ዘግናኝ ታሪክ | ልጆቼን ለማ..ድ ቢላ ገዝቼ ነበር | ከ18 ዓመት በታች ልጆች እንዳያዩት!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    እግረኛው ሚዲያን ይደግፉ gofundme.com/6bcg2
    በኢትዮጵያ ብር ማገዝ ለምትፈልጉ ከስር ባሉት የባንክ አካውንቶች ተጠቀሙ
    ንግድ ባንክ
    1000067563259
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ዳሸን ባንክ
    5155131542011
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    አዋሽ ባንክ
    013201211642800
    ተክለሃይማኖት አዳነ
    ለበለጠ መረጃ
    0946707555
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
    gofundme.com/6bcg2

Комментарии • 230

  • @EgregnawMedia
    @EgregnawMedia  10 месяцев назад +7

    gofundme.com/6bcg2

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 10 месяцев назад +32

    በጣም የዋህ ሰው ነች ታስታውቃለች እመብርሀን ከጎንሽ ትቁምልሽ!!!!

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 10 месяцев назад +41

    የኔእናት ክፍ ሰው አሳብዶአታል እሁን መጠንከር ነው ያለብሽ 😢ተክለሀይማኖት የኔ ታሪክ ቁልጭ ብሎ ታየኝ የደካማ ወንዶች መገለጫ ነው 😢😢የስህነ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋታል😢😢😢

    • @MuluDessie-z7u
      @MuluDessie-z7u 10 месяцев назад +1

      Anchem ayzosh yene konj egzabhere talke new

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn 10 месяцев назад +3

      @@MuluDessie-z7u የኔማ ከዚህም ይብሳል እመብርሀን ከጎኔ ሆና እያለፍኩ እገኛለሁ ወንዶች ሰው መሆናቸውን እጠራጠራለሁ 😢😢😢

    • @edali369
      @edali369 10 месяцев назад

      Teyu teregagi DN tyu genzebhs litfabish blo new Setan. Wedebetekristan tetgi. Yesus metetu seytanu yafrsew. Amen

  • @tamirusahile1369
    @tamirusahile1369 10 месяцев назад +6

    አንዳንድ ጊዜ የሚሰማው ነገር በሙሉ የሚከብድ ነው በዚህ
    በሰለጠነ ዘመን በዲኤንኤን
    መገላገል አያለ ተልካሻ ነገር
    ውሰጥ መግባት አያስፈልግም
    ለማንኛውም ለሁለቱም ልቦና
    ይስጣቸው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 месяцев назад +10

    እሔ ሁሉ ከእግዚአብሔር ስላራቅን ነዉ በሱባኤ መጣይቅ ነዉ መማህር ተስፈዬ አብራ ገጠመኝ አደመጡ ከመገበታች በፈት ትደራችን ጠበቁ ❤❤❤

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 10 месяцев назад +2

      እውነት ነው

    • @SamsonAmdu
      @SamsonAmdu 10 месяцев назад

      መምህር ተስፋዬ ምናምን ምድረ መተታም

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 10 месяцев назад

      @@SamsonAmdu ያራሰችዉ ሰራ ለሰዉ አተሰጡ ማመህር ተሰፈዬ ደበተራች መቀዉም ነዉ ፀሎት ቤት ሰርታች ሰገዱ ማመህር ተሰፈዬ ሰሙ ሰጣራ ሰይጣን የንቀጠቀጠል

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 месяцев назад +6

    በጣም ያማል የሴት ልጂ መከራ ስቃይ መቼ ነው የሚቆመው አይዞሺ የኔ እናት እግዚአብሔር ሀቅሺን ያውጣልሺ ሰውየ ወዶ አይደለም ሚስቱ ጠቋይ ቤት የምትሄድ ከሆነ እኮ ግልፅ ነው ሰላም እዳትሆኑ መታባችሁ ነው ሶ ባልሺም አንቺም ፀበል መጠመቅ ነው መፍትሄው

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 10 месяцев назад +5

    ሁላችሁንም ያበጣበጠቻችሁ የዛቸችብሽ ሴት ናትና ንስሀ ገብታችሁ ፀበል ይፈታዋል ፣እሱም ጤና የለውም !!!!

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 10 месяцев назад +5

    ወይ ፈተና እኔ ባለቤቴ ሲበዛ በጣም ቀናተኛ ነው ከ 3አመት በፊት ካልወለድሽ ካልወለድሽ ብሎ በፈጣሪ ፈቃድ እኔም ልጅ አርግዤ ወዲያው በ3ወር አካባቢ የኔ ላይሆን ይችላል ሴራሚክ የሚሰራ ልጅ አለ ከሱ ነው ብሎ ተው እመነኝ ብለውም አላምንም አለ ብለምነው ብምልለት አርሴማ ገዳም ሁሉ ወስዶ ሁሉ ካንተ ውጪ ወደ ሌላ አልሄድኩም ብለውም በፍፁም አላምንም አለኝ በመጨረሻም አልቅሼ አርሴማ ሄጄ ኡኡ ብዬ እሱ ሳይሰማ አስወጣሁት ባለማመኑ ምክንያት ያልሆነ ውሳኔ ወሰንኩ ሁሌም ሰላም ከሚነሳኝ ብዬ እሱ ሳያውቅ
    ዛሬ ግን ሌላ ልጅ በድጋሚ ወልደን በሰላም እየኖርኩ ነው ውስጤ ግን ያዝንበታል አንድ ቀን ቀኑ የሆነ ግዜ እነግረዋለሁ ለንስሀ አባቶች ተናግሬ እኔ ንስሀ ገብቸበታለሁ ከባድ ነው እነሱን ማሳመን ፈጣሪ ይርዳሽ ፈጣሪ የሚረዳሽንና የሚያምንብሽን ያህል እነሱ አይረዱሽም

  • @amefke2069
    @amefke2069 10 месяцев назад +4

    ተክልዬ ምክር ትሰማለህ ዛሬ በጣም እረጋብለህ አዳምጠህ ነው የምጠይቀው በተረፈ እህቴ ጉዳትሽ ተሰምቶኛል አይዞሽ ነገ የተሻለ ቀን አለ

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 10 месяцев назад +1

    የኔ እናት የእውነት ጌታ ይፍረድልሽ እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽን ያስታቅፍሽ
    ተክሌ አደራሕን እስከመጨረሻው እርዳት እውነቱንም አውጣላት ሚድያ ላይ መቅረቧ ፋይዳ የለውም ከሰውዬውጋ ያለውን ችግር ፈቱላት

  • @etsegenetbelew8150
    @etsegenetbelew8150 10 месяцев назад +8

    እኔ የገረመኝ የኔ አይደለም እየተባለች ልጇን ተሰቃይታ ሞታ ሰው ሌላ እርግዝና ሌላ ችግር ይፈልጋል እንዴ ምናለ ሁለቱን በሰላም ብታሳድግ ልጇቹን ባታሰቃይ እልህ እኮ አይነት አለው አረ ሴቶች ልቦና ይስጠን!!!ለማንኛውም በሰላም ይገላግልሽ ፈጣሪ

  • @tsigehagosabay5198
    @tsigehagosabay5198 10 месяцев назад +10

    የኔ እናት ቤትሽንም አትሽጭ ፣ልጅሽንም አታስመርምሪ ልጅሽ ያንቺ ናት ልጆችሽን አሳድጊ በፀሎት ትጊ ፣ጠንቋይ መዘዝ ነው

  • @AmanuelDeguale
    @AmanuelDeguale 10 месяцев назад +2

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ይሄ ሰው ካቺ በፊት ትዳር ይኖረው ይሆናል ወይም በየሀገሩ ስለሚዞር አፍቅሮ ይሆናል ወይም በትዳራቹ የሚቀና ሰው አጀሰብ አርገውበት ይሆናል ያቺ ታሪክ የብዙ እህቶቻችን ጉዳይ ነው ያልፋል አይዞሽ ለእርኩስ መፈስ እራስሽን አትስጪ ፈጣሪ ካቺ ጋር ይሁን

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 8 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ ይሄ ሰው ካቺ በፊት ትዳር ይኖረው ይሆናል----

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 10 месяцев назад

    ሰላም እግረኛው በርታ እህታችን አይዞሽ የሰው ልጅ ፈተና ማለቂያ የለውም ታገሽ የተዋሕዶ የእመብርሐን ባርያ ነሽ የባለቤትሽ ነገር ችግሩ ቃል አለ መፅሐፍ ላይ ሰው ሆይ እንደ መጀመሪያውም ሳይሆን እንደመጀመሪያውም ሳይሆን እንደ መኻከለኛው አድርገህ ብላ ተብሎ ነበር ደካማ ጎን አለን እግዚአብሔር ፍቅሩን ይስጠን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 10 месяцев назад +10

    ግራ የሚያጋባ ታሪክ ነው በአቅራቢያዋ ያላችሁ የምትረዶት ሰዎች መጀመሪያ ወደ ቤተክርስቲያን ውሰዶት አባቶች ያነጋግሮት ከዚያም ፀበል ይውሰዶት እግዚአብሔር ይማራት

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 10 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ ይፀነፅሺው ታሪክዊ ልጅሽ ይሆናል ብቻ በሰላም ተገላገይ በርች 🙏

  • @gabekassa3626
    @gabekassa3626 10 месяцев назад +2

    እባካችሁ እህቶቼ ባል ስታገቡ አግብቶ የወለድና ሚስቱን የፈታ አታግቡ ለመጀመሪያ ዋ ሚስቱ ያልሆነ ላንቺ አይሆንም እና ተጠንቀቁ ከእግዚአብሔር ጋር

    • @TsionAsnake
      @TsionAsnake 10 месяцев назад

      Endaziy aybalme sewo mewodekiyawon aywokim ok yefeta hulu sayageba yenure galtu

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 10 месяцев назад

    በጣም ነው አንጀቴን የበላችው እንርዳት

  • @Selamawit-s3g
    @Selamawit-s3g 10 месяцев назад +1

    አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ፀልይ ሁሉንም ነገሮች እንዳልተፈጠረ አድርገሽ ለመኖር ወስኚ

  • @SamsonAmdu
    @SamsonAmdu 10 месяцев назад

    አይምሮዋን አበላሽተዋታል ፈጣሪ ይማርሽ እራስሽን አረጋጊ አይዞሽ እህቴ ይቺን እናት መርዳት ነው

  • @KshsxgNzhshd-mk9np
    @KshsxgNzhshd-mk9np 10 месяцев назад +1

    እናት በሰላም እመቤቴ ትገላግልሽ እህት ግን በርትተሽ ፀልይ የመተት መንፈስ የተወጋ ይሁን የአብርሃሙ ስላሴ ሀቅሽን ያውጣልሽ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 10 месяцев назад +15

    እግረኛው ውሀና ሶፍት ብታቀርብ ጥሩ ጥሩ ነበር
    እንደው የገረመኝ እንዲህ እያሰቃያት እንደገና ማርገዝዋ🫢

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 9 месяцев назад

    ሰላም ተክልዬ በጣም የምታሳዠን እህትና ባልሽ ግን ወዶ አይደለም በናትህ ገበርሜል ቅዱስ ጊዮርግስ ጠበል እንድትሔድ እርዳት ከድኤንኤ የበለጠ መፍትሔ ታገኛለሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 10 месяцев назад

    ተክለ ሃይማኖት አንተም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥቅ

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 10 месяцев назад +1

    በጣም የተጉዳች ሴት እግዚአብሔር እውነት ያውጣልሽ ፀብል ሂጂ እማ እህቴ😢

  • @TesfaAmarr
    @TesfaAmarr 10 месяцев назад

    አይዞሽ እውነት ተደብቆ አይቀርም
    እውነትን የድንግል ማርያም ልጅ ያውጣልሽ።

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 10 месяцев назад

    Yegna sew sewun esike mechereshaw sayadamit tenzaza sil nebwr yene enat betam yewhah nesh temelesesh endezih enkan eyaregesh kesu aregesh hulu lebego nw ayizo Egziabher yiredashal🙏❤

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 10 месяцев назад

    እግዚአብሄር ከአንቺና ከመላው ቤተሰብሽ ይባርክሽ🙏🏾❤️

  • @BRK60608
    @BRK60608 10 месяцев назад

    በርቺ አይዞሽ ጊዜ ለሁሉ መፍትሄ አለው የአቅሜን አድርጌአለሁ የምንችለውን እናድርግ ተጠራቅሞ ያግዛታል።

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 10 месяцев назад

    የአገራችን የኢትዮጵያ የመከራ ምንጩ በእናቶች ላይ በአህቶቻችን ላይ በምንፈጽመዉ ግፍ ይመስለኛል,

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 10 месяцев назад

    ተክልዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ሌላ ቃል የለም ላንተ

  • @helinalemma7323
    @helinalemma7323 10 месяцев назад +1

    እባክሽ ተጨነኩኝ በእኔም የደረሰ ነው ጤና ይስጥሽ ተይውና እንዳይቆጭሽ ልጆችሽን ስሬና አሳድጊ

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም 10 месяцев назад +2

    ወንድልጅ ካላፈቀረሽና ካልወደደሽ በተለይ ሌላ እያፈቀረ ከተለያት በጣምከባድነበጣም ህይወትእስከማጥፋት ይደረሳል ስለደረሰብይነው ምንምያህል አልጋብትሆኝለት በጣምነውስትነቂእራስሽንምትገሊ በፀፀትና በንዴት እህህህእነሱሲወዱሽ ያምርባቸዋል

  • @tedyefrem1773
    @tedyefrem1773 10 месяцев назад +2

    አኔ፡በታሪኩ፡በጣም፡አዝኛለሁ፡ግን፡እግዝያብሔርን፡ጠይቄ፡መልስ፡አጥቼ፡አአላቅም፡እያልሽ፡ልጆቼን፡ላርድ፡ነበር፡ቀጥለሽ፡ጠንቋይ፡ቤትልሄድ፡ነው፡ምትይውን፡ነገር፡ልክ፡አይደለም።በተረፈ፡አመቤቴ፡ደስታ፡ይዛ፡አቤትሽ፡ትግባ።

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 10 месяцев назад

    አረ ኡኡኡኡኡ በእዉነት በክፍል 1 ላይ ያቀረባቹት ታሪክ ምንም ሥላልገባኝ ሥሣደብ ነበር አሁን ግን በግልፅ ታሪኳን ሥለተናገረች በጣም ነዉ የሣዘነችኝ

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 10 месяцев назад +3

    እግረኛው ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት ሰራህ። ከህፃን እስከ አዛውንት ተንቀሳቃሽ ስልክ በያዘበት በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ለጆሮ እጅግ የሚከብድ ዘግናኝ ታሪክን አደባባይ ማውጣትህ ሀላፊነት የጎደለው ስራ እንደሰራህ አመላካች ነው። ቢያንስ መርጠህ እነዲወጣ ብታደርገው ምን አለበት?????

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 9 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጌ ጠንካራ ነሽ

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 10 месяцев назад +5

    ታሳዝናለች የዋህም ትመስላለች እግዚአብሔር ይድረስልሽ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 10 месяцев назад +4

    እኔ እሚገርመኝ እንዴት ይህንን ሁሉ ያሳለፈ ድጋሚ እንዴት ይረገዛል ????ልጆቹንስ እያመጡ ማሰቃዬት ለምን አስፈለገ አንች ወደ ፀበል ሂጂ መፍትሄው ይህ ነው እለቀ

  • @Yenenesh-c7b
    @Yenenesh-c7b 10 месяцев назад

    እግዚአብሄር ሀቁን ያውጣልሽ በሰላም ይገላግልሽ

  • @AmanuelDeguale
    @AmanuelDeguale 10 месяцев назад +1

    የዚች የእህታችን ታሪክ ግን ለሴቶች ትልቅ ትምህርት ነው ቢከፋም ቢለማም ያካባቢ አብሮ አደግ ማግባት ጥሩ ይመስለኛል ቢከፋት እኳን በቅርቡ ወደ ቤተሰብ መሄድ ይቻላል አንድ አንድ ደደብ ወንዶች ወዶው ከሱጋር የመጣችን እንስት መድረሻ ቢስ መሄጃ የለሽ ብሎ የሰውን ስነ ልቦና መጉዳት ነውር ነው እባካቹ ወንዶች እንመከር ወደ ልቦናችን እንመለስ

  • @GgHh-gt8ix
    @GgHh-gt8ix 10 месяцев назад

    እመብርሐን በሠላም ትገላግልሽ

  • @almaztm1853
    @almaztm1853 10 месяцев назад

    ይገርማል ይሔ ሁሉ በጦርነት ትዳር አይደረግም ጦርነት ፈጣሪዋ እሷ ነች ለምን ታረግዛለች ጤናማ አትመስለኝም ገመድ ለራስዋ ቢለዋ ለልጆችዋ ማረጃ በስመአብወወልድ መንፈስ ቅዱስ እባክህ አሁንም ልክ አይደለችም የሆነ ነገር አርጉላት

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 10 месяцев назад +2

    አሁን ተሽሎኛል መንፈስም የለብኝም አለች እንጂ ገና ናት ወደጅ የሆነ ጎረቤት ድረሱላት ፀበል ውሰዶት

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 10 месяцев назад +2

    ውይ አግዛበር ይርዳሽ የሰው ልጅ ስቃይ😢😢😢

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 10 месяцев назад

    Beye betu chigir ale Egziabher gin sew yazegajal! Tebarek anchinimKidist mariam timarish!!Tekiliye(yemidru silk kutir)betam yidenkegnal ababalu ewjnet new!!!

    • @TruthEz
      @TruthEz 10 месяцев назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ጉዳይ ተሰማ

  • @danielbekele3295
    @danielbekele3295 10 месяцев назад +1

    አሁን እሷ የተናገረችዉን ብቻ ሰምቶ መደምደም ይከብዳል ሰዉ በባህሪዉ እራሱን ንጹህ ያደርጋል የተምታታ ታሪክ ነዉ ተካበደ አሁን ያለዉን ክፉ የዘረኝነት ችግር ምልክት አለ ፈጣሪ ይማርሽ

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 10 месяцев назад

    አይዞሽ እህቴ ፀልይ ፁሚ ስገጂ ከእግዚአብሔር መልስን ታአገኛለሽ እና መምህር ተስፈኤን ገጠመኝ አዳምጪ የኤ የተጣለ አጋንትነው እየበጠበጠሽ ያለው መዳኒት ያረጉብሽም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ፈጣሬ የስራቸውን ይስጣቸው😢😢😢😢😢

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew 10 месяцев назад +1

    egziabher yabertash ahunim be eminetish tsign

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 10 месяцев назад

    እግዚኦ። ከምሰኪን እራሳቸውን መከላከል ከማይችሉ ልጆች ላይ እጃችሁን አንሱ። በምን እዳቸው? እነሱ ፈልገው አልመጡ?ሲሆን ሲሆን ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው።
    ጋዜጠኛው ግን ከፕሮግራሙ ውስጥ በሚዲያ ባይቀርቡ የሚበጁትን መምረጥ ብትችል ጥሩ ነበር።

  • @tsehayyilema9940
    @tsehayyilema9940 10 месяцев назад

    Egziabhere yirdash kezih hulu chigir yawtash ke Betechrsian atileyi Ye Memihir Tesfayen getemegne lemadamet mokiri Medhanealem ketewesaseb nuro yigelaglish

  • @Teklehaile-m9g
    @Teklehaile-m9g 10 месяцев назад +1

    ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውም አንዳች እንኳ ከእርሱ ፍቃድ ውጭ የሆነ የለም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ሰላምአድማሱበላይ
    @ሰላምአድማሱበላይ 10 месяцев назад +8

    እመብርሃን ትቅረብሽ አይዞሽ 😢😢😢 አንዳንድ ልክስክስ ወንዶች እራሳቸውን ስለማያምኑ ሁሉም እንደነዛ ይመስላቸዋል ወይኔ እህቴ አይዞሽ

    • @ገብርሂወት
      @ገብርሂወት 10 месяцев назад

      መጀመርያ ማዳመጥ መተት ሞሆኑ እየሰማሽ በሰው መፍረድ ምን አስፈለግ አሁንም ገና ጭንቅላትዋ አልተመለሰም

    • @ገብርሂወት
      @ገብርሂወት 10 месяцев назад

      መጀመርያ ማዳመጥ መተት ሞሆኑ እየሰማሽ በሰው መፍረድ ምን አስፈለግ አሁንም ገና ጭንቅላትዋ አልተመለሰም

  • @wasera09
    @wasera09 10 месяцев назад +1

    አህቴ ነገም ሌላ ቀነው አይዞሽ ካልቻሽ ወገኖችሽ ጋር ሒጂ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 10 месяцев назад +1

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ይህ ሰው ጤናውን ይመልስለት ሰው በጤናው እንዲህ ሊሆን አይችልም አንቺ ግን በፀሎት በርቺ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ቤትሽን ሰላም ያድርግልሽ ዝም ብለሽ ኑሮሽን ኑሪ ጤናሽን ይስጥሽ አይዞሽ አታልቅሺ ይህም ያልፋል ! እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ እናንተ የሃገሬ አባቶች እባካችሁ ትውልዱን አታጎሳቅሉ እናትን ማስለቀስ ሃገርን መግደል ነው ዋጋ ትከፍላላችሁ አባወራዎች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ተመለሱ ቀሪ ዘመን የካሳ ያሁን በሰላም ተገላገይ እቀፊ ሳሚ ትደግልሽ ትጡርሽ ትደግፍሽ እውነት ኢየሱስ ነው !

  • @hanihani4932
    @hanihani4932 10 месяцев назад +4

    አንቺ እራሱ ጤነኛ ነሽ እንዲአይነት ኑሮ ላይ ሰላምሽን ያሳጣሽ ልጅሽን ክዶ የታመመች ልጅሽ ስትሞት ብቻሽን ቀብረሽ ምን ልቶኚ አረገሽለት አሁን አንቺ እራስሽን ይዘሽ ተሰቃይ ያሉትን ህፃን ታሰቃያለሽ ድጋሜ እርጉዝ ግን ጤነኛ ነሽ ንብረት እንዳትይ በቤት ኪራይ ምን ልሁን ብለሽ ኖርሽ ጥለሽ አቶጪም ያምሻልዴ

    • @TsionAsnake
      @TsionAsnake 10 месяцев назад

      Zem belo telo mehede kalale aydelam aye habesha setefata galmota texarwan yefetach telalachewo zim bel setinor demo atochem enday medera denkoro hezibe

  • @mutemute9914
    @mutemute9914 10 месяцев назад

    በጣም ታሳዝናች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MihaelaAndrea-k9d
    @MihaelaAndrea-k9d 10 месяцев назад +2

    ፀበልሽን በደንብ ተጠመቂ , ልጆችሽን ይዘሽ ወደ ሀገርሽ ገብተሽ , ፅዳት እየሰራሽ ብትኖሪ ይሻላል , ከመንፈስ ጋር ዉጊያ ነዉ የገጠመሽ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር የመስግን ታሪኩ ነብስን የማር❤ልጂቨ ህፀንን አጥይት የልበትም አይዙቨ❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 10 месяцев назад

    ይገርማል እኛ ልጅ አተን ያልገባንበት ሆስፒታል የለም እናተ እግዚያብሄር የሰጣችሁን ልጆች ትገፋላችሁ ከዚ በላይ መያዝ የለም አሁንም በጣም ተይዛችሄል አብራችሁ ሆናችሁ ንሰሀ መግባት መፀለይ መስገድ መበርከክ በመቀጥቀጥ መንፈሶችን መያዝና ማሶገድ እየተቻለ ሌላ ቅብጠራውስጥ ናችሁ ወደ እራሳችሁ እዩ

  • @yemiside
    @yemiside 10 месяцев назад

    እናቴ ጠንካራ ልጅ ሁኚ ከሱም ተለይ ከእግዚአብሔር ጋር ሆነሽ ልጆችሽን አሳድጊ ወደ ዘመዶችሽ ተጠጊ

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 10 месяцев назад

    እናት አለም በመንፈስ መያዝ ቀላል አደለም አንቺ በርቺ በተያዘበት ተይዟል ህግ ሊፈታው አይችልም ሊታሰርና ገንዘብ ሊታገኚ ትቺያለሽ ግን በአጋንት መያዝ ነው በዚህ ላይ አትስነፊ

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Месяц назад

    ሴትዮዋ መተት አድርገሽ ነው።
    ነግራሻለች ምን እንደምታደርግሽ😭💔
    እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁንልሽ🙏🏾❤️

    • @diborawerku7146
      @diborawerku7146 20 дней назад

      @@queensheba2506 ክክክክክክክክክክክ ዝባዚካም ቀድመሽ እራስሽን ቤተሰብሽን ጠብቄ

  • @seadamusa-yo2wz
    @seadamusa-yo2wz 7 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል የብዙ ሰው ታሪክ ነው

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 месяцев назад

    አይ። ዉንዶቾ። አልቀሰዉ። የገበሉ። ገበታዉ። ያሰልቀሰሉ። በልቨን። ፀበል። አሰጠምቀዉ❤❤

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 10 месяцев назад +1

    እግረኛው ሁሌም እደዚህ አደብ ገዝተህ ስታዳምጥ ሞገስ አለው እና ይልመድብህ 🎉

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 9 месяцев назад

    አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እናቴ በጸሎት በርቺ ስገጂ ጸበል ቤትሽ አኑሪ የመምህር ተስፋዬ አብራን ገጠመኝ በድንብ አድምጪ ሰይጣን ቤት አትይጂ እሺ

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 10 месяцев назад

    እውነተኛ ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ

  • @ahadutemesegen7817
    @ahadutemesegen7817 7 месяцев назад

    ውውው ባለቤትሽ እንዴት ሰላም አግኝቶ ይሆን

  • @mesietube9562
    @mesietube9562 9 месяцев назад

    ከክፉ ወንዶች የጠጋች ሴት መጨረሻ😢😢😢

  • @Menelik27
    @Menelik27 10 месяцев назад

    የዚህ ፕሮግራም ምክንያቱ አልገባኝም ለምን እንዲህ ዓይነት ፕሮግራም ማቅረብ አስፈለገ? የሰዎችን የግል ህይወት ስንት ለሰው የሚቀርብ ቁምነገርና ፕሮግራሞች አያለ ለምን ይሄ ስላልገባኝ ነው። የእያንዳዳችን ህይወት ይሄ ነው እኮ ለዚህ ነው ግራ የገባኝ።

  • @sababekele8721
    @sababekele8721 10 месяцев назад

    So sad God bless you be strong sad story

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 10 месяцев назад

    ፀበል ሂጂ የመንፈስ የደግምት ነዉ ፀበል ሂጂ

  • @fissehagemechu
    @fissehagemechu 10 месяцев назад +1

    Minale Teklehaymanot soft paper betazegaje?

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 10 месяцев назад +2

    እህቴ ግን የምትናገሪያቸው አንዳንድ ቃላቶች በሚድያ ላይ የማይባሉ ፀያፍ ፀያፍ ነው ሲቀጥል በጣምም ትእግስት መረጋጋት ቆም ብለሽ ማሰብ አለበሽ አደባባይ ወተሽ እንዲህ ከምትናገሪ መልስም አታገኝም ይልቅ ወደ እግዚአብሔር አብዝተሽ ፀልይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆንሽ ወደ ፀበል ሂጂ መፍትሄ የምታገኝው ከእግዚአብሔር ነው ፈጣሪ ይማርሽ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 10 месяцев назад +6

    ለምን ነው መሬትሽን ምሸጪው ለየትኛው ጥሩ ትዳር አርፈሽ ተቀመጪ ማይሆን ከሆነ ተለያይተሽ ወደ ሀገርሽ ግቢ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 месяцев назад +1

    ተክልዬ በረታ ዉንደሜ ❤

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 10 месяцев назад +1

    ምን ጉድ ነዉ የምንሰማዉ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 8 месяцев назад

    😢😢😢አይዞሽ😢

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 10 месяцев назад +1

    ኦ ደሞ የዋህ ናት😢😢😢😢😢

  • @contactyoniboni7245
    @contactyoniboni7245 10 месяцев назад

    What is the point? Shall we help her?

  • @alulajohannes6265
    @alulajohannes6265 10 месяцев назад

    Bale telan ayanagerenem eyalsh ahun demo ye 5 wer erguze nen?men malet new?

  • @Tigandfaniyoutube
    @Tigandfaniyoutube 10 месяцев назад

    Egezabehar kanchi gar yehun eheta

  • @selamgetu-x7e
    @selamgetu-x7e 10 месяцев назад +1

    ዉይ የባል ዘመዶች እንዲያዉ ምን ይሻላቸዋል?ክፉዎች::አረ ባሎች ንቁ ምንም ቢሆን ግማሽ ጎናችሁ ትሻላለች::ከአጠገባችሁ ያሉት ቅጥልጥሎች ሁሉ ትዳራችሁን ለማሳጣት ወዳጅ መስለዉ ምን በላህልኝ ምን ጠጣህልኝ እንዲያዉ ተኝተህ ታድራለህ.....😂😂😂😂😂 አረ ምኑ ቅጡ!ከዛም ቤተሰብ ከበተነ በኃላ አር የነካዉ እንጨት አድርገዉ ቁጭ::

  • @sholayeyejemu2303
    @sholayeyejemu2303 10 месяцев назад +1

    ምን አይነት ታሪክ ነው?ሙሉ አይደለም ታሪኩ መሃል የተቆረጠ ነው

  • @haregewoinalamerew2720
    @haregewoinalamerew2720 10 месяцев назад

    በጣም ነው የወረድከው ምንድንነው የምታሰማን

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 10 месяцев назад

    ስነልቦና ሀኪም ያስፈልጋታል!!! ይህች ሴት እምታወራው ብዙ ግልፅ አይደለም ልጁ ከአባቱ ጋር???? የባለቤትሽ ልጅ ነው?? ከአንቺ እልተወለደም?? የህኢነ ጥርጣሬ ያለሽ ትመስያለሽ!! ግን ታሪኩ ትክክል ............

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 10 месяцев назад +2

    እግርኛ ባማርም የኔን ጎዳይ አፍጥንልኘ በወትሳፕ ወንድሜን አፋልገኘ ብየህ

  • @ayeuw3035
    @ayeuw3035 10 месяцев назад +2

    ለምን አረገዘቸ ምንም ምክኒያት አታርግ ሠዉየዉን ትፈልገዋለቸ ሠዉ እንደዚሕ ከበደለዉ ሠዉጋአብሮ አይተኛም እንኳን ልጅ ሊወልድ ቀርቶ ልጅን ምክኒያት አታርጊ

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 10 месяцев назад

    ሁለተኛው ክፍል ግን ግራ ገባኝ

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 10 месяцев назад +1

    Wende ayyyyyye ayzoshe yena enate

  • @wubristdemelash1171
    @wubristdemelash1171 10 месяцев назад

    Ayizosh yene enat I know how you feel embete teredash manem mayiredash bitaserejim manem mayegebaw wustesh eyeneded yal esat ale ayizosh fetari yerasu ken alew lmn 2gna aregezesh milush ateşim because ateyiw tewejiwalesh abreshiw atnori esat ayizosh enate

  • @teferahailu-u7x
    @teferahailu-u7x 10 месяцев назад

    Fesum le 3 18:26 wer aberew serche neber lalibela ebakesh leju menfes lew yemichawetebet anchin betam endemiwedesh awekalew selkun lakilenge eski chegerun enerdaw ke gadengochun astebabere

  • @ዳረምየላትbestman1yahoocom
    @ዳረምየላትbestman1yahoocom 10 месяцев назад

    አንች ገናነሽ ኤሄንን ማይረባ ሰው ተይይ ሌላ ሰው ቢሆን ኑሮ አይረዳም ገሎ ነው ምሄደው ሁኔት እይኛ የስው ልጅ ነን መፍረድ የለብንም ይቅር ይበለን 🙏🙏

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 10 месяцев назад +2

    ተክሌ አይጠይቅ እንጂ ከጠየቀ ከአንጀቱ ነው ማርያምን ጋዜጠኛ ከሆነ አይቀር እንደ ተክሌ ነው👊👊

  • @53067
    @53067 10 месяцев назад +2

    ሳያገባት በፊት የቤተክርስትያን ሰው ፀላይ ካገባት በዋላ አረቂያም ወይጉድ ከማግባትሽ በፊት ልጆች ሚስት እንዳለው አታውቂም ነበር ወይስ አውቀሽ ነው የገባሽበት?ግን በጣም ያሳዝናል ግን አይዞሽ አንቺ ተረጋጊ እሱ ገደል ይግባ ጠንክረሽ እራስሽን ተንከባከቢ ለልጆችሽ መኖር አለብሽ የሆነው ሆነ ሰውየው ይቅርብሽ አይዞኝ፣

    • @meskelemenna8712
      @meskelemenna8712 10 месяцев назад

      lefek 1 terekawen kesemash melesun kezeyaw tagegnalesh

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 5 месяцев назад

    ይሄንን ለፌበን ሕፃን ገዳይ ቤተሰብ አሳዩልን እናትም ትገድላለች ልትገድል ትነሳለች ምክንያቱ ኩፉ ቀን የሰይጣን ቀን የስህተት ቀን የሚባል ሰው ጋር የሚመጣ ጨለማ አንዳንዴ አለ እና ባሌ አይደፍርም አይገድልም ወንድሜ አይገድልም አከራዬ አይውለዉም አይሰራም ሰይጣናዊ ቀን የሚባል አለ እግዚአብሔር ይሰውረን እንጂ 🙏🏿

  • @rednote105
    @rednote105 10 месяцев назад

    የሠውልጅ መከራ አዘዘ በርቻ ሤትልጅ የራሣ የገቢ ምንጭ ከሌለን ከባድነው😂😂😂

  • @HabtamDestaw-t4o
    @HabtamDestaw-t4o 10 месяцев назад

    የሚያደርጉትን አያዉቁም እና ይቅር በላቸዉ ሰዉ ግን ወዴት እየሄደ ነዉ?