው የቀረኝ። ወጣቱ የደበቀውን ሚስጥር ዘረገፈው።

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 4 месяца назад +655

    ይህን ወንድማችንን በሆነ ነገር ሰብራይዝ አድርገን እናበረታታው የምትሉ ላይክ ውዶች እኔማ በጉጉት ነው የምጠብቀው❤

    • @etopeetope62
      @etopeetope62 4 месяца назад +4

    • @rabimhammed119
      @rabimhammed119 4 месяца назад +4

      ደምሪኝ ውደ

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 4 месяца назад +4

      እውነት እኔም እፈለጋለሁኝ

    • @fhjfj-vt9ei
      @fhjfj-vt9ei 4 месяца назад +19

      እኔማ አንድ ባላሀብት ምን አለ መኪና እና ቤት ቢሽልመዉ ብዬ እመኛለሁ እኔ እንደሁ አቅሙ የለኝም ይሄን ለማድርግ ያርብ ከስው ሳይሆን ከአላህ ያለው ይበልጣልና ያልታስበ ሲሳይ ይስጥህ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተስቦችህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-fp4ly2tg6y
      @user-fp4ly2tg6y 4 месяца назад +2

      እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 4 месяца назад +610

    ዶክተሩ ልጁን አግቷት ነው የሚሆነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 👍👍👍👍👍

    • @Maariyamtube
      @Maariyamtube 4 месяца назад +9

      አዎ 100%ከዚ በፊት ያየኖው አይነት ነው ምስጢሩ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 4 месяца назад +9

      ልጅትው እየድፍራት ይሆናል ልታጋባ ሚይፈልግው

    • @kibraseyoum3324
      @kibraseyoum3324 4 месяца назад +2

    • @አቤቱሆይ21
      @አቤቱሆይ21 4 месяца назад +11

      ላይክ አድርጉት ለዚህ ጀግና❤❤❤❤

    • @apsaramobile7888
      @apsaramobile7888 4 месяца назад +1

      Lemfred atichekulu ye fikrgaye abat eyale adel ende

  • @user-be9cb1cu9o
    @user-be9cb1cu9o 4 месяца назад +80

    ጀግና ጋዜጠኛ ደስ ሚለኝ ነገር አንድ ጉዳይ ከጀመረ ሳይጨርስ አያልፍም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @taz3739
    @taz3739 4 месяца назад +109

    በናታቹ ሌላ ሆስፒቴል ውሰዱት ይህ ልጅ እርዱት በቸሩ እግዛአብሔር ❤ 🙏🙏🙏❤

  • @user-nd9xz5te3l
    @user-nd9xz5te3l 4 месяца назад +144

    ደኩተር አድስ ፍቶ መሸፈን የለበትም ነበር የምትሉ👍👍

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 4 месяца назад +4

      ወጀለኞችን ፊት አሸፍን

    • @hdjfjrdhhrh8498
      @hdjfjrdhhrh8498 4 месяца назад +3

      አወ እባካችሁ ወጀለኞችን አትሸፍኑ😢

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 4 месяца назад +2

      ቶለ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት

    • @user-nd9xz5te3l
      @user-nd9xz5te3l 4 месяца назад +1

      ደኩተሩ እና ልጂቷ ሰብከውነው ወጀሉን የፈፀሙት በቁጥጥርስር ማዋል

  • @user-jk5ci9bm4t
    @user-jk5ci9bm4t 4 месяца назад +212

    ጀግና አይገልፀውም ይህ ጋዜጠኛ እራስህን ጠብቅ አልልህም ከሁሉ በላይ የሆነው ሁሉን እሚመለከተው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @etalemkasaa5586
    @etalemkasaa5586 4 месяца назад +52

    አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር ወንድማችን እግዝአብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @user-mf6ep8np8b
    @user-mf6ep8np8b 4 месяца назад +71

    ልጅቷ በፍቅር ሰበብ ቀርባ የአባቷ እኩይ አላማ ስታከናውን እንደቆየች ይሰማኛል በደምብ ይብጠርጠርልን የኛ ጀግና

    • @zainasied615
      @zainasied615 4 месяца назад

      ሳህ ያጠራጥራል

    • @genetmulugeta3288
      @genetmulugeta3288 4 месяца назад +1

      Besemeab enem endi yesemagnal befeker atemeda letebekelaw aseba gudaywan secheres she's sheshechew yehon elalehu egezeabeher yefetaw

    • @mammaalemeujjguh
      @mammaalemeujjguh 4 месяца назад +1

      Tikikil👌✅️✅️

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 4 месяца назад

      sanjay anferd

    • @mulumassa9214
      @mulumassa9214 4 месяца назад

      ohh yhe aygbagnm ended lela sew ylm?

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 4 месяца назад +122

    ወንድማችን ከበቀል ጋር የተያያዘ ነገር ስትሰራ ጥንቃቄ አድርግ አላህ ይጠብቅህ ያርብ

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 4 месяца назад +156

    ስኬታማው ጋዜጠኛ በጣም ተጠንቀቅ ሀኪሙ እጀ ረጅም እንዳይሆን💔

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 4 месяца назад +2

      ምንም ረጀም ቢሆን አንዴ ቀን የሰራው መጫቱ አይቀርም ይሀው አፍ ይትሳስራል ስለ ሞት ስወራ

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i 4 месяца назад +2

      ራሱ ነው ባለቤቱን የገደላት ግንኙነት አላቸው ይባል ነበር ብሎ ጥርጣሬ ስለነበረው ገድሎ ጥሎዋት ስውዬው እንዲይዛት አስደርጎ ወንጀለኛ አደረገው ምንም ጉቦ አልሰጠም ነፃ ስለሆነ ነው ነብሱን ይማረው እውነት ያሸንፋል 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zinetaragie6261
      @zinetaragie6261 4 месяца назад +2

      ከክፍሠወች አላህ ይጠብቀኝ

    • @TG-nq6js
      @TG-nq6js 4 месяца назад

      እግዚኦ !!!

  • @user-cy21M23g
    @user-cy21M23g 4 месяца назад +32

    የዚህ ጀግና ወንድማችን ቤተሰቦች በዚህ ወር መቶ ሺ እናስገባው ቢያንስ እያንዳንዳችን ለ25 ሰው ሸር እናድርግ በዚህ እንኳ እናግዘው

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 4 месяца назад +13

    ወንድምዬ የምወድህ የማከብርህ ልክ እደእናቴ ልጅ ነው የምሳሳልክ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ😊❤❤❤❤ እራስክን እየጠበቅህ አባቴ ከሁሉም በላይ የእግዚአብሔር ጥበቃ በሄድክበት ሁሉ አይለይህ ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 4 месяца назад +125

    በናትህ ዶ/ሩን በቀላሉ አትፋታዉ የኛ ጀግና ትልቁ ሚስጥር እሱጋ ያለ ይመስላል ልጁንም እራሱ ነዉ የጀበቃት,

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 4 месяца назад +86

    የዚህ ጋዜጠኛ የዋህነት ጥንካሬ ነገሮችን እስከ ጥግ ድረስ እሚጠቀማቸዉ ቃላቶች ሁሉ ኣለማድነቅ ኣይቻልም ወንድሜ እዝጋብሔር ከሁሉ ክፉ ነገር ይጠብቅህ።

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 4 месяца назад +14

    ተምሮ ካልተማረ ፈጣሪ ይጠብቀን ምኑን ዶክተር ሆንክ።

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 4 месяца назад +7

    ተው ግን ይህን ጀግና 100,000 እናስገባው ማነንም እያበረታታን አይደል እኳን እሄን ጀግና በሉ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አረጉት❤❤❤❤

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 4 месяца назад +143

    አንተ እሩሩህ እና ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ላይክ ስብስክራይቭ አድርጉት ❤❤❤

  • @Mesi971
    @Mesi971 4 месяца назад +210

    ማነው እንደኔ በሰርጓ ቀን ያበደችውን ልጅ ቪዲዮ አይቶ የመጣ 🤚🏿

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 4 месяца назад +2

      ገና ላየዉ ነዉ

    • @user-px6vy9im3o
      @user-px6vy9im3o 4 месяца назад +1

      እኔ❤

    • @user-me3kp4kf2f
      @user-me3kp4kf2f 4 месяца назад

      Ìne❤

    • @user-qq3oe9bu2d
      @user-qq3oe9bu2d 4 месяца назад +5

      እኔ😂 ሱስ ሆነብኝ ልጁ ባፈቅረው ተጠያቄ አይደለሁም😂

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 4 месяца назад +4

      ​@@user-qq3oe9bu2dክክክክክክ የጅላይ ያለው ቀለበት እያሽ

  • @zaimzaim9950
    @zaimzaim9950 4 месяца назад +11

    ጋዜጠኝ እግዛብሔር ይጠብቅህ እንትን እልማድንቅ አይችልም በስላም ተመለስ

  • @taz3739
    @taz3739 4 месяца назад +14

    ይህ ጀግና ጋዘጤኛ በጣም አደንቀዋሎሁ ጌታ ይጠብቅህ ❤ 🙏❤

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 месяца назад +40

    ይሔ ሠውዬ ልጁን እቤቱ ነው ደብቆ የያዛት ከልጁ ለመለየት የሠራውን ሐጥያት ሥለሚያቅ ጌታ ብድሩን ይሥጠው ፈራጅ ጌታ ቸሩ መደሐይናለም ነው እውነቱን የሚከፍል

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 4 месяца назад +40

    ወንድሜ ጀግናችን ነህ እባክህ ጋርድ ያስፈልግሃል እራስህን ጠብቅ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ 🙏🙏❤❤❤ ወንድሜ ጌታ ይፈውስህ አይዞህ ትድናለህ🙏🙏

  • @user-zo9kz2ev5z
    @user-zo9kz2ev5z 4 месяца назад +9

    እዉነት ተደብቃ አትቀርም አንድ ቀን ትወጣለች ይህ ጋዜጠኛ ቃላት የለኝም ብቻ እመብረሀን ትጠብቅህ በርታ

  • @meselechsegu2826
    @meselechsegu2826 4 месяца назад +11

    ስልክ ቁጥር የልጅ ይለክልን የባንክ አካውንት ጭምር

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 4 месяца назад +139

    በእውነት እንደስራው ከሆነ በጣአም ያንሰዋል ላይክ 100 ሺ እናስገባው በፈጣአሪ እናበረታታው

    • @user-wr2lb9rj4j
      @user-wr2lb9rj4j 4 месяца назад

      እዉነት ነዉ ዉዴ 100 ሺ ያንሰዋል

    • @etagdyoutube8262
      @etagdyoutube8262 4 месяца назад

      እሺ❤

    • @user-fp4ly2tg6y
      @user-fp4ly2tg6y 4 месяца назад +1

      ልጁን በገዛ ቤቱ ኣግትዋት ነው ሚሆነው ቤቱ መፈተሽ ኣለበት

  • @almazekebede3982
    @almazekebede3982 4 месяца назад +33

    መታሠር አለበት ዶክተሩ😢😢😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 месяца назад +8

    ይሄንን ጀግና ጋዜጠኛ ቃላት አጠረኝ እንደ ቁምጣ !
    ፈጣሪ ይጠብቅህ !
    ከቃላት በላይ ነህ 💪👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @sebleankala6149
    @sebleankala6149 4 месяца назад +12

    ዘሌ ከእገዛህ በተጨማሪም ናዝሬት ቆቃ ሚካኤል አባት አሉ ከህክምናውም በተጓዳኝ ጸበል ወደው እባክህ የኛ ጀግና።❤❤❤❤

    • @TG-nq6js
      @TG-nq6js 4 месяца назад

      እውነት ነው ቅዱስ ሚካኤል በቆሞስ አባታችን በካ ብዙ ወጣት እየተፈወሰ ነእ ሀኪም ቤት ማን ሲድን አየን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ለሁሉም ለተቸገሩት ይድረስ አሜን አቤቱ 😢😢😢

  • @dejenegirma8956
    @dejenegirma8956 4 месяца назад +56

    ዘሌ ጀግናው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠበቅህ እንተም እራስህን ጠብቅ ብዙ ጊዜ ብቻህን የምትጋፈጠውን ቀንስ እስብበት ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ።።

    • @seniethiopia796
      @seniethiopia796 4 месяца назад +1

      እረ አንተ ልጅ እባክህ እራስህን ጠብቅ ብዙ ከራሳቸው ጋር ያልሆኑ ስዎች ስላሉ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ጥንቃቄ አርግ አንድ ቀን ለበቀል ብለው የሆነ ንገር እንዳያረጉህ እፈራለሁ ይድንግል ማርያም ልጅ ከፊትህ ይቅደምልህ

  • @user-rb8bc4gf9t
    @user-rb8bc4gf9t 4 месяца назад +105

    የተማሩት ለመልካም ነዉ እንጂ ለጥፋት ነዉ እንዴ ወዮ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ የኔ ወንድም😢😢😢😢😢😢

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 4 месяца назад +6

    የኔ ኣባት ኣይዞህ የሁሉም ባለቤት ኤልሻዳይ እግዝኣብሄር ኣለ ተስፋ እንዳቲቆርጥ ትድናለህ ኣይዞህ

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 4 месяца назад +6

    ሰውየው አረመኔ ነገር ነው ያስታውቋል ልጁንም አግቷት ይሆናል 😢😢የዚህ ልጅ ቤተሰብ የሆናቹ ቪድዮውን ከማየታቹ በፊት ላይክ አድርጉ አይከፈልበትም ለሱ ይጠቅመዋል እኔ እረስቼ ቢሆን እንኳ ተመልሼ ገብቼ አይቼ ነው ላይክ የማደርገው

  • @user-os2mf2xd6m
    @user-os2mf2xd6m 4 месяца назад +79

    ወላሂ እኔ እንደ ኢትዮጵያ ዶክተር የምፈራው የለም ታማኝነት ይጎላቸዋል ሆዳም ናቸው

  • @Fikrte-wk7qp
    @Fikrte-wk7qp 4 месяца назад +31

    በመገድህ ሁሉ እመብርሀን ወላዲቴ ትከተልህ

  • @zed9651
    @zed9651 4 месяца назад +7

    ልጁን አስሮ አስቀምጧት ይሆናን ይህ ጨካኝ አይዞህ ወድሜ ትድናለህ ከቤቱ ኢንተርቪ ላድርግህ ሲለዉ ለምን እምቢ አለ ስጠረጥር ልጁ ከቤት ታስራለች

  • @user-qd1wd9ij1s
    @user-qd1wd9ij1s 4 месяца назад +5

    ሁሉ መልካም ይሁንልህ እኔ ላይክ እንጂ ኮመንት አረጌ አላዉቅም ግን የምትሰራ ስራ ያስደምመኛል ሁል ጊዘ እፀልያለሁ እግዚአብሔር የጠብቅህ አንተም ተጠንቀ ቅ ለሀገራችን ታስፈልጋቸዋለህና በርታ ። ❤

  • @haishaahmad2295
    @haishaahmad2295 4 месяца назад +145

    ኧረ ወድማችን ላይክ አርጉለት ለኛ አይጎዳንም ለሱ ይጠቅመዋል

  • @goldencell3461
    @goldencell3461 4 месяца назад +31

    የአዳማ፣ውጣቶች፣ተባበሩት፣እጂ

  • @user-im5eg2mj3m
    @user-im5eg2mj3m 4 месяца назад +5

    ጀግናዉ:ጋዜጠኛ:ሰዉየዉ:በጣም:ከባድ:ነዉ:ፈጣሪ:ይርዳህ:❤

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 4 месяца назад +6

    ዶክተሩ ልጁን አግቷት ነው እሚሆን ወንድሜ አንተ ግን ወደ ክፍለሀገር ስትወጣ እራስክን እየጠበክ ለብዙ ወገን ታስፈልገናለህ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትጠብቅህ

  • @netsanetnedie3560
    @netsanetnedie3560 4 месяца назад +19

    የኔ መልካም እግዚአብሔር ከእውነት ጋር ነው አንተ ስትወጣ ፀልይ በስራህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም በርታ።

  • @user-fu1tc1rz8j
    @user-fu1tc1rz8j 4 месяца назад +26

    ጀግናው እግዚአብሔር ይጠበቅህ እንተም እራስህን ጠብቅ ❤🎉❤🎉❤🎉🎉

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 4 месяца назад +5

    ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ መክንያቱም ይህ ሰውየ የሚያደርገው አይታወቅም እመቤቴማርያ ትጠብቅህ

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 4 месяца назад +1

    ጋዜጠኛው በጣም ነው የማደንቅህ እጅግ በጣም የእውነትአምላክ ይጠብቅህ አንተም እውነትን ነው የምታወጣው እመቤቴማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e 4 месяца назад +49

    አቤት የሰውልጅ ጭካኔ😢😢😢😢😢😢 ስት መልካም ሰው ባለበት ስት ስጋለበስ አጋንት አለ ውድሜ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @saifkhattak5720
    @saifkhattak5720 4 месяца назад +20

    ምረት ይላክልህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወድማችን እራስህን ጠብቅ ጀግናያ ይህን ጋዚጠኛ ያለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-uw7em7vp9h
    @user-uw7em7vp9h 4 месяца назад +5

    ወይኔ 😭😭😭 ልጅ እንደኔ ያሳዘናችሁ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ እየሱስ ክርስቶስ ይማር ወንድሜ 😭😭😭😭🙏 የጭካኔ ጥግ እኛ አገር ነው ያለሁ

  • @rorosunmax8801
    @rorosunmax8801 4 месяца назад +2

    ጀግና ጅግንትህ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ቃላት ያጥረኛል እመቤቴ ትከተልህ

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 4 месяца назад +24

    አንተልጂ እራስህን ጠብቅ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @MuhamadSara-ym6me
    @MuhamadSara-ym6me 4 месяца назад +19

    እግዚአብሔር ክፊት ከፊትህ ይቅደም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስለአንተ እኔ ፈራለው የምታምነው ፈጣሪ ዘወትር ከአንተ ጋር ይሁን አይለይህ ዙሪያህ በመላእክቶች ይከበብ ክፉ አያግኝህ ወንድሜ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 4 месяца назад +6

    ግን እኛ አበሾች ምን ነካን ግን በቃ ተንኮል ብቻ የተማረውም ያልተማረውም ተንኮል ብቻ ምን ይሻላል ፈጣሪ እባክህ ማስተዋልን ስጠን ወንድሜ እራስህን. ጠብቅ ያንተ ስራ በጣም ከባድ ነው

  • @martamarta2774
    @martamarta2774 4 месяца назад +5

    ሰላም ላንተ ይሁን ጋዜጠኛ በተቻለ አቅም ራስህን ጠብቅ ሰውየው በጣም ከባድ ሰው ነው

  • @lidyatariku-jz4nj
    @lidyatariku-jz4nj 4 месяца назад +51

    ሀኪም ቤቱ ሊዘጋ ይገባል !በፍጥነት

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 месяца назад +1

      ሀኪም ቤቱኮ የግል አይደለም ትልቅ የመንግስት ሆስፒታል ነው ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 4 месяца назад

      በትክል የሰው ሂወት ያበላሻል

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 4 месяца назад +2

      @@zeinabahmed863ይሄ ዶክተር ፌንጣ እሱ ነው ሚስቱንም ሰውየውንም የገደላቸው ልጁንም ፓራላይዝ እንዲሆን ያደረገው እራሱ ዶክተር ፌንጣ ነው ሲያይቱም ሰውየው ሙጅሪም ነው

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 3 месяца назад

      ​@@HanaHana-io3bqለምን ሰውየው ህዝቡ እድባረር አያደርጉም

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 4 месяца назад +16

    ጀግናችን ከፈጣሪ በታች ሁሉን ትችላለህ ለምን ካንተጋር ያለው የእውነተ አምላክ ስለሆነ በርታ ፈጣሪ ጤናውን እድሜውን ያድልህ

  • @seadamelaku3377
    @seadamelaku3377 4 месяца назад +9

    መነፀር ወይም ኮፍያ ልበስ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 4 месяца назад +5

    ዶክተሩ ለህግ መቅረብአለበት ልጁንም አግቱዋት ሊሆን ይችላል ከፍቅረኛዋ ለማራቅ አይዞህ ወዲም ነገሌላቀነው😢😢

  • @ko3020
    @ko3020 4 месяца назад +20

    የንስር አይን በጣም ነዉ የማደንቅህ ከዘመኑ ሰዉ የተለየክ ነህ እኳን እርዳታህ ስራክ ንግግርክ ብቻ ጠጋኝ ነዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 4 месяца назад +13

    ጀግና ኣንበሳ ጋዜጠኛ እድሜ ጤና ይስጥህ ፀበል ይሂድ እግዚኣብሄር የሚሳነው የለም

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 4 месяца назад +8

    ይሄ ሰውዬ ሚስቱንም የገደለው እራሱ ነው በቅናት ። ከገደላት በኋላ እዛው አካባቢ ነበር ማለት ነው ። እርሱንም እስር ቤት አስገባው ከሚስቱ ጋር ፍቅረኛ ናቸው ብሎ ስለአሰበ። ከስር ቤት እንዲፈታ ያደረገውም እርሱ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም ሊገለው ስለፈለገ ። ልጅቷ ግን አሜሪካ አልሄደችም ምክንያቱም አሜሪካ ብትሆን ኖሮ ፍቅረኛዋን ትደውልለት ነበር ። አሁን ልጁን አንድም አግቷታል ካለዚያ ግን እርሷንም ገሏት ነው 😢 አንተ ግን ከዛ አካባቢ በፍጥነት ውጣ ። ይሄንን መስራት ያለባቸው የመንግስት ሰራተኞች ብቻ ናቸው ።

  • @tetetete7436
    @tetetete7436 4 месяца назад +1

    ጋዜጠኛው ምንብዩ ልግለጽህ ሰማይና ምድር የፈጠረ ጌታ እንደ ስር ከፍ በል ፈጣሪ ይጠብቅህ ሞገስን ያጎናጽፍህ ተባረክልኝ

  • @tsionyohans8578
    @tsionyohans8578 4 месяца назад +30

    ኤረ አዲስአባ ያሉ ስንትና ስንት ሚመራመሩ ዶክተሮች አሉና ምን አርጎ እየገደለው እንዳለ ብቻ ተመርምሮ ይፋእንዲሆን እርዳውፍጥነት😢

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 4 месяца назад +26

    ወንድማችን የምታረገዉ ነገር ተመልካችን እያስደሰተ ስላለ።አገልግሎትክን መደገፍ ስለምንፈልግ አካዉንት አሰቀምጥልን።

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 4 месяца назад +2

    ጀግናችን እባክህን ወደጸበል ውሰደው። በመተት ነው ያሰረው። በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ውሰዱት።

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 4 месяца назад +2

    ሱባሀንአላህ ሰዉእዴት በሰዉላይ. ይሄንሁሉግፍ ይፈፅማል ሱባሀንአላህ አባቱን ልጁን ፍቅረኛዉን የስቱንሰዉሂወት አጨለመ 😢😢😢😢😢😢

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 4 месяца назад +22

    ወንድማችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @freworkbekele7469
    @freworkbekele7469 4 месяца назад +26

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ተስፋ አትቁረጥ

  • @ema-cj7fb
    @ema-cj7fb 2 месяца назад

    እውነት ከሆነ ይህ ሁሉ ማለቴ እደ ታሪክ የምሰራው ካልሆነ በእውነት እግዛብሔር ሙሉ እድሜህን ይጠብቅህ

  • @WerkieAbuhay
    @WerkieAbuhay Месяц назад

    ይገረማል ልጂቱን ብትቀረብህ ይህ ዶክተረ ተብየ ደግሞ እንኳን ለናተ ለሐገረ ጠንቅ ነው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 4 месяца назад +19

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
    የምሰራዉ ስራ 💪💪💪

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 4 месяца назад +27

    በጣም ያሳዝናል ጌታ እግዚያብሔር ሆይ አንተ ለዚህ ወንድም ከእናቱ ጋር መፍትሄ ፈውስ ስጣቸው እናት ልጇ በዚህ ልክ ተስፋ ቆርጦ ማየቷ ከባድ ነው!

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t 4 месяца назад +1

    ለታማሚው ወድማችን እግዛቤሔር ይማረው ሁላችሁም አሜን ብላችሁ ላክ አርጉ

  • @zhraaal4553
    @zhraaal4553 4 месяца назад +2

    እራሥህነ ጠብቅ ሀኪምቤቱ እዳትሄድ ወድሜ አተነም ያጠቃሀል😢 አላህ ይጠብቅህ

  • @user-mq5yo8mn3p
    @user-mq5yo8mn3p 4 месяца назад +16

    ጀግና የኔ ወድም እዴት እደማከብርህ

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 4 месяца назад +19

    ሰዉየዉ ልጁን አግቷት ይኦናል ካልኦነ ሰዉየዉን አግታቹ ማናዘዝ ነዉ

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 4 месяца назад +4

    ወንድሜ ይህን ዱክተር በጣም ተከታተለዉ በጣም አጣራዉ መቸም ከአንተ አያልፋም ኢንሻአላህ ሀቅ አትደበቅም አላህ ከተበዳይ ነዉ

  • @tamiratwoldemariam548
    @tamiratwoldemariam548 4 месяца назад +3

    የዶክተሩ ባለቤት ቤተሰብን ጠይቃቸው ነገሩ ስር የሰደደ ሳይሆን አይቀርም

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 месяца назад +7

    ጀግናው ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ እራስህን ጠብቅ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም ይጠብቅህ ክበርልኝ አከብርሀለው

  • @almazekebede3982
    @almazekebede3982 4 месяца назад +17

    እጅህን ይስበረው መደሃናለም አንተን ብሎ ዶክተር እከካም😢😢😢😢😢

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 4 месяца назад +2

    እኳን ደህና መጣህ ምርጥ ወድማችን ፈጥኖደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ወድሜ❤❤❤❤

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 4 месяца назад +3

    ጀግናው ንስር ካንተ የሚሰወር አንድም ነገር የለም።

  • @akalufissi3088
    @akalufissi3088 4 месяца назад +23

    እኔ እምልህ ባክህ በፈጠረህ አምላክ ያች ባባትዋ ታግታ ያገኘሀት ልጅ ጉዳይ የት ደረሰ ባክህ ከቻልክ ብትነግረን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 4 месяца назад +16

    ወይ ጉድ ምን ይሻለናል ታመናል ሁላችንም

  • @SaliasEla
    @SaliasEla 4 месяца назад +4

    ልጅቱ አባትየውም አንዲገደል ልጁም ሺባ እንዲሆን አባቷን በሆነ መንገድ አግዛዋለች, አፍቃሪውን ሳትጠቅምበት አትቀርም

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 3 месяца назад

    እግ/ር ይጣብቅህ ፣ይፈዉስህ ።ጀግና ጋዜጠኛ አንተ ራስህን ጠብቅ ።።🎉❤

  • @asetermoges7815
    @asetermoges7815 4 месяца назад +21

    ልጁን አግቷታል ለምን ከቤት ናት ብየ አስባለሁ የፈራው ስላለ ነው ከቤቱ ቃለ መጠየቁን እንዲሆን ያልፈለገው

    • @Kelem-di2ff
      @Kelem-di2ff 4 месяца назад

      Astermoges enem endanche.new.yasebikut

  • @hirut8456
    @hirut8456 4 месяца назад +19

    ወንድምነት መጣክልን ራስህን ጠንቅ ጌታ በደሙ ይሸፍንክ ❤

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 4 месяца назад +2

    በብዙ ኢትዮጵያዊ ውስጥ በጣም ጠንካራ የሆነ ክፉ መንፈስ አለ። ✅️በእግዚአብሔር ፊት ንስሐ መግባት እና መስተካከል አለብን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 4 месяца назад +1

    እግዚኣብሔር ታሪክ ይቀይራል አላዛርን እንደገና ሕይወት የሰጠ ላንተም ይድረስልህ::

  • @user-by6nc3yp4l
    @user-by6nc3yp4l 4 месяца назад +17

    ኡፍፍፍፍ ያሳዝነል ፈጣሪ ይቅር ይበለን የሰው ልጂ ተጨካከነ የአላህ

  • @user-ed8cc3xi4r
    @user-ed8cc3xi4r 4 месяца назад +14

    ይሔ ሰውዬ እራሱ ሳይሆን አይቀርም ሚሲቱን የገደላት

  • @user-le4eh2mb7j
    @user-le4eh2mb7j 4 месяца назад

    ለዚህ ጀግና ልጅ ላይክ ያንሰዋን ላይክ አርጉለት እናበረታታዉ ወንጀለኛን እያባረረ እሚያጋፍጥ የዘመኔ ጀግና ነብር ብየሀለሁ. እባካችሁ ላይክ አርጉ ብዙ እይታ አለዉ ግን ላይክ አታረጉም እናበረታታዉ ወንጀልን እሚያወግዝ ጀግና ወጣት ነዉ እደ እሱ ያሉትን ያብዛልን

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 4 месяца назад +1

    እውነታውን የሚያውቅ አላህ ፍርዱን ይስጥ ይህን ጥልቅ ምስጥር አለው ሰውየው በንግግሩ ያሳውቃል ይህን ስራ መፈፀሙን ይበልጥ አላህ ይወቀው

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 4 месяца назад +10

    ቅድስ ገብርኤል ይዳብስህ አንጀቴን በላኝ

  • @Sulhiya54629
    @Sulhiya54629 4 месяца назад +14

    እራስህን ጠብቅ ወገናችን

  • @Yeshi-iy2cj
    @Yeshi-iy2cj 4 месяца назад +2

    በጣም ጠንካራነክ ወንድም እንዳተ ያለሰው እግዜያብሄር ያብዛልን🎉🎉🎉🎉

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 4 месяца назад +1

    አይዞህ ወድሜ ፈጣሪ ካለ ትድናለህ ዶክተሩ ልጁን አፉኖትነዉ

  • @amasaludegafe2606
    @amasaludegafe2606 4 месяца назад +12

    እግዚያብሄር አምሌክ።ይጡብቅህ

  • @user-ip8pc6dz9p
    @user-ip8pc6dz9p 4 месяца назад +14

    እግዚአብሔር ይማርህ ወድማችን ህክምና ይከታተል በማርያም እምንችል ሰወች እንርዳቸው ፀበልም ውሰዱት ክፉ ሰወች የስራችሁን ይስጣችሁ አቦ😢😢😢

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s 3 месяца назад

    ወንድማችን አይዞህ አመቤቴ ይህን ጀግና አገናኝታሃለች ወንድሜ ሁሉም ያልፍል አይዞህ ሁሉ ይቀየራል

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 4 месяца назад +1

    አንተ ጋዜጠኞ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሬ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ