የመጀመሪያ ልደቴን አከበርኩ! | ልደቴን አከበሩልኝ | my birthday celebration

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 45

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog 13 дней назад +2

    መልካም ልደት ሩቂ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጂኡን አረ ኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድነው በአላህ ወዴት እየኸድነው ወላሂ እኔ በሀያቴ ስኖር ሙስሊም ልደት ሲያከብር በዚችልጂ ላይ አይሁ እደውም በአለምላይ አደኛ ነው እምኮነው ሲከበር አይቸም ሰምቸም አላቅ አሏህ ቀናውን ምገድ ይምራሽ ያኡህታዬ

  • @HaronTube-hr8tt
    @HaronTube-hr8tt 16 дней назад +1

    Happy birthday Ruki የእኔ ቆንጆ እንኳን ተወለድሽ 🎉🎉

  • @sumyaadam
    @sumyaadam 13 дней назад +1

    as wr wb አህለን እሩቂ እኳን ተወለድሺ ዉዴ ነፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ዉድ ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ellenitadesse4888
    @ellenitadesse4888 15 дней назад +1

    እንኳን፡ ተወለድሽልኝ !!

  • @ተሙራ
    @ተሙራ Час назад

    ከከሀዶችጋ. መወዳጀት. አልፈቀደም. አላሁተባረከሁተአላ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube 16 дней назад

    እንኳን ተወለድሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ❤🎉

  • @ellenitadesse4888
    @ellenitadesse4888 15 дней назад

    እንኳን፡ ተወለድ አለኝ የኔ ልጅ፡ ሩቂዬ።❤️🙏❤️🙏

  • @MariyamHussain
    @MariyamHussain 12 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Senayit28
    @Senayit28 17 дней назад

    ዋው የኔ መልካም ሴት እንካን ተወለደችልኝ አንቺ በመውለድሽ አንቺማ ፈጣሪ ቀሪ ዘመኔሽን ይባርከው በደስታ በስኬት በአንድነት በምትረፍ ውስጥ ኖሪልኝ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ልደት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    ናሂና ውብዬ እናመሰግናቸዋለን እንወዳችኋለን ጓደኛሽ ምርጥ ሴት ናት በጣም ደስ ብሎኛል verzi በትልቅ ነገር በትልቅ ስራ እንደምናገኝ ትልቅ እምነት አለኝ መልካም ስኬት አመት ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @sadass6994
    @sadass6994 12 дней назад

    happy 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 16 дней назад +1

    Happy birthday sis🎂🎉🎊🙏🏼

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru 13 дней назад +4

    እህቴ በሙስሊም ልደት አይፈቀድም ሀራም ነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 12 дней назад

      ዝበይ ሃረቦች ሲያከብሩ እሳ ንው ሁለት ሃይማኖት ንው ያላችሁ ኮተት

    • @Makia23family
      @Makia23family 11 дней назад +2

      እውነት ነው አይከበርም 😢😢❤

    • @ZehraNesru
      @ZehraNesru 11 дней назад

      @Makia23family ❤

  • @wwee-vs3mk
    @wwee-vs3mk 13 дней назад

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይህራጁኡን አረ ሀራም ነዉ ባኣሏህ እህቴ አሏህ ህድያ ይስጠን ለሁላችንም ሠቼ እንደምንሞት አናቅም😢😢

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 9 дней назад +1

    አኡዙቢላህ ሙስሊም ልደት አያከብርም ።

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 16 дней назад

    እድሜ ቁጥር ነው ቆንጅዬ😂
    ዋናው በ እድሜዬ ምን ሰራሁ ነው?
    አንቺ ደሞ ከ እድሜሽ በላይ የሆነ ቆምነገር እየሰራሽ ያለሽ ጠንካራ እህታችን ነሽ❤️በርቺ ጥንካሪሽ ለብዞዎች የሚጋባ ነው!ብዙ እንጠብቃለን!ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እህቴ🙏🏼❤️❤️❤️

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 16 дней назад

    እድሜ ቁጥር ነው ቆንጅዬ😂
    ዋናው በ እድሜዬ ምን ሰራሁ ነው?
    አንቺ ደሞ ከ እድሜሽ በላይ የሆነ ቆምነገር እየሰራሽ ያለሽ ጠንካራ እህታችን ነሽ❤️በርቺ ጥንካሪሽ ለብዞዎች የሚጋባ ነው!ብዙ እንጠብቃለን!ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እህቴ🙏🏼❤️❤️❤️
    ይህን ቆንጆ የልደት ቀኖን በደስታ እንድታሳልፍ ያዘጋጃችሁ ሁሉ ተባረኩ🙏🏼

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 13 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AynalemBekele-xq5tc
    @AynalemBekele-xq5tc 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Emuzikrah1
    @Emuzikrah1 14 дней назад +1

    በኢስላም ልደት ብሎ ነገር የለም እህቴ

    • @ZeMindset
      @ZeMindset 13 дней назад

      ወቼው ጉድ ደሞ ልደት ማክበር በምን ምክንያት ነው የማይፈቀደው?😂

    • @RukiTube-t4k
      @RukiTube-t4k  8 дней назад

      ​@@ZeMindset❤❤

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 13 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WardaLove1
    @WardaLove1 17 дней назад

    Gobez nahi ena webye merte lejochi machew bertu ruqin aberetatulen

  • @AshuLidutube
    @AshuLidutube 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @SameeraNooraldeen
    @SameeraNooraldeen 13 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @Yemehelwerk
    @Yemehelwerk 14 дней назад

    እሩቂ እኳን ተወለድሽል❤❤❤❤

  • @Sitotaye
    @Sitotaye 17 дней назад

    🎉🎉🎉🎉❤

  • @LaylaHasne
    @LaylaHasne 13 дней назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶቼ በእስልምና አይፈቀድም ልደት ማክበር

    • @RoziYnatwalij
      @RoziYnatwalij 12 дней назад

      ቆይ እናተ ሙስሊም ሙስሊም ሚትሉት ሐረቦቹ ሲያከቡሩ እሳ በ ሀረብ አይደክ እዴ ሚትመሩት ሆ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 12 дней назад

    እድሜዋ እንዴት አወጣቹ

  • @SalamAddis-ou2cx
    @SalamAddis-ou2cx 17 дней назад

    💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @TejeTeje3
    @TejeTeje3 9 дней назад

    😂😂😂😂😂😂

  • @ተሙራ
    @ተሙራ Час назад

    ድንቁርና. ይሉሀል. ሙሀይም. እስልምና. ስርአቱን. አትማሪም

  • @branishmesfin8217
    @branishmesfin8217 13 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 16 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jetee123
    @Jetee123 13 дней назад

    💕💕💕🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ManarAlotaibi-y7l
    @ManarAlotaibi-y7l 12 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @KharchaYouTube
    @KharchaYouTube 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @farismarwan5337
    @farismarwan5337 10 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉