🛑ሄለን ለማርክ እና ለዊና በሰፕራይዝ አስደነገጠቻችው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 месяцев назад +690

    ማርኬን እና ሄሉን ዊናን የምትወዱ ብቻ ላይክ ደምሩኝ🌹👍🙏

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 10 месяцев назад

      🏠

    • @FufuTube2bi
      @FufuTube2bi 10 месяцев назад +1

      ደምሪያለሁ ማርክ ትክክለኛ አፍቃሪ❤

    • @BahriaQadir
      @BahriaQadir 10 месяцев назад

      ደምረኝ ❤❤🎉

    • @dasutomso6651
      @dasutomso6651 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Zahra009-ir6cy
      @Zahra009-ir6cy 10 месяцев назад +1

      አብሺር ሙቤየችን

  • @efrat-x4k
    @efrat-x4k 10 месяцев назад +778

    ለካአሜራ አማኙ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ❤❤❤

    • @የየየ-ኘ9ጰ
      @የየየ-ኘ9ጰ 10 месяцев назад +4

      በትክክል ይሠጠው

    • @YousifNoor-qp7fw
      @YousifNoor-qp7fw 10 месяцев назад +4

      ይሰጠዉ

    • @zamzamaa3202
      @zamzamaa3202 10 месяцев назад +4

      አወ ይሰጠው

    • @shemima5580
      @shemima5580 10 месяцев назад +8

      ይሰጠው ደግሞ ለምንድ ነው ማያሳዩን ሁሌ ከካሜራ ጀርባ ነው ሀራም😥

    • @EdenAbebe1969
      @EdenAbebe1969 10 месяцев назад +3

      በትክክል እኔም ብያለው ማሪያምን

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 10 месяцев назад +740

    ለካሜራ ማኑም ይሰጠው የምትሉ በላይክ ለምን የጀርባ አጥንታቸው ነው👍👍

    • @bb6526
      @bb6526 10 месяцев назад +10

      አላህ ይስጥሽ ማስታወስሽ

    • @ghb8135
      @ghb8135 10 месяцев назад +8

      ኡነት ብልሽል ደሞ ለምን አያስዩንም

    • @DagiTadele-g4i
      @DagiTadele-g4i 10 месяцев назад +3

      Aw yisetew

    • @medinagugsa-qr9lc
      @medinagugsa-qr9lc 10 месяцев назад +2

      👍👍👍👍👍

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 10 месяцев назад +1

      ❤❤🎉

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 10 месяцев назад +334

    ለካሜራ ማኑ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ👍

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 10 месяцев назад +1

      እረ ፊቱን ባየነው😢😂😂😂

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 10 месяцев назад +1

      ማንነቱን።ያላሳዩን ክክክ

    • @Laila-d3b
      @Laila-d3b 10 месяцев назад +1

      @@sn-jn3eg ክክክክክ

    • @ሮዚነኝየመስቃንልጅ
      @ሮዚነኝየመስቃንልጅ 9 месяцев назад

      😂😂😂😂​@@sn-jn3eg

  • @toybanegashe7978
    @toybanegashe7978 10 месяцев назад +192

    ለካሜራ አማኑ ይሰጥ የምትሉ ኮሜትላይ እናተም ስጡ

  • @haymi16h
    @haymi16h 10 месяцев назад +350

    100ሽ እናስገባቸው የምትሉ❤

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 10 месяцев назад +440

    እነዚህ ልጆች ከልባችሁ የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ ❤😊

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 10 месяцев назад +178

    እናታቸዉ ነች ብሎ እንደኔ የጠረጠረ ላይክ👍👍👍

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so 10 месяцев назад +6

      በሆች ማሪያምን

    • @rehmarehma-dy1ut
      @rehmarehma-dy1ut 10 месяцев назад +11

      ኧረ ይኸ ኮሜት አስደነገጠኝ ያርግላቸው ምን ይታወቃል ታያቸው እደሆን ይኸን ሁላ እማስጦጣ ከሌላሰው በጣም ይከብዳል

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 10 месяцев назад +5

      አረ ትዝም አላለኝ ነበረ ኮሜትሺን ሳነብ ልቤ ደነገጠ እውነትን ይሆን እዴ ታዳ እኮ ከልብስ ከብልጪልጪ የሳ ጥረን በቄ ነበረ

    • @amutamut1
      @amutamut1 10 месяцев назад +1

      ወላሂ እንዴት እንዳዳነገጥኩ😢😢

    • @HalimaMuhammed-qz4jd
      @HalimaMuhammed-qz4jd 10 месяцев назад +2

      ወላሂ እኔም እናታቸው መሆን አለባት

  • @LailaLaila-fi6lp
    @LailaLaila-fi6lp 10 месяцев назад +123

    ለቤክ ስጦታ ይሰጥ የምትሉት 👍

  • @ethiojole
    @ethiojole 10 месяцев назад +115

    ካሜራ ማን ቤካን አስተዋውቁን የምትሉ ላይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው 😅

    • @Jmillahsaeed8332
      @Jmillahsaeed8332 10 месяцев назад

      ግን ቡራ ነው ቤካ ስሙ😂

    • @abiboabibo
      @abiboabibo 10 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @ethiojole
      @ethiojole 9 месяцев назад

      @@Jmillahsaeed8332 ቤካ 😎😂

    • @zedoYouTube596
      @zedoYouTube596 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @abiboabibo
      @abiboabibo 9 месяцев назад

      @@zedoRUclips596 🤣🤣🤣

  • @Hawa-js4jl
    @Hawa-js4jl 10 месяцев назад +96

    እኔ ግን. ጠርጥሪ ጠርጥሪ አለኝ ይችን ልጅ አጣሩ ምን አልባት የእናታችሁ. ቤተሰብ እደሆኑ

    • @selamawitameha1747
      @selamawitameha1747 10 месяцев назад +3

      እኔ እራሱ ❤❤😢የሆነ ነገርማ አለ

    • @sarahabashi4167
      @sarahabashi4167 10 месяцев назад +4

      ለዮኒ የፈለገች ወይም የእናታቸው ቤተሰብ መሆን ኣለባት

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 10 месяцев назад

      Malet

    • @user_sf9yw4cm6p
      @user_sf9yw4cm6p 10 месяцев назад

      Are ene gen enatuwa tmslgnalech Helen bedemb axaru enatko atgegnm menm betbdel huge yekerta yegbatal lemangnawm bedemb axaru ❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 10 месяцев назад

      አዎበዳእንደዚህአያደርግም

  • @ashugrace16
    @ashugrace16 10 месяцев назад +92

    የዛሬው ይለያል ሄሉ❤❤❤ አስኪ በላይክ 100k እናስገባው

  • @hshsghddhhs7241
    @hshsghddhhs7241 10 месяцев назад +56

    ካሜራማኑን እረሳቹህት አደምቀን ሲሰጡት አይቸ አላቅም😢😢😢

  • @ytub8615
    @ytub8615 10 месяцев назад +41

    እንደ እኔ የጠረጠረ ካለ ላይክ በሉኝ
    የሆነ የተደበቀ ነገር ግን አለ እንደ ኮሞንቶች ምኞት ያርግላቹ

    • @Amharafanokingfanoking
      @Amharafanokingfanoking 10 месяцев назад

      ሣህ🎉

    • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
      @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 10 месяцев назад

      እኔም እንደዛ ያርግላቸው ያለ ኣንድ ነገር በዚ ዘመን ይሄ ሁሉ ምን ያድርጋል በየ ሃገሩ ሁም ነገር ውድ ሆነዋል😢

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 10 месяцев назад

      አሚን ያርግላው😢😢😢

    • @habhabshi1493
      @habhabshi1493 9 месяцев назад

      ምን አልገባኝም አስረዱኝ 😢😢

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 10 месяцев назад +27

    የኔ ጥርጣሬ የነውይና ወገን መሆን አለባት የምትሉ 👍👍👍

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 10 месяцев назад +76

    እሚገርመው ነገር የልጆቹ ደሥታ ደሥ ይላል ግን የፈራሁት ነገር አለ እናታቸው እዳትሆን ብዬ😢😢😢

    • @rahelyenaride9333
      @rahelyenaride9333 10 месяцев назад +2

      እኔም ከምር ልትሆን ትችላለች

    • @zematube8985
      @zematube8985 10 месяцев назад

      😮😮😮😮

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 10 месяцев назад

      እኔም😢😮😮

    • @Zehara933
      @Zehara933 9 месяцев назад +1

      እናታቸው ናትዴ ግን😢😢😢😢

    • @Rahmamangstu
      @Rahmamangstu 8 месяцев назад

      ሌሽ እናታቸው የት ናት

  • @miv8464
    @miv8464 10 месяцев назад +23

    ይሄ ነገር ያጣሩና መልስ ይስጡነ የሚል👍👍 እናታቸው እደሆነች ይሄን ሁሉ እደት ሌላ ሰው ያረጋን

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 10 месяцев назад +27

    😢ግን ከሰጣችሁ አይቀረ ካሜራ ማኑን ለምን ተረሳላችሁ ከልጅልጅ ቢለዩ አመትም አይቆዩ ይባላል ተረቱ

  • @Zabida-g1q
    @Zabida-g1q 10 месяцев назад +10

    እኔምለው እናታችሁ ውጭ እደሆነይ እሷ እዳኮን ያአላህ ደስታችሁ እስከመጨርሻው ይሆን ያርብ

  • @sofiyewrgewa1927
    @sofiyewrgewa1927 10 месяцев назад +54

    ብቻ እናታችሁ እንዳትሆን ይሄን ሁሉ ሌላ ሰው አያደርግም በዚህ ሰአት እናት ጠረጠርኩ 😢😢

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 10 месяцев назад

      እኔምለሁለቱምባዳአታደርግምየሂሉናየዊናዘመድወይምእናት

    • @meazimeazimeazi7247
      @meazimeazimeazi7247 10 месяцев назад

      እና እናታቸው ብትሆንስ

    • @SumeyNur
      @SumeyNur 10 месяцев назад

      እናታቸው መሆን አለባት❤

    • @MahletDgg
      @MahletDgg 9 месяцев назад +2

      በሆነች እና ደስታዬ እጥፍ ድርብ በሆነልኝ❤❤❤❤❤

    • @whcgcvh7409
      @whcgcvh7409 9 месяцев назад

      ይሆናል 😍

  • @ريان-ض4ح
    @ريان-ض4ح 10 месяцев назад +61

    ግን የኔሂለን እናት ናት ብሎ እደኔ በእርግጠኝነት ያለቀሰ😢😢😢😢

    • @rahima1683
      @rahima1683 10 месяцев назад +2

      እኔ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 10 месяцев назад +1

      እኔም🎉🎉

    • @halimaali3936
      @halimaali3936 10 месяцев назад +1

      እኔም

    • @Brhan-p2n
      @Brhan-p2n 10 месяцев назад +1

      😢አኔም

    • @Brhan-p2n
      @Brhan-p2n 10 месяцев назад

      አኔም💊😢

  • @Habtam-zp2hc
    @Habtam-zp2hc 10 месяцев назад +16

    ይቺ ሰው እናታቸው መሄን አለባት እኔ ልቤ እደዛ ነው የተሰማኝ እናተስ ❤❤❤

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 10 месяцев назад +46

    ያለምንም ጥርጣሬ እናታቸው ነች ኑሮዋን በቃ ውጭ አድርጋለች

    • @munisaTube
      @munisaTube 10 месяцев назад +3

      አራ ያስቢላል😂😂😂😂😂😂😂ወላህ በሠቅ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 месяцев назад +2

      ​@@munisaTube ዉድ ደሚሪኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 месяцев назад +2

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @Ahlamይቱብ
      @Ahlamይቱብ 9 месяцев назад +1

      አሳቅሺኚ😂ያረግላቸዉ❤

    • @SeadaYouTube-b2v
      @SeadaYouTube-b2v 7 месяцев назад

      አለሁብትላቸው

  • @Kids-y5d
    @Kids-y5d 10 месяцев назад +27

    እች ሤት እናታችዉናት
    ወይም በተዘዋዋሪ
    እይሠጠሻቺዉ ነዉ
    ጠር ጥሩ🎉🎉

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 10 месяцев назад +7

    እኔግን ወይ እናታቸው ወይ የእናታቸው ልጅ ናት ብየ ጠረጠርኩ እሄን ያክል ስጦታ እሚሰጥ የለም

  • @Haytt-r6h
    @Haytt-r6h 10 месяцев назад +12

    እናታችሁ ናት ጠርጥሩ ወላሂ ማነም እንድዚህ አያድርግም ሁላችንም እንተዋወቃን ስድት ሀገር ያለንው እና አጥብቃችሁ ያዙት ወላሂ

    • @nasryahkora4117
      @nasryahkora4117 10 месяцев назад +3

      ማማዬ ማላ አታብዢ ለምክርሽ ሽኩረን እውነት ነው❤❤❤❤

    • @MyLovemama-f7v
      @MyLovemama-f7v 10 месяцев назад +1

      ወላሂ አትበይ እርግጠኛ ባልሆንሽው ነገር ?

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 месяцев назад

      ​@@MyLovemama-f7vዉድ ደሚሪኝ

  • @quite701
    @quite701 10 месяцев назад +29

    ቀጣይ ለቤካ እንጥብቃለን 😢❤ ሰምታቹሃል የመዳም ቅመሞች ለይኩኝ😂❤

    • @እሙሷሊህ
      @እሙሷሊህ 10 месяцев назад +1

      ክክክ ቤተሠቧቸቸውን ሳይረዱ ያጃጃላሉ ስንት ሙሲኪን አለ እነዛን በለበሱ

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 10 месяцев назад +30

    እናታችሁ ናት በርግጠኝነት አይናት መከራሽ ብዛቱ

    • @Mahigrace-r1l
      @Mahigrace-r1l 10 месяцев назад

      በፈጣሪ እና አደዚህ እያየቻቸው አዴት ያስችላታል😢😢😢

    • @ፈኪ-ረ3ደ
      @ፈኪ-ረ3ደ 10 месяцев назад

      ሌላሂወትዉስሁናይሆናል አይእማአጣብቂኝዉስጥሁና ልጆቻየማታደርገዉየለ​@@Mahigrace-r1l

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 месяцев назад

      ​@@ፈኪ-ረ3ደ ዉድ ደሚሪኝ

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 10 месяцев назад +58

    እረረረረረረ ይህ ሁሉ ነገር ከ እናታቸዉ መሰለኝ ልቤ ደነገጠ ❤ አሁን የተሰማኝን መግለፅ ከበደኝ የናፈቃችሁትን እናታችሁን በሰላም ያገናኛችሁ❤

  • @አስማየሙዲቃሉዋ
    @አስማየሙዲቃሉዋ 10 месяцев назад +7

    ካሜራ ማኑን አሳዪን ስጦታ ስትሰጡት እንየው ቢኪ በስም ብቻ የምናቅህ❤

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 10 месяцев назад +21

    ካሜራ ማኑንም አትርሱት በዚህ አጋጣሚ ምትልኩ ሰች

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 10 месяцев назад +8

    እችን ልጂ አጣሩ ሄሉ ና ዊና ወይ እህታቹሁ አሊያም ማዘር እደሆነች

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 10 месяцев назад +6

    እኔግን እናታቼው ትሆንዴ ብዬ ጥርጣሬ አደረብኝ ምክንያቱም ተመልካች ይሰጣል ግን ይሄንሁሉ ብቻ ፈጣሪ ይስጣት

  • @ሰለምቴዋH
    @ሰለምቴዋH 10 месяцев назад +7

    ካሜራ አማኑ ሚስኪን ግዙለት

  • @Woዬ
    @Woዬ 10 месяцев назад +3

    ኧራ ካሜራ ማናችሁ አሳዩንንና ስጦታ ስጡት ለሱም

  • @Aman3soriya
    @Aman3soriya 10 месяцев назад +22

    ህሉ እናትሽ እዳትሆን በደብ ጠይቅት

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 10 месяцев назад

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @zainabhossein2618
      @zainabhossein2618 9 месяцев назад

      እኔም የጠረጠራኩት እናታቸው አንደሁነችነው

  • @GufBic
    @GufBic 10 месяцев назад +21

    ካሜራ ማን ለምን ሥጦታ አይሠጥም❤❤❤❤ለምን ይረሣል የምትሠጡ ሠዎች😢

  • @Ggg-f9r3x
    @Ggg-f9r3x 10 месяцев назад +9

    እረ ካሜራ አማኑንም ሰርፕራይዝ አርጉት አትለዪት

  • @ማትቤክብሬነው
    @ማትቤክብሬነው 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤እኔማርኪን እና ሄሉን ዊናን በጣም በጣም ነውየምውዳችው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሄሉእግዚብሔር ልባቺውን አንድያድርጋቺው እፍፍፍፍፍፍ ልባችን አትስበሩት ታርቁልን❤❤

  • @ሲኖሪታ
    @ሲኖሪታ 10 месяцев назад +12

    አረ ለቤካም ለካሜራ ማኑ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ❤❤❤❤

  • @ገኒነኝስደተኛዋ
    @ገኒነኝስደተኛዋ 10 месяцев назад +13

    ለምን 100ሺ እዳልገቡ ነዉ የገረመኝ ፍቅር የሆኑ ልጆች እኮ ናቸዉ😍

  • @Mahbuba-b3o
    @Mahbuba-b3o 10 месяцев назад +46

    የሄሉናት እዳትሆን ግን ስጦታውን የምሰጣችሁ ተጠራጠርኩ 😎

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 10 месяцев назад +4

    ይመስለኛል ጠርጥሬ ነዉ የነሄሉ እናት ትመስለኛለች ከምር

  • @kaltube7563
    @kaltube7563 10 месяцев назад +2

    እስካሀን ቤካን አይተነው አናውቅም ኧረ አሳዩን

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 10 месяцев назад +2

    የሰጠሽዉ እግዚአብሄር ጨምሮ ይስጥሽ እኔ እንደሚመስለኝ ቤተሠብ ነገር ነች ብቻ ሠላማችሁ ይብዛ ዉዶቼ❤

  • @AddiseKedney
    @AddiseKedney 10 месяцев назад +9

    ባለማህተቦቹ ሰወዳች ማሪያምን ብላችሁ ሰትምሉ ሲያምርባችሁ

    • @ganetgarma
      @ganetgarma 7 месяцев назад

      እውነት ነው ካፋቸው አጠፋም

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 10 месяцев назад +4

    በጣም ደስ ይላል የሰጠሻቸው እነሱን እዳስደሰትሻቸው እግዚአብሔር አችን በቤትሽ ሙልት ሙልትልት ይበል ልበ ንጽህ ነሽ

  • @Hghy-o5b
    @Hghy-o5b 10 месяцев назад +44

    ለካሜራ አማኑም ይሰጥልን🎉❤❤❤

  • @zrituabdu9464
    @zrituabdu9464 10 месяцев назад +2

    ለቤካ ስጦታ ይሰጠው

  • @ConfusedFriendlyRobot-hq8ek
    @ConfusedFriendlyRobot-hq8ek 10 месяцев назад +1

    ለቤኪ ስጦታይሠጥጥጥጥጥጥጥ

  • @hiba-wk4oz
    @hiba-wk4oz 10 месяцев назад +4

    የአላህ የሰው ደስታ በጣም ያስደስተኛል ፈጣሪ ይባርክሽ ስጦታ የላክሽው ልጅ

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 10 месяцев назад +21

    የመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ይህን የምታነቢ ስደተኛ ሁላ ስላም ጤና ፍቅር ደስታ ይሁኝላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሚንን የመዳም ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም❤❤❤❤❤👍👍👍🥰

  • @ShahajaGaahshaha
    @ShahajaGaahshaha 10 месяцев назад +24

    ምን አልባት እናታቸው ትሆናለይ እደዚህየምታደርገው❤❤❤

  • @Jmillahsaeed8332
    @Jmillahsaeed8332 10 месяцев назад +7

    ስሞትላችሁ ለካሜራ አማኑ የሆነ ነገር ስጡት ፕሊስ የብዙወቻችን ጥያቄ ነው በቀጣይ ይሰጠው

    • @FjFj-gf3nh
      @FjFj-gf3nh 9 месяцев назад

      ብር ላኪለት

  • @haytemohammed6902
    @haytemohammed6902 10 месяцев назад +2

    ለካሜራ አማኑ ይሰጠው

  • @umufewzan9146
    @umufewzan9146 10 месяцев назад +33

    የኔ ወለላዎች የኔ ፍቅሮች የፍቅር ተምሳሌቶች እነታ ብቻ ነቹ ብዙ ነገር አስተምረቹኛል በርቱልኝ ይገባቹዋል🎉🎉🎉🎉

  • @kedestkedest1025
    @kedestkedest1025 10 месяцев назад +5

    አራ ለካመራ ማን ይሰጥ 😢የምቱሉ 🥲🥲🥲💝💝

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 10 месяцев назад +13

    ስደት ላይ ያሉት ሴቶች የዋህ ናቸው ስባል የውነት ነው ለማን እጃችንን መዘርጋት እንዳለብን ግን ለይተን እንወቅ ለምገባው አካል ስሆን ይበልጥ ፈጣሪን ያስደስታል

  • @MERIMAlthough
    @MERIMAlthough 10 месяцев назад +1

    እናታቸዉ ናት ጠርጥሩ

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 10 месяцев назад +1

    ይገባችዋል ጓደኝነታችሁ በጣም ደስ ይላል ፍቅራቹ

  • @ለይለYouTube
    @ለይለYouTube 10 месяцев назад +5

    ከሜራ መነቹን አስተወውቁን እንጨራት የምትሉ😂😂😂😂😂

  • @TgTg-i9j
    @TgTg-i9j 10 месяцев назад +10

    ማርያምን ማነው እዴኔ ሙትት ብሎ የሚወዳቸው ላይክ ገጨት አረጉኚ❤❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 10 месяцев назад +28

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሂ ማርክ መልካም ሰው🌹🌹💋

    • @soomebaby83
      @soomebaby83 10 месяцев назад

      የኔወረቅ በሰላም ነው የጠፋሽነ. ማሬ ነይልን❤❤❤❤❤❤❤ሥወድሽ. የኔ ጠካራ❤❤❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 5 месяцев назад

    ።።።።። ማርክ ዊና ልጆቼ በጣም ያምርባችኋል ሔልየ ልጄ ተባረኪ አሳምረሻቸዋል ።። የላኩትም በወጣ ይተካላት።።።ልጆቼ ሁሌም ደስታ ከእናንተ ጋር ይሁን ። አይለያችሁ።።።።።

  • @GucBic-v3g
    @GucBic-v3g 3 месяца назад

    ስጦታ የሰጠሽዉል እግዚአብሔር ያልታሰበዉይ እጀራ ይስጥሽ 🙏🥰

  • @saudi2023-ec8kj
    @saudi2023-ec8kj 10 месяцев назад +11

    ለከመራ ማን ስጦታ ይሰጦው የምትሉ

  • @hhjj6916
    @hhjj6916 10 месяцев назад +5

    የኔግረማጉገሰች ሰታምሩ ❤❤❤❤❤ደሰታቹህ ለዘላልም ያዘልቅላቹህ❤❤❤❤❤❤ሄሉ በቃሳያት ደሰተዪኛልሸ

  • @user-yr4dv5ji3y
    @user-yr4dv5ji3y 10 месяцев назад +4

    ፍትህ ለካሜራ ማን ስጦታ ይሰጠው በተረፈ ታምራላቹ❤❤❤❤

  • @hgyy2926
    @hgyy2926 10 месяцев назад +2

    ምናልባትእናታቸው እንዳትሆን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ
    @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ 10 месяцев назад +1

    ወቸዉ ጉድ ስንት የተቸገረ እያለ ለስጠሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ
    @ሲትራቢንትሀሰንየኬሚሴዋ 10 месяцев назад +2

    እኔ እራሱ ባለፍው ያሁሉ ስጦታ ሲሰጣት እናታ ትሆን ብዬ አስቤ ነበር ግን የሆነ ነገር አለ በመካከላቹህ ቤተሰባቹህ ወይም እናታቹህ እንዳትሆን አጣራት የሆነ ነገር አለ

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 10 месяцев назад +2

    ክምራ አማኑስ

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 10 месяцев назад +4

    ግን ሡጦታ የምትሠጡት ሠወች መቃወም ሣይሆን ግን ለሚሥኪኖች ብሠጡ አጅር ታገኛላችሁ በሌላ እዳታሥቡት

  • @ሞሚነኝየወለጋዋ
    @ሞሚነኝየወለጋዋ 10 месяцев назад +1

    ቤካ የኔ ሚስኪን አንተም ጠብቅ

  • @Wtu2840
    @Wtu2840 10 месяцев назад +1

    እውነትም እናታቸው እንዳትሆን አጣሩ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 9 месяцев назад +1

    እዉነትም ንግስት አቤት አገላለፅሽ የኔ ዉድ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YohanneZd
    @YohanneZd 9 месяцев назад

    ዊነዬ እነ ሔሌን እች እነታችሁ ሰቶን አት ቃርም በደንብ መንነቱሐን ጠይቁት በታረፈ ፈጠር ይጨብቃችሁ አመሰግነላዉ ።

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 10 месяцев назад +1

    ሄሉየ የኔውብ. ፍቅራችሁን. ያብዛላችሁ. ለሠጭ ይስጠው እግዛብሄረ ይስጣት በወጣ ይተካት❤❤❤❤❤❤

  • @ahnedalkaabi1132
    @ahnedalkaabi1132 10 месяцев назад +1

    ፤ሠላማችሁ ይብዛ ግን ሥገምት የሄሉና የዊና እናት ትመሥለኛለች የምሠጣችሁ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ያርግላችሁ❤❤❤❤

  • @KeshiTeklehaymanotKeshi
    @KeshiTeklehaymanotKeshi 18 дней назад

    መወዳእታ አይጸበቀን

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 10 месяцев назад +2

    ለካሜራአ አማኑ ይሰጠዉ

  • @SaronMulugeta-rz2zj
    @SaronMulugeta-rz2zj 7 месяцев назад +1

    ይገባቸዋል እውነት ፍቅራቸው ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 10 месяцев назад +1

    የሰጡ እጆች ጨምሮ እግዚአብሔር ይስጣት ጤና እድሜ ልጅ ካላት በልጆቻ ትደሰት ዋው የተባረከ ይሁንላችሁ

  • @Mimis5n
    @Mimis5n 10 месяцев назад +4

    ግን ለካሜራ ማኑን አንድም ቀን ሰፕረይስ አድርጉ

  • @አህሚአሚ
    @አህሚአሚ 10 месяцев назад +1

    ለካሜራ ማኑ ለምን አይስጥውም

  • @Amoendiris
    @Amoendiris Месяц назад

    መጨረሻውን ሳላይ ክመትኩ እዳታሶልቂያቸው ፈራሁ

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 10 месяцев назад +2

    ለካሜራ ማኑ ደሞ እናተ አስደስቱት ቀጣይ ለቤካ

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 9 месяцев назад

    ምክኒያቱም እንደት ከመሬት ተነሰታ እደዚህ ልታደረግ ትቺላለቺ

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 10 месяцев назад +4

    እረ አንዳንዴም ባኪን ከፊት አሳዮን ስጦታ እንዲላክለት

  • @kaltube7563
    @kaltube7563 10 месяцев назад +2

    ለካሜራ ማኑ ስጦታ ይሰጠው

  • @afe4628
    @afe4628 2 месяца назад

    እናታችሁ መሆን አለባት🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUae-f7d
    @DubaiUae-f7d 10 месяцев назад

    ቤካ ካሜራ አማናችሁን አስተዋውቁን
    ሁለት ስስትስጣጡ እንጅ ለካሜራ አማኑ ስስጡ አላየንም ሶ ይስጥልን አራት ነጥብ

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp 10 месяцев назад +1

    የኔ ውቦች አይለያቹ ግን ከተሠጠ አይቀር ካሜራ ማን😮😮😢😢 ኮመተሮች እደኛ ያርገው የምር😢😢😢እናታቸው ብትሆን😢😢😢

  • @SeadaSeada-bs6sx
    @SeadaSeada-bs6sx 10 месяцев назад

    አያገባኝም ግን መጀመሪያ ቤተሰብ ዘመድ ወገን ሚስኪን ስንት የሚለብሱት ያጡ የታርዙ አሉ ላለው ይሄን ያክል የምትሰጡት ግን አያገባኝም 😅😅😅. አልፎልሽ ነው ግን

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 5 месяцев назад

    ይሄን ሁሉ ያደረግሽዉ ልጅ ግን ቤተሰብ አትረጂም ማለት ነዉ ማሻ አላህ እኔኮ አይሞላልኝም የታመሙትን እንኳን ለመርዳት

  • @sartt3754
    @sartt3754 10 месяцев назад +1

    ግን. ካሜራ. ማኖቹን ለምን. ተረሳላቺሁ. አተለዩ. በወጣ ይተተካልሺ

  • @rgh7403
    @rgh7403 10 месяцев назад +1

    እናታችሁ መሆን አለባት ብየአሠብኩ

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي 10 месяцев назад +1

    የኔ ማር ሄሉዬ ደነገጠች ፎቶውን ቁጭ አረገችው ማርክም ደነገጠ 😢😢😢😢ዊናዬ በርቱልን❤❤❤❤❤❤እህታችን በወጣ ይተካ❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 10 месяцев назад +4

    አጣሩ ማርያምን እናታችሁ ናት የምኮነዉ

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 10 месяцев назад +6

    እኔ ይቅርታ ይደረግልኝ እና እች ሰው እናታቸው እንዳትሆን ብይ እያሰብኩ ነው