አባታችን ሙሉ ጤናው ተመለሰ. ዳግም ተወለድኩኝ አለ🙈🥰❤️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 2,8 тыс.

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 9 месяцев назад +508

    ማነው ከበሽታቸው ድነው እዚህ በመድረሳቸው ደስታ ያስደሰታቸው😢
    የጋሽየ ምርጥ ቅን ቤተሰቦች

    • @ethiopiaislove734
      @ethiopiaislove734 9 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤❤

    • @Aer-sw5fx
      @Aer-sw5fx 9 месяцев назад +2

      እኔ ወላሂ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 9 месяцев назад +1

      ​@@Aer-sw5fxእኔም ❤❤❤

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 9 месяцев назад +2

      እኔ ወላሒ 😢😢😢😢

    • @MisbahHussen-in2nw
      @MisbahHussen-in2nw 9 месяцев назад

      ​909y9t0t9tt989yyey99❤❤9

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 9 месяцев назад +586

    ይህን ጀግና ወንድማችን የምትወዱ ብቻ በላይክ አሳዩን 👍👍1k አስገቡን ❤️🥰♥️

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 месяцев назад +15

      በጣም ጀግና ብዙ ወጣቶች አልቦሌ ቦታ ላይ ነው በሱስ በሴት ብር መብላት ይህ ጀግና ግን የብዙወች እባ እያበሰ ልዩ ወጣት ነው

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @Zamzam-t1u
      @Zamzam-t1u 9 месяцев назад

      💗💗💖💖💖💖💖

    • @djjxj5974
      @djjxj5974 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤

  • @mercycoffee7337
    @mercycoffee7337 9 месяцев назад +107

    አንተ የእውነት ትለያለህ አብርሸ ምልካም ባል ነው ያለሸሩታዬ ደግ ሰው ሩታዬ ደሞ ፀባይዋ ሁሉ ነገሯ የተሰጣት እርጋቷ ይበቃል እድለኛ ነክ አብርሸ የፍቅር ተምሳሌቶች ❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤🙏🙏🙏

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 месяцев назад +2

      በትክክልበእውነት❤❤❤❤❤❤😢

  • @haimanot2452
    @haimanot2452 9 месяцев назад +44

    የድንግል ማርያም ልጂ ክብር ናምሰጋና ይገበዉ እንኳንተሻለወት አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 9 месяцев назад +455

    የአብርሸ እና የእሩታ ወዳጆች እስኪ በላይክ👍🌹ደምሩኝ🙏

    • @munajamunaja4442
      @munajamunaja4442 9 месяцев назад +6

      ወሸታም ሙቢ አይደለህም የሙቤ ሠብስክራይብ ከ ሀምሣ ሺ አልፎዋል ለምን በሰው ሥም ትነግዳላቹ🙄🙄🙄😜😜😜

    • @ababaabdallah3773
      @ababaabdallah3773 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @FufuTube2bi
      @FufuTube2bi 9 месяцев назад

      ​@@munajamunaja4442አፍቃሪዉ ናት የናርዲ ጎባን😂

    • @user-jx5bb4bv6
      @user-jx5bb4bv6 9 месяцев назад

      ​@@munajamunaja4442፣እኔእራሡ፣ሙቤመሥሎኝነበር፣በሑልም፣ቻናል፣ላይ፣እያዋለሑ

    • @ZinasheKedira-tk2ym
      @ZinasheKedira-tk2ym 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤💋💋💚💚❤

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 9 месяцев назад +150

    አብርሸየ ግን በምን ቃል ልግለፅሕ ወንድም የምትናገራቸው ቃላቶች ግርም ይሉኛል አብርሽየ የእኔ ወንድም እግዚአብሔር ከምታሰበው በላይ መልካሙን ነገር ይስጥህ ሁልጊዜም ድሀን የምትጎበኝ የወደቁትን የምታነሳ የዘኑትን የምታረጋጋ ያድርግህ አብርሐም የሚለው ሰምህን በትክክል እየተጠቀምክበት ነው ምንጊዜም የአባታችን የብዙሐን አባት የሆነውን የቅዱስን የአብርሐምን ታሪክ ታስታውሰኛለህ ❤❤❤❤❤

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 9 месяцев назад +5

      የጋሽዬ ልጆች ቃል የለኝም ወላሂ❤❤

    • @FgFg-dg6ej
      @FgFg-dg6ej 9 месяцев назад +4

      እኔም ቃል የለኝም😢😢😢

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 месяцев назад +11

      ይህን ቅን ወድም ማሳደግ አለብን መርዳት አለብን የብዙወች እባ ያብሳል ሆዳሞች ያጭበርብራሉ እናቶችን ይህ ቅን ልጂ ደሞ የብዙወችን እባ ያብሳል ቃል ያጥርኛል

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 9 месяцев назад +4

      ትክክል ነሽ የሚናገራቸው ቃላቶች እኔም በጣም ነው የምወድለት በጣም ቅን ልጅ ነው ❤

    • @beletudebele5964
      @beletudebele5964 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 9 месяцев назад +194

    የጋሽዬ ልጆች ተባረኩ😢❤❤❤❤ ግን ጋሽዬ ምንያክል ቢመረቁነው እንደዚህ ቅን አሳቢ ልጆች የሰጣቸው 😢❤ፈጣሪ ለኔምእንደነአብርሽ ቅዱስ ልጆች ስጠኝ😢❤

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 месяцев назад +25

    ኡፍፍፍ በጣም ደስ ብሎኛል አብርሽ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ጋሼ በዚህ መልኩ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሞላ የሰው መውደድ ይስጣችሁ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤

  • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
    @bdhhdhdbdhsjxbx9839 9 месяцев назад +22

    በወጣትነት እድሜ ለእግዚአብሔር መታዘዝ ምንኛ መታደል ነው አባታችነንም እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርልን አብርሽና ሩታዬ ከዚህም በላይ በመልካም አገልግሎት እንድትቀጥሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ መጨረሻችሁ ይመር የእኛ እንቁወች

  • @seidseid2312
    @seidseid2312 9 месяцев назад +198

    እሥኪ ሩታን እና አብርሽን ሀይሚን ኤፊን ሙቢን የሚወድ ብቻ ላይክ

    • @brhanwejerat516
      @brhanwejerat516 9 месяцев назад

      ደምሪን ማር

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg 9 месяцев назад +3

      እሩታየን ሳይ በሩጫየመዳምን ስራትቸ ከቶ ምን አስነክታኝነው ሚዲያላይካየሆቸውእደሩታየወደዲኩት የለም።

    • @Zamzam-t1u
      @Zamzam-t1u 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 9 месяцев назад

      🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒

    • @SetiAl-jv4yi
      @SetiAl-jv4yi 9 месяцев назад

      ​@@tube-yi8tgእኔስ ብቲ አሁ ገና ፈራው❤❤❤😢

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 9 месяцев назад +224

    አብርሽየ አንተን ገና እንደ ማስተር አብነት እንደምትሆን አልጠራጠርም አይዞህ በርታ ጠንክር ከጎንህ ነን❤❤❤❤

    • @خديجهخديجه-ه6ث
      @خديجهخديجه-ه6ث 9 месяцев назад +7

      😢አወ ከጎኑ እንሁን ተዳፍሮ ሠውን መለመን ገባድነወው አብርሽ የምር ልዪነዎ

    • @MercyMurigi-h6d
      @MercyMurigi-h6d 9 месяцев назад

      Hulem kegonu lenhon yigebal welahi 😢

  • @gsd3669
    @gsd3669 9 месяцев назад +159

    የኔ አብርሽ አድናቂዎች እስኪ በላይክ❤❤❤

    • @brhanwejerat516
      @brhanwejerat516 9 месяцев назад

      ደምሪን ማር

    • @Sara-x6o8f
      @Sara-x6o8f 9 месяцев назад

      እነብሺ፡ሁላችሁም፡ተባረኩ❤👍

  • @MdSumon-f7l4g
    @MdSumon-f7l4g 9 месяцев назад +72

    አድቀንም ኮምቼ አላቅም ነበር አይቼ ላይክ አድርጌ ነበር እምሄደው ዛሬ ግን ቃላት ያጥራል እናተን ለመግለፅ 😭🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @awlaw6688
      @awlaw6688 9 месяцев назад

      ❤❤❤ዬኔ ውብ እነሱ ኮ ይላያሉ

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 9 месяцев назад +1

      እኔ መኮመት አልወድም ነበር የአብርሽ ናሩታ ግን ፁሁፍም አልገልፅልኝ ብሏል

    • @Mekdi8871
      @Mekdi8871 9 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 9 месяцев назад +12

    አባቴ ሁሌም ይሳቅ አባት ያላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሳጣቸው 😢😢

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 9 месяцев назад +293

    እንደኔ አብርሽ❤ሩታ❤ሙቢ❤ኤፋ❤ሀይሚ❤የምትወዱ👍☝አባታችን እንዲህ ሆነህ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አሁንም ጨርሶ ያሽርህ❤

    • @Gamila306
      @Gamila306 9 месяцев назад +3

      አላሁመ አሚን

    • @Iguf-oj3yc
      @Iguf-oj3yc 9 месяцев назад +3

      አሜን

    • @user-nr3tk3jj5r
      @user-nr3tk3jj5r 9 месяцев назад +2

      🎉🎉🎉❤❤

    • @toybaahmed7246
      @toybaahmed7246 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤እርጅም እድሜለአባቶችናእናቶቻችን❤❤❤

    • @rabiarabu3985
      @rabiarabu3985 9 месяцев назад +2

      እኔ ስወዳቸው እኮ 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉

  • @ሀውለትሀበሻዊት
    @ሀውለትሀበሻዊት 9 месяцев назад +107

    *የመጀመሪያ ኮማች እነ አብርሽን መልካም ስራ የሚውድላቸው ላይክ*

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 9 месяцев назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ 3:27

    • @HdhbDhdb
      @HdhbDhdb 9 месяцев назад

      ደምሩኝ ውዶች

  • @Birtukanadefrs2112
    @Birtukanadefrs2112 9 месяцев назад +312

    ዛሬስ አደኛ ነኝ😂😂😂😂ለይኩኝ ፈልጌው ነው😂😂😂😂

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 9 месяцев назад +25

    አብርሽዬ ግን በምን ቃል ልግለፅሕ አብርሽ እግዚአብሔር አምላክ😢😢ዘመናት ይባርከሁ😢😢 ረታ ኤፌ አይሚ ሙቤ ተባረኩ❤❤❤❤የኔ አባት እንኳን ጌታ ኢየሱስ ማሮት💔💔💔💔💔💔

  • @ማማኢቱብ-ሐ8በ
    @ማማኢቱብ-ሐ8በ 9 месяцев назад +15

    እሩታዬ ደግሞ እምር ብሎብሻል ዛሬ ሁሌም ቀሚስ ብትለብሺ ደስ ይለኛል የኔ ቆጆ

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 9 месяцев назад +36

    ቃል አጣሁ አብርዬ ማሪያምን😢😢😢😢😢❤❤❤❤ዘመናችሁ ይባረክ የሰው ልጅ በቁም ነውጂ ከሞቱ ወዲያማ😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 9 месяцев назад +88

    እልልልልልል አባታችን እንኳን ተሻልዎት አብርሽና ሙቢ ኤፍሬም የተባረካችሁ ናችሁ በናተ እርዳታ ነው እዚህ የደረሡት አባታችን ተባረኩ እግዚአብሔር ያልታሠበውን የማታ እጀራ ይስጣችሁ ሩታና ሀይሚ እንወዳችሁአለን❤❤🎉

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 9 месяцев назад +53

    ለምድነው ግን በጣም ነው የሚያሳዝኑት አላህ ሙሉ ጤናወቱን ይመልሱለት አብርሽ መልካም ሰው👌✔✔

  • @EliasAbide-n2d
    @EliasAbide-n2d 9 месяцев назад +16

    ጌታ ስለተስፈ ቃሉ አይዘጋይም በእውነት አብረሽ እና ኤፍand ሩታ እና ለሌቹም ተበረኩ በዕድሜን ሁሉ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 9 месяцев назад +22

    በእውነት ደስታየ መቆጣጠር እምቢ ኣለኝ የማስተር ኣብነት ምትክ ትሆናለህ በርታ ወንድማችን ❤❤❤

  • @Wediye
    @Wediye 9 месяцев назад +5

    እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ የተባረክነህ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ወድማቺን እደመሥጠት የሚያሥደሥትነገር ምን አለ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 9 месяцев назад +6

    እሩታዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኛ በፍቅር አበርካኪ አች ማለት ቃላት የለኝም ሁለ ነገርሽ የማትጠገቢ የፍቅር ምሚጭነው አችን ስናይ ምን ያክል እደምንደሠት መገመት አችልም አይምሯችንንን በደስታ አድሰሽዋል ትለያለሽ ያች ለአብርሽ ብቻ አደለም በፍቅር ያበረከክሽው እኛንም አቅም አሳትተሽናል ወላሂ ተምሬነው

  • @abebasisay3468
    @abebasisay3468 9 месяцев назад +4

    አብርሸ አተን ለመጎለፅ ቃላት ያጥረናል ማሪያምን አተም ሩታም ወልዳችሁ ሳሙ አባታችንንም ጤናዉን ይስጠዉ ❤❤❤😊

  • @Hikmahikma-q7c
    @Hikmahikma-q7c 9 месяцев назад +20

    ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ አላህ ይጨምርላችሁ አባታችንም አላህ ሙሉ አፊያክን ይስጥክ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 9 месяцев назад +17

    አብርሽዬ ሙቤ ኤፍሬም ሀይሚዬ ሩታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቃል
    አጣሁ 😢 አባታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን የጋሼዬ ልጆች ነፍ አመት ኑሩልን ሳይከፍችሁ❤❤💝💝💝💝🌹🌹🌹🌹

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 9 месяцев назад +49

    ለሩታየ ግጥም
    እሩታየ እደት ነሽ
    ብዝት ይበልልኝ ሰላምሽ
    አቤት አቤት ስወድልሽ
    ይሄን ይሄን ቅንነትሽ
    እሩታየ ልዩ ሴት ነሽ
    መቸም አላልፍ ሳላደንቅሽ
    ደሞ ዛሬ አምሮብሻል
    የኔ ልዩ ተውበሻል
    ይጠብቅሽ አዛኙ ፈጣሪያችን
    አልፈልግም ክፉ ያንችን
    ከእህትሽ ብንት አደም
    በጣም ወድሽለሁ እሩቲ

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 9 месяцев назад +2

      የኔ ማር ቆንጆ ግጥም ❤

    • @ከድር-21
      @ከድር-21 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤የኔእህት

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 9 месяцев назад +1

      የኔ እሕት የምር ገልጸሻታል ክብር በይ😘😘😘😘❤️❤️

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 9 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ግጥም

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii 9 месяцев назад +18

    በጣም ደስ ብሎናል አብርሽየ የኔ መልካም እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እምትረዱ ያድርጋችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ A&R በፍቅር ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 9 месяцев назад +8

    አሜን አሜን አሜን አብዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባዬ ኑሪልኝ ጨረሱ ይማልን ❤️🙏❤️

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 9 месяцев назад +6

    የኔ ልበ ቀና ወንድም አብርሼ እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ ከምቶዳት ፍቅረኛህ አንድ ያድርግህ ሠጭዎችም በወጣ ይተካ በሠላም ለእናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ አባታችን ጨርሶ ይማርዎት ፈገግታቸዉ ደስስ ሲል የኔ አባት❤❤❤

  • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
    @ኢትዮጲያዊነኝEthio 9 месяцев назад +11

    በማሪያም እንድት ደስ እንዳለኝ ተመስገን አብርሽየ ተባረክ እድሜ ዘመንህ ይባርክ

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 9 месяцев назад +50

    እነ አብሪሽን እሚወድ 1000ላይክ ያርገኝ ትዛዝ ነው

  • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
    @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 9 месяцев назад +12

    በጣም በደስታዬ ብዛት አለቀስኩ አብርሽዬ ሁሌም ጭንቅ አይንካህ አባታችን አልሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ
    እኔማ መች ታድዬ የሰው አባት በማየት እሳሳለሁ 😢😢😢😢እንደማላገኘው እያወኩ ይናፍቀኛል አባዬ አላህ ጀነል ፊርደውስ ይወፍቅህ ምንም አልልም😢😢😢

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 месяцев назад

      የኔ ማር አብሽሪ ውድ ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱሉ ሞት ነው አላህ ይዘንላቸው በዱአ በሰደቃ አትርሻቸው

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 9 месяцев назад

      አብሽሪእህቴ አላህያለዉነዉ እሚሆነዉ እኔም ትንሽሆኘነዉ ያጣሁት ምንማረግአይቻልም ሁላችንም ወዴዛዉነን ይገባኛል ህመሙ 😢😢😢

    • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
      @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 9 месяцев назад

      @@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ አሚን ሀያቲ ኢንሻአላህ

    • @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ
      @ሰሚራወሎየዋ-ከ6ጨ 9 месяцев назад

      @@hykelahmad1024 አላህ ያበርታን ሀያቲ የአባት ጎደሎ ብዙ ነው

    • @erukya
      @erukya 9 месяцев назад

      አብሽሪ እህት አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አባትሽንም አላህ ይዘንላቸዉ ሁላችንም ሟቾች ነን አይዞሽ አይክፋሽ

  • @rahmatube6886
    @rahmatube6886 9 месяцев назад +9

    የተመረቀ ቤተሰብ ጋሽዬ ታድለዋል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፣እስኪ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ፕላስ ቤተሰብ

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 9 месяцев назад +1

    እውነት ምንኛ መታደል ነው ምን አይነት መመረጥ ነው አብርሽ ፈጣሪ የልብክን መሻት ሁሉ ሙሉ ይሁንልክ
    የአባታችንንም ጤንት ፈጣሪ ይመልስልን በጣም ደሥ ይላል ❤❤❤

  • @abebayenatualij7025
    @abebayenatualij7025 9 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንደዚህ ተሸሏቸው ማየት እንዴት ያሰደሰታል የጋሽዬ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረካችሁ በረቱ አባታችን እግዚአብሔር ጨረሶ ይማሮት😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Azebchanal
    @Azebchanal 9 месяцев назад +8

    ተባረኩ የጋሹየ ልጆች ማነው እንደ እኔ በደስታ ያለቀሰ😢❤

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg 9 месяцев назад +12

    “ርኅሩህ የተባረከ ይሆናል፥ ከእንጀራው ለድሀ ሰጥቶአልና።”
    - ምሳሌ 22፥9“ለድሀ ቸርነትን የሚያደርግ ለእግዚአብሔር ያበድራል፥ በጎነቱንም መልሶ ይከፍለዋል።”
    - ምሳሌ 19፥17 getaa iyasus yibarkachuu hulachum ❤❤❤

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 9 месяцев назад +16

    እሩታየ የኔ ንግስት የኔውዶች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ አባታችን እኳን ጤናቸው ተመለሰ አልሀምዲሊላ

  • @TaybaAa-v6s
    @TaybaAa-v6s 9 месяцев назад +5

    እህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ያረብ እስከመጨረሻው የዴስታ ኖሮ ይስጥልኝ የኔ አባት❤❤❤

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 9 месяцев назад +7

    አባታች ስለተሻሎት በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎ ኛል አብርሽዬ እሩታዬም ሙቢዬ ሀይሚዬ ኤፋዬ ንም በጣም እወዳቹአለው ይዬ ሀስተሳሰባቹ ሀይቀይርባቹ ❤❤❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 9 месяцев назад +46

    ፈጣሪ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ትለያላችሁ 😍😍😍
    ሩታዬ እወድሻለሁ የኔ ፀባይ ሰናይ ❤

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 9 месяцев назад +1

      ሉሉየ የሩታ ወዳጅ እኛም እንወድሻለን

    • @sikosolo7543
      @sikosolo7543 9 месяцев назад

      Betam

    • @SofiaDubai-d8q
      @SofiaDubai-d8q 9 месяцев назад +1

      አሚንንን እማየ ❤❤❤❤❤

    • @kidist_tube1
      @kidist_tube1 9 месяцев назад +1

      አሜን አሜን የኔ አስተዋይ ❤❤❤❤

    • @ZamniyZamniy
      @ZamniyZamniy 9 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 9 месяцев назад +9

    የጋሺየ ልጆች አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤ሩታየ የኔ ደርባባ

  • @አማራነኝየአባሠሏንግስት
    @አማራነኝየአባሠሏንግስት 9 месяцев назад +3

    የጋሽየ ልጆች እኛም እንወዳችኃለን ሩታየ የኔ የሴት በላይ

  • @ኪያ-ዘ1ሰ
    @ኪያ-ዘ1ሰ 9 месяцев назад +9

    ኣብሪሽዬ የኔ ጅግና ቃላት የለኝም ለእናንተ በደስታ በፍቅር ኑርልኝ❤❤❤

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 9 месяцев назад +7

    ❤❤ አባታችን ጨርሶ ይማሮት አብርሽዬ የኔ ውድ እግዚ አብሔር ይባርክህ ሁላችሁንም እወዳችሃለው 🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮጲያዊነኝEthio
    @ኢትዮጲያዊነኝEthio 9 месяцев назад +14

    እንድ ወይኔ ኮሜታተሮች የምር ስወዳቹህ በቃ አንድተናችን ሙስሊሙ አልሀምዱሊላ ክርስቲያኑ ተመስገን ነው የሚለው ሁሉን ኮሜንት አየሁት ተባረኩ

    • @MercyMurigi-h6d
      @MercyMurigi-h6d 9 месяцев назад

      Awo welahi yemedam kememochiko yewah nen 😢

  • @HanaAsefa-q6h
    @HanaAsefa-q6h 9 месяцев назад +3

    እውነት ቃላት የለኝም አብርሽ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ይህ ሁሉ የሆነው ባንተ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ አባታችንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርው

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 9 месяцев назад +11

    ዋው አደኛነኝ ማነው እደኔ ጋሽየን ሲያይ ደስ ያለው

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 9 месяцев назад +4

    አብርሽ መልካም ስው እግዚአብሔር የልፋታችሁን አይቶ ከዚህ ስለደርሳችሁ ደስ ብሎኛን አባታችንም እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይስጥልን❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 9 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገንአባዬ ኑሪልኝ!!"በጣም ደሰ ብሎኛል ይህ ደሰታ ይስጣችሁ ሁሉላችሁ አግዚአብሔር ይስጣችሁ እረጅም እድሜ ይስጥልን አመሰግናለሁ ❤️🙏

  • @akjulan7084
    @akjulan7084 9 месяцев назад +6

    አባቴ ኖሮልኝ እንዲህ ብንከባከበው ምን አለበት አባዬ ሁሌም አስብሃለሁ 😢😢😢😢😢

    • @sofisofi7083
      @sofisofi7083 7 месяцев назад +1

      😢😢😢ለኔም የለኝም አባት 😢😢😢😢💔💔💔🖤🖤🖤🖤

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 месяцев назад +5

    መልካም ሲሰራ አይታይም እስካሁም ሌላ ቢሰሩ እስካሁን መቶ ሽ ሰው አይቶት ነበር ሽር አርጉት ብዙ ሰው ይየው ላይክ አርጉ ሁላችሁ ስታዩ ላይክ ሲደርግ ብዙ ሰው የያዋል መልካም ስራ እኮ ነው

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 9 месяцев назад

      እኮ

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 9 месяцев назад

      ወላሂይገርማል እኔራሱእያልኩነበር በነገራችላይ አብዛኛዉ ሰዉ በቲክቶክነዉ የሚያያቸዉ ሙሉዉንእየወሰዱ በዛይለቁታል ቆረጥ አድርገዉ ከነዩቱቡ ስም ቢያስቀምጡት አሪፍነበር ላይክ እያዴረጋችሁ

    • @erukya
      @erukya 9 месяцев назад

      እኔም ገርሞኛል እደዚህ አይነት ሲሆን የለም ሌላዉ ሲሆን ባሥር ደቂቃ ባልሞላ የትይደርስ ነበር ግርም ነዉ ያለኝ የምር

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 9 месяцев назад

      @@erukya በጣምነዉ የሚገርመዉ ወላሂ መታየት የነበረበት ይህነበር

    • @erukya
      @erukya 9 месяцев назад

      @@hykelahmad1024 በጣም ማሬ ይገርማልኮ

  • @HappyOpenStadium-nq8xd
    @HappyOpenStadium-nq8xd 9 месяцев назад +3

    ሩታ የኔ ቆንጆ በጣም ናዉ የምወድሽ ማህተብ አድርጊ

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 9 месяцев назад +6

    የጋሽየ ልጆች የጨዋ ያሳደጋቸው እግዛብሄር የልባቹህን ይፈፅምላቹህ 💚💚💚👏👏👏👏👏

  • @fhhghfgyu.40
    @fhhghfgyu.40 9 месяцев назад +2

    በጠም ደስ ብሎኛል. አልሀምዱሊላህ አለሀ ሙሉአፍየሀን ይመልስልህ አበታችን. አብርሽዬ በርታ አለሀ ትልቅ ደረጀ የድርስህ የሰብከው ሁሉ ያሰከልህ

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 9 месяцев назад +19

    _ማተብ ኣርግ የምትሉ ለሩታ👍_

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ 9 месяцев назад +5

    አብርሽየ ወድሜ አተን የምገልፅበት ቃል ያጥረኛል አባታችን እኳንም ተሻለወት አልሀምዱሊላ መጨረሻውን ያሣምረው ዴሥብሎኛል አልሀምዱሊላመጨረሻውንያሣምረውዴሥብሎኛልወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 9 месяцев назад +5

    እኳንም ለዝህ አበቃቸው አባታችን😍 የነ አብርሺ ቤተሰብ አድናቂወች ብቻ👍🥰🥰🌹

  • @fatimaseid7326
    @fatimaseid7326 9 месяцев назад +2

    ልዩ ልዩ👌💘💘💘💘💘💘 የማር ወለላ በምን ቃል ልግለፅሽ💞💞💞💞💞የኛ ፅገሬዳ ሁለየየ አድስ እደፈነዳች አበባ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 የማትጠገቢ የፍቅር ለዛ የቁጅና ለዛ የፍቅር ሙሀባ አማልቶ የሠጠሽ አች ነሽ በዚህ አጋጣሚ እራሥሽን ጠብቂ አደራ በሄድሽበት በዱአ ወተሽ ግቢ 🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 9 месяцев назад +1

    እግዚያብሔረ ይመሰገን አብረሽ ወድሜ የእውነት ቃል የለኝም ፈጣረ ይጠብቃቹህ የጋሽየ ልጆች ❤❤❤❤

  • @IberashIberash
    @IberashIberash 9 месяцев назад +7

    የሀገሬ ልጆች ፈጣር ለጥያቅያችሁ ሁሉ ማልስ ይሁንላችሁ እኔኝ አባት ካሉበት ችግር ያዎጣችሁ ተባሬኩ❤😢

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 9 месяцев назад +3

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን
    ❤❤የኔ❤❤ውድ❤አባት❤አሁንም የጤና እና የእድሜ ያድርግህ❤❤
    ❤አብርሽዬዬዬ❤ሩታዬዬዬዬ❤ሀይሚ❤ጌታ❤ኢየሱስ በብዛ ይባርካቹ❤መልካም❤ቤተሰብ❤❤በደሙ❤ተሸፈኑ❤❤

  • @ZubidatAli
    @ZubidatAli 9 месяцев назад +3

    አብርሽዬ ትባረካ ጌታ እግዚአብሔር ይብርክክ ዛመናካን ህወተካ ይተበርካ ይሀንላካ ዬህን ስለደረካሀ ውደሀ ወንድምችን አበርሽና እረታየ ትባረክሀ ጌታ እግዚአብሔር ይብርካችሀ❤❤❤❤አበትችም እንካን ድስ አለችሀ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጰ4መ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጰ4መ 9 месяцев назад

    ኡፍፍፍፍፍ የኔአባት ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የአባታችንንም እድሜና ፀጋውን ያብዛለት አሜን ለሁሉም ጌዜአለው ይባልየለ ተመሥገን❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @nomo6793
    @nomo6793 9 месяцев назад +4

    ሩታዩ ዛሬ አምሮብሻል የኔ ቀበጥ❤❤❤❤❤

  • @fireworkargaw
    @fireworkargaw 9 месяцев назад +3

    ይትባረክ ልጅ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ይሙላልክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር አባታችን ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት በገዝብ በፀሌት በዱዋ የምታግዙ ደጋግ ኢትዬጵኖች ያሰባችሁት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 9 месяцев назад +1

    ዋውእንዴት መባረክ ነው ተባረኩ አብርሽእና እሩታ መላው ቤተሰቡ Good job guys it’s amazing. ውይ አብርሽ ልጆችህ ይታዘዙልህ ትልቅ ነህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ፈጣሪ

  • @GrmaneshGebre-t5d
    @GrmaneshGebre-t5d 9 месяцев назад +1

    ኡነቴ ነው እንዳንተ ኣይነት ስው የለም የምሬ ነው እግዛብሄር ለዘላለም ደስታ ይስጥህ ኣብርሽየ ዛሬ በጣም ተደስትያለው ኣንድ ነገር በሉኝ የደስታ ነገር ተመስገን ኣምላክ 😘😘😘😘❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @hawkonjoohawi6270
    @hawkonjoohawi6270 9 месяцев назад +3

    ምርጥ ቤተስብ ❤❤❤የእኔጀግና አባታችን እንካንም ተሻለህ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ አባታችን ❤❤❤❤❤ለዚህ ቤተስብ ምንም ቃላት የለኝም ብቻ ትለያላችሁ አላህይጠብቃችሁ ሀገራችንንም አላህስላም ያድርግልንያርብ ❤❤❤❤❤

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 9 месяцев назад +3

    ዋዉ አሁንም ጨርሶ ይማረዋት አባት አይዞዋት አብርሽ እና እሩታ ኤፍሬም ሀይሚ ሙቢ ቃል የለኝም የምር በርቱ

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 9 месяцев назад

    አሜን አብዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን አባቴ ኑሪልኝ ጨረሱ ይማልን🙏❤❤❤

  • @Alh973
    @Alh973 9 месяцев назад +3

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤናጋረ ይሰጠህ በዚህ መልካም ሰራ የተሳተፍችሁ ያሰባችሁ ሁሉ የምኞታችሁን ሀሳባችሁን ሁሉ ፍጣሪ ይሙላላችሁ

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 9 месяцев назад

    አብርሽና ሩታ ሁሌም እመርቃቹ አሎሁ እግዛቢሄር ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ ክፉ አይንካቹ ለነገሩ ሰዉ የዘራዉኔ ያጭዳል ወልዳቹ ሰሙ ❤❤❤

  • @nebilmebruk191
    @nebilmebruk191 9 месяцев назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ጋሼም ሙሉ ጤናቸው ተመልሶ ለማየት ያብቃን አቡርሽ በጣም ነው የምወዳችሁ እናንተ የመልካም ቤተሠብ ውጤቶች ናችሁ.

  • @HxhfYf-g2m
    @HxhfYf-g2m 9 месяцев назад +1

    አብርሽየ መልካም ሰው ነህ የሀይሚ መከታ የሩታ ንጉስ♥♥♥♥♥ ትለያለህ ወንድም♥♥♥♥♥♥♥♥✅✅✅✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @Sofia-l8l6l
    @Sofia-l8l6l 9 месяцев назад

    የኔ ደግ አብርሽ ምርጥ ሠው አባታችንም አላሕ ጤናውን ይሥጠው ያረብብብ 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️ቃል የለኝም ላንተ

  • @ZenetGugessa
    @ZenetGugessa 9 месяцев назад +1

    ተባረኩ እነ አብሪሽ አድናቂህነኝ አላህ ያግዝህ በእናቱ እድሜ እማያቼው ሢቦርኩ ሢሠርቁ ወላጂትን ሢያዋርዱነው ከፍ በል ያገሬልጅ😢😢❤❤

  • @HirutDamese
    @HirutDamese 9 месяцев назад

    እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርካቹ አብርሽዬ ትልቅ አስተዋይ ነክ ቢኖርክ ክዚይም በላይ ትሰራ ነበር እኔ ግን ሲኖረኝ ክእናንተ ጋር ነው የምሰራው ብቻ እግዚያብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤

  • @wsf7216
    @wsf7216 9 месяцев назад +3

    አብርሽ ግን በምን ቃል ልግለፅሕ አብርሽ ና ኤፋ ና ሩታ ና ሀይሚ ና ሙቤ አላህ ዘመናት ይባርከሁ እናተ ማለት የሰዉ ልክ ናችሁ አላህ ይጨምርላችሁ አብርሽ የኡነት አንተ እኮ ምርጥ ሰዉ ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍የኔ ጣፋጭ ሀይሚ

  • @mdahmed5277
    @mdahmed5277 9 месяцев назад +1

    ተመስገን ተመስገን አባታችን አብርሽ እንተ የትንሽ ትልቅ ልጅ እግዚአብሔር ከፍያድርጋችሁ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነው እማረጋችሁሁሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @boomolulukkam3163
    @boomolulukkam3163 9 месяцев назад

    አብርሽ ትለያለህኮ የምለዉ በምክንያት ነዉ እግዚአብሔር ያክብርህ እመቤቴ የልብህን ሙሉ ትፈፅምልህ የኔ መልካም ሰዉ 😥🥰❤🙏

  • @Selina6648
    @Selina6648 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ዳኑ እንኳን ለዚህ አበቃውት አባታችን 🥰 ደግሞ ቆንጂዬ ናቸው እውነት ነው ለካ ሰው ጓደውን ኑሮውን ነው የሚመሰለው የሚባለው የእኔ አባት በጣም መልከኛ ቆንጂዬ ናቸው ማጣት ችግር ነው የ ያዛቸው ያጎበጣቸው 🥺😥 ለረዳችሁት ለተባበራችሁት ሁሉ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከት ይሰጣችሁ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ማለት ይህ ነው ተግባሩ በጣም ነው ደሰሰሰ ያለኝ አባችን በዚህ መልኩ ሰላየዋቸው 🥰 አብርሃም አንተ ተግባር ሁሉ መፃፍ ቅዱስ ላይ ያለው ደጉን አብርሃምን ነው የምትመሰለው ምክኛቱም በጉነትክ በጣም ይለያል ተባርክ

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le 9 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርካችሁ መልካምነት ለራስ ነዉ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ፈቅዶ ቤቱምንም ጨርሱለት በጣም ደስ ይላል ባለፈዉ ለቅሶ ነበረ የዛሬዉ ደስታ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 9 месяцев назад +4

    እሩታየ የኔ ውድ❤❤❤ ሥወድሽ እኮ አብርሽ የኔ መልካም❤❤

  • @bbppbbpp9897
    @bbppbbpp9897 9 месяцев назад

    የኔ አባት እግዚአብሔረ ሙሉ ጤናችሁን የሰመልስላችሁ ❤❤ አብረሽ ተባረክ በረታ

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 9 месяцев назад +1

    የኔ ቅን ልቦች ብቻ ቃል የለኝም ለናተ❤ በህወትህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደምልህ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ህይውትህ ያማረ የጣፈጠ ያድርግልህ የማቱሳላን እድሜ ያድላቹ❤ አምርሽ &እሩታዬ ❤

  • @MaymoonaM-e9b
    @MaymoonaM-e9b 9 месяцев назад

    ለናንተ ቃላት ያጥረኛል አላህ ይጠብቃቹ አባታችን እንዲህ ሆነክ ሰላየሁክ ደሰ ብሎኛል አብርሸ ሩታ ሀይሚ ኤፍሬም ሙቢ በጣም እኖዳቸዋለን ❤❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ ከክፉ ነገር ይጠበሰቃቹ😊

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 месяцев назад +1

    አልሀምዱሊላህ የኔአባትዋ እኮን እድህ ሁነህ አየንህ ሽአመት ኑርልን ባባየ❤❤❤❤❤❤

  • @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
    @መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ 9 месяцев назад

    አብርሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ በጣም መልካም ልጅ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 9 месяцев назад

    እሳይ የእግዚአብሔር ስም የተባረኬ ይሁን በጣም ደስ አለን አባታችን ጌታ ሰለፈወሳቸው አሁንም እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነታቸው እንድመለስ እፀልያለሁ እኛ ደግሞ የጋሽዬ ልጆች ጌታ ዘመናቸውን ይባረካው ተባረኩ በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤😘😘😘😘😘

  • @AmalTey
    @AmalTey 9 месяцев назад +1

    እስይ ተመስገን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በእንት ወንድማችን ወላታህ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ ❤❤❤❤እወድቸወለው❤❤❤❤

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei 9 месяцев назад +7

    እናንተልጆች ወላሂለአዚም ጨምሮጨምሮ ይስጣችሁ ጤናዉንም ሀብቱንም

  • @haregmami6906
    @haregmami6906 9 месяцев назад

    ❤የተረሳን የሚያይ ጌታ ሥሙ ለዘለዓለም ይባረክ የጋሽዬ ዘር ሁሉ በረከታችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድይሁን ተባረኩልጆቼ ሁሌ ሳቁ እናታችሁ

  • @eexx6394
    @eexx6394 9 месяцев назад +2

    የጋሽየ ሌጆች አላህ ይጠብቃችሁ አብርሽ በምን ቃል ልግለፅህ

  • @tsegayem9237
    @tsegayem9237 9 месяцев назад

    እ/ር ይመስገን አባታችንን ለዚህ ያበቃልን የጋሽዬ ልጆች ወንድሞቼ እህቾቼ ድንግል ማርያም ከነልጇ ከእናንተ ጋር ትሁን አሜን

  • @ghjggtfhyy2880
    @ghjggtfhyy2880 9 месяцев назад +3

    አብርሽ ወላ አባትህ ታድሏል አተ ልጁ ስለሆክ ብቻ አላህ ይጠብቅህ 😓💔