Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አብርሽ እና ሩታን የሚወድ ብቻ 👍👍👍
Mubi midinew negeru😢😢😢
Mubii lebe lifeneda new negeregn
Yaberishen silk kuter sitegn
@@Yeshiigirmaሙቢ አይደለም ሌላነው ቻናሉ በሡ ሥም የሚነግዱ ናቸው 😂
mubii adellam
አብርሽ ወንድሜ ስለናንተ ደስ ብሎኛል
❤የኔ አሥተዋይ ዊናዬ❤💞
ዊይናየ አተም መልካም ሤት ይሥጥይ አሥተዋይ ነህ ደሞ በጣም በጣም ነው የምንወድህ በርታልን❤❤🎉🎉🎉🎉
Wina antem egzaber xiru set hisx egzaber
Damo comment layi sila ayu das bilonyal
ዊናችን ቡታጅራዎች ወርቆች ናችሁ
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም አደረሰን /አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሠን ለትንሣኤው በሠላም ያድርሠን♥♥♥
Amen enkuan abro aderesen❤
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርስን❤❤❤❤❤
እች ክቢረ ቢስ እደ ፍቅር ለቤተሰብ ክቢር ይኖርሽ እች ልጄ ለምን እደሆነ ወለህ እጠለተሌው ፍቅርን ጊን ሙቼ እውደተሌው❤
😮@@karemaaa4945
ስለ እናንተ ደስ ብሎኛል የምወዳቹ❤❤❤❤
Bura wude❤❤❤
❤❤❤
በጣም ቡራየ
ብሩኪ🎉🎉🎉
❤❤
የኔወንድም ገና ብዚ ታያላቹ እወዳችዋለው🙏
ማርክየ
በጣም ማርክየ
Mark comment sir sila ayu das bilonyal
ማርክየ በጣም ደስይላል
I'm Eritrean I live in Canada. When I saw the film for Abrish and Ruti I was not feeling good when ruti is crying. But today I'm so proud to see the real love of them.
በሳውዲ አረቢያ ነገ ሰኞ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ነው።ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ለዚች ቀን ላደረሰን አልሀምዱሊላህ።
አልሀምዱሊላ
አልሀምድልለህ🤲❤
አልሀምዱሊላህ የኔ ውዱች የመዳም ቅመሞች አላህለተከበረወ ወር አደረሳችሁ አላህ ይገዛቸሁ
አልሀምዱሊላህ🎉
አልሀምዱሊላህ
ማርያምን በጣም ነው የደነገጥሁት እንካን ለአብይ ፆም እና ለሞስሊሞች ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰንአሮመዳን ከሪም 🕌🕌🕌🕌 መልካም የሁዳዴ ፆም⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእዉነት የድንጋጤ ልክ የለዉም በሰመአብ
አሚን አሚን አሚን እኳን አብሮ እዴረሰን ያብየፆም አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሚንንንንንን ማሬ
እናመሰግናለን የኔ መልካም ❤
አሜን አሜን አሜነ
የአብርሽና የሮታ ተከታታዮች አበይ ቴቪ ሶስት መቶ ሺ አስገቡሃል ዋው ድንቅታችሁ ደስ ሲል ፈጣሪ ሃይለያችሁ አብርሃምና ሳራ ትዳ 1:14 ር ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🥰🥰🥰
የክርስቲያን እምነት ተከታይወች እንኳን ለአብይፆም አደረሳችሁ ፆሙ የፍቅር የስላም ያንድነት ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ደምርኝ ውዴ❤🎉
አሜን❤❤❤
Amen
❤❤❤❤❤
ሩታ ዊጉ መልኳን አጠፍው አውልቀሽ ጣይው እምትሉ በጸጉሯ በጣም ያምርባታል የኔ ቆንጆ
የሰው ነገር ምኑያምራል
😂😂
እኮ@@zemenaybaye7457
@@zemenaybaye7457ወወወዘወር ወወዠዠዠዠዠ
👌🤣🤣🤣🤣@@zemenaybaye7457
ሮመዳን ሙባርክ ⭐️🌙 ያአላህ ፁመዉ ከሚጠቀሙት አደርገን ያርብ⭐️🌙🥰
አሚንን
አሚን
አሚንንን
አሚን ያረብ
የሰዉ ዉዴታ ያላቸዉ ምርጥ ጥንዶች A&Rየምትወዷቸዉ ብቻ💋🌹
አስደምርኝ ሙቤ መልካም ሰዉ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤A.R፡፡ስወዳችሁ
ረመዳን ውስጤ ነውየሙስሊሞቸ የብስራት ዜናውብ የኸይራት ደመናየሁላቸን ማንቂያ ድወልተ ግባሩ የሚል ደስ የስየሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ ረመዳንፆማቸን ይማርካል መልካም ተግባር ያረካልረመዳን በምን ይለካልኡማውን የሚያነቃቃበፀባይ በገንዘብ በሰደቃረመዳን ውስጤ ነወ በቃመልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 46:28
@@TemimaNasir-cv2jw እሸ
መልካም እረመዳን ❤
ውዶቸ ደምሩኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም ከደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ስለሀገራችን እንፀልይ 😢😢😢❤❤❤❤❤
መጀመርያ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትልቁ ፆም ኣደረሰን👏በመቀጠል ደሞ በአጭር ግዜ ወሰጥ የሰውን ቀልብ የገዙት የ2016 ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ መጨረሻችሁን የሳምረው ❤የትናቹ የነዚህ እንቅዎች ወዳጆች እስኪ ኣንድነታችሁን ኣሳዩን👍
ለቤንጤዎቹም በሉ አሳዘኑም 😂😂😂
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እኅታችን የነ ሩታዬንም መጨረሻ ቸሩ እግዚአብሔር ያሳምርላቸው ❤❤❤❤
❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ዋውውው ሩታየ ኣብርሽየ ከመጠን በላይ ነው እምወዳቸው ሩታየ ደሞ የኔ ጣፋጭ ለኔም የፍቅር ቅመሜ ናት እወድሻለው ሩታየ ልዩ ሴት በእውነት ❤የበለጡ ወደድኳቸው በማሃላቸው የሆነ የዝሙት ነገር የለብንም ሲሉ እመቤትየ እዴት ደስ እንደ ኣለኝ ❤ተመስገን ቀጥሉበት ተወዳጆቼ እህታቹ ከትግራይ ነኝ ብዙም ንእደኔ እናንተ እሚወዳቹ ሁላችንም እንወድችዋለን ጥል ዘረኝነት ኣይኑ ይጥፋ እንወደድ ብቻ መልካም ሮመዳን ለሞስሊሚ መልካም ዓቢ ፆም ኣርበዓ ለክርስትያን ተዋህዶ ብሰላም ኣጀምሮ በሰላም ያፈፅመናል እግዛኣብሔር❤
እሩታ እና አብርሽ በጣም ነው የሳዘናችሁኝ እንዴት መመሥገን ያለባት ልጅ ሣታመሠግኑ ሥላለፋችሁ በጣም አዝኛለሁ ሀይሜ ምርጥ ሠው ሀይሜ ባለውለታችሁ 💔
ዉድ ደሚሪኝ 25:30
የኢሥልምና ተከታዮች በሙሉ እኳን በስላም አደረሳችሁ 🌹💐🌷
እንካንአብሮአደረሰን
❤እኳን አብሮ አደረሰን❤
እካንአብሮአደረሰን🎉🎉🎉
አብርሸዬ የሰራህን ይሰጥህ አሰደነገጥከኝ እኮ ሩታዬ የኔ ፀባይ ሰናይ በጣም ነው የምወደሽ እውነትኛ አፍቃሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ትገርማለህ ሁሉንም አመስግነህ እደት የመዳም ቅመሞችን ሳታመሰግኑ ታልፍላች
ብርሽን ሰጪ ዝብለሽ😂😂😂
😂😂😂😂😂
እንኳን ለጌታችን እና ለመዲኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትልቁ ዓቢይ ጾም በሰላም አደረሳቸው አደረሰን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንድን ጨረሰ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲እንደሙ ለእስልምና እመነት ተከታዮች ለርመደ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ጾም የሰላም የፍቅር የአንድነት ጾም ይሁንልን ይሁንልችው 🤲እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቸውንና ሰላም ይደረጋል🤲🤲🤲 አሜን ፫🤲🤲🤲
አሚን አሚን
ቲጂዬ እኮ ፍቅር የሆነች ሴት ነች እንዴት እንደምወዳት እኮ የኔ ውድ
ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
ኣሜን
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ለፍቅር ያለሽ ክብር ግን በስመአብ ትለያለሽ❤❤❤ በጣም ነው የምወድሽ
ያለፈችበት ነው ይገባታል
አብርሺ ብሏል የሄን ሁለት ቀን ብራክ አረጋታለሁ ብሏል አብርሺ ሩታ ብራክ አዲርጋው ነበር ብዲሩን ሊከፊል ነው ያቺን ልጂ በጥፊ የመታቻት ግዜ እንታርቅ አቢብላው ነበር የሄን ሁለቀን ጠብቁኚ ብሏል አብርሺ
አወወላሂብሏልበጣምጨቆኝነበርአሁንትዝአለኝወይሩታቻይዉእግድህ
@@rahmamohams4741 ተይ ብሏታል እንታረቅ እቢ አለቺ ቤተሰብ ጠብቁኚ ይሄን ሁለቀን እዳለው ብራክ አረጋት ተናግሮል ያቺን ልጂ በጥፊ ያጣመመቻት ግዜ
😂😂😂😂😂አርስቼው ነበር
አረልሞት ነው በጭቀት
❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ መልካም ፆም ይሁንልን እንዲህ ም ለሙስሊሙ እህቶቻችን ወንድሞቻችን መልካም ፆም
አየ አብርሽ የስራህን አሰደነገጥከኝኮ💞💞የኔውዶች በፍቅር ኑሩልኝ💞💞💞💞💞💞
ሩታዬ የኔ የዋህ አብርሽዬ አታስከፋት 😢😢😢
ረመዳን ሙባረክሙስሊም ወገኖቻችን👏👏👏👏
አለነአለይክ
ሩታን ፕራንክ አታድርጋት የሚል አብርሽእንግዲህ ለወሬ ተመቻቸው
በጣምሙቤየ
በጣም
በጣም የኢቱብ ጡርተኞች አለፈላቸው ስሞኑን ያራግቡት
ሰው ቢያወራ ምን ያመጣል
እውነት ነው የዛሬው በጣም ያስጠላል
እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ ፆም በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ፆሙ የሀጢያት መደምሰሽያ የመንገስተ ሰማያት መግቢ ያድርግልን አሜን
አብርሽ የስራህን ይስጥህ አስደነገጠን😢😢😢😢
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ ማነው እደኔ ክትክታክ እሩጦ የመጣ
ቀላላላ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ኣሜን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤
የኢሥልምና ተከታዮች በሙሉ አልመ የለች እኳን በስላም አደረሳችሀ ጌታን በጣም ነው የደነገትኩት አብርሽ ብሏት ከሆነው ወለተኛ አላያቹም😢😢😢ወይኔ ብጥም ነበር የደነገጥከት የምር ሩታዬ አይዛፕዞሽ እውነተኛ አፍቃረ ነሽ ሳላደነቅሽ አላልፍም
እሩታየ አችኮ ትለያለሽ እርጋታሽ አድበቴሽ የምትናገሪያቸው ቃላቶችሽ ጉልበት ያሣጣሉ እረጋታሽ የኔ በሆነች ተብሎ የምታሣሺ ሴት ነሺ💗💗💗💗💗💗
ትክክል
ሳህ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰን ❤ፆሙን በሰላም ጨርሰን ለትንሳኤው ያድርሰን❤እፀልይ ሰላም ለአገራችን😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቅዳሴ እረበሼን የሚባልበት ጊዜ ደረስን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Amen amen amen❤❤❤
Amen amen amen
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳሽ እህታችን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እንኳን 1445 ለረመዷን ፆም በሰላም አደርሳቺሁ🕌
ዉድ ደሚሪኝ 12:55
እኳን አብሮን አደረሠን🎉
ኡንካን አብሮ አደረስን
@@SemiraEthiopian ዉድ ደሚሪኝ ልዩ
አልሃምዱሊላህ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሊ እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም አደረሣችሁ
ያንተ እንደዚህ አይነት prank በዛ ሲያናድድ ሩታ ምርጥ ልጅ ናት!!ቶሎ አታልቅሺ አትደንግጪ በቃ ምርጥ ስረዓት ያለሽ ቆንጆ ነሽ!!Tg ድንግልን ስትይ ሲያምርብሽ ደሞ እወድሻለዉ!!!❤❤❤❤
ዝም አንለውም አበዛው
ይህን ሽ ተከታትያው አላቅም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይ ይህ ሁሉ የሩታ ፍቅር ነው❤❤
me to
እኔም❤
እኔም🥰
አብርሽ ሁለትኛ እዳታሥከፋት ዴሞ ትሠራልሐለች ቆይ ጠብቅ❤❤❤😂😂😂
አብርሽ የስራህን እራሴን አሳመምከኝ እንደት እንደደነገጥሁ😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም❤😢
ማሻአላህ
እኔም
አይመጀመሪያ የተናገረው ነው እውነቱ እሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪሪ😂😂😂😂😂
ለመላው የተዋህዶልጆች እንካን ለአብይ ፆም አደረሣችሁ
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤AmeNAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን❤❤❤❤
አቡሪሺ ሩታ ን በደብ አርገህ ያዛት እንድህ እያረክ አታስለቅሳት የሂደች ለታ አትመለስም ክብር ይኑርህ በጣም ነዉ ያዘኩብህ ባለጊነህ እሶ ት ታለቅስ ደስ ይላሀል እደኡኡኡኡኡኡኡፍ ነህ እኔ ሁለየ ባለቀሰይ ቁጥር ነዉ የማለቅሰዉ ሩታን በጣም ነዉ የምወዶት
የኔ ውዶች እንኩዋን አደረሳችሁ ለታላቁ ለአብይ ፆም ! ቲጂ ስላቀረብሽልን አብርሽና እሩታን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
የሴት በላይ ሩት❤❤❤❤ፍቅራችሁ ይብዛ አይለያችሁ
❤❤❤ ሩታየ እና አብርሽ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው መልካም ሚስት ከእግዚአብሄር የምትሰጥ ናት ሩታየ ቆንጆ ትግስተኛ አስተዋይ ልጅ ናት የኔ ቅመም በጣም ነው የምወዳት
ወላሂ አብርሽ ለኤፍ የገለፀው አገላለፅ እባዬ መጣ አለያቹ ሙሉ ቤተሰቦች ፍቅር ናቹ
እኔ እራሱ 😭😭😭 የወድምነት ጥግ
ዉድ ደሚሪኝ 2:44
@@hayatuaeamar7538 ዉድ ደሚሪኝ
መላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ዐብይ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን ፆሙን የዳቢሎስ ድል መንሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አሜን❤❤❤
በዚህ ዘመን የመጀመሪያ በንፁህ ፍቅር ያለግንኙነት ስሜት ሳያሸንፋቸው በጣም አደነቅኳቸው ❤❤❤
እኳን አደረሳችሁ ሙስሊም እህት ወንድሜቸ ለታላቁ ረመዷን አደረሳእችሁ❤በሰላም ፃመን እምንጨርስ አላህያድርገ ያረብ❤
እንከንአብሮ አደረሰን
አብርሽ ሩታዬ በጣም ነዉ ምወዳቹ
የዋህ ሰለሆነ ነዉ ይቺን የካሰዉ ልቡ ተሰብሮ ነበር😢😢❤
በጣም😢
aw megefat teru nw
ለኔም አላህ ይሰጠኝ በጣም የምወደዉልጂ ልቤንሰብሮ ሂዷል😢😢😢😢
አላህይወፍቅሽማምየ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኣብይ ፆም እንኳን ኣደረሰን
ለመለው እስልምነ እምነት ታከታዮች በሙሉ እንከን አደረሰቹ ለታለቁ ረመደን አለሀምድልለህ❤❤❤❤❤
እኳን አብሮ ያደረሠን ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን
እንኳን አብሮ አደረሰን
በሠላም ፆመን እምንፈተ አላህ ያረገን በተለይ በስላት በኢባዳ በኢማን እንጨረስዉ በመተዛዘን በመረዳዳት በጡሩ ስራ እናሳልፈ እህቴቸ ዉንድሞቸ አላህ ልቦናዉን ይስጠን
ዉድ ደሚሪኝ 4:45
ከጅምሩኮ ብየሃለው አብርሽ ሩታ ላይ ስታቅማማ ዋዋ ይህችን ልጅ የከሰርክ ቀን ብየህ ነበር ፣ እዳልኩትም የዝህች ልጅ በረከትና ሰላምህ በእጥፍ ነው ብየሃለው ፣ ሆነም በረከትዋን ፈገግታዋን የዋህነቱዋ እርጋታዋ ብቻ ውስጣዊና ውጫዊ ውበትዋና ንጽህናዋ ላንተ ጥንካሬ ለብዙዎችም አርአያና ተምሳሌት እንደምትሆን ደጋግሜ ኮመንት ላይ አስቀምጨልህ ነበር ፣ ሩታን ያሳደጉ ቤተሰቦች እድለኞች ናቸው ምክንያቱም ፍሬያቸው ለብዙዎች ተምሳሌት ስለሆነች ፣ እንደዘመነኞች ጥቅምና ቆርቆሮ ፣ ጃርት የሚያስመስል አርቴፊሻል ቅባቅብ የለም ፣ ስለኡነት አብርሽ ሩታን ተንከባከባት ወግ ማእረጉንም ታውቅበታለች ጋሼ ጋር ልታስተዋዉቃት ስትል እንዴት እንደተንቀጠቀጠች ብቻ ይህች ልጅ የዋዛ አክሊል አይደለችም ፣ አብርሽ እድለኛ ነህህህ : ለብዙዎችም አርአያ በመሆናቹህ ይህ ትውልድ እንዲድን ወደ ወግ ማእረጉ እንዲመለስ ፣ እነዚህን ልጆች ትልልቅ ሚድያዎች እንግዳ ቢያደርጓቸው ብዙ ትውልድ ይማርበታል እያልኩ ኮመንት አስቀምጥ ነበር ፣ አባይ ቲቪ ሰከላ ፈር ቀዳጅ በመሆናቹህ ቲጂ ምስጋና ይድረስች ።
ማነውእደኔ አብርሽናእሩታን የሚወድ ሙቸነው የምወዳቸው❤❤❤❤
ሩቲዬ ትለያለች የእውነት ፍቅር ነሽ ፍቅርን ሰተሽ ፍቅርን የተቀበልሽ ልዬ በጣም ነው የምወድሽ🥀🌸🥀🌸
ዉድ ደሚሪኝ 4:13
እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶከስ እህት ወንድሞቸ ለታላቁ ለዓብይ ፆም እንዲሁም ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ ለረመዳን ፆም ፆሙን የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ለሀገራችንም ሰላምን ያውርድልን
አብርሽ ለተመልካች ክብር ይኑር አለመብሰል ነው
እድሜ ለመዳም ቅመም ክብር ይገባቸዋል አፈመስናችሁ አዎን የሰው ልጅ እችላለሁ ነው
ደስ ይላል እምንፈልገው ይህንን ነው ማሬ ❤❤❤
ምን ችግር አለው መልካም ነገር ካረጉ
እኛም እድሜ ለማዳም ዋይፋይ ባክሾ😂
kkkkkk😅😅😊
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ጾም በሰላም አደረሰን ❤❤❤ ጾማችን መልካሙን ሁሉ እንድናገኝ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን የድንግል ልጅ ሰላሙን ያምጣልን
Amen amen amen 💖💖💖💖💖
ስወዳት😢 ይችንልይ አላህ ልቧን ይጠብቅላት
የኔ ጀግናዎች በርቱ የፈጣሪን ትዕዛዝ ፈፅሙ ቀጥሉበት ከዝሙት አደራ እዳትሳሳቱ ጎበዞች ሁሉም በጊዜው ሲሆን ነው የሚያምረው ሳ የኔ አስቸዋዮች❤❤❤❤❤❤
ለመላው የኦርቶዶክሳዊያን እንኳን አደረሳቹ ከምንጊዜውም በላይ በፆም በፀሎት በስግደት አምላካችንን የምናመሰግንበት ፆም እንደሆነ ለማስዝገንዘብ እወዳለሁ::
የስራህን ኣብርሽ ማርያምን ልቤ ስንጥቅ ኣለ እፍፍፍ😢 ፍቅራቹ ይብዛ የኔ እንቆች❤❤❤
በጣም እኔሳ ብትይ😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽ እና እሩታ የኛ ተናፍቂዎች እንኳን በሰላም መጣቹ
ኧረ አብሪሽ አስደግጠህ ደፍተከኝ ነበር 😂😂 ሩታዬ የኔ ሰናይ አይለቹ ❤❤❤ እዚ ስለቀረባቹ ደስስስ ብሎኛል❤❤
አብርሽና ሩታየ ስወዳች ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ከዚህ በላይ
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጾም አደረሳችሁ ጾሙ የፍቅር የአንድነት ይሁንልን ሀገራችንን በጾሎት በማሰብ ጾሙን እንጀምር
ዉድ ደሚሪኝ 46:55
እንኳንአብሮአደረሰን❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን🥰
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰችሁ
እግዚአብሔር ፍቅራችውን ያብዛላችሁ የሰው ልጅ መጀመርያው ሳይሆን ምጨረሻው ሲምር ነውና እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሳችሁ❤❤❤ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች❤❤ 🙏🙏
Amennnnn wudi
ደምርኝ ውዴ❤
አተ ልዩ ሰው የተቸገረን የምሰራ ጀግና ነህ አተ ማርክ አንድ ቀን ሰው አግዞ አያቅም አሁን ድረሰ መቶ ሺ አልገባም ሲኖራችሁ የተሸገረን ርዱ ፈጣሪ የበለጠ ይሰጣል አይቀንስም ❤❤❤❤🎉
እረ ገብተሽ እይ ነዳዊያንን ምግብ እየሰሩ ሲያበሉ አይተናል ካደየም ሁለት ሰወት ጊዜ ሳታዩ አታውሩ ውይ
ማብላት በሚድያነው ሢጀመር ካሜራ ደቅኖ ርዳታ ለዩልኝ ይመሥላል
@@hshhehsge7113 እና እነኛንም በካሜራ ነው ኮ ያየሻቸው አልኬሽ ደሞ ቢያሳዩ ለሌላው አርያ ነው ምነው ሲስቱ
የኮቢዉተርን እናትይረዳሉ
እውነት ለመናግር እኔ እራሡ ሩታ ከመጣች ነው መከታተል የጀመርኩት ሲቀጥል እኳን አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ዎር ያድርግልን ያረብ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከተዬች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
አብርሽን እና ሩታን ለማየት ብሎ አባይ ቻናልን ማነው እንደኔ ሰብስክራይብ ያደረገ 😂😂❤❤❤
እነ😅
እኔ
እኔወላሂ😂 እነሱን ሳየሁ አነሳለሁ😂😂😂
@ቱRahmaRahma-tt7cn
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች መልካም የአብይ ፆም ይሁንላችሁ🎉
ወይኔ በጣም ነበር የደነገጥኩት የምር ቲጂ የኔ የዋህ ሩታዬ አይዞሽ የምር እውነተኛ አፍቃሪ ነሽ የምር ሳላደንቅሽ አላልፍም
ቲጂ እናመሠግናለን ጎበዝ በርቺ ዩቱብ ላይ ከማየው በላይ ተደሰትኩ ፍቅራቹ አብቦ ያፍራ ሩታ ፍቅር ብቻ አብርሽ አስተዋይ ነህ እኳንም ፕራክ ሆነ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉
አቺ ልጅ በጣም ብስል ያለች ልጅ ነች ቲጂዬ አይደል ልክ ነኝ ሩቲዬ በርቺ የኔ ልጅ
ደቅ ክርስቶስ ኣምላኸይ እንካዕ ንዓብይ ጾሞ ብስላም ኣብጽሐና ኣጀምሩ ኣፈጽመን እሜበቴ ኣይት ፈለየና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እንኳንም ለአብይ ፆም አደረሳችሁ እንዲሁም ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳንም።ለረመዷን ፆም አደረሳችሁ መልካም ፆም ያድርግልን የሰላም የፍቅር ሀጢያታችን መደምሻሻ ያድርግልን. 😘😍
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን
Amen enkan abero adersin
አትለማመጡ
አብርሽዬ የስራህ ይስጥህ ክዉ አደረካት የኔ እናት እሩታዬ እኔ ክዉ ልበልልሽ እማ የምወድሽ እርግቤ❤❤❤❤
ሙቢ ነዉ በጣም ትልቁ ሚና በጣም መልካም ሰዉ ነዉ
እንካን አደረሳችሁ ለአብይ ፆም እንዲሁም ሙስሊም በሙሉ እንካን አደረሳችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላልን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
🎉❤😅
አሚንንንእንኳንአብሮአደረሰን
ቲጂዬ ገአድርሱልኝ,አብርሽን,እርጀጂው,እንዳይጎዳ,በማርያም,ስለሩታ
እኮን ለረመዳን አደረሳቹ ረመዳን ሙባረክ አብርሽ የስሪህ ይስጥህ አተ አብርሽ
አብርሽዬ እሩታዬ ቴጅዬጋር አባይ ቲቪላይ ስለቀረባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ❤❤እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
አብርሽ እና ሩታ❤❤ በል አብርሽ የሩታን መልስ አትችለውም በተረፈ ምርጥ የፉቅር ተምሳሌቶች ናቹሁ ደስ የሚል የፉቅር ታሪክ ነው ያላቹሁ ምችት ይበላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለመላዉ ለእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
ሙስሊም እህት ወንድሜች እረመዳን ሙባርክ
ዉድ ደሚሪኝ 48:27
እኳን አብር አደረሰን❤❤❤አብረሽ እሩታ ስወዳቸው
እኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@@saadahsaaadah3402 ዉድ ደሚሪኝ
ዋለና ዋለኩም ተቀበል አላህ ወሚናወሚኩም
አብርሺ ልብ የተሰበረሰው ነበረ ፈጣሪበሩታ ካሰው ታምራላችሁ ፍቅሩን ብዝዝት ያርግላችሁ A&R❤❤❤
ወይኔ አብርሽ ስለሩታ የተናገረው በጣም ልብ ይነካል በሂወቱ እደምታስፈልገው ነው የሚያሳየው
Q
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብይ ጸም አደረሳችሁ ጻሙ የፍቅር የአንድነት አሜን አሜን አሜን አገራችን ሰላም ይሁንልን
በጣም ነዉ የደነገጥኩት አብርሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለ1445ኛው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን ❤🌹
እኳንአብሮ. አደረሰን አልሀምዱሊላህ. አሚንንንን
አሚን ያረብ እኳን አብሮ አደረሠን
እኳን አብሮአደረሰን ዉድ የእስልምና ተከታዮች
አብርሽ ወገብህን ጠበቅ አርገህ ጠብቃት😂😂😂😂😂😂😂
እናግዛት
ሰራችለት ዛሬ
መታደል ነው ።እያ የመዳም ቅሞች ወድም እህት አይወደንም ለብር ሴፈልጉ ነው ሜደውሎልዬ መታደል ነው በቁመና መተጋገዝ
እድሜ ለመዳም ቅመም ታዋቂ ሆናቺሁ.
😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍቅር የናፈቀን እኛ ነን አፍቅራ ሥታለቅስ አብርን አለቀሥን ፈመሡ
የመዳም ቅመም ያፍታል ያጋባሉ
ለምንእኛሥአንረዳዳም
ክክክክክክክ
አብርሽ እና ሩታን የሚወድ ብቻ 👍👍👍
Mubi midinew negeru😢😢😢
Mubii lebe lifeneda new negeregn
Yaberishen silk kuter sitegn
@@Yeshiigirmaሙቢ አይደለም ሌላነው ቻናሉ በሡ ሥም የሚነግዱ ናቸው 😂
mubii adellam
አብርሽ ወንድሜ ስለናንተ ደስ ብሎኛል
❤የኔ አሥተዋይ ዊናዬ❤💞
ዊይናየ አተም መልካም ሤት ይሥጥይ አሥተዋይ ነህ ደሞ በጣም በጣም ነው የምንወድህ በርታልን❤❤🎉🎉🎉🎉
Wina antem egzaber xiru set hisx egzaber
Damo comment layi sila ayu das bilonyal
ዊናችን ቡታጅራዎች ወርቆች ናችሁ
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ለአብይ ፆም አደረሰን /አደረሳችሁ
እንኳን አብሮ አደረሠን ለትንሣኤው በሠላም ያድርሠን♥♥♥
Amen enkuan abro aderesen❤
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደርስን❤❤❤❤❤
እች ክቢረ ቢስ እደ ፍቅር ለቤተሰብ ክቢር ይኖርሽ እች ልጄ ለምን እደሆነ ወለህ እጠለተሌው ፍቅርን ጊን ሙቼ እውደተሌው❤
😮@@karemaaa4945
ስለ እናንተ ደስ ብሎኛል የምወዳቹ❤❤❤❤
Bura wude❤❤❤
❤❤❤
በጣም ቡራየ
ብሩኪ🎉🎉🎉
❤❤
የኔወንድም ገና ብዚ ታያላቹ እወዳችዋለው🙏
ማርክየ
❤❤
በጣም ማርክየ
Mark comment sir sila ayu das bilonyal
ማርክየ በጣም ደስይላል
I'm Eritrean I live in Canada. When I saw the film for Abrish and Ruti I was not feeling good when ruti is crying. But today I'm so proud to see the real love of them.
በሳውዲ አረቢያ ነገ ሰኞ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ነው።
ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ለዚች ቀን ላደረሰን አልሀምዱሊላህ።
አልሀምዱሊላ
አልሀምድልለህ🤲❤
አልሀምዱሊላህ የኔ ውዱች የመዳም ቅመሞች አላህለተከበረወ ወር አደረሳችሁ አላህ ይገዛቸሁ
አልሀምዱሊላህ🎉
አልሀምዱሊላህ
ማርያምን በጣም ነው የደነገጥሁት
እንካን ለአብይ ፆም እና ለሞስሊሞች ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን
አሮመዳን ከሪም 🕌🕌🕌🕌 መልካም የሁዳዴ ፆም⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በእዉነት የድንጋጤ ልክ የለዉም በሰመአብ
አሚን አሚን አሚን እኳን አብሮ እዴረሰን ያብየፆም አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሚንንንንንን ማሬ
እናመሰግናለን የኔ መልካም ❤
አሜን አሜን አሜነ
የአብርሽና የሮታ ተከታታዮች አበይ ቴቪ ሶስት መቶ ሺ አስገቡሃል ዋው ድንቅታችሁ ደስ ሲል ፈጣሪ ሃይለያችሁ አብርሃምና ሳራ ትዳ 1:14 ር ይሁንላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🥰🥰🥰
የክርስቲያን እምነት ተከታይወች እንኳን ለአብይፆም አደረሳችሁ ፆሙ የፍቅር የስላም ያንድነት ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን
ደምርኝ ውዴ❤🎉
አሜን❤❤❤
Amen
❤❤❤❤❤
ሩታ ዊጉ መልኳን አጠፍው አውልቀሽ ጣይው እምትሉ በጸጉሯ በጣም ያምርባታል የኔ ቆንጆ
የሰው ነገር ምኑያምራል
😂😂
እኮ@@zemenaybaye7457
@@zemenaybaye7457ወወወዘ
ወር ወ
ወዠዠዠዠዠ
👌🤣🤣🤣🤣@@zemenaybaye7457
ሮመዳን ሙባርክ ⭐️🌙
ያአላህ ፁመዉ ከሚጠቀሙት አደርገን ያርብ⭐️🌙🥰
አሚንን
አሚን
አሚንንን
አሚን
አሚን ያረብ
የሰዉ ዉዴታ ያላቸዉ ምርጥ ጥንዶች A&Rየምትወዷቸዉ ብቻ💋🌹
አስደምርኝ ሙቤ መልካም ሰዉ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤A.R፡፡ስወዳችሁ
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ረመዳን ውስጤ ነው
የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና
ውብ የኸይራት ደመና
የሁላቸን ማንቂያ ድወል
ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ
የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ
ረመዳን
ፆማቸን ይማርካል
መልካም ተግባር ያረካል
ረመዳን በምን ይለካል
ኡማውን የሚያነቃቃ
በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ
ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ
መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤
ዉድ ደሚሪኝ 46:28
@@TemimaNasir-cv2jw እሸ
መልካም እረመዳን ❤
ውዶቸ ደምሩኝ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯🎉🎉🎉🎉
እንኳን ለታላቁ የአብይ ፆም ከደረሳችሁ ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ስለሀገራችን እንፀልይ 😢😢😢❤❤❤❤❤
መጀመርያ የክርስትና እና የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትልቁ ፆም ኣደረሰን👏
በመቀጠል ደሞ በአጭር ግዜ ወሰጥ የሰውን ቀልብ የገዙት የ2016 ምርጥ ጥንዶች ፈጣሪ መጨረሻችሁን የሳምረው ❤
የትናቹ የነዚህ እንቅዎች ወዳጆች እስኪ ኣንድነታችሁን ኣሳዩን👍
❤❤❤❤❤❤
ለቤንጤዎቹም በሉ አሳዘኑም 😂😂😂
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እኅታችን የነ ሩታዬንም መጨረሻ ቸሩ እግዚአብሔር ያሳምርላቸው ❤❤❤❤
❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ዋውውው ሩታየ ኣብርሽየ ከመጠን በላይ ነው እምወዳቸው ሩታየ ደሞ የኔ ጣፋጭ ለኔም የፍቅር ቅመሜ ናት እወድሻለው ሩታየ ልዩ ሴት በእውነት ❤የበለጡ ወደድኳቸው በማሃላቸው የሆነ የዝሙት ነገር የለብንም ሲሉ እመቤትየ እዴት ደስ እንደ ኣለኝ ❤ተመስገን ቀጥሉበት ተወዳጆቼ እህታቹ ከትግራይ ነኝ ብዙም ንእደኔ እናንተ እሚወዳቹ ሁላችንም እንወድችዋለን ጥል ዘረኝነት ኣይኑ ይጥፋ እንወደድ ብቻ መልካም ሮመዳን ለሞስሊሚ መልካም ዓቢ ፆም ኣርበዓ ለክርስትያን ተዋህዶ ብሰላም ኣጀምሮ በሰላም ያፈፅመናል እግዛኣብሔር❤
እሩታ እና አብርሽ በጣም ነው የሳዘናችሁኝ እንዴት መመሥገን ያለባት ልጅ ሣታመሠግኑ ሥላለፋችሁ በጣም አዝኛለሁ ሀይሜ ምርጥ ሠው ሀይሜ ባለውለታችሁ 💔
ዉድ ደሚሪኝ 25:30
የኢሥልምና ተከታዮች በሙሉ እኳን በስላም አደረሳችሁ 🌹💐🌷
እንካንአብሮአደረሰን
❤እኳን አብሮ አደረሰን❤
እካንአብሮአደረሰን🎉🎉🎉
አብርሸዬ የሰራህን ይሰጥህ አሰደነገጥከኝ እኮ ሩታዬ የኔ ፀባይ ሰናይ በጣም ነው የምወደሽ እውነትኛ አፍቃሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሽ ትገርማለህ ሁሉንም አመስግነህ እደት የመዳም ቅመሞችን ሳታመሰግኑ ታልፍላች
ብርሽን ሰጪ ዝብለሽ😂😂😂
😂😂😂😂😂
እንኳን ለጌታችን እና ለመዲኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለትልቁ ዓቢይ ጾም በሰላም አደረሳቸው አደረሰን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንድን ጨረሰ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲እንደሙ ለእስልምና እመነት ተከታዮች ለርመደ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ጾም የሰላም የፍቅር የአንድነት ጾም ይሁንልን ይሁንልችው 🤲እግዚአብሔር አምላክ ሀገራቸውንና ሰላም ይደረጋል🤲🤲🤲 አሜን ፫🤲🤲🤲
አሚን አሚን
ቲጂዬ እኮ ፍቅር የሆነች ሴት ነች እንዴት እንደምወዳት እኮ የኔ ውድ
ለመላዉ የክርሥትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፆም አደረሳችሁ
ኣሜን
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ለፍቅር ያለሽ ክብር ግን በስመአብ ትለያለሽ❤❤❤ በጣም ነው የምወድሽ
ደምርኝ ውዴ❤🎉
ያለፈችበት ነው ይገባታል
አብርሺ ብሏል የሄን ሁለት ቀን ብራክ አረጋታለሁ ብሏል አብርሺ ሩታ ብራክ አዲርጋው ነበር ብዲሩን ሊከፊል ነው ያቺን ልጂ በጥፊ የመታቻት ግዜ እንታርቅ አቢብላው ነበር የሄን ሁለቀን ጠብቁኚ ብሏል አብርሺ
አወወላሂብሏልበጣምጨቆኝነበርአሁንትዝአለኝወይሩታቻይዉእግድህ
@@rahmamohams4741 ተይ ብሏታል እንታረቅ እቢ አለቺ ቤተሰብ ጠብቁኚ ይሄን ሁለቀን እዳለው ብራክ አረጋት ተናግሮል ያቺን ልጂ በጥፊ ያጣመመቻት ግዜ
😂😂😂😂😂አርስቼው ነበር
አረልሞት ነው በጭቀት
❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ መልካም ፆም ይሁንልን እንዲህ ም ለሙስሊሙ እህቶቻችን ወንድሞቻችን መልካም ፆም
አየ አብርሽ የስራህን አሰደነገጥከኝኮ💞💞የኔውዶች በፍቅር ኑሩልኝ💞💞💞💞💞💞
ሩታዬ የኔ የዋህ አብርሽዬ አታስከፋት 😢😢😢
ረመዳን ሙባረክ
ሙስሊም ወገኖቻችን👏👏👏👏
አለነአለይክ
ሩታን ፕራንክ አታድርጋት የሚል አብርሽ
እንግዲህ ለወሬ ተመቻቸው