እንደተጋባን ሲያዩ በደስታ አለቀሱ ስጦታ ሰጠናቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 631

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Час назад +79

    እውነትቦጌ በጣም ምርጥ አራዳ ትመስላለች ስጦታ ይሰጣት የምትሉ 👍👍👍❤️❤️

  • @Wudeyemaryiamleg
    @Wudeyemaryiamleg Час назад +22

    ደሥ የሚሉ እናት❤❤ እዮብ እና ረዱ ቁም ነገረኛ ሠው አክባሪ እግዚአብሔር ያክብራችሁ❤❤❤

  • @AbassJamal-q4y
    @AbassJamal-q4y 2 часа назад +257

    ኡሪጉዝ ነኚ ለይኪ አመረኚ🎉🎉🎉

  • @E-j2c
    @E-j2c 2 часа назад +96

    ማነው እደኔ እነዚህን ውቦች እሚወዳቸው በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 2 часа назад +66

    እዬብና እረድ ቁም ነገረኞች ተባረኩ🙏
    ቦግዬ የሰርጋቹ ለት መገኝት አለባት❤
    እዬብ የተባረክ ልጅ ነክ😢

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah Час назад +22

    በሀቅ እሚመለክ ጌታ የለም አላህ ቢሆንጂ።

    • @HazebKassaye
      @HazebKassaye 11 минут назад

      ሂጂ ወደዛ ከሀይማኖት እና ከዘር የፀዳ ቤተሰብ ነው ሌላ ቤት ሄደሽ ተሳደቢ 😏😏😏🥹🥹🥹🥹

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 2 часа назад +39

    ደስ ሲሉ የቤተሠባቸው ውጤት ነው ያስተማረቻቸውን መምህር እደዚህ ማክበር በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ዩቱብን እናተ ብቻ ስሩት

    • @nigstifishaye7831
      @nigstifishaye7831 2 часа назад

      ኣስተማሪ ኣይደሉም የጽዳት ሰራተኛ ናቸው፡ ግን በጣም ቕን ስለሆኑ ለተማሪዋቹ እንድጎደኛ የሚቀርቡ ጥሩ እናት ፡ ስለሆኑ ይሄው ውጤቱ ደስ ይላል።

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 2 часа назад +32

    ልክ እንደናተ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ ዘመናቹ ፍቅራችሁ የተባረክ ይሁን ወልዳችሁ ሳሙ ዘርታችሁ ቃሙ

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Час назад +17

    እዮባዬ የኛ ትልቅ ሰው ተበረኩ ተለያለህ ማርያምን በሁን ዘምን ሰው እናት አባቱን በሚረሳበት ግዜ እናት አስታውሳችሁ እዲህ ማረጋችሁ ያስገርማል ተባረኩ ትልቅ ደረጃ ደረሱ ❤🎉

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Час назад +13

    አይ አተ ልጂ የተባረክ የተባረከ ዘር የወለዱህ የምትወልዶቸው ልጆቸ የተባረኩ ያርግላኀሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 часа назад +17

    አንዴ አንቺ አንዴ አቱ😂😂በቃ አቺ በሉአት ማዘርዬ ደስስ ሲሉ❤❤❤❤❤እዮባእና እረዱ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 2 часа назад +18

    የኔ እንቁ እናት ሽ አመት ኑሩልን❤❤❤እሩዱና እዮቤ የልጅ አዋቂወች በወጣ ይተካ

  • @ኪያየናቷልጅ
    @ኪያየናቷልጅ Час назад +18

    እኒህ ልጆች. 😂ደስ ሲሉ. ፍቅራችሁን. ዘላቂ ያርግላችሁ🎉🎉🎉❤❤

  • @BahafitaGebire
    @BahafitaGebire 2 часа назад +56

    መበል 28 የአዋ ተጋረዋይ ላይክ ሃብን💊👍💞

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 часа назад +30

    ምንአይነት አስተዳደግ ነዉ 😢😢😢
    እመብርሀን ከክፉ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @hananeasfaw
    @hananeasfaw 2 часа назад +15

    እዮባእና እረዱ ትለያላችሁ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤🎉

  • @ሄለንየናቷ
    @ሄለንየናቷ 2 часа назад +54

    ማነው እንደኔ እነዚህ ጥንዶቺ የሚወዳቸው የልጂ አዋቂ ናቸው እኮ❤❤

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu 2 часа назад +13

    ዋው ስጠብቅ መጨረሻዉ ማየቴ ደስብሎኛል እዮቤል እና እረዱ እደናንተ ሰዉ አክባሪ ልጅ ዉለዱ

  • @Messarat-u4z
    @Messarat-u4z 58 минут назад +5

    Ijolee kanaa warrii Akkaa koo jalattaan👍goodhamee❤❤

  • @AaDd-nc4fu
    @AaDd-nc4fu 43 минуты назад +4

    እዮብ ያደረከው ነገር በጣም ደስ ይላል እረዱዬ በጣም እየወፈርሽ ነው ውፍረት ደሞ ዉበትን ያጠፋል ስለዚህ ለመቀነስ ሞክሪ እደእዮብ እስፖርት ስሪ ካልሆነ ምግብቀንሺ የእህትነት ምክሬ ነው

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 часа назад +17

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ

    ማነው እደኔ እነዚህን ጥንዶች እሚወዳቸው በጣምነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane Час назад +22

    እዮብ ቁም ነገረኛ ነህ በእውነት የትምህርትቤት እናታችሁን ሳትረሳ እዚህ ደረጃ እስከምደርሱ ሳትረሳት ሰው ማለት እንድህ ነው እግዚአብሔር የልባችሁን ሁሉ ያሳካላችሁ የሰው ደስታ እሚያስደስተኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 2 часа назад +56

    ኡፍ አስለሱኝ😢እናቴ ታማብኛለች ጸሎት አድርጉልኝ በሰው ሀገር በጭንቀት ልሞት ነው ኡፍ 😢

  • @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ
    @እግዚአቢሔርፍቅርነዉ 2 часа назад +18

    ወይኔ የኔ እናት ደስስ ስትሉ ከመር እረዱ ጋር ሲተቃቀፉ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢 እግዚአቢሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እዮባና እረዱም እማምላክ ለቁም ነገር አድርሳ ወልዳችሁ ለመሳም የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ❤❤❤

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 2 часа назад +12

    የዋህ በመሆናችን ብዙወቹ ልባችንን ለሚሰብሩት ችርስ😔😔😔

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 часа назад +17

    የኢትዮጵያ እናቶች ይለያሉኮ❤❤❤

  • @MimiMimi-c1t
    @MimiMimi-c1t 2 часа назад +5

    የልጅነት ፍቅር ደስ ይላል ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው❤❤❤❤

  • @omsalih
    @omsalih 2 часа назад +8

    ኡፍፍፍ በጣም ደስ ይላል እናንተ ውብ የሆናችሁ ልጆች አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ወላሂ እደመስጠት የሚያስደስት ነገር ምን አለ😢❤❤❤

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Час назад +5

    በናታችው ይችን እናት እርድዋት ወይኔ ደስታ አለቀስኩኝ❤❤❤ወይኔ

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 2 часа назад +11

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 часа назад +10

    የኔማር ስታምር ሴትዮዋ❤😘😘😘😘

  • @SenaitSemayat-jd9ut
    @SenaitSemayat-jd9ut 2 часа назад +81

    ዛሬ የመጀመርያ ነኝ እስኪ ላይክ አድርጉኝ ደብሮኝ ነው ደስ ይበለኝ🎉🎉😮❤

    • @drr8432
      @drr8432 2 часа назад +1

      👍👍👍👍❤❤❤❤❤

    • @brexssabi
      @brexssabi 2 часа назад +2

      ደምሪኝ በማርያም❤

    • @ZewdnsheGebeyawu
      @ZewdnsheGebeyawu 2 часа назад

      ደምሩኝ እመልሳለሁ ፕሊስ🙏🙏🙏

    • @ZewdnsheGebeyawu
      @ZewdnsheGebeyawu 2 часа назад

      ​@@brexssabiደምሪኝ ደምረሻለሁ 🙏

    • @ZewdnsheGebeyawu
      @ZewdnsheGebeyawu 2 часа назад +1

      @@SenaitSemayat-jd9ut ደምሪኝ

  • @እረቂቅ-ሙሉ
    @እረቂቅ-ሙሉ Час назад +4

    ደስስስ ስትሉ ❤❤ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🎉🎉❤❤

  • @TzbtTamrei
    @TzbtTamrei 2 часа назад +38

    ወዶችዬ ደምሩኝ በናታችሁ በማርያም በአላህ 🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @VjhTysh
    @VjhTysh 2 часа назад +11

    ዛሬ ረዱ ቆጆ ሆናለች ሁልጊዜም እደዚህትሁን

  • @Emebeth-Emiru6543
    @Emebeth-Emiru6543 2 часа назад +23

    እንዴት ደስ ይላል የደስታ ለቅሶ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 58 минут назад +2

    እዮባየ መቼም ቃላት የለኝም በእውነት በዝህ በኩል ቦጌ ደስ እንዲላት ሌላውረድን ለማስደሰት በእውነት እንዲህ አይነት ሰው በአሁን ሰሀት አለ እንዴ? በጣም ይገርማል ረድየ መታደል ነው እዮባ ውስጥህ ውጭህ ውብ ሩሩህ እግዝአብሄርን ፈሪ አክባሪ ነህ ተባረክ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ጤና ከሀብት ከበረከት ጋር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ምስኪኖችን እንዳየህ አንተንም በፀጋው በበረከቱ ፈጣሪ ይይህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @RahamaDawud1234
    @RahamaDawud1234 Час назад +3

    ሥታምሩ የሰረጋቺሁግዜም ጥሯቸው ማሚን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ሥታገቡመኖር አለባቸው❤❤❤🎉🎉

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 часа назад +8

    መምህር ወይም ጎሮበት ማሽአላህ ድሥ ይላል እሜዋድድ ስው ሲገንኝ ❤❤❤❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 2 часа назад

      መምርራቸውመካሪያቸውናቸው

    • @SikoSilo-zm6gm
      @SikoSilo-zm6gm Час назад

      ​​@@gjyvng738መምህራቸው ሳትሆን በትምህርት ቤታቸው ውስጥ ፀዳት የምትሰራ ናት ሙሉውን አድምጭው ጎበዝ ልጆች ናቸው አለመርሳታቸው

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ Час назад

      ​@@gjyvng738እህቶቸ ደመሩኝ😢

    • @tube-mesi
      @tube-mesi 15 минут назад

      የትምህርት ቤታቸው ፅዳት ሰራተኛ ደስ ሲሉ 😢❤🎉

  • @abc12452
    @abc12452 2 часа назад +4

    የኔ እናት😢😢😢😢😢እዮባዬ የኔ አስተዋይ ተባረክ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Час назад +3

    ዋው ደስ ስትሉ እኔ እራሱ አስለቀሳችሁኝ እዮባ የልጅ አዋቂ በጣም ጎበዝ ነህ እውነት የዱሮአቹን አስታውሳችሁ ያስተማራችሁን አስተማሪ እንዲህ suprise ማረጋችሁ በጣም ደስ ይላል 😍

  • @Ruhama-c5c
    @Ruhama-c5c 50 минут назад +2

    የኔ አሥተዋዮች እዮና ረዱ ሥወዳችሁእኮ እናተ የፍቅር ተምሣሌቶች መጨረሻችሁን ያሣምረው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቅኖች

  • @LuluMoha-i5y
    @LuluMoha-i5y 56 минут назад +2

    ደስ የሚሉ እናት❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 часа назад +4

    እሠይ የመጣበትን የሚያስታውስ እንዴት ደስ ይላል መጨረሻየን አሣምርልኝ ማለት እንደዚዘ ነው ❤❤❤ ውልዱ ክበዱ ክብር በሉ❤❤

  • @Dawit-j8w
    @Dawit-j8w Час назад +2

    ❤ለእናንተ እሚሆን ቃል እራሱ የለኝም እዮባ እየረዱ አምላክ ይባርካችሁ ከዚህም በላይ ሰቷችሁ ለመስጠት ያብቀችሁ❤

  • @SaraModi-tf7yl
    @SaraModi-tf7yl 2 часа назад +9

    🎉😂😂❤እረ የኔተወዳጆች ዛሬማንም አልቀደመኝ ግንሱስነዉ የሆናችሁቦኝ❤🎉ማነዉየሚወዳቸዉ

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 3 минуты назад

    ዋው እዮባ የእውነት ሰው አክባር ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ በወጣ ይተካ❤❤❤❤❤❤

  • @TixR-st8ei
    @TixR-st8ei Час назад +2

    Eyob and Redu zerachu ybarek mn elalew le Ethiopia hizb tilk tmhrt yehone beteseb❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 49 минут назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቆንጆ ፎቶ አንሳትና በትልቁ አድርገህ ደግሞ ስጧት ደስ የሚሉ እናት ናቸው በዚህ እድሜ የጽዳት ሰራተኛ ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳወት እማማ

  • @Eyerusእየሩሰ16እናቴ
    @Eyerusእየሩሰ16እናቴ 55 минут назад +1

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ትልቅ ስው ናችሁ ❤❤❤😢😢 እዩብ ይህን ክፈትላት❤

  • @Lem783
    @Lem783 38 минут назад

    እውነት ሰው ናችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ ህይወታች በሙሉ እመቤቴ ከናተ ትሁኑ❤❤❤❤❤

  • @Asru-123
    @Asru-123 57 минут назад +1

    እረዥም እድሜና ጤና ይሥጠወት ማም❤እዮቤል የልጂ አዋቂ አቤት አሥተዳደግ ሥርአት ውለዱ ክበዱ

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት Час назад +1

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ስው አክባሪ እግዚአብሔር ዝመናችሁን ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no 2 часа назад +5

    ዉይ ደስ ስትሉ መምህር እኮ ማለት እኔጃ ወላሂ ስወዳቸዉ 😢😢 የደረጃ ተማሪ ነበርኩ አይይ ብዙ በጣም ብዙ መምህር እሚወዱኝ ነበር ወላሂ የስሜ ብዛቱ ነበር 😢 ነበር ሆነ 😢❤❤❤

    • @nas7117
      @nas7117 28 минут назад +1

      መምህር ሳይሆን የጽዳት ሰራተኛ ነበሩ ነው ያለው

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 2 часа назад +3

    tebareku zemenachu fiqrachu yibarek

  • @samiሳሚ
    @samiሳሚ 2 часа назад +10

    በ አንደኛው ክፍል እና በዚህ ክፍል ያሳየከውን ቪድዮ የምታገኘውን ገንዘብ ለሴትየዋ ስጣቸው ለአመት በአል ስጦታ ይሆናቸዋል😎

    • @እረቂቅ-ሙሉ
      @እረቂቅ-ሙሉ Час назад

      😮❤❤❤

    • @nas7117
      @nas7117 27 минут назад

      ሰጠ እኮ እይተሽ ጨርሺ መጀመርያ

  • @fatumaabdu1095
    @fatumaabdu1095 33 минуты назад

    I’m glad to see you guys you did great job nice mother 🌹🎁❤️👍

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 Час назад +1

    ወይ ደስሲሉ. እሳቸውም ቅን ናቸው. ስት ቅን አለ. 🎉🎉🎉🎉

  • @alemkidanu1574
    @alemkidanu1574 Час назад +1

    ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ::

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Час назад +1

    Uffffff እንደው ምን ልበላችሁ ሁሉን የምችል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ፍራሞች ያድርጋችሁ ትራችሁን ይባርክላችሁ በጣም እንወዳቹሃለን ረዱ እና እዮባ ውድ እናታችንም እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤

  • @getineshiget3267
    @getineshiget3267 4 минуты назад

    Woooooo Ezgabher yanurachi Enate ❤ E and R nurelin❤

  • @BurteeTube-hu3tu
    @BurteeTube-hu3tu 2 часа назад +2

    Nama jechuu nama akkanati Iyobe ebbifamii dhugumatii❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @kidanameratenateyoutube5574
    @kidanameratenateyoutube5574 2 часа назад +7

    የአመቱ ድንቅ ጥንዶች ናችሁ ❤❤❤😊
    እሰከ like 😊😊

  • @YobdarMegstu
    @YobdarMegstu Час назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ቤተሰብ መልካም ፍሬ ያፈራል

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 57 минут назад +1

    መልካም ዘር ቆይቶ ይከፍላል አሰተዋዮች እግዚያብሔር ይባርካችሁ አስተዋዮች

  • @yehasatenat7158
    @yehasatenat7158 Час назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ❤❤❤❤ ምርጦች❤❤❤❤

  • @fbd1446
    @fbd1446 2 часа назад +4

    የዚህ ቤት ፍቅር ይለያል ከውሸት ነፀ ማሻ አላህ አሏህ ይጨምርላችሁ ካይን ያውጣችሁቱቱቱቱቱቱ

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw 45 минут назад

    እውነት ደስ የሚሉ እናት ናቸው ድርብብ ያሉ በጣም ደስ ይላል እዮብ ረዱዬ ያደረጋችሁት በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኔ ውዶች የፍቅር ተምሳሌት የሆናችሁ ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @TigistKebede-s6s
    @TigistKebede-s6s 53 минуты назад +1

    ደስ ብሎናል ፀጋ ያልብሳችሁ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ
    @ቅዱስገብረኤልአባቴ 2 часа назад +3

    የደስታ ለቅሶ አለቀስኩኝ በጣም ትለያላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @misirgezaheng3099
    @misirgezaheng3099 Час назад

    እዮባዬ የልጅ አዋቂ ነህ ተባረክ እመብርሀን ትባርካቹ ቤታቹ በበረከት ይሙላ ረዱዬ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 Час назад +1

    የኔ ዉዶች እግዚአብሄር ይባረካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PrimeraCell-t2o
    @PrimeraCell-t2o Час назад +1

    Malooo ijolee tanaa jajabechaa sabiskarii godhaa ijolee ebifamoo kanaa 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hayathayat4616
    @hayathayat4616 11 минут назад +1

    የምር እኔ ድሥሥሥሥሥሥ አለኝ አላህ ይሥጣችሁ አቦ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 Час назад +1

    ወይኔ እዬባዬ እግዚአብሔር ያክብርህ መታደል ነው እንዲህ ሰውን ማስደሰት

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 53 минуты назад

    እኔ ስለነሱ አሜን አሜን አሜን ብያለሁ እማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እዮባዬና ረዱዬ እወዳችሁ አለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እማዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የልጅ አዋቂዎች ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 55 минут назад +1

    አብርው ኑርው ኑርው በፍቅር ሴለያዩ እህው ዙሩ መገነኝት አለ❤❤❤❤

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 27 минут назад

    እንደው እመቤቴ ማሪያም ታኑራችው የኔ ውቦች ደስ ሲሉ🎉🎉

  • @SmegnAmare-e4k
    @SmegnAmare-e4k 43 минуты назад

    ደስስ የምትል እናት❤❤❤

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 2 часа назад +4

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ባየሁት ሁላ አልቅሸ😢😢😢😢😭😭

    • @Frt-n7b
      @Frt-n7b Час назад

      የኔ ቢጤ እኔማ ትንሽ ካለቀሱ ከነሱበላይ ነው የማለቅሰው አየ እዲሌ

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Час назад +2

    Waww endat des ylal🎉🎉

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Час назад +1

    በውነት ትለያላችው ምርጦቼ❤❤❤❤

  • @እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ

    እውነትን ፍቅር እዝህቤት❤❤❤❤

  • @etalimahufukado9722
    @etalimahufukado9722 Час назад +1

    ሁላችንም በሰደት ያለንው እንደዚህ እናታችን የምናይበት ቀን እግዚአብሔር ያቀረበልን ❤❤❤❤❤

  • @AminaEthiopiayaaRabii
    @AminaEthiopiayaaRabii 2 часа назад +4

    Waww 🎉🎉🎉💯

  • @Sintayew7
    @Sintayew7 58 минут назад +1

    ሰላም ጤና እድሜ ይስጣቹ❤❤❤

  • @SalamSalam-d5i
    @SalamSalam-d5i Час назад +1

    Wow be Ewnet Egzabiher camiro camiro yistachi❤❤❤❤

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 9 минут назад

    Uuuuuffffffff እዮብ እና ራደ ትልቅ ነገር ነው ጌታን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Umuyusraኡሙዩስራyusra
    @Umuyusraኡሙዩስራyusra 45 минут назад

    ጀግናነህየእውነትአስተዋይ🎉🎉🎉

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Час назад +1

    እዬባ የልጁ አዋቂ ነክ እውነት በወጣ ይተካ በጣም የተከበረ የተቀደሰ ሀሳብ ነው

  • @merembeza753
    @merembeza753 2 часа назад +3

    እዮባ እና ረዱ የእኔ ዉቦች የምትወደዱ ቤተሰብ ታወራላችሁ ሁልጊዜ እመሩ ድመቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @brexssabi
      @brexssabi 2 часа назад

      ደምሪኝ የኔ ❤በናትሽ😊

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 Час назад +1

    ምን አይነት ደግ የሆነው ቤተሰብ ነቸወ የእዮቢ አባት እናት መልካም ነቸወ የኢራዱ ቤተሰብ መልካም ነቸወ ከነ እዮቢ ቤተሰብ ፍቅር መመር ይችለል❤❤

  • @Messi.-en9ch
    @Messi.-en9ch 2 часа назад +3

    ፍቅር ያለው እዝ ቤት ነው ❤❤❤❤❤

  • @fatumaabdu1095
    @fatumaabdu1095 25 минут назад

    Ayobel you are amazing boy I can’t wait to see your guys wedding your all family so lovely family 🎉❤️💕🌹

  • @MesiLove-o8j
    @MesiLove-o8j 2 часа назад +1

    የልጂነት ከትምህርት ቤት ጀምሮ እስከመጨረሻው ህይወት ድረስ ያለ ፍቅር በጣም የምመኘውና የምናፍቀው ነበር ግን🙃
    እግዚአብሔር ፍፆሜያችሁን ያሳምርላችሁ እነ እዬባ❤

  • @tsionlegese5638
    @tsionlegese5638 Час назад +1

    Wow so sweet my favourite couples

  • @page4433
    @page4433 39 минут назад

    ኢዮብ አስተዋይ ልጆ ነክ ታበርክ ረዱዬ ❤👈

  • @Netse-n7q
    @Netse-n7q 8 минут назад

    ዋውውውው እኔ 3 እናት አለኝ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን እንደማስደስታቸው ተስፋ አለኝ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 Час назад

    የኔ አክባሪሆች እግዚአብሔር ይስጣቹ ደስ ስላሰኛቿቸው