"አያንቱን በአካል አገኘናት" በ2 ልጆቿ አባት አሲድ የተደፋባት እናት! | Ayantu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 июл 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Комментарии • 423

  • @user-hq9ni9bz4h
    @user-hq9ni9bz4h Месяц назад +78

    የኔም የልጄ አባት እንዲህ ነበር የሚያስፈራራኝ ሲያገባኚም አስፈራርቶ ስኖርም ደፋብሻለሁ እንዳለኝ የእግዚአብሔር ጠበቀኝ እና አምልጬ ብን ብዬ ዱባይ ገባው ልጄን ጥዬ ከ9ኝ አመት በዋላ ተመለስኩ ልጄን ለእናቱ ሰጥቼ ስለነበር የሄድኩት እየረዳው አደገች ከዛ መጥቼ ልጄን ይዤ ደስ የሚል የተባረከ ባል እግዚአብሔር ሰቶኝ የምወደውን የሚወደኝን እየኖርኩ ነው በክብር የልጄ አባት ግን ለኔ በቆፈረው ጉድጓድ እራሱ ገብቶበት እየተሰቃየ ነው የእግዚአብሔር በቀል ይበልጣል እና እህቶቼ ከሚዝት ባል እራሳችሁን አትርፉ።

    • @asqw6481
      @asqw6481 Месяц назад +3

      ትክክ

    • @user-hb9vd4th6h
      @user-hb9vd4th6h Месяц назад +5

      ፈጣሪ አዉጥቶሻል

    • @user-ev4jj2yu3m
      @user-ev4jj2yu3m Месяц назад +1

      ምን ሆነ እሱ ሞተ. እንኩንም ተርፍሽ ውዴ

    • @user-rg7jf6dq2p
      @user-rg7jf6dq2p Месяц назад +2

      enkn alh rdase🎉🎉

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 Месяц назад +1

      Enkan beselam Egzabhar amlak awetashe Egzabhar ymesgen ❤

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 Месяц назад +46

    ብስሚላህ ምን አይነት አውሬ ሰው ነው የልጆቹን እናት አሁን ልጆቹ ሲያድጉ ምን ይሉ ይሆን 😭😭😭😭

    • @aminasurur2523
      @aminasurur2523 Месяц назад

      ይበቀሉታል አላህ ካልቀደማቸው

    • @user-kc3rz6ej4u
      @user-kc3rz6ej4u Месяц назад

      Ehee wushaa cinkelatem yelehuum 😢😢 cinkilat binorow immaa ayadergem😢😢 ayzosh fetry yerdash ni fayyitaa hunduu harka rabbii jiraa ayzosh

  • @qmazpg6587
    @qmazpg6587 2 месяца назад +40

    አቤት የመጨረሻ ግዜ ደረስን አላህ ይጠብቀን ከእንድህ አይነት ሰው በላ ይጠብቀን!!ያረብ

  • @medinajibreel3556
    @medinajibreel3556 Месяц назад +59

    ጋዜጠኛዋ ሰውነቷን ስትነካኪያት እንዴት ደስ እንዳለኝ ።ድርጊት ከቃላት በላይ ነው።

    • @shemimamusa6709
      @shemimamusa6709 Месяц назад +3

      Ene rasu I love you 😍 gazetegnawa

    • @TigistDejene-es8ms
      @TigistDejene-es8ms Месяц назад +1

      ጋዜጠኛ መና ገና ወጣት ሆና ታለንት ያላት ልጅ ነበረች ለሰው ቅርብና ሰው ወዳድ ናት አውቃታለው ❤❤❤❤❤

  • @AaaBbb-et7zg
    @AaaBbb-et7zg Месяц назад +27

    አላህ ከሁሉም በላይ አልቆ የፈጠረዉን ክቡር የሆነዉን የሰዉን ልጅ አካል የምታ በላሹ ሰዎች አላህ አይማራችሁ እህቴ ለአላህ የሚሳነዉ የለም አላህ ያሽርሽ

  • @tgze2435
    @tgze2435 2 месяца назад +31

    የዉሻ ቁስል ያርግልሽ እህቴ ፈጣሪ የስቃይ ዘመን ያርግበት ይሔ ቆሻሻ ለልጆቹ እናት ይህንያህል ጭካኔ እዝጎ ማህረነ😭😭😭😭😭😭

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад +1

      😢😢😢😢😢 በጣም ነው ምታሰዝነው አላህ ይመራት እሱም አላህ ያስራውን ይስጣው ይሄ አውሬ ጨካኝ 😢😢😢😢

  • @mekamohamed128
    @mekamohamed128 Месяц назад +15

    እህ 😢😢😢 የኢትዮጵያን. ወዶች. እጅግ. ጨካኝ ና. አረመኔ ናቸው. እኔ. ብዙ. አገር. አይቻለሁ ግን. የኢቶ. የተለዩ. ናቸው. ለሴት ልጅ ያላቸው ንቀት በጣም ያስጠላል 😢😢😢

  • @zehara53o
    @zehara53o 2 месяца назад +18

    አላህ ጨርሶ ያሽርሽ ሚስኪን ምን አይነት ጭካኔ ነው እናት እህት የለውም አፈር ይብላ እና የልጆቹን እናት ይሄ ጭራቅ አውሬ ነው ሰው አይደለም አላህ ይድፋው ኢንሻአላህ ያረብ 😥

  • @ffsadf9690
    @ffsadf9690 Месяц назад +5

    የጁን ይጨድ የሰቀቀን ህይወት ይግጠመው ኡፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Месяц назад +14

    ኸረ እባካችሁ እናንት የአበሻ ወንዶች እባካችሁ እባካችሁ ለሴቶቻችን ለህቶቻችንን ሰላም ስጡልን አይበቃም ወይ እስከመቼ ነው ይሄ ግፍ የሚቀጥለው ህግ የለም በአገሩ ማለት ነው?? ፍትህ ፍትህ ለኢትዬጵያ ሴቶች አሁንስ ይሄን ማየት ያማል ልብ ያደማል

  • @ZahraAbdu-cp5ku
    @ZahraAbdu-cp5ku Месяц назад +5

    በወሮሞኛ አይቼ አልገባኝም ነበር አንድ ዶ/ር ለቆት አላህ ያሽርሽ የውሻ ቁስል ያርግልሽ የአላህ እንዲህ አይነት አደጋ አላህ ይጠብቀነ ሁላችንም😢

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 месяца назад +17

    በጣም ነው ስታሳዝነው😢😢😢አይዛሽ እህቴ😢😢

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Месяц назад +7

    💔💔💔💔💔💔💔 ፈጣሪ ሆይ በምረት እያት ልቤን ስብር አረገችው እንዴት ብዬ ላፅናናት ላበርታት ፈጣሪ ይወድሻል አያንቱ ተንቀሳቅሰሽ ማየት እራሱ ተመስገን ነው 😢 ሁፍ ቃል አጣው

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад +11

    የኔ ሚስኪን አላህ ይመርሽ ያራብ 😢😢😢😢 እሱንም አላህ ያስራውን ይስጣው ይሄ ጨካኝ አውሬ 😢😢😢😢

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 месяца назад +14

    አበቱ ማረን ይቅር።በለን።ለማየትም ለመስመት ይከብደል💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @meridzew
    @meridzew Месяц назад +21

    ይህ ሰው ምንም ዓይነት በደል ቢትፈጽምበትም የልጆቹ እናት ስለሆነች ፊት ቷት በሠላም መሽት ነበረበት። ይህ ሰው እረመኔ እጅግ በጣም ጨካኝ አስቃይቶአት ልገላት ነበር ማለት ነው ። ፈጣሪ ግን ሕይወቷን አትርፎላታል። ብዓለም በቃኝ ጭለማ ቤት ምንም ዓይነት የፀሐይም ሆነ ስለ ብርሃን የሚባል ሳያይ ዕድሜዉን በዝያዉ እንዲያሳልፍ ልፈረድበት ይገበዋል።

    • @user-qv9qz2bg3k
      @user-qv9qz2bg3k Месяц назад +2

      ወላሂ የጁን ማገኘት አለበት ወላሂ

  • @enanu7590
    @enanu7590 Месяц назад +8

    የመጨረሻ የቅናት ሰይጣናዊ መንፈስ የተጠናወተው ነው ፈጣሪ የስራውን ይስጠው አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Месяц назад +5

    አቤት የጭካኔ ጥግ ምን ደስታ ያገኝ ይሆን ፈጣሪ ለልጆችሽ እንኳን አተረፈሽ አሁንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እንደዚህ ክፉ አይነት ሰወች ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Месяц назад +1

    አላህ አፊያ ያርግሽ የልጆችሽን እድገት ጤና በራስሽም ጤና ተደስተሽ አዲስ ኑሮ ትኖራያለሽ እንሽእላህ 🙏❤❤

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Месяц назад +5

    የዚህች ሐገር ሕግ እንደገና መታየት አለበት የሕግ ክፍተት ይመሥለኛል ወንጀልን ያሥፋፋው

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Месяц назад +1

      ህግ ወንጀለኛን ይቀጣል እንጂ ወንጀል መስራትን አይከለክልም

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Месяц назад +6

    እደው መለያየት እያለ እደዚ የሰውን ሂወት ማቃጠል ማን ደ ዱ እንዴት ያማል በጣም የጭካኔ ጥጎ ነው እውነት ያማል በጣም የኔ ቆንጆ እንካን አላህ ማረሽ ለ ልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ❤❤❤❤

    • @user-bj1fx4nn6s
      @user-bj1fx4nn6s Месяц назад

      Keyt medr new endzghi yemdrghui sew yetftrut??????? Sew nchew gine??? Ena sew aymslygm bsew amshal yetferlwu yehona metfo mnfse nachew ..endhit sew bsew lgy endzghi chlo tadrghal????? Egzho egzabhier yemaresh yeftersh 😢

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 2 месяца назад +11

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ!!!እእእእ ያሳዝናል!!!!!!

  • @Hibeste
    @Hibeste 2 месяца назад +31

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ የነገው ቅዱስ ገብርኤል ከሚገጥማችሁ ችግር በሙሉ በክንፍ ይከልልላችሁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ደሞ ደምሩኝ🙏

  • @zeritutube
    @zeritutube Месяц назад +6

    ከባድነወ ከደነዝህ አይነቶች ጨካኝ ፈጣሪ ሰዉረን ጥሎ መሄድ እያለ መለያየት እያለ የልጆቹን እናት😭😭ፈጣሪ ያቃጥለዉ

  • @Tybatube
    @Tybatube Месяц назад +1

    ይችን ፀሁፈ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አሜን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Месяц назад +2

    አያንቱ ጅግና ነሽ አይዞሽ ቤተሰቦቸ ተባርኩ መና አድናቂሽ ነኝ አቀራረብሽ ❤❤❤ እናመስግናለን።

  • @sanaaosanaa8399
    @sanaaosanaa8399 2 месяца назад +6

    እግዚብ ሔር ይማርሽ የእኔ እናት 😢😢😢

  • @makimak3054
    @makimak3054 2 месяца назад +5

    አቤት እግዚአብሔር ይይለት ምንስ ይባላል እውነት ህይወቷን ማበላሸቱ 😢😢

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Месяц назад +1

    የኔ ውድ አይዞሽ እሺ መንፈሰ ጠንካራ ሁኚ ነገ ሁሉ ውብ ይሆናል እሱን የላይኛው ጌታ ይፍረድበት ፈጣሪሽን አመስግኚ ለልጀችሽ አተረፈሽ እባካችሁ የኢትዬጲያ ወንዶች እረ ወደ ህሊናችሁ ተመለሱ በሰላም መለያየት እያለ ለምን ይህን ያህል ጭካኔ በቃ ይበቃል 😭😭😭😭😭

  • @TtTt-xp6rh
    @TtTt-xp6rh Месяц назад +1

    እመቤቴ ማርያም ሁሉንም በሰላም በሰናይ ትፈፅምልሺ እህቴ የሰዉ ልጂ እንደሆነ እርሰ በራሱ የተጨካከነበት ዘመን ጌዜ ሆናል መዚህ ምድር ፍርድ የለም በሰማይ ግን ማንኛቺንም ፍርዳቺንን ከፈጣሪ እንቀበላለን 😢😢😢😢 ❤❤❤❤ አይዞሺ ሁሉም ነገር በፈጣሪ ቸርነት ይፈፀማል አንቺን ሳይሆን ልጆቹን ነዉ የጎዳቸዉ

  • @mamituyegezu4474
    @mamituyegezu4474 Месяц назад +1

    ጋዜጠኛ አንቺን አወኩሽ በድምፅሽ ጀግና ነሽ ደስ የሚል ድራማ ተዉነቫል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Месяц назад +1

    አልሐምዱሊላህ ፈተና ነው እንሽእላህ 🙏 ሁሉም ነገር ይስተካከላል ።

  • @user-ie5rg4hg7c
    @user-ie5rg4hg7c Месяц назад +1

    እግዚአብሔርን ፈፆሞ ይፈውስሽ የእኔ እህት እጅግ በጣም ነው የሚያስለቅሰው

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 2 месяца назад +7

    ስታሰዝን የኔነት እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እግዚአብሔር አምላክ የስራውን አስጣው😢

    • @melukongio5148
      @melukongio5148 2 месяца назад

      በጣም የኔ ናት 😢😢😢እረ አሁንስ እኛም እናሳዝናለን ነገ ምን እንደሚፈጠርብንን እናውቃለን

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 месяца назад

      😢😢😢😢😢😢😢​@@melukongio5148

  • @gfg4073
    @gfg4073 Месяц назад +5

    አቤቱ አምላኬ ሆይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AskAsk-iy4ql
    @AskAsk-iy4ql Месяц назад +2

    በጣም ባለጌ የልጆቹን እናት ሞታስ ቢሆን የልጆቹ የቲም መሆንስ አያሳዝነዉም አኡዙቢላህ ሽ ግዜ ብትበድል እንኳ የልጆቺን እናት በዚህ ልክ ከአንድ መስሊም ወንድ የማይጠበቅ አላህ ከዚ ከሷ ህመም የበለጡ በዱኒያም በአሄራም ያቃጥለዉ ሴት ልጅ ትልቅ ክብር የሚሰጣት እናትም እህትም ልጅም እኮናት በጣም ያሳዝናል😢😢😢 እንኳንም አላህ አላህ ከሞት ያተረፈሽ ለልጆቺን እህታቺ 😢😢

  • @Munakassa258
    @Munakassa258 Месяц назад +1

    የኔ እናት ህህህህህህ ምነው እመምሽ እመሜ ነው የኔ ቆንጂ አረመኔ የልጆችን እናት እግዚአብሔርመልስ አለው አይዞሽ

  • @user-nf1cq7se5c
    @user-nf1cq7se5c Месяц назад +7

    አላህየጁንይሠጠወያረብየኔእናትአላህያሸረሸወደ

    • @Demozbelhu
      @Demozbelhu Месяц назад

      ፈጣሪ ጨረሰሶ ይማርሽ እሱም የዘራውን ይክፈለው ፈጣሪ

  • @user-hb3is2vz7k
    @user-hb3is2vz7k Месяц назад +5

    አላሐ ጨርሶ ይማርሽ

  • @user-vy1bx7sl5t
    @user-vy1bx7sl5t Месяц назад +2

    አይዞሽ እህቴ ድነሽ እንድትመለሺ እግዝአብሄር ይርዳሽ

  • @rahaldemis442
    @rahaldemis442 2 месяца назад +4

    የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @Ryan-km3yd
    @Ryan-km3yd Месяц назад

    አላህ ጨርሶ ያሽርሽ እህቴ የሀሳብሽን ያሳካልሽ
    መናዬ ምስጋና ይገባሻል አላህ ይጠብቅሽ

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 2 месяца назад +5

    ፈጣሪ ይማርሽ እሕቴ

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Месяц назад +1

    የኔ እህት አላህ ጨርሶ ያሽርሽ እንኳን ሂወትሽ ተረፈ እሱን አላህ በዱኒያ ያቃጥለው በአሄራም አይቀርለት ምን አይነት ጭካኔ ነው በዚህ ደረጃ እልጆቹ እናት ላይ የጨከነው እንደዚህ አይነት ጭካኔ ተሰምቶ አይታወቅም

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h Месяц назад +1

    የኔ ዉድ አያቱዬ አላሕ አፊያሽን ምልሥ ያድርግልሽ💝መናዬ በጣም ጎበዝ ሤት ነሽ አቅፈሽ ሥለሣምሻት እዴት ደሥ እዳለኝ💖

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 Месяц назад +1

    አብ ሽር እህቴ አሁንም ድነሽ ካቺ ብዙ እንጠብቃለን አላህ እንኳን አላህ አተረፈሽ አሁን ከዚህ የበለጠ ተሽሎሽ ለኛ ለሴቶች ሞትቪሽን እንደምትሆኝልን አል ጥርጥር የላኝም አላህ ከተብዳዮች ጎን ነውነ አብሽሪሪ

  • @user-xv9cc6te3j
    @user-xv9cc6te3j Месяц назад

    ፈጣሪ የልጆችስ አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ ያቀድሽውን አላማ ለመፈፀም አላህ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ አይዞሽ!!

  • @SururMubesher
    @SururMubesher Месяц назад

    አይዞሽ እህት ዋናው በህይወት እንኳንም ተረፍሽ አላህ የተሻለ አፊያ ያድርግሽ።

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej Месяц назад +1

    እግዛብሄር ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽ እህቴ የሴት ልጅ ጥቃት ሊቆም ይገባል አገሪቷ ጥቃት ፈፃሚዎች ላይ ከባድ ቅጣት ህግ ማውጣት አለባት ጊዜ ይርዘም እንጅ የእጁን ማግኘቱ አይቀርም እውነት ነው ወንድሜ ያለው ሴት ልጅ የባሠ ነገር ካልገጠማት ቤቷን ትዳሯን ጥላ አትሄድም ቤተሰብ ማዳመጥ አለበት

  • @zabibazabiba1254
    @zabibazabiba1254 Месяц назад +1

    ወይኔ ሰውን መመን ከንቱ አይዞኝ እህቴ አላህ አፊያሽን ይስጥሽ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lubabatofike2067
    @lubabatofike2067 Месяц назад

    አላህ አፊያ ያርግሽ አብሽሪ አላህ ሰበቡን ለኸይር ያድርግልሽ የማትነደሚበት ሐያት ይወፍቅሸ

  • @konjitm9623
    @konjitm9623 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ጨርሶይማርሽ

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Месяц назад

    Egziabher yimarsh 🙏

  • @zinab8199
    @zinab8199 Месяц назад +1

    ማነን እንመን አይይ የኛ ስቃይ አላህ ያሽርሽ ኡፍፍ

  • @salamdiras6647
    @salamdiras6647 Месяц назад +1

    ወይ እኔስ ቃል አፀዉ
    እህቴ ላንችግ ፍፁም ፈዉስ ይሁንልሺ❤❤

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Месяц назад

    የኔ እናት ጋዜጠኛቱ በጣም ጥሩ ሰው ነች ስዳብሳት እንደት ደስ አንዳለይ

  • @rahmt2392
    @rahmt2392 Месяц назад +1

    ያረብ የእኔ ሚስኪን በጣም ነው ይዘኩት ወላሂ ያረብብብ ኢላሂ ይስራውን ይስጠው ያረብ የእኔ ጌታ ምን አይነት ክፊ ሰው ቢሆን ነው ግን ሱባሃናላህ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u Месяц назад +2

    ወንዶች ሴት ልጅ ላይ አሲድ የምትደፉ እናንተ ወንድ ሳትሆኑ የሰው ሴጣኖች ናችሁ አቅማችሁን ሴት ልጅ ላይ በአሲድ የምታሳዩ ወንዶች ካንተ የደፋህባት ሴት ጀግናናት, ሲቀጥል በእውነት ክብር ያላቸውን ወንዶች አትመጥኑም። ለሴት ልጅ እና ለእናታቸው ክብር ያላቸው ወንዶችን ባየንበት አይን እንደእናንተ ሴት ላይ አሲድ ሚደፋ ወንዶችን ማየት ያሳፍራል ለእናንተ ትልቅ ቅጣት ያስፈልጋችኋል ። መንግስት አልባ ሀገሬ የሴቶችን መብት የማይጠብቁት ወንዶች እንዲፈጠሩባት ሆናአለች, እኛ ሴቶች የሴቶች መብት እንዲጠበቅ የሴት መንግስት እንዲመረጥልን ስልጣን ላይ እንድትመጣ የማድረግና መብታችን እንዲከበር ማድረግ የእያንዳንዷ ሴት ሀላፊነት ሊሆን ይገባል!!

  • @user-zb2jm9id3f
    @user-zb2jm9id3f Месяц назад

    በጣም ያሳዝናል እህቶቻችን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዝጥኛው ጅግና ሴት ነሽ ❤❤

  • @saadahsaadah9872
    @saadahsaadah9872 Месяц назад +6

    አላህ ሙሉአፋሽንዪመልስልሽ

  • @mimitube9595
    @mimitube9595 Месяц назад +1

    ሰማይና ምድርን ያቆመው መዳኒያለም ዘመንህን ሁሉ ያለእረፍት ተቀዝብዘህ ህሊናህ እረፍት አያግኝ ተቃጠል መዳኒያለም በምድርም በሰማይም ሲኦል ያርግብህ እኔ ተገበገብኩ ለሱዋ አይዞሽ የኔናት ፈጣሪ ያተረፈሽ ለምክንያት ነው 😢😢😢😢😢😢ኡፍ ቃል አጠረኝ እኮ ለማውራት

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn Месяц назад

    እህቴ አሏህ ያሽርሽ ያረብብብብብ በራህመቱ ያከሪም

  • @rozantube2640
    @rozantube2640 2 месяца назад +4

    Ayeshe ynawed Allah hrsaw ymreshe❤❤❤❤

  • @Saudi-gx3by
    @Saudi-gx3by Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ ምን እደምል አላቅም ብቻ ሁሉን የሚውቅ ልኡል እግዚአብሔር ይፋረፍልሽ 😭😭😭😭😭

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk Месяц назад

    ያርብብብብ አላህ ጨርሷ አፊያሸን አላህ ይመልሥልሺ እህቴዋ አብሸሪ እንዃን አላህ አተርፈሺ አይ ጭካኔ አይ ፀፀቱ አላህ ቀልብ ይሥጥህ ባልተብየ እሥኪ ምንተጠቀምህ ሡበሀን አላህ

  • @ghdh7067
    @ghdh7067 Месяц назад

    ወይኔ እህቴ አላህ ያሺርሺ መደሃኒቱ ይግጠምሺ ያአላህ አንተ እርዳት አይዞሽ እህቴ ❤

  • @user-bv9xz7cn1i
    @user-bv9xz7cn1i Месяц назад +1

    Bela Rebi eseret Habu Alhamdulila geru beg dua'sa ageenye

  • @webetr-vt7nl5zh4k
    @webetr-vt7nl5zh4k Месяц назад

    የኔ እህት አይዞሽ የእጁን ያገኛል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Месяц назад +1

    እናት የሆኑ ወንዶችም አሉ ሁሉንም ወንዶች ማጠቃለል ልክ አይደለም።እባካችሁ እናስብ።ባንዳንድ ስይጣኖች ሁሉንም እናካትትም

  • @tigistgetachew9176
    @tigistgetachew9176 Месяц назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ድነሽ በሰላም ተመለሺ አይዞሽ ።

  • @user-vo3ut1gg6n
    @user-vo3ut1gg6n Месяц назад +1

    እሷ ብቻ ሳኮን ልጆቿም እህት ወድሞቿም ወላጆቿም የቅርብ ጓደኞቿም እኛም ነኝ የተቃጠልነዉ እጅጉን ልቤ ተሰብሯል አያንቱ እህቴ አላህ የዊሻ ቁጥል ያድርግልሽ እህህህህህህህህህህህህህህህህ

  • @ZahraUmer-vn1de
    @ZahraUmer-vn1de Месяц назад

    ሱብሀን አላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አላህ አፊያሽን ይስጥሽ ሴት ልጅ የውዱ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደራ ናት አንዳንድ ወንዶች አደራችሁን ጠብቁ አላህንም ፍሩ

  • @HusseinMuhammed-tt3rn
    @HusseinMuhammed-tt3rn Месяц назад

    ሱብሀን አላህ እህቴ አላህ የመልስች አይዞሽልኚ አላህ የላቅነው ባልሽ የዚህን ያሀል ጭካኔ

  • @ShatuSh
    @ShatuSh 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢😢

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 Месяц назад +1

    ፈጣሪ ይርዳሸ

  • @ritalema9810
    @ritalema9810 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ እናቴ😥😥

  • @user-eq9vi8rr2j
    @user-eq9vi8rr2j Месяц назад +3

    አላህ ያሽርሽ

  • @user-kv7gn5wo1h
    @user-kv7gn5wo1h Месяц назад

    ያማን በጣም የውሻ ቁስል ያድርግልሽ እህቴ ኧረ ፈጣሪ ድፍት ያድርገው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @murahussain3979
    @murahussain3979 Месяц назад

    አላህ ከእንደዚህ ዓይነቱን ባል እረ እንደዚህ ዓይነቱን አውሬ ከምድር ያጥፋልን ያረብ

  • @AminaSeid-mv1nf
    @AminaSeid-mv1nf Месяц назад

    ላኢላሀኢለላህ ሱብሀንነላህ የኛ ነገር አላህ የጁን ይስጠው ግን ሰወቺዬ በውበታቺን አንኩራ ውበት ፈራሽ ነው

  • @user-ed3ye4pm6c
    @user-ed3ye4pm6c Месяц назад +4

    አሁን እሄ ተፈልጎ ቢገደል ጥሩ ትምርት ይሆን ነበር ለሌሎችም ግን ህግ የለም

    • @asqw6481
      @asqw6481 Месяц назад +3

      ወንድምዋ ባለፈዉ ገድዬዋለሁ ብሎ ቪድዮ ሰርቶዋል

  • @aidadelteil691
    @aidadelteil691 Месяц назад +1

    Egezabeyer yebarkese

  • @user-kc1zr7pi3n
    @user-kc1zr7pi3n Месяц назад +1

    ረሱል ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም ሴትንጂ አደራ ብለዊለ በጠብ መካከል እንኳን የሰወልጂ ፊት እንዳትነኩ ብለዉ ከተናገሩ ቧሀላ ሱበሀንአላህ አሏሁሙስታአን

  • @zahrhm9524
    @zahrhm9524 2 месяца назад +3

    ያአላህ

  • @Metiwollo5
    @Metiwollo5 Месяц назад

    የኔ ቆጆ አብሽሪ ለኸይር ነዉ አላህ አፊያ ያድርግሽ የሀቢብቲ 🌹

  • @gannathgannath357
    @gannathgannath357 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይርዳቹ ።ፈጣረ ከናተ ጋር ይሁን

  • @hyaitr8929
    @hyaitr8929 Месяц назад

    ሱብሀን አላህ አላህ ሙሉ።አካልሽን ይስጥሽ ልጆቺሽነም አላህ ያሳድጋቸው

  • @genetgeni533
    @genetgeni533 Месяц назад

    መጨረሻሺን እግዚአብሔር ያሳምረው

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Месяц назад +1

    ውሽት ነው አልተባለም ነበር እዴ???ሱብሀነላህ አይ ጭካኔ ፣አይ ድድብና፣አይ መሀይብነት እዲህ ያስደርጋል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ ለሱም የስራውን ይክፈለው🥹

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Месяц назад

    እህቴ አላህ ሙሉአፈያሺን ይመልሰልሺ
    ግን አሁን የት ደረሰ

  • @user-hs4ol4qk4r
    @user-hs4ol4qk4r 2 месяца назад +1

    ምን ብየ ልጣፍ የአላህ እህቴዋ ምል ልበልሸ አይ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xn5up5ml5c
    @user-xn5up5ml5c Месяц назад +1

    አኡዙ ቢላህ ከንደዚህ አይነት ሰው አላህ ይሰውረን

  • @user-lx4ty5sy2k
    @user-lx4ty5sy2k Месяц назад

    ወላህውላ ወላቁወተ ኢላ ቢለሰህ የኔህት አብሽሪ ኢነ አሏህ ይሁብ ሰባሪን ሻኩር አላህ ያሽርሽ የምድር የሰማውፈጣፊ ብቸኛየሆነው የፍጥረታለሙ ፈጣሪ አሏህ አላህን ለምኘው እሱ ሰሚና አዋቂነውና አለህ ከበር

  • @MohamedAhmad-rj4ld
    @MohamedAhmad-rj4ld Месяц назад +1

    الله يشفيك ويعافيك يارب 😭💔

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx Месяц назад +2

    Rabbi sii haa Fayisu Ayantu koo uuuuuuuuuuffffffff 😢😢😢😢😢😢

  • @sameera8763
    @sameera8763 Месяц назад +1

    Yaa rabbii caraa mucatii italaa hadhaa tiyaa abashirii ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @user-yt3lv2ih7p
    @user-yt3lv2ih7p Месяц назад

    አይይ ክፋት አይይ ቅናት እግዚአብሔር ይማርሽ የኔናት😢 ልቦና ይስጠው

  • @EmebetMezegebu-ir9jq
    @EmebetMezegebu-ir9jq Месяц назад

    ፍት ለአያንቱ ፍት ፍት ፍት

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Месяц назад +1

    ጌታ ኢየሱስ በማያልቀው ምህረቱ ይፈውስሽ