“የአብይ ጦር ከአማራ ክልል ይውጣ፤ በአብይም ላይ ይነሳ” | የገዱ ይቅርታ እንዴት ይታይ? 08/06/24

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 108

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 месяца назад +1

    የሁለተ ቴዲዎች ትንተና በጣም ደስ የሚለኝ በልዩነታቸው ላይ ተስማምተው በሚያስማማቸው ላይ አንድ ሆነው በደስታ ሲጨርሱና ዳግም ሲገናኙ የሚያሳዩት ፍቅርና ደስታ ለሌሎችትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @alemteffera
    @alemteffera 2 месяца назад +2

    ቴድሮሶች ምን እንደምላችሁ ባላውቅም በጣም አድናቂያችሁ ነኝ:: you guys are wise and the way you see things from different angles, I love it.

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 2 месяца назад +9

    Gedu was the third most important person in the revolt against EPRDF which resulted in bringing the ruthless man to power. He has been a part and parcel of the genocide of Tigrayans. He has surely been one of the top enablers of the tragedy. He didn’t even warn the regime when campaigning against the people of Tigray threatening their very existence.
    The paradox is that he is repentant now only when similar atrocities happened to the people of Amhara.
    But the positive thing about him now is that he is not only repentant but he is also taking responsibility for his action whilst in government. He realises that peace and unity can only be achieved when accountability is implemented independently and justice served for all the millions that perished, displaced, starved, etc.

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +8

    ገዱ አሁን ያወጣው ፅሁፍ ከአማራ ይቅርታን ለማግኘት እንጂ ሌላ ምክንያት የለውም ።

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 2 месяца назад +2

      ጥሩ ነዋ

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 месяца назад +1

      ምን ችግር አለው? ይቅርታ የትልቅነት ምልክት ነው: እንኳን በድዬዋለሁ ብሎ ያመነውን ቀርቶ ያልበደለውንስ ቢል::

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад +1

      @@alemteffera ልክ እንደ አብይ አህመድ አሊ ተጠያቂ ነው በኦሮሞ በትግራይ አሁን ደግሞ በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውና እየደረሰ ያለው ግፍ ይቅርታ ሳይሆን በጆነሳይድ ተጠያቂ ነው።

  • @berheteklehaimanot9489
    @berheteklehaimanot9489 2 месяца назад +21

    ኣቶ ገዱ ይቅርታ ሲጠይቅ ግን ለምንድነው ትግራይን ያላካተተው? ከልብ ለፈጸመው ግፍ ኣለመጸጸቱን ያመለክታል።

    • @meseretlemma1484
      @meseretlemma1484 2 месяца назад

      በትክክል

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 месяца назад +3

      ትግራይ ኢትዬጵያዊ አይደለም እንዴ? አማራን አስተዳዳሪው ስለነበረ ለይቶ ጠቅሰው እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ብሏአል:: ለጊዜው በቂ ይመስለኛል መፈረጅም ካለበት ወደፊት በሚያደርገው ነገር መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ::

    • @bizutibeb
      @bizutibeb 2 месяца назад +2

      ​@@alemtefferaበትክክል

    • @mardagete7291
      @mardagete7291 2 месяца назад

      ይመስለኛል በፌደራል መንግስቱ በትግራይ በተደረገዉ ጦርነት ዘማችና ጦር አዝማች ስለነበሩ ይሆናል አላዉቅም። ይቅርታ ሁሌ ምክንያታዊ አይደል ምናልባት ጦርነት መደረጉ ለሳቸዉ አሁንም ልክ ሊሆንም ይችላል ወጣም ወረደ ግትር ከመሆን ወደ ይቅርታ መጠጋቱ ይሻላል

  • @elizabethgebremedhin9819
    @elizabethgebremedhin9819 2 месяца назад +20

    ሌላም ትንሽ ነገር ልበል ገዱና ቢጤዎቹ ትላንት የትግራን እልቂት ዘመቻ ተቃውመው ቢነሱ ኖሮ ዛሬ ልከራከርለት እያሉ ያሉትን የአማራ ህዝብም እልቂት ባልመጣ ነበር። የአማራም ሆነ የሌሎች ህዝቦችን ሞት እለቂት ለመቃወም መጀመሪያ ሰው መሆንን ይጠይቃል ፣ ዘርን ሳይሆን ማለቴ ነው። ሰዎች ብትሆኑ ኖሮ ሀዝብን ከምድረገፅ ለማጥፋት በአእቅድ ሲገባ ወግድ ማለት በተገባ።

    • @ArodoAkile
      @ArodoAkile 2 месяца назад

      👌👌👌👌👌

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 2 месяца назад

      ትክክል🙏🏽☮️

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 месяца назад +2

      እህቴ ሆይ ያልሽው ሀሳብ የሚደገፍ ቢሆንም ሁሉም ሲደርስበት ተሰማው እንጂ ህወሃት ስልጣን ላይ በነበረበት ሰአት አማራም ሆነ ኦሮሞው ሲበደል እና ሲታሰር ሲገደል የትኛው ትግራዋይ ወይም የኢህአዴግ ባለስልጣን ነው ተው ብሎ የተነሳው? በዛ ጊዜ የተረጨ ጥላቻ እና በደል ባይበዛ ኖሮ አብይም ባልመጣ የትግራይም ሆነ የአማራ ህዝብ በየተራ ባልተጨፈጨፈ ነበር:: ለአማራም ሆነ ለትግራይ ህዝብ በመነጋገር ልዩነታቸውን እያጠበቡ መጥተው እስካልተባበሩ ድረስ አሁንም ቢሆን በየተራ አብይ እየጠበሰ ነው የሚበላቸው::

    • @lemlemtigray8788
      @lemlemtigray8788 2 месяца назад +1

      @@alemteffera ?? 27 አመት የአማራ ክልል ያስተዳደረው ማን ነበር TPLF ነበር ማለት ነው መልሲ እፈልጋሎህ ይህንን ትርክት ተው ደሮም አሁንም እሚገደለው እና እሚገደለው አማራ በአማራ ነው

    • @mardagete7291
      @mardagete7291 2 месяца назад

      ለሁሉም ጥፋት ህዋሀት ተጠያቂ አድርጎ ሲያደኸዩት ሲያስሩት ሲገሉት የነበሩትን እጅ ንጹህ አርጎ ማሰብ ደካማነት ነዉ። ራሳቸዉን ያዋረዱበት ልክ ተላላኪ ነበር ያሉ ጊዜ ነዉ ይህን ያሉት ከጥፉቱ እጅን ለመታጠብ እንደሆነ ግልጽ ነዉ። የትኛዉም ህዝብ በህዉሃት ተበደለ ከተባለ ከትግራይ ህዝብ በላይ የተበደለ የለም በ27 ዓመቱ ከዛ በኦሮማራ ግን ህዝቡን በየትኛዉ ሀጢአቱ ወይስ በየትኛዉ በቂ ምክንያት እንዲጨፈጨፍ እንዲገደል እስከህይወቱ እንዲቃጠል ፈረዱበት አይገባኝም ነገር ግን በደል መቁጠር የበለጠ ይበትነናል ይቅርብን

  • @berhanudemeke9949
    @berhanudemeke9949 2 месяца назад

    Dear Reyot
    I like your program, its very interesting. I want to ask you a question which I also seriously recommend you give your analytic view.
    With all that is happening in Ethiopia why do you think there is no social uprising in places especially in Addis and major towns

  • @neggaasamene1912
    @neggaasamene1912 2 месяца назад +1

    Tedi Tse, Great Idea ,argument, genueine point that is why I listen you ,Keep it up

  • @alexanderfissha9640
    @alexanderfissha9640 2 месяца назад +1

    2 ምርጥ ቴዲዎች

  • @deebbelaataye4372
    @deebbelaataye4372 2 месяца назад +1

    ቴዲ ፀጋየ የአማራ ህዝብ ሆን ተብሎ በማንነቱ እንዲጠቃ የተደረገው እና ጀኖሳይድ የተፈፀመበት በብልፅግና ዘመን ብቻ አልጀመረም ወያኔ ትህነግ ከሻዕብያ ጋር ከዛም ከኦነግ ጋር በመሆን ስንቱ የአማራ ህዝብ እንዳለቀ ልታነሳው አትፈልግም።

  • @karenasress9976
    @karenasress9976 2 месяца назад

    Tebarku❤❤❤❤

  • @EskindirYimer
    @EskindirYimer 2 месяца назад

    Well this is my second best RUclips channel in Ethiopian poletics !!! I mean I watch more Anchor media of messay then reyot !!!! Teddy T is smart with sense of humor !! Keep it up brothers 🫶🏽🤙🏽

    • @anduga1985
      @anduga1985 2 месяца назад

      It shows ur brain when u compare reyot with anchor. Have you ever heared any book mentioned in Messay's analytical purview to understand politics? Bro go and compare with his standards...Reyot is a brand to rational politics in Ethiopia

    • @EskindirYimer
      @EskindirYimer 2 месяца назад

      @@anduga1985 your Magnetic resonance imaging result showed u r tplf worshiper 😝

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv 2 месяца назад +2

    ❤መከላከያ እኮ የአቢይ አህመድ የግሉ የስልጣን ጠባቂ ቅልብ ዘበኛ ነው የኢትዪጵያ ህዝብ ዘበኛ አይደለም የራሱ ዜጎች የሚጨፈጭ ነው ከመከላከል ይልቅ❤

  • @mekonnendamtie9643
    @mekonnendamtie9643 2 месяца назад +11

    አቶ ገዱ እስከአሁን የሚነግረን የምናውቀውን ነው:: ይቅርታ መጠየቁ ጥሩ ቢሆንም የኢትዮጵያ ሕዝብ እስከትላንት ድረስ ይታገል የነበረው አብይንም ገዱንም ነበር:: ገዱ የሚናገረውን በጥንቃቄ ይመስለኛል: የሚናገረው መስማት የምንፈልገውን ብቻ ይመስላል:: ገድ በተወሰዱት እርምጃወች ሕይወት መጥፋቱን ንብረት መውደሙን ያውቃል:: ገዱ በጣም ደግሞ ደጋግሞ መጠየቅ አለበት:: ይህ ከአልሆነ ግን ዘው ብሎ መግባት ይሆናል:: አንዳርጋቸው ጽጌ በመሳይ መኮነን አጋፋሪነት በኢትዮጵያ ሕዝብ ሞትና ስቃይ ከሻቢያ ጋር ሲተባበሩ ቆይተው በ u-turn ዘውብለው ለመግባት በር ላይ ቁመዋል:: ስለአዲሱ ትዳራቸው በመሳይ መኮነን DGእስክስታ ወረዱብን:: ዝም ብሎ ይቅርታ አድርጉ ማለት አይቻልም:: አ ይ ቻ ል ም:: አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የምጠይቃቸው አለኝ :: ጥያቄዎቸን በጹሁፍ በሚቀጥለው ግዜ እልካለሁ:: ይቅርታ መጠየቅ ቀላል ከሆነ የሰላማዊ ትግሉ በቀላሉ ይነጠቃል :: Naming and shaming ( ስማቸውን መጥራት እና ሥራቸውን ማነወር ) በጣም አስፈላጊ ነው:: ዘ ው ብ ሎ መ ግ ባ ት አ ይ ቻ ልም::

    • @mefthiemedia6559
      @mefthiemedia6559 2 месяца назад +2

      ቴዲ ፀጋየ አቶ ገዱን ብትጠላቸው እንኳን አባትህ ናቸው አንቱ በል

  • @mebratbeyene2650
    @mebratbeyene2650 2 месяца назад +10

    Tedros Tsehsye why did you give gedu a soft heart. Tigray war is huge. In the name of accountability. Without even showing any word of regret about his acts of Tigray, he mentioned Tigray to cooperate with fano. Really?

    • @equalityandjusticeforall3190
      @equalityandjusticeforall3190 2 месяца назад +2

      i partially agree with your point but maintain some reservation. Gedu and his cronies are totally responsible for the genocidal crime that were committed in Tigray. TPLF elites are also responsible for the war crimes against Amhara and Afar. Unfortunately after all the destruction and bloodshed both Amhara and Tigray still face existential threats. If these couldn't unite them both for struggle what could?

  • @tessemabuta7308
    @tessemabuta7308 2 месяца назад +24

    ገዱን ይቅርታ እንዲጠይቅ ያስገደደው በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀው ጦርነት ነው ። በተለይ በዚህ መንግስት በደል የደረሰበት የአማራ ህዝብን ይቅርታ እጠይቃለሁ ነው ያለው ። በትግራይ ህዝብ ላይ የተፈፀመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ለገዱ ምንም ማለት አይደለም ፣ ከትግራይ ጦርነት ጋር ሲነፃፀር በአማራ ክልል ያለው ውጊያ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም

    • @Deganet
      @Deganet 2 месяца назад +1

      Yakirata yeteyekewu 27+6 talalako ketebarere newu

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 2 месяца назад +1

      ለትግራይ ህዝብ እልቂት ዋነኛው ተጠያቁው ህውሀት ነው የትግራይን ህዝብን ወተው ልክ እንደ ገዱ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ የጨፍጫፊያቸውን የአብይን እግር እያጠቡ ያሉትን የህውሀት ባለስልጣኖችን ውቀሱ ።

    • @Deganet
      @Deganet 2 месяца назад

      @@SabaSara-sb1vo teteyki sayanchebechib yeneberewu amara newu

    • @SabaSara-sb1vo
      @SabaSara-sb1vo 2 месяца назад +1

      @@Deganet አማራ ብቻ ሳይሆን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው ከአማራ ላይ አይንህን ንቀል

    • @Deganet
      @Deganet 2 месяца назад

      @@SabaSara-sb1vo raschut haga masakebera blachu kewusta kewuchi salamawuselaf saweta yenebere amara eko newu mayasaferewu gn ahun berasa hazaba maaeta sawerad andeken aelemeselefu newu

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 2 месяца назад +4

    Criminal Gedu should not be forgiven by the Tigray people

  • @gebremedhintesfay8467
    @gebremedhintesfay8467 2 месяца назад

    ለትግራይ ህዝብ ለፈፀሙት ግፍና በደል ብልዩ ሁኔታ ይቅርታ መጠየቅ ኣልነበረባቸውም!

  • @HaileGaregawi
    @HaileGaregawi 2 месяца назад +3

    የገዱ መርጦ ይቅርታ ... ለኔ ሽንፍላነቱን ነው ያረጋገጠልኝ !!

    • @alemteffera
      @alemteffera 2 месяца назад +2

      ዘረኛ ስለሆንክ አለበለዚያ ደግሞ ኢትዮጵያውያዊ ነኝ ብለህ ስላላመንክ በስተቀር ለኢትዮጵያዊ በሙሉ ይቅርታ ብለዋል::

    • @merimeri2445
      @merimeri2445 2 месяца назад

      😂q

  • @TizitaMekete
    @TizitaMekete 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 2 месяца назад

    እውነት ነው ትግራይ ውስጥ የተካሄደውን ጭፍጨፋም ማካተት ነበረበት ቴዎድሮስ ልክነት!

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 2 месяца назад +2

    Criminal Gedu should not be forgiven by the Tigray people. Teddy T has soft heart for the one Ethiopia criminal enterprise

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 2 месяца назад

    ስለ አብይ የሚነግሩን አቶ ገዱ ምንም የማናቀው ነገር የለም ጭራቅ ነው ጭራቅ ነው እናቀዋለን

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman 2 месяца назад +5

    ገዱ ወንጀለኛ እጁ በደም የተጨማለቀ ስው ነው! He shouldn’t anywhere near FANO!

  • @ArodoAkile
    @ArodoAkile 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @seyoum7656
    @seyoum7656 2 месяца назад +2

    Ere ebakahhu abeyance ande sewe new hulHehom besu layi defedfo erasure netha lemawetat eytrarate newe befethom lion ayihelem❤❤❤❤❤❤❤❤❤enane huolte tedioh super nahuo ketelo

    • @PomiNh3570
      @PomiNh3570 2 месяца назад

      mejemeriya metsaf lemechal mokir.mehayim

  • @wt974
    @wt974 2 месяца назад

    It’s great to advocate and support,expose,not more than this.After all we no longer trust ኢሓዴግ .all are the same
    they do not deserve trust

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe 2 месяца назад

    ቅናቶ ክፉ ደርሶብኛል ሰዉየ ተዉ ተመለስ

  • @kolfeefetnoderash5319
    @kolfeefetnoderash5319 2 месяца назад

    እውንቱን ከነገረን በተለይ ስለ ጠገዴ

  • @ሁሌአዲስ-ሐ6መ
    @ሁሌአዲስ-ሐ6መ 2 месяца назад +12

    ገዱ አንዳርጋቸው መጀመሪያ በትግራይ ሕዝብ የፈፀመው ዘር ማጥፋት ከፍተኛ ተጠያቂ ነዉ በትግራይ የተፈፀመን ግፍ 15 ገፅ ውስጥ ምንም አልፀፀተውም ገድ በጣም ክፉ ነዉ አሜሪካ ከመሄድ ለምን ጫካ አልገባም ውሸታም ነው ተጠያቂ ነው

    • @MultiAyele
      @MultiAyele 2 месяца назад

      It's better start accountable from your home state. ..

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 2 месяца назад

    The banality of evil. New normal. 🎉❤🎉❤

  • @tsige9158
    @tsige9158 2 месяца назад +2

    ለትግራያን ሞትና ውድመት የመጀመራያ ተጠያቂ ገዱ አንዳርጋቸው እና ለማ መገርሳ ኦሮማራዎች ናቸው

  • @Tesfaye-vx5zp
    @Tesfaye-vx5zp 2 месяца назад

    የስርአቱ የመጀመሪያ ስው እየሆኑ ለውጥ በመጣ ቁጥር ሚና አልነበረኝምና ይቅርታ እያሉ ከፊት መሰለፍ የሚቀበለው ህዝብ ደደብነት ነው

  • @TesfayeTesfishe
    @TesfayeTesfishe 2 месяца назад

    ደጉ በሽምግልናዉ ምነዉ ክፋዉ ገዛዉ?

  • @ermiashilla2958
    @ermiashilla2958 2 месяца назад

    ቴዲ ርዕዮት ለይ ለምን አትጋብዛቸውም..............

  • @Bethe-er2gr
    @Bethe-er2gr 2 месяца назад

    እባብ ትግሬ ገዱን ትግላችን ውስጥ አስገብታችሁ ልትበሉን😂😂 የድሮ አማራ አህያ እያላችሁ የጫናችሁት የለም።የምንታገለው ማንን ሆነና🤔

  • @sabatedla1733
    @sabatedla1733 2 месяца назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Mulu_alene
    @Mulu_alene 2 месяца назад

    Gedu did not regret about his contribution in Tigray neither his currentstand in Welkait and Raya.

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 2 месяца назад

    Why he could not dare to condemn genocide eleswhere, especially in Tigray, is because he had a hand in it and would meaning self admission.

  • @W75-n5n
    @W75-n5n 2 месяца назад

    Don’t trust Gedu, he shouldn’t be FANOs advisor.

  • @tamiratayele1679
    @tamiratayele1679 2 месяца назад +1

    ቴዲ ትልቁ ትክክል ነው በትግራይ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ ተደርጓል የትግራይ ህዝብ በከፍተኛ ደረጃ ግፍ ተፈፅሟል ለዚህም በዚህ ሂደት ውስጥ የተሳተፉ አካላትም ተጠያቂነት አለባቸው ነገር ግን በእማራ ህዝብ ላይ የተደረገው ጭፍጨፋ ግን ከለውጥ በአብይ ጊዜ ብቻ የተደረገ አይደለም የአማራ ህዝብ በደል መዋቅራዊ ነው የሚባለው በህገ መንግስት ደረጃ ተዋቅሮ በህወሃት ኢህአዲግ ዘመን የተመሰረተ ነው። በኢህአዲግ ጊዜ የትግራይ ህዝብ መዋቅራዊ ጥቃት ነበረበት ወይ? በዛ ጊዜ የአማራ ህዝብ መዋቅራዊ ጥቃት ሲደረስበት ከጎኑ የቆመ ህዝብም ሆነ ግለሰብ ነበረ ወይ? ይህ ደግሞ በከፍተኛ ደረጃ ለአማራ ህዝብ ሁሉም የኢህአዲግ ድርጅቶች ተጠያቂ ቢሆኑም ህወሃት ግን የአንበሳውን ድርሻ እንደሚወስድ አንተም የምታምን ይመስልኛል በሌላ በኩል ደግሞ ዛሬም ቢሆን የትግራይ ህዝብ እየተመራ ያለው በዚሁ ግፈኛ ድርጅት በህወሃት ነው። ለዚህም ነው የአማራ ህዝብ የትግራይን ህዝብ ላም እሳት ወልዳ እንዳትልሰው ፈጃት እንዳትተወ ልጇ ሆነባት የሚለው ነገር የገጠመው ቢያንሳ የትግራይ ከዚህ ከተጣባው እርኩስ ድርጅት ተላቆ /እንደ አማራ በህዝብ "/ብአዴንን አራግፎ ትግል እንደጀመረ ሁሉ/ በእውነተኛ ልጆቹ የሚደገፍ ትግል እስካልጀመረ ድረስ አሁን አንተ የምትሻው መተሳሰብ ይመጣል ብሎ ማሰብ ይከብዳል።

  • @sirgizachewable
    @sirgizachewable 2 месяца назад +3

    No voice

  • @ashenafitube9654
    @ashenafitube9654 2 месяца назад

    Dear Teddy, Gedu was one of the pioneers of the genocide waged on Tigray, despite not apologizing for his remarks against Tigray and for propagating hate speech. So, you are going to accept him, Gedu, but ignoring Andargachew. Have you heard what he said about categorizing Tigrayans as thieves and invaders, targeting the entire Tigray people? He was one of the top government officials, maybe even in the top five government officials. I don't know if you heard what he said. It may be equal to what Daniel Kibret and Andargachew Tsige speak about. Even though he is against the Pretoria agreement.

  • @bird1144
    @bird1144 2 месяца назад +2

    አቶ ገዱ ወደ ዲሲ ከሚሽሽ ወደ ደሴ በረሃ ቢሽፈ ይሻለው ነበር

  • @dont464
    @dont464 2 месяца назад

    Tedi t. የጥበብ ሰውነትህ ፖለቲካውን አስጠበበህ

  • @Deganet
    @Deganet 2 месяца назад

    Gedu nebesebela newu ye abya aeremenanata endet ahuna tayewu sibarera newu be tigraya hazaba sayaregewu yenebere esu endet rasawu

  • @abiyayele3207
    @abiyayele3207 2 месяца назад +2

    ሰው ይቅርታ ካለ መቀበል መልካም ነው

    • @aklilufissehatesfu3488
      @aklilufissehatesfu3488 2 месяца назад

      ኣዎ ።ግን ኣፍንጫህንና ጆሮህን ከቆረጥኩት በሃላ ይቅርታ ብልህ ትቀበላለህ ?

    • @yishroon5293
      @yishroon5293 2 месяца назад +1

      ይቅርታ አላለም(የትገራይን ህዝብ)

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 2 месяца назад

      እራሳቸው ባቁሙት ስርአት ህዝብ እየጨፈጨፉ ንብረት እያወደሙ እኔ ተላላኪ እንጂ ሚና አልነበረኝም እያሉ እንደገና ከፊት ተሰልፈው ኦሮማራ ቲም ለማና ገዱ ብለው ለውጥ አመጣንልህ ብለው ህዝብን ቀስቅሰው ካፋጁ በኃላ እነደገና ከፊት ተሰልፈው ጨፍጫፊ አረመኔ ስርአት እያሉ ይቅርታ እያሉ መኖር እስከመቼ ነው

  • @meseretlemma1484
    @meseretlemma1484 2 месяца назад +1

    በቴዲ አስፋው ሀሳብ በሙሉ እስማማለው:: ይቅርታው እሳቱ ቤቱ ስለገባ እንጂ ትናንት በሌላው አካባቢ ሲነድ ሲያነድና ሲሞቅ የነበረ ዛሬም ይቅርታው በዋናነት ላቃጠለው አካባቢ ሳይሆን ምንም እሳት ላለኮሰበት አካባቢ ነው:: ፋኖ ቢጠቀመው ግን ብዙ ያተርፋል በተለይ ዘመነ

  • @Deganet
    @Deganet 2 месяца назад

    Gedu yakirata teyeke sibala ygermegnla abya sayabararawu newu

  • @nattiy4847
    @nattiy4847 2 месяца назад

    የቆምጬ Empire will never rise again believe it or NOT 😄😄😄😄😄🤣

  • @birratedhowai6799
    @birratedhowai6799 2 месяца назад +1

    የቀረ አንዳችም ነገር የለም ግን ከጎሮ ቤት ህዝቦች
    ጋር የጋራ የትግል አጋርነት የግድ አስፈላጊ መሆኑን ለፋኖ አስረግጠዋል።ሌላው ፋኖ ጥርት ያለ አላማና ግብ የሌለው ሠሆን ያለበትን ጠቁሟል። በአጠቃላይ መልእክቱ ለፋኖ የትግል አላማ ና ግብ ንድፍ ብዬ አምናለሁ። ለማ አፈር የበላ የኤህአዴግ መፍረሰን ተቃውሞ በማግስቱ ነው የተቀበረው። ሌላኛው ሌባ የለማ ጓደኛ ጁሀርን ረሳህ እነዚህ ያደረጉትን ስህተት ይቅርታ ያልጠየየቁ አውሬዎች ናቸው። እነዚህ ተልካሾች፣ ከጀግናው ገዱ ጋር አይወዳደርም። ገዱ ፓርላማ በነበረበት ወቅት ተቃውሞ አቅርቦአል። በአጠቃላይ አቶ ገዱ እንቁ ውብ መልእክት አቅርበው ትግሉንም ተቀላቅለዋል።

  • @dawitezewolde5201
    @dawitezewolde5201 2 месяца назад +1

    የኢትዬጵዬ ችግር እና የቴዲ አስፋው የድምፅ ጥራት መቼም የሚስተካከል አይመስልም ። እንደ ፌስታል መንኮሻኮሽ አይመችም።

  • @yusrahabraham6397
    @yusrahabraham6397 2 месяца назад

    Dear Teddy, To me, the TPLF, your favorite political mafia group, is responsible for all the chaos and mass destruction. Also, don't forget that our differences will remain forever unless Tigray state is officially declared. With your mendacious attitude and hate speeches, you will not be an Ethiopian.

  • @earcurate9384
    @earcurate9384 2 месяца назад

    Gedu didn't bring any damning unheard case against PP. His defection letter could be used as a generic content that we all knew all along. Look how he glossed over atrocities perpetrated by PP. Tewoderos Tsegaye is spot on here! I have one question: Could someone offer himself/herself to ICC or other equivalent venue? 😂😂 Gedu's prosecution would serve his own cause 😉 We all should encourage him to mean what he just said about accountability. . . or he has to bring in damning evidence against PP and its leader. Does he know anything about grand corruptions and foreign accounts? Does he know anything about prominent political assassinations????

  • @lmlemtesfaye-9151
    @lmlemtesfaye-9151 2 месяца назад

    ከይቅርታ በላይ ምንአለ

  • @ninaabay2140
    @ninaabay2140 2 месяца назад

    Teddy T are u serious this criminal Gedu didn’t even apologize to the Tigray people for being one of the genocidal leaders

  • @COBBLEist
    @COBBLEist 2 месяца назад

    ቴዲ አስፋው የበረከት ስምኦን የልጅ ልጅ ነው እንዴ? በግንባሩ ያያል!

  • @Tesfaye-vx5zp
    @Tesfaye-vx5zp 2 месяца назад

  • @ggbilien
    @ggbilien 2 месяца назад

    Wow! Why the kiddie gloves while talking about this genocidal and genocide enabling little man! No amount of ‘heartfelt apology’ is large or deep enough to ever absolve or undo the crimes he committed and the demons he unleashed not just against the people of Tigrai but even against the Amhara people for whom he is now shedding his crocodile tears and whom he is asking ‘forgiveness ‘. He is one of the reasons why the struggle in the Amhara region is utterly rudderless and myopic.

  • @TesfsyeTadese
    @TesfsyeTadese 2 месяца назад

    Aynehe becha bihon betadelk testatahem the same as bibal kunene ayhonem.

  • @Aklilukidane-bg2tp
    @Aklilukidane-bg2tp 2 месяца назад +1

    Tedi nziwn aytmno

  • @yishroon5293
    @yishroon5293 2 месяца назад

    ገዱ አሁንም በፁሁፉ በትግራይ ህዝብ ላይ ጀኖሳይድ ፈፅሟል፡፡ ቀድሞ በመሣሪያ አሁን በብዕር !

  • @dilhas9305
    @dilhas9305 2 месяца назад +6

    ቴዲ አዲሱ
    ጠቅላይ ሚኒስቴር የምትለውን ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ብለህ አስተካክል። አንድ 1።
    ሁለተኛ ደግሞ ኦሪጅናል ቴዲን አትገዳደር።
    እኔ እዚህ ቻናል የምገባው ያንተን የማይሰማ ንግግር ለመስማት ሳይሆን የኦሪጅናል ቴዲን ርእዮት ለመስማት ነው የምገባው። be careful. You might be out of the game like Ermias

    • @ZEMEDE1281
      @ZEMEDE1281 2 месяца назад

      ልክ ነህ ደንበኛ ካድሪ ነው ታላህ ሰሞኑን የመከላከያ ሰራዊት የክብር ተሽላሚ ይሆናል::

    • @meseretlemma1484
      @meseretlemma1484 2 месяца назад +1

      አይባልም, ቴዲ ባለው ብቃት እንጂ በችሮታ አልመጣም

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 2 месяца назад

    ተላላኪው እና ሆድአደሩ ገዱ አንዳርጋቸው ራሱ ያቦካው የዘር ማጥፋት ወንጀል ከተጠያቂነት ለመሸሽ ከንቱ ልፋት እየለፋ ያለ ነው::

  • @habtamushiferaw1984
    @habtamushiferaw1984 2 месяца назад +1

    የተረገመና ሠው ያዘነበት መሪ ዘሩ አይባረክም

  • @kuchuanimations1463
    @kuchuanimations1463 2 месяца назад

    ፖለቲካ ሸርሙጣ፣እናንተ ደሞ ሽሙጣም ናችሁ ቢባል ፤ ስህተት አይመስለኝም😂😂

  • @mestadasfaw166
    @mestadasfaw166 2 месяца назад +20

    የሁለተ ቴዲዎች ትንተና በጣም ደስ የሚለኝ በልዩነታቸው ላይ ተስማምተው በሚያስማማቸው ላይ አንድ ሆነው በደስታ ሲጨርሱና ዳግም ሲገናኙ የሚያሳዩት ፍቅርና ደስታ ለሌሎችትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

    • @Mulu_alene
      @Mulu_alene 2 месяца назад

      Excellent observation. I was thinking on it.

    • @TayeTessema-cs5lr
      @TayeTessema-cs5lr 2 месяца назад

      @@mestadasfaw166 የሃሳብ ልዩነት ገንቢ እንጂ አፍራሽ አይደለም ።

  • @teklehaimanotsequar7917
    @teklehaimanotsequar7917 2 месяца назад

    No voice