የሃሳብ ገጽ | ድርድር ከማን ጋር? |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    www.facebook.c...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Комментарии • 81

  • @ሰውዬው
    @ሰውዬው Месяц назад +8

    💐💐💐 የአማራ ሕዝብ እጅግ በጣም ሰፊና ቆራጥ ጀግና ሃይማኖተነኛ ሕዝብ ነው። ድል ለአማራ ሕዝብ ድል ለፋኖ 🦾✝️☪️💐ወይ ፍንክች። በየቦታው ተሰግስጋችሁ የምትገዘግዙ ወዮዉላችሁ።

  • @stopamharagenocide7654
    @stopamharagenocide7654 Месяц назад +5

    እነሱ ወደ ኢትዮጵያ ተሰደው የገቡበትን ዘመን ብቻ ነው የሚቆጥሩ
    ድል ድል ድል ለአምሐራ ፋኖ
    ድል ድል ድል ለአምሐራ ህዝብ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Месяц назад +4

    ወለጋ በሄደ ግዜ የተናገረዉ ከአንድ ጠ/ሚኒስተር የማይጠበቅ የጥላቻ እና የማቋሽ ሽ ንግግር በቂ ነዉ ኢትዮጽያን
    የማይወድ በሥሟ የሚነግድ አባቶቻችን
    በአጥንት እና በደማቸዉ ያቆያቱን አገር ቆሻሾች እያለ መሳደቡየትቢት ንግግር ነዉ። "ፈጣሪ"ኢትዮጽያን ይታደጋት🙏🙏🙏
    ለሕዝቦቾ ነፃነት አንድነትን ፍቅር ሰላምን
    ያምጣልን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Omar-b7m
    @Omar-b7m Месяц назад +1

    እስክድር የተባለ ሰው ከትግሉ ይወገድልን

  • @Cripto244
    @Cripto244 Месяц назад +3

    መአዚ የአማራ ጀግናችን በርቺ:: በሮሃ ሚዲያ ውስጥ ለምታገለግሉ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች/ ታጋዮች ሁሉ ምስጋና ይድረሳችሁ

  • @user-zh9dj8fb9n
    @user-zh9dj8fb9n Месяц назад +1

    መአዚ ማር እካን ሠላም መጣችሁልን ጀግኖቸ ❤❤

  • @eztg2758
    @eztg2758 Месяц назад +4

    ማኣዛ መሐመድ ማንም አያምንሽም የመርህ ሰው አይደለሽም ትላንት የመጡት ህፃናቶች ወደ መንደራቸው ሳጥን አስገብተውሻል

  • @TiruedleNecho
    @TiruedleNecho Месяц назад

    ማዓዝየ ጀግኒት

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Месяц назад +3

    ፋኖ የዩቱበር ደሞዝ አትሁን ደምህን ነብስህን እየገበርክ ለዮቲዩበር መበልጨጊያ አትሁን አዲሱ አንተ ባትኖር !!! ውስጤ ነው የተቃጠለው ለሞቱት ለሚሞቱት ለክብር መዘጋጀት ከድል በኋላ ሕዝብ ያክብራቹ በሞት ጥላ ውስጥ እያለህ ስለሕልምና ሥልጣን ማውራት እራስን ማዋረድ ነው ::
    አንድነት ብቻ ነው መዳኛቹ አንድ ሁኑ !!
    ሰብስክራብ የማብዛት በሰው ደም የመነገድ ሥራ ነው የያዙት::

  • @fatmahmo-rj4sf
    @fatmahmo-rj4sf Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem Месяц назад

    ከጋላው አረመኔ እንስሳት ጋር ድርድር የሚባል ነገር የለም ድል ለአማራው ፋኖ

  • @mazzselassie9865
    @mazzselassie9865 Месяц назад +2

    የዳኛ ጉራፊ
    እነሱ ስላረጉት ብቻ ከማውራት እኛና እናንተ እንዴት እንደምን ደርግ ብናወጋስ !?!?

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Месяц назад +2

    ውሸታሙንና ከፋፋዩን ወረበላው አብይ አህመድ አሊ የተናገረውን ውሽታሙ በማለት በማስቀመድ እንጂ እንደ እውነት አድርጐ መዘገብ በጣም አደገኛ ነው በተለይ በፋኖ ጉዳይ ተሥፋችንን ለማጨለም የሚተጋ ሠይጣን መሆኑን አንዘና ጋ !!

  • @user-wj7uj1yc3b
    @user-wj7uj1yc3b Месяц назад +1

    የአማራ ክልል ትልቁን የሕዝብ ቁጥር አልያዘም
    Please be careful of factual errors

  • @misganawsinshaw2663
    @misganawsinshaw2663 Месяц назад

    መመለያየት ያልህው ከማዛ ጀምሮ ነው ግን ጥሩ አይደለም

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c Месяц назад +1

    ማዚ የኔ ጂግና ነፃ የሚያወጣን ፋኖና ፋኖ ብቻ ነው ድል ለአማራ ፋኖኖኖኖ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱✊✊✊✊

  • @maekel6789
    @maekel6789 Месяц назад +2

    ትክክል መአዚ መጀመሪያ ክልላችንን ከመጋ ነፃ ከወጣ ሁሉም ያደርሰናል

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Месяц назад +4

    አንተ ይሁዳ !!! ዘመድኩን ስለፋኖ ማውራትህን አቁም !!
    የአማራ ትግ የአንተ አይነቱ ትግሉን የማደናቀፋፍ ስራ እየሠራህ ነው አውቀናል ሠላይ ነህ ከአንተ የሚያመልጥ ታሪክ የለም ዝምብ ሰላይ ሁሉም ቦታ የሚገኝ መንፈስ ጐበዝ ለጊዜው የአንተ መሣይ ወሬ አድማቂ በደም መነገድ እንጂ ለማንም አይረባም !

  • @Alia-xl9pp
    @Alia-xl9pp Месяц назад +1

    ተናግረዋል እኮ የሚፈልጉትን እየተናገርን ወደምንፈልገው እኖስዳቸው አለን ብለዋል እኮ

  • @user-rn2du4gg1q
    @user-rn2du4gg1q Месяц назад +2

    Amhara is wines

  • @ehitegebre1955
    @ehitegebre1955 Месяц назад +3

    እስክድርን ምነው እረሳሽው?

  • @ehitegebre1955
    @ehitegebre1955 Месяц назад +1

    መአዛ ማን ነች የሚይስብል ዝግጅት ነው???

  • @aderajewhailu650
    @aderajewhailu650 Месяц назад +3

    አብይ አጀንዳ ሰጣችሁ እናተደግሞ እንዴት መብለጥ እንዳለባችሁ አትሰሩምና እሱ በሰጣችሁ ትወዛገባላችሁ

  • @user-bp3jx2cs6f
    @user-bp3jx2cs6f Месяц назад

    Mazi konjo berchi. Ye Set Jegna nesh.

  • @shalom5131
    @shalom5131 Месяц назад +1

    ሰዉ ሰልፍ ቢወጣ በሺዎች ሊገድል ይችላል ህዝቡ በጣም በፍርሃት ዉስጥ ነዉ ያለዉ የአብይን የጭካኔ ጥግ ህዝቡ አዉቋል

  • @tamene1525
    @tamene1525 Месяц назад +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ababaalamo1041
    @ababaalamo1041 Месяц назад

    እሰክድር ካማራትግል ይውጣ እሱ በጋሀድ ተናግርል ያማራን ትግል የሚሸጥ እሱነው ወቶ ድል ለዲሞክራሲብሎ ፖርቲ ይመስርት አማራደምላይ መምጣት አይችልም🤔

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z Месяц назад +1

    ማአዛ ይህብድር አማራን አይመለ ከተውም ለምን በለገዘቡች አማራን አጥፉበት ብለው የመጨፍጨፊ ለአረሞማው ስለ አበደራችሁ የኛ መግሥት ሳይሆን የአረሞማነው ኦረሞ ይከፍለዋል እመኑኝ ጀርመን እዴሜልኩን ለእስራኤል እደሚከፍለው አውሮፓዊያን ይጠየቃሉ

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 Месяц назад

    ❤❤❤❤ የሴት ጀግና አችን አየሁ 💪💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MosMoj
    @MosMoj Месяц назад +1

    💚❤💛💚❤💛👍👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +1

    ሓሓሓሓሓሓሓ ድርድር ከማንጋር ።።????ሓሓሓሓ

  • @user-vm8cr9qn3w
    @user-vm8cr9qn3w Месяц назад +1

    I have suggestions for you, Rename your Roha Tv to GDF Tv . GDF would fit well with your stand 😮

  • @shalomgomez2111
    @shalomgomez2111 Месяц назад +1

    አሁን ህዝብ በጨቅላው ንጉስ ላይ እያጉረመረመ ነው።ይህን ጠንቅቆ ያውቃል።ስለዚህ "በድብቅ እየተደራደርን ነው" ያለው ያው፣ከርሱ ከውሸት ሌላ ምንም ስለማይጠበቅ፣ፈጥሮ አጀንዳ በመስጠት ህዝብን አስታግሳለሁ በሚል የረጨው ፈጠራ ነው። ውሸቱን የቀመመው፣ደግሞ
    "በምስጢር ድርድር" በሚለው፣ቃል ሲሆን፣ይህ እራሱ እርሱ ብቻ፣ሚያውቀው፣እራሱ፣የፈጠረው፣መሆኑን፣ያሳያል።አሁን የሚገርመው፣ካድሬወቹን በዚህ የፈጠራ አጀንዳ እንዲወያዩበት፣የቤት ስራ መስጠቱ፣ሲደንቀን፣በእዚህ መድረክ ላይ የርሱን የውሸት አጀንዳ ማዘዋወር ትተን፣ትግሉን፣ወደፊት የሚዪስፈነጥር አጀንዳ ቀርፆ መወያየት ይሻላል።አብይ፣በዚህ የውሸት፣ንግግሩ የአለም አቀፍ ህብረተሰቡን ሰላም ፈላጊ ሆኖ መታየት ፈልጎ ከሆነ፣እነርሱ፣መደለል ይቅር እና፣ ገና፣ፈጥሮ ለመናገር፣የሚወጥነውን ውሸት፣ከወዲሁ ያውቁታል።
    እንደ እኔ (አብይ፣ውሸት የሚተፋበት መድረክ፣ተዘግቶ) እውነት ብቻ የሚነገርበት የስርአተ ለውጥ መድረክ የሚመጣበት ቀን እየናፈቀው አለ?።

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 Месяц назад

    ጎጄ አስደምመኸኛል። ክበርልኝ፣
    ቤተ አምሐራ ተባረኩልኝ፣
    ጎንደር እና ሸዋ የቤት ሥራህን ጨርስ። ፍጠን። ተዋሃድ!!"

  • @mulualemtamrate3634
    @mulualemtamrate3634 Месяц назад

    መአዢ God bless you

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 Месяц назад

    ድርድር ከእብድ ጋር ዘሜ ጨርሰኸዋል ድልልልልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 Месяц назад

    Meaza, are you okay? You lost a lot of weight

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 Месяц назад +1

    እስክንድር እጁ ከመቆረጡ በፊት ቢሰበሰብ
    ነው የሚሻለው የአማራ ፍኖን ትግል አሳልፎ
    ለብልፅግና ሊሸጥ ልክ 97 ልደቱ ከአዲው
    የሰራው የፓለቲካ ቁማር አያዋጣም አንቺም
    ከተጠያቂነት ፈቀቅ ማለት የለም አብታሙን
    ጨምሮ 360 ስለዚህ እስክንድር የከተማ
    ጭልፊት ነው 😂😂😂😂😂

  • @user-bp3jx2cs6f
    @user-bp3jx2cs6f Месяц назад

    Bertu

  • @yabsraዩቱብ
    @yabsraዩቱብ Месяц назад

    እውነት ብለሻል መአዚ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ 2ሺ አስገቡኝ እወዳችሆለሁ❤

  • @eztg2758
    @eztg2758 Месяц назад +6

    ማኣዛ መሐመድ እስክንድር ነጋ የመርህ ሰው ስለሆነ ድምፁን ባንሰማውም ማንኛውም ነገር የሚያደርጋቸው 100% እናምነዋለን

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 Месяц назад +2

      😂😂😂 የከተማ ጭልፊት 😂😂😂

    • @gheremewaraghaw4993
      @gheremewaraghaw4993 Месяц назад

      Stupid shut your Mouth!

    • @Tsegu2023
      @Tsegu2023 Месяц назад +1

      መች ነው መርህ የሚያውቀው? ፋኖዎችን እርስ በርስ እንዲዋጉ ማድረግ የመርህ ሰው ያደርገዋል? ከግለሰብ አምላኪነት መውጣት አለብህ።

    • @nurityimer4474
      @nurityimer4474 Месяц назад

      ❌❌❌❌❌❌እሥከደር❌❌❌❌

    • @FikremariamHabesha
      @FikremariamHabesha Месяц назад

      Esikindir should get out of fano dude, he has something problem with Amhara. See his background even since from Asrat

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Месяц назад

    ይኼ ወረበላ ያልተማረው ዶ/ር አቶ አብይ አህመድ አሊ እንደዶሮ አንገቱንጠምዝዞ መጣል ነው ከመቶ ሚሊየን በላ ሕዝብና አገር በአንድ ወረበላ ምክንያት አገር እንዴት ይፈርሣል ???? ወገን በየተራ እየሞትን ነው

  • @Arab_20_Car
    @Arab_20_Car Месяц назад

    ማእዛ የምትባይ ከጎንደር ፋኖ እጃችሁን አሱ🤫😠 የምታደርጊውን እናቃለን

  • @dt3629
    @dt3629 Месяц назад

    Mazi, you lost weight. I hope it is deliberately

  • @EzBasketArt
    @EzBasketArt Месяц назад

    Derder with no one. Abiy lied so stop bs here too

  • @dertech
    @dertech Месяц назад

    መአዚ ኢንጂነሩ እጅ ሰጡ እንዴ?

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh Месяц назад

    እየነጋ ነው እንዴ በእናንተ በእኛ ልንተኛ ነው

  • @Mantegibosh
    @Mantegibosh Месяц назад

    😂

  • @user-sr1bq5if2q
    @user-sr1bq5if2q Месяц назад +3

    ይች ባንዳ ፀረ አማራ መሆኗ እየተገለፀ ግልልፅ እየሆነ እየመጣ ነው ሆዳም አማራ አፈር ብይ

  • @user-sr1bq5if2q
    @user-sr1bq5if2q Месяц назад +3

    ግሽጣ አፍ ተነቅቶብሻል ዞር በይ ከአማራ ስም ዶላር መስብሰብ የለም

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf Месяц назад +3

    እስክድር ሾተላይ የአማራ ፋኖን አይወክልም

  • @oromiyaabiyyakoo8805
    @oromiyaabiyyakoo8805 Месяц назад

    ሲጀመር እናንተ ሀበሾች ናችዉ እንጂ አማራ የሚባል ዘር ስለሌለ እራሳቹን አማራ ብላችዉ ለምን እንደምትጸኑ ለማንም አይገባም (ሃበሻ ከአረብኛ ቃል የተወሰደ ድብልቅልቅ ማለት ነው)። አሁን በአንድ ወቅት ኢትዮጵያን የወረሩ አቢሲኒያውያን የሀበሻ ወራሪ መባል እንደማይጠቅማቸው ስላወቁ ከጊዜ በኋላ ራሳቸውን አማራ ብለው ሰየሙት፣ ከዛ የግዕዝን ፊደል መሰረት አድርገው የአማርኛን ፊደል ፈጠሩ።
    የሚገርመው ነገር ጥንታውያን ኢትዮጵያውያን ነን የሚሉ ወገኖችን ከዘመናችን አቢሲኒያውያን ጋር ከጥንት ሰዎች ጋር ምንም ግንኙነት ከሌላቸው ጋር በኃይል ማገናኘት መፈለጋችሁ ነው። መጽሐፍ ቅዱስም ሆነ ክርስቲያኖች ከክርስቶስ ሞት በኋላ የተገኙ እና በ፬ኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ ክርስቲያኖች በሮማውያን ቆስጠንጢኖስ ቀዳማዊ ነፃ ሃይማኖት ሆኖ የተገኘ የማኅበረሰባዊ ተፅእኖ መሳሪያዎች ናቸው። ህችፕስ፥፨፨ኣም።ዊኪፐዲኣ።ኦርግ፨ዊኪ፨ቆስጠንጢኖስ_ዒ_ ንጉሠ ነገሥት) ።
    ስለዚህ የአቢሲኒያ ክርስቲያኖችን ሕልውና የሚያጸድቅ ምንም ዓይነት ምክንያታዊ ማብራሪያ በሐሰተኛ አባቶች (ዳፕታራዎች) የአቢሲኒያውያን ቀሳውስት በተፃፈው የተዛባ ታሪክ መሠረት የለም። በአጠቃላይ የጥንታዊቷ ሃይማኖት ህልውና እና ከጥንታዊ ኢትዮጵያውያን ጋር ያለው ግንኙነት ተብሎ የሚታሰበው ቲዎሪ የትም የተረጋገጠ አይደለም። ጥንታውያን ኢትዮጵያውያን የጥንት የኩሽ ነገዶች ይጠቀሳሉ እና ይዛመዳሉ፣ ዘራቸው ዛሬ ኦሮሞ፣ ኑቢያን፣ ሶማሌ፣ ወዘተ። በምስራቅ አፍሪካ ግን በምንም መልኩ ወራሪው አቢሲኒያውያን ከነሱ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም። አማራ ነን የምትሉ ወንድሞች እና እህቶች በዩቶፕያ መኖር ትታችሁ በምስራቅ አፍሪካ ከጥንት የኩሽ ነገድ ትልቁን ቤተሰብ የሆነውን ኦሮሞን በመከተል እውነትን መጋፈጥ ብትጀምሩ ይሻላቿል።

  • @maekel6789
    @maekel6789 Месяц назад

    አብይ መጋዠት ፊክ ወሬ😂😂😂😂

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 Месяц назад

    "ሞኙ ልቤ" የማዲንጎን ለራሴ ጋበዝኩት
    መኣዛ ዝግጅትሽ ጥሩ ነው።
    ግልገሉ አብይን (የጋሽ ነጋንልጅ) ፎቶ መለጠፍሽ ግን ከኑግ ጋር የተገኘህ ሰሊጥ ሆነብኝ ፕሮግራምሽ!!! "ድል ለዲሞክራሲ" ብሎ ተቀብዬው ሳበቃ በሌለ ምርጫ ተመርጫለሁ ብሎ አየር ላይምርጫ የሰረቀእስክንድር ሞቷል። ዘመዴ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!! ድል ለዲሞክራሲ ምርጫ ብቻ አልሰረቀም፣ ዐገባችን ተንቀጥቅጦ ለፋኖ ያዋጣነውን ዶላር ሰርቀ፣ ከፋፈለን። ሰረቀ ብቻ ወንጀል ነው። በሰረቀው ዶላር ተጠቅሞ ፋኖን መከፋፈሉ ሌላ ወንጀል ነው!!!!
    ሀብታሙ አያሌውአና አበበ በልጆቻችሁ ይድረስ!!!

  • @user-oo2rw8iy8o
    @user-oo2rw8iy8o Месяц назад +3

    died women walking Meaza

  • @sadorberi1532
    @sadorberi1532 Месяц назад

    ውሸታሙንና ከፋፋዩን ወረበላው አብይ አህመድ አሊ የተናገረውን ውሽታሙ በማለት በማስቀመድ እንጂ እንደ እውነት አድርጐ መዘገብ በጣም አደገኛ ነው በተለይ በፋኖ ጉዳይ ተሥፋችንን ለማጨለም የሚተጋ ሠይጣን መሆኑን አንዘና ጋ !!